es
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

Ir al canal en Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
27 371
Suscriptores
-524 horas
-827 días
-48530 días
Archivo de publicaciones
አሏህን ማውሳት!! 2ተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ሓቲም ተጀመሯል፡ https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
Mostrar todo...
Repost from TgId: 1202070436
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እነሆ የፊታችን ጁመአ ከምሽቱ 3:00 በመርከዝ ኢብኑ አባስ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን 1) ሸይኽ አወል አሕመድ (አቡ አማር) ሐፊዘሁሏህ 2) ኡስታዝ ኸድር አሕመድ (አቡ ሐቲም) ሐፊዘሁሏህ 3) ኡስታዝ አብዱል መሊክ ሐፊዘሁሏህ 4) ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሐፊዘሁሏህ 5) ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው ሐፊዘሁሏህ 6) ኡስታዝ አቡ ሹራ ሐፊዘሁሏህ 7) አስታዝ ዓሊይ ዩሱፍ (አቡ ሐሳን) ሐፊዘሁሏህ እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል ፕሮግራሙ የሚመሩት አቡ ዑበይዳ እና አቡ ማሒ ማሳሰቢያ እንዳትቀሩ (መቅረት አይደለም ማርፈድም አይቻልም) አድስ ነገርም አለ የሚነገራችሁ (ተናገሪያለሁ ከወዲሁ) ➥በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን አድራሻችን ይሄውhttps://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ
Mostrar todo...
Show comments
سورة الأحقاف.mp38.87 MB
ቁርአን የልብ ብርሀን ! የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው። ||
Mostrar todo...
naqaa.studio-d2aa6bb12d6fc3c4b03ed2c09d39a21e(mp3).mp314.21 MB
‏• قال الإمام ابن القيم رحمه الله: " الأسباب الجالبة لمحبة الله عشرة :- • قراءة القرآن بتَدَبُّر ، • والتَّقَرُّب إليه بالنوافل ، • ودوام ذِكرِه ، • وإيثار محابه ، • ومطالعة القلب لأسمائه وصفاته ، • ومشاهدة إحسانه ونِعَمِه ، • وانكسار القلب بين يديه ، • والخلوة به بالاستغفار والتوبة ، • ومُجالسة المُحِبِّين الصادقين ، • ومُباعَدة كل سبب يَحُول بين القلب وبين الله عز وجل ". 📚[مدارج السالكين  (3/18- 19)] =
Mostrar todo...
መተዛዘንን እንዴት ማዳበር እንችላለን ! 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር =
Mostrar todo...
መተዛዘንን_እንዴት_ማዳበር_ይቻላል_70_3.mp37.10 MB
naqaa.studio-d9ab69e6c42a314974279a7bc570e721(mp3).mp39.75 MB
‏يـاربّ أقِـم قلـبي . علـى ڪُــل دربٍ .تُحبُّــه وترضَـــاه ~
Mostrar todo...
naqaa.studio-2d15318ec98e20cde09bea630236d046(mp3).mp314.53 MB
تخيــل..! أجر الصابـرين لم يحدده الله ~ አስቡት! የታጋሾችን ሚንዳ  አላህ ገደብ አላደረገበትም። قال تعالى: ﴿ إنّما يُوَفَّى ٱلصَّٰبِرُونَ أَجۡرَهُم بِغَيۡرِ حِسَابٖ ﴾ ||
Mostrar todo...
« اللهُم إرضى عنّا رضاً لا نرى بَعدهُ ‏إلا جمال نعيمَك."    =
Mostrar todo...
سورة الكهف =
Mostrar todo...
سورة_الكهف_كاملة_تلاوة_خاشعة_للشيخ_سعود_الشريم_saud_shuraim_alkahfM4A.mp34.97 MB
- « مَنْ نَــمَّ لَكَ، نَــمَّ عَلَيْكَ! »
محمد بن هادي المدخلي -وفقه الله-
Mostrar todo...
-263848797483247472.m4a10.12 KB
سُبْحَانَ اللَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ ‏وَلَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ ‏وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ.
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሴቶች የተመለከቱ ትእዛዝ እና ክልከላዎች ⓵ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አርቴፍሻል ፀጉር የምትቀጥልና የምታሰቀጥል ንቅሳት የምትነቀስና የምትነቀስ የአላህ ቁጣ በነሱ ላይ ይሁን።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5933 ∙
Mostrar todo...
•• قالَ الإِمَامُ مُحَمَّدُ بْنُ عَبْدِ الوَهَّابِ رَحِمَهُ الله : « جَدِّدُوا إِيمَانَكُمْ فِي المَسَاءِ وَالصَّبَاحِ بِتَأَمُّلِ مَعْنَى لَا إِلَهَ إِلَّا الله؛ فَلَا فَلَاحَ إِلَّا لِأَهْلِ لَا إِلَهَ إِلَّا الله؛ فَكَلِمَةُ الإِسْلَامِ وَمِفْتَاحُ دَارِ السَّلَامِ لَا إِلَهَ إِلَّا الله؛ فَلَوْلَا لَا إِلَهَ إِلَّا الله مَا قَامَتِ السَّمَـاوَاتُ وَالأَرْضُ؛ وَلَا نَجَا أَحَدٌ يَوْمَ العَرْضِ إِلَّا بِـ لَا إِلَهَ إِلَّا الله » ‏‌‏⤶ الخُطَبُ المِنْبَـرِيَّة (صـ ٥٦)
Mostrar todo...