"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
رفتن به کانال در Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

71 497
مشترکین
+724 ساعت
+1577 روز
+34330 روز
آرشیو پست ها
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/300
ረቡዕ 14/5/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_300
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ ሰፋ ያለ ሱሪ መልበስ እንዴት ይታያል?
▪️2/ ያለ መህር የተደረገ ኒካህ ሁክሙ ምንድነው?
▪️3/ ተማሪ ነን ለምሳ ስንወጣ ነው ዝሁርን የምንሰግደው ከክፍል ስንወጣ 12 ሰአት ይሆናል አስርን ከዙሁር ጋር መስገድ እንችላለን ወይ?
▪️4/ አንድ ሰው ለልጆቹ ለቤተሰቦቹ ለሌሎች ሰዎች አደርጋለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ቃሉን ካልፈፀመ እንኳን ጀነት የጀነት ሽታ አያገኝም የሚባል ሀዲስ አለ ወይ?
▪️5/ አንድ ሰው ተስሎ ስለቱን ማውጣት ካልቻለ ከፋራ አለው? ከፋራዉስ ምንድነው?
▪️6/ የቁርአን ተፍሲር ያለበት ቁርአንን ሀይድ ላይ ሆኖ በእጅ መንካት ይቻላል ወይ?
▪️7/ ያደኩት ከአክስቴ ጋር ነው አሁንም እዛው ነው ምኖረዉ ኒቃብ ልለብስ ነበር ከለበስኩኝ ግን የአክስቴን ባል እንዳትሸፈኝው አሉኝ ስላሳደገኝ ነው ኒቃቡን ለብሼ እሱን ባልሸፈነው ወንጀለኛ እሆናለሁ ወይስ ከዛ ቤት እስክወጣ ድረስ አልልበስ?
▪️8/ ወረበል ካአባ ብሎ መማል ይቻላል ወይ?
▪️9/ ባለቤቴ ጅልባብ እንድለብስ አይፈቅድም እሺ ማለት አለብኝ ወይ?
▪️10/ አንድ ሰው ሲያዛጋ አኡዙቢላሂ ማለት አለበት ወይ?
▪️11/ ከቁርአን ውጪ ያሉ ኩቱቦች ያለ ውዱእ መንካት ይቻላል ወይ?
▪️12/ እናቴ በሽርክ ላይ ነው የሞተችው በህይወት እያለች የሸሪአ እውቀት አልደረሳትም ለሷ ዱአ ባደርግና በስሟ ሰደቃ ብሰጥ ይደርሳታል ወይ? ቢያብራሩልኝ።
▪️13/ የሙዚቃ መሳሪያ ያለበትን ነሺዳ ማዳመጥ ይቻላል ወይ?
▪️14/ ኒካህ ላሥር ነበር ቤተሰብ ከለከሉኝ እና እራሳችን ማሰር እንችላለን ወይ ልጁ ጥሩ ልጅ ነው በቁርአንም እንደዛው።
▪️15/ ሳትወልድ ላሳደገች እንደ እናት መሆን ትችላለች?
▪️16/ ወንድ ልጅ የፀጉሩን ከለር ከጥቁር ውጪ ማንኛውም አይነት ከለር መቀባት መቀየር ይችላል?
▪️17/ ዘመዴ መጋዘን አለው መጋዘኑም የተከራያቸው ድርጅት ሲሆን ገዝቶ እያከማቸ ለብቅል ፋብሪካ ግብአት ማድረግ ዋና ስራው ነው ለዚህ ድርጅት መጋዘኑን ማከራየት ይበቃል ወይ መጋዘኑ ውስጥ እቅዱ አይሰራም?
▪️18/ ሰደቃ መስጠት እወዳለሁ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥመኝ ሰደቃ እሰጣለሁ ምላሹንም ወዲያውኑ ይመለስልኛል ነገር ግን ባለ ትዳር ስሆን የግል ገንዘብ የለኝም ባለቤቴ ለማንኛውም ኸይር ነገር ሙሉ ፈቃድ ፈቅዶልኛል አብሮኝ አይኖር ስሰጥ ትንሽ ነገር መስጠት አልወድም በበረካው እኖራለሁ ብዙ መስጠት ኢስራፍ ይሆንብኛል እኔስ ከአጅሩ ተካፋይ እሆናለሁ ወይ?
▪️19/ ከፈጅር ቀብሊያ ውጪ ያሉ ፈርድ ሰላቶች ከፊትና ከሗላ የሚሰገዱ ሰላቶች ላይ ሱረቱል ፋቲሀ ብቻ ነው የሚቀራው ወይስ ሌላ የቁርአን ሱራ መቅራት ያስፈልጋል?
▪️20/ አብዛኛው ቁርአን በምቀራበት ጊዜ ማለትም በሂፍዝ ቁርአኑን እየቀራሁ ሌላ ሀሣብ ውስጥ እገባለሁ ሰው መጥቶ ቢያቋርጠኝ እንኳን ያቆምኩበት ቦታ ሳላይ መቀጠል አልችልም መፍትሄው ምንድነው?
▪️21/ ሰላት ስንሰግድ እጅ የሚደረገው ደረት ላይ መዳፋችን ብቻ ነው ወይስ ሙሉ እጃችን ማለትም ከክርን ነው?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/336 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዱንያ ማለት እቺ ናትና አትታለል!
እሁድ 12/5/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khtuba_336
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/298
🔹تفسير سورة الزمر
🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር
ቁ/11 (ከ60-70)
የዕለተ ጁሙዓ 10/5/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/a2ZWZW
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ሺርክን የማይፈራው ማነው?
▪️ሺርክ የማያስፈራውና የማያሳስበው የሺርክን ምንነትና የሚያስከትለውን መዘዝ በሚገባ ያልተረዳን ሰው ብቻ ነው።
▪️የሺርክ ጉዳይ ነቢዩላህ ኢብራሂምን عليہ السلام
ካስፈራና ካስጨነቀ ከሳቸው በታች የሆነን አማኝ እንዴት አያስጨንቅም?!
ከሳቸው በልጦ፣ ወይም ለሳቸው የገባቸው ለሱ ሳይገባው ቀርቶ ካልሆነ በስተቀር!
▪️እሳትን የማያውቅ ሕፃን በእሳት እንደ ሚጫወተው ሁሉ የሽርክን ምንነትና የሚያስከትለውን አደጋ የማያውቅ ሰውም ከሽርክ ድምበር ዙሪያ ይሽከረከራል!
✍️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
8/5/1447 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/335 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
መቃብርና የአምልኮ ስፍራዎችን አንድ ላይ የማድረግ መዘዞች
እሁድ 4/5/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutuba_335
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/297
🔹تفسير سورة الزمر
🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር
ቁ/10 (ከ53-59)
የዕለተ ጁሙዓ 2/5/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/oXlSlK
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
