es
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Ir al canal en Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
17 975
Suscriptores
-624 horas
-107 días
-9230 días
Archivo de publicaciones
ግዕዝ ህያው ልሳን.PDF3.99 KB
🙏 7
ወርኃ ታኅሣሥ - የታኅሣሥ ወር ታኅሣሥ ከአሥራ ሦስቱ ወራት አራተኛው ሲሆን ታኅሣሥ የሚለው ቃል “ኀሠሠ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ነው ትርጉሙም ፈለገ ፣ መፈለግ ፣ ፍለጋ የሚል ፍቺ አለው ። በጽሕፈት ጊዜ “በብዙኃኑ ኃ"  እና “በንጉሡ ሠ" ታኅሣሥ ተብሎ ይጻፋል ። የታኅሣሥ ወር በባሕረ ሐሳብ ቀመር ቀኑ ዘጠኝ ሌሊቱ ዐሥራ አምስት ይሆናል፤ ከዚህ በኋላ ቀኑ እየጨመረ ሌሊቱ እያነስ ይሄዳል። አመ አሚሩ ለታኅሣሥ ፩/፬/፳፻፲ወ፰ ዓ.ም @MesereteGeez @MesereteGeez
Mostrar todo...
👍 19🙏 3
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሓቅ በ፲፱፻፺፮ ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሲሰጣቸው ካቀረቡት የተወሰደ ስለ የግዕዝ ቋንቋ ግጥም የድሮው አርበኛ ግዕዝ የአክሱም ቀበጥ በወረቀት ሜዳ የብዕር ውጊያ ሲቀልጥ ዝልፍልፍ አልክና ብለህእጅም አልሰጥ የልብ ትርታህን አንተው ስታዳምጥ ስምህን በሙት መዝገብ አስፍሮ ዶክተሩ ብሎ ቢያዝዛቸው ወስዳችሁ ቅበሩ ጉድጓድ ቆፋሪዎች ገርሟቸው ነገሩ መግነዝህን ሊሠሩ ቱባ ክር ሲያከሩ ፤ ግዕዝ ንገራቸው ፤ አልሞትኩም በላቸው ፤ የዘመኑን ልጆች ዝም አትበላቸው ፤ ሽበትና ዕድሜ አይደለም ለነሱ ጭንቅ ጉዳያቸው ። ሌላው የሴም ቋንቋ ትግርኛ አማርኛ እየተጎዳኜ ከእንግሊዝኛ ቢቀድምህ በሩጫ ቢያይህ በግልምጫ ተነሥ የግዕዝ ቋንቋ ፍጠን ቶሎ ቶሎ ፤ አልጋህን ያዝና ግባ ስድስት ኪሎ ፤ ያስተናግድሀል ኤፍሬም ተቀብሎ ። ከሕያው ልሳን መጽሐፍ የተወሰደ @meseretegeez @meseretegeez
Mostrar todo...
👍 12🙏 7👏 3
ከአምስቱ ጥያቄ ስንት መለሳችሁ ?Anonymous voting
0 votes
🙏 19👍 6
አንድ ሚሊዮን በግእዝ ስንት ነው ።Anonymous voting
  • አእላፍ
  • አእላፋት
  • አእላፈ አእላፋት
  • ትእልፊት
0 votes
👍 9🙏 2
“በከመ ........ ህልወ ......... ለትውልደ ትውልድ ለዓለመ ዓለም ።"Anonymous voting
  • ሀለወ - ወይሄልው
  • ሀለው - ወይሄሉ
  • ሀሎ - ወይሄሉ
  • ሀሎኩ - ወይሄልው
0 votes
👍 9🙏 2
“ኤጴሞስ" ማለት ......... ነው ።Anonymous voting
  • ቀሚስ
  • ካባ
  • ልብሰ ተክህኖ
  • እብነ በረድ
0 votes
👍 6👏 3🙏 2
“ጎል" ማለት .......ነው ።Anonymous voting
  • በረት
  • የከብት ማደሪያ
  • ግርግም
  • ሁሉም መልስ ነው ።
0 votes
👍 8🙏 1
ምልማድ “ሠያጢ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዪው የቱ ነው ።Anonymous voting
  • ነዳዒ
  • ነጋዲ
  • ዘያኒ
  • ሐዋጺ
0 votes
👍 8🙏 1
ያሬድ ፦ እፎ ወአልከ እኁየ ። አቤል ፦ እግዚአብሔር ይሰባሕ እፎ ወአልከ ፍቁርየ ። ያሬድ ፦ እፎ ውእቱ ግብር  ። አቤል ፦ ሠናይ ውእቱ ግብር ፤ እፎ ይእቲ እኅትከ ። ያሬድ ፦ ዳኅናተ ይእቲ ፤ ምንተ ተኀሥሥ ስቴ ሶከር አው ቃሕዋ ። አቤል ፦ እወ አኀሥሥ ንስቲተ ፤ እፎ ውእቱ ሕላዌ ። ያሬድ ፦ ሕላዌ ሠናይ ውእቱ እኁየ ። አቤል ፦ ሠናይ ትነግረኒ ከመ ኮነ እስፍንተ ሰዓቱ ። ያሬድ ፦ ናሁ ስድስቱ ሰዓት ውእቱ ። ማዕዜ ይመጽእ እኁከ ። አቤል ፦ በፍጻሜሁ ለወርኀ ታኅሣሥ ። ያሬድ ፦ እፎ ውእቱ ጥዒናከ ። አቤል ፦ ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ። ያሬድ ፦ ሠናይ ! ማዕዜ ውእቱ ዘእረክበከ ዳግማየ ። አቤል ፦ በዘይመጽእ ሳምንት ። ያሬድ ፦ ሠናይ ዕለት ። አቤል ፦ እሴብሐከ ወለከ ከማሁ ። @meseretegeez @meseretegeez
Mostrar todo...
👏 18🙏 9
አንገረ ምሳሌ ዘግዕዝ.pdf1.01 MB
🙏 6
የግእዝ ግስ ጥናት ክፍል ፩ https://youtu.be/M_ltlZfPMvM?si=Pz5wcpQdd4nmfgi3
Mostrar todo...
👍 1
መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ በቅኔያቸው ዘጠኙ ፊደላት መቀያየር ትርጓሜ ቃልን ሊቀይር እንደሚችል ከታች ባለው ቅኔ አሳይተዋል ። ጉባኤ ቃና ኦ ድንግል ሕጻናተ ዘበሰሌዳ ከርሥ ሠዐሊ ፣ ሥዕለ እዴሁ በሰማይ ከመ ኢያጥፍዕ ሰአሊ ። ትርጉም ፦ ድንግል ሆይ ሕጻናትን በማኅፀን የሚቀርጽ ሠዐሊ /ፈጣሪ/ ልጅሽ የእጆቹን ሥዕሎች በውኃ እንዳያጠፋ ለምኚ (ሰአሊ) ። ዕዝል ጉባኤ ቃና አልፋ ብእሲተ ለዘውስተ ቤት ነሢአ ፣ ኢይደልዎ ርእይ ካልእታ በይነ አስሕቶ ካልአ ። ትርጉም ፦ ሚስት አልፋን በቤት ውስጥ የያዘ (ጎልማሳ ወንድ) በሌላኛዋ አሳሳች ዐይን ሌላዋን ማየት አይገባውም ። ምንጭ ፦ አድማሱ ጀምበሬ ሕይወቱ ወሐተታ መጻሕፍቱ መሠረተ ግእዝ
Mostrar todo...
👍 7👏 1
ምልማድ ልዩ የሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ዋሕድ
  • አእላፋት
  • ታዕካ
  • ዳግማይ
0 votes
👍 4🙏 4👏 1
"ለእለ ቦቱ አመነ ወእለ ኪያሁ አምለክነ ሰላም ወሣህል እምኀበ አቡሁ ይርከበነ ።" በየትኛው መጽሐፍ ይገኛል ?Anonymous voting
  • መጽሐፈ ቅዳሴ
  • መጽሐፈ ሰዓታት
  • መጽሐፈ ስንክሳር
  • ተአምረ ኢየሱስ
0 votes
🙏 6
“እግዚአብሔር ፈጽሞ ያረጋጋቸው ዘንድ ስለ አዘኑ እና ስለ ተከዙ ሰዎች እንማልዳለን ።"Anonymous voting
  • በእንተ ኅዙናን ወስዱዳን ናስተበቁዕ ከመ እግዚአብሔር ይናዝዞሙ ፍጹመ ።
  • በእንተ ሕሙማን ወርኁባን ናስተበቁዕ ከመ እግዚአብሔር ይናዝዞሙ ፍጹመ ።
  • በእንተ ኅዙናን ወትኩዛን ናስተበቁዕ ከመ እግዚአብሔር ይናዝዞሙ ፍጹመ ።
0 votes
🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 29
መዝሙር ዘሰንበት ሎቱ ስብሐት ወሎቱ አኰቴት ለዘቀደሳ ለሰንበት አልቦ አመ ኢሀሎ ወአልቦ አመ ኢሀሎ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ዘገብሮ ለሰብእ በአርአያ ዚአሁ ኵሉ ውስተ እዴሁ ውእቱ ይኴንን ሰማያተ ወምድረ ገብረ በከመ ፈቀደ አምላክ ወልደ እግዚአብሔር። ትርጕም፦ ሰንበትን ላከበራት ለሱ ፍጹም ምስጋና ይገባል ሰውን በራሱ አርአያ የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ያልነበረበት ዘመን የማይኖርበትም ጊዜ አልነበረም አይኖርም ሁሉ በመሐል እጁ የተያዘ ነው የእግዚአብሔር ልጅ አምላክ ሰማያትንና ምድርን እንደወደደ ፈጠረ። ኅዳር ፲፬/፳፻፲፰ @MesereteGeez @MesereteGeez
Mostrar todo...
🙏 8👏 2👍 1
አስማተ መዓርግ ➜ ሊቀ ሥልጣናት ➜ ሊቀ ትጉኃን ➜ ሊቀ ማእምራን ➜ ሊቀ አርድእት ➜ ሊቀ ጉባኤ ➜ ሊቀ ሊቃውንት ➜ ሊቀ አእላፍ ➜ ሊቀ ጠበብት ➜ ሊቀ አበው ➜ ሊቀ ካህናት ➜ መጋቤ አእላፍ ➜ መጋቤ ምስጢር ➜ መጋቤ ስብሐት ➜ መጋቤ ሃይማኖት ➜ መጋቤ ሐዲስ ፣ መጋቤ ብሉይ ➜ ጸሓፌ ትእዛዝ ➜ አበ ምኔት ➜ እመ ምኔት ➜ ርእሰ ደብር ➜ ሙዓዘ ጥበባት ➜ መልአከ ፀሐይ ➜ መልአከ ብርሃን ➜ መልአከ ምሕረት ➜ መልአከ ሰላም ➜ መልአከ አርያም @MesereteGeez @MesereteGeez
Mostrar todo...
👍 13