fa
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

رفتن به کانال در Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
71 497
مشترکین
+724 ساعت
+1577 روز
+34330 روز
آرشیو پست ها
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/301 🔹تفسير سورة ص 🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር ቁ/1 (ከ12-20)       የዕለተ ጁሙዓ 30/5/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/MQJHF8 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
ከይቅርታ ጋር - ለዛሬ የአሊፍ መስጂድ ደርስ አይኖርም።
نمایش همه...
338_ከኣኺራህ_በፊት_ዱኒያ_ላይም_የሚያስቀጡ_2_ወንጀሎች.mp36.60 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/338 🌾 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም       ከኣኺራህ በፊት ዱኒያ ላይም የሚያስቀጡ 2 ወንጀሎች           እሁድ 25/5/1447 ዓ.ሂ                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://is.gd/khtuba_338         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
تفسير سورة ص 1.mp3 mnk.mp311.97 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/300 🔹تفسير سورة ص 🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር ቁ/1 (ከ1-11)       የዕለተ ጁሙዓ 23/5/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/erGeNt 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
(301) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp36.36 MB
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/301         ረቡዕ 21/5/1447 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔽🔽🔽🔽🔽🔽      🔗 https://is.gd/fetawa_301   🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 ▪️1/ ህፃናት ቤተሰቦቻቸው የሚቀይሯቸው ከሆነ ካደጉ በሗላ እራሳቸው ፈልገው ባልሰሩት እንዴት ሊጠየቁ ሊቀጡ ይችላሉ? ▪️2/ አንድ ሰው ጫት ቃሚ ሆኖ ጥርሱን ቢያጣ ከግዜ በሗላ ጫቱን ቢያቆም ጥርሱን ለማስተካከል ጥርስ ቢቀይር እንዴት ይታያል? ▪️3/ አንድ ጓደኛ ነበረኝ የዛሬ ሳምንት እራሱን አጥፍቶ ነበረ በምን ምክንያት እንደሆነ ግን አላወቅንም ስለዚህ አላህ ይማረው ማለት ይቻላልን? ▪️4/ ጓደኛችን እያጠፋ ዝም ማለት እንዴት ይታያል ስንመክርም እንደ መሰላቸት እያለ ነው ሰው ፊት ሲያጠፋ መምከርስ እንዴት ይታያል? ያብራሩልኝ። ▪️5/ 40 ሐዲስ የሐፈዘ ሚለው ከነዘጋቢው ነው ወይስ ሐዲሱን ብቻ ማወቅ በቂ ነው? ▪️6/ የጠዋትና የማታ ዚክር ሲባል በዜማ ማለት ይቻላል? ▪️7/ የአጎቴ ሚስት እኔን ጡት አጥብታለች የሷ ልጆች ደግሞ የኔን እናት ጡት ጠብተዋል ያጠባችኝ እናቴ ሴት ልጅ ሀጅነቢይ ትሆናለች ወይ? ▪️8/ አንድ ሰው ሙሣፊር ከሆነ ለስንት ግዜ ምን ያህል ግዜ ነው ሰላቱን ቀስር ማረግ ሚችለው? ▪️9/ ማስረጃ የሌለው ኒካህ እንዴት ይታያል? ▪️10/ አንድ ሰው ከካፊር ጎን በመቆም አግዝሀለሁ ማለት ይቻላል በሀይማኖት ጉዳይ ላይ? ▪️11/ ለቅሶ ቤት የሟች ቤተሰቦች ሰደቃ ብለው የሰሩትን ምግብ እንዲሁም በማንኛውም ግዜ ወላጆቻቸው በሌሉ ልጆች ቤት መብላት መጠጣት ሐራም ይሆናል? የየቲም ሀቅ መብላት ይሆናል? ▪️12/ የሴትን ልጅ ጀናዛ ሽቶ መቀባት ይፈቀዳል? ▪️13/ በየ2 ሣምንቱ የሚገናኙ የሴቶች ጀመዐዎች በተገናኙ ግዜ በጀመአ ዱዐ ማድረግ እንዴት ይታያል? ▪️14/ 12ተኛ ክፍል የጨረሰ ልጅ አለ እሱ ላይ የአጎቱ ሚስት እና የአጎቱ ልጅ እኛ ነን ያሳደግነው ብለው አይሸፈኑትም እንዴት ይታያል? ▪️15/ ሰውን ለማስታረቅ መሀላን መጠቀም ይቻላል ወይ? ▪️16/ ባለቤቱ/አባወራው ፍቃደኛ ከሆነ አልጋው ላይ መቀመጥ/መተኛት ይቻላል? ▪️17/ ዋግምት ለመሰራት ፈልገን ሰሪዎቹ በአረብኛ የቀን አቆጣጠር ወር በገባ ዊትር ቀናቶች ላይ መሰራቱ ሱና ነው አሉ እንዴት ይታያል?     🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
(337) የአላህን እዝነት ተስፋ ማድረግ.mp36.14 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/337 🌾 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም       የአላህን እዝነት ተስፋ ማድረግ           እሁድ 18/5/1447 ዓ.ሂ                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://is.gd/khtuba_337         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
تفسير سورة الزمر 12 .mp3 mnk.mp312.43 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/299 🔹تفسير سورة الزمر 🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር ቁ/12 (ከ71-እስከመጨረሻው)       የዕለተ ጁሙዓ 16/5/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/ojoE3B 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...