fa
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

رفتن به کانال در Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
71 509
مشترکین
+724 ساعت
+1577 روز
+34330 روز
آرشیو پست ها
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/251 🔹تفسير سورة الدخان 🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር     ቁ/2 (ከ17-33 )       የዕለተ ጁሙዓ 27/5/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://urlz.fr/texi       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
(269) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp36.21 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/269 የዕለተ ረቡዕ 25/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/2mn95yre ▪️1/ ለሰዎች እይታ ተብሎ ኢባዳ ማድረግ ትንሹ ሽርክ ነው ተብዬ ተነግሮኛል እና እናቴን ለማስደሰት ብዬ የእናቴ ወላጆች ቤት ሰደቃ አወጣለሁ ይህ ሽርክ ይሆንብኛል?  ▪️ 2/ ዘመድ ወይም ጎደኛ ጋር ለቅሶ ስንሄድ እሱ እንዳይቀመኝ ብዬ መሄዱስ? ▪️3/ ወንድሜ ጋ ኢትዮ እያለሁኝ ተጣልተን ነበር የተጣላንበት ምክኒያቱ በአቂዳ የተነሳ አንቺ አክራሪ በማለት ነው ግን እኔ አውፍ ብዬ አናገርኩት እሱ ግን አውፍ አልልሽም አለኝ ስለዚህ ምን ይመክሩኛል ምን ማድረግ አለብኝ? ▪️4/ እጄ ሳአት ማሰሪያዉ ጋር ቢላዋ ቆርጦኝ ከባድ ስለነበር ሀኪም ቤት ሒጄ ተሰፋሁ በትልቅ ፋሻ ታሰረ ዉሀም እዳይነካዉ ስለተባልኩ አሁን ሙሉ ተየሙም ማድረግ አለብኝ ወይስ አንዱን እጄ በደረቁ አድርጌ ሌላኛዉ በዉሀ ላርገዉ? ያብራሩልኝ። ▪️5/እኔ ሁሌም ሰላት ሰግጄ ስጨርስ  የሰላት ዚክሮችን ከጨረስኩ ዱዐ አደርጋለሁ ግን ከሶላት ቡሀላ ዱዓ ቢድአ ነው እኮ አሉኝ እንደዚህ ማድረጌ ቢድአ ይሆንብኛልን? ቢያብራሩልኝ። ▪️6/ ከምሰራባት አሰሪዬ ቤት ሔጄ ነበር እና በዛ ሰአት ሰራተኞቹ በሙሉ ፊሊፒን ካፊር ናቸዉ ቂብላ ወዴት ነዉ መዳማቹ ወዴት ዞራነዉ ምትሰግደዉ ስላቸዉ አናዉቅም አሉኝ ስልኬ ላይም አቅጣጫ ጠቋሚ ሳወርድ አከፋፈቱ ምንም አልገባኝም ከዛ በዚ ሁኔታ  ሶስት ወር በግምት ሰገድኩ ከዛም አንድቀን  አሰሪዬ አየችኝ ምንም አላለችኝም ስለዚህ ልክነኝ ማለት ነዉ ብዬ ቀጠልኩበት 6ወር በዚሁኔታ ሰገድኩ አንድቀን ሱፐር ማርኬት ተልኬ በዛዉም መስጂድ ገብቼ አይቼ መጣሁ ስመጣ የተለያየ ነዉ አሁን እኔ ምን ይሻለኛል  6ወር ሰላቴስ ድጋሚ ቀዳ ላዉጣ? በዛ ላይ ረመዳን ሙሉውን። ▪️7/ ባለቤቴ በህይወት የለም አላህ ይርሀመውና በረመዷን አሞት አምስት ቀን እፍጥሮ ነበረ በኋላ መፆም እየቻለ የቀጣዩ የረመዷን ወር ገባ የዛኔ ህመሙ በርትቶበት ስለነበረ ወሩን ሙሉ አልፆመም አልጋ ላይ ሆኖ አደለም  የጉልበት ስራ ባይሆንም  ግን ስራ ይሰራ ነበረ ግን ረሀብ አይችልም ነበር  በጊዜው ጠይቄ አምስቱን ቀን  ፁሙለት የአንዱን ወር ለምስኪን አብሉ አሉኝ  እኔ መፆሙን ብቻ ነበረ የምችለው ፆምኩኝ  የአንድ ወሩን ለቤተሰቦቹ  ነገርኩኝ  እነሱም ችላ አሉት  አሁን ሶስት አመት ይሆነዋል እና ምን ላድርግ ከበፊት እሻላለሁ በስደት ነው ያለሁት ለምስኪንስ የተወጀበብኝን ያክል ሁለት ህፃን ልጆቹ አሉ ለነሱስ ብሰጥ ይቻላልን አፈፃፀሙስ እንዴት ነው? ▪️8/ አንድ ዘመዴ ነበረች እሷ ህፃን እያለች እድሜዋ ከ10 በታች ወንድሟ 16 አከባቢ ይሆነዋል ቤት ሰው የሌለ ሰዓት ይላፋት ነበር እና ስታድግ ትዝ እያላት መጣ ፀያፍ ፊልምም ያሳያት እንደነበር ሁሉ ትዝ አላት እና ድብርት ውስጥ ገብታለች አሁን ዝምድናውን እንደቆረጠችም ታወራለች ዝምድና ቆራጭ ደሞ ጀነት አይገባም እና ከወንድሟ ጋር ያላት ግንኙነት እንዴት ነው መሆን ያለበት መቁረጧ ልክ ነው ወይ? ያብራሩልኝ። ▪️9/ ባለቤቴ ለሰዎች ሚስት የለኝም ብሎ አውርቷል ስለዚህ የእኔ ኒካህ እንዴት ነው? ለወሬ ብሎ ነው እንጂ ምንም አያውቅም ስለዚህ ነገር። ▪️10/ እህታችን ባለቤቷ ተይዞ ሀገር ገብቷል እዚህ ደግሞ እሷ ስራ አላት ከወር በኋላ ከስራ ትወጣለች ባለቤቷ እሱ ቤት እንድትቀመጥ ይፈልጋል ነገር ግን እቤት ውስጥ የባለቤቷ የደረሰ ወንድ ልጅ አለ ሌላ ሰው የለም የልጁ ሁኔታ ደስ አላላትም የግድ የባለቤቷን ቃል መስማት አለባት? ወይስ ሌላ ቦታ ማረፍ ትችላለች? ሌላ ቦታ ብታርፍ የባሏን ሀቅ አላማልስችም ያስብላታል? ▪️11/ አባቴ ሦላት አይሠግድም  በጭራሽ ከዛ እኔን ለባል ኒካህ ማሰር  ይችላል? 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
289_የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የድክመትና_ሽንፈታችን_መንስዔዎች_ቁ3.mp36.25 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/289 🔆  የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች (ቁ/3)     የዕለተ እሁድ 22/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔗 https://tinyurl.com/bdd2awhm 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
تفسير سورة الدخان 1 mnk (1).mp312.23 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/250 🔹تفسير سورة الدخان 🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር     ቁ/1 (ከ1- 16 )       የዕለተ ጁሙዓ 20/5/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://urlz.fr/t8AH       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
(268) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp37.31 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/268 የዕለተ ረቡዕ 18/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/yy6u4xue         🔹🔸🔹🔸🔹🔸 ▪️1) የሀዲሰል ኩርስይና የነብያችን ሀዲስ ልዩነቱ ምንድነው ያብራሩልኝ። ▪️2)  አንዲት እህት በሃይዷ መዛባት ምክንያት ሰላት አትሰግድም። ሃይዷ በሚመጣበት ጊዜ በጣም ይቆይባታል። አንድ አንዴ በሰባት/በአስር ቀኑ ይቆምና በቆመ በ3ኛ ቀኑ ምናምን መልሶ ይመጣል። ከዛ 1 ወር 2 ወር ይቆይባታል። እዲም ቆይቶ ካቆመ በኋላ ሲመጣም ቆይቶነው ሚመጣው። ሃይድ ማየት ከጀመረች 3ት አመት ቢሆናት ነው። እስካሁን በትክክል መጥቶ አያውቅም ከጅምሩም እደተዛባ ነው ትላለች። ሰላት አትሰግድምና እንዴት ታድርግ? ▪️3) አንዳንድ ሰዎች ጠላት አሉብኝና በሲሕር ሊያጠቁኝ ይችላሉ በማለት አንድ አንድ የሚያጠራጥራቸውን ነገር በሚያዩበት ጊዜ ያከሽፈዋል በሚል ውሃ ይደፉበታል። ይህ እንዴት ነው።እውነት ያከሽፋል? ▪️4) መንይ መዝይ እና ከሴት የሚወጣ ፈሳሽ በደምብ ሊገለጥልኝ አልቻለም ከእንቅልፍ ስንነሳ ምናገኘዉ ፈሳሽ ቢብራራልን። ▪️5) ዝምድና መቀጠል ያለብን እስከ ምን ድረስ ነው። ምሳሌ እስከ አጎት ወይስ የወላጅ አጎት ወይስ እስከ ማን? ቢያብራሩልን። ▪️6) የአባቱ ስም የማይታወቅ ከማሳደጊያ ወስደው የሚያሳድጉትን ልጅ በራስ ስም ማስጠራት ይቻላል? ካልተቻለስ ምን ተብሎ ነው ልጁ መጠራት ያለበት? ▪️7) እኛ አካባቢ ያለው መስጅድ ሁሉ ጊዜ ሱብሂ ሰላት ላይ ቁኑት ያደርጋሉ እና ይሄ ደግሞ በሱና ያልተገኘ ነው ምን ባደርግ ይሻላል? አሚን ብል ወይስ ዝም ብዬ ብቆም? ▪️8) ድምፃችን አውጥትን በምንሰገድበት ጊዜ ቢስሚላህ በውስጥ ማለት አለብን? በማስረጃ ቢያብራሩት በጣም አስፈላጊ ሆኖብኝ ነው ሰዉ ለማስረዳት ነው። ▪️9)  በonline (zoom) የምማረው ትምርት ነበር። ትምርቱን የምንማር ልጆች የራሳችን ግሩፕ  አለን ለመተጋገዝ የከፈትነው።እኔ ከነሱ የተሻልኩ እንደሆንኩኝ በማሰብ ደሞ አንዳንድ የግሩፓችን ተማሪዎች ያልገባቸውን ነገር በonline እንዳግዛቸው ይጠይቁኛል። ወንዶቹን የቻልኩትን zoom አፕ ላይ በግል እየተገናኘንና በድምጽ እያወራን አስረዳቸዋለው ።እንዳስረዳቸውና እንዳግዛቸው ለሚጽፉልኝና ለሚደውሉልኝ ሴቶችስ ኡስታዝ? በዚሁ መንገድ በግል ማገዝ ይፈቀድልኛል? ▪️10) አንዲት የጓደኛዬ እህት ዉጭ ሀገር ትኖር ነበር እና ገንዘብ ስታስቀምጥ ከወለድ ጋር ነበር ወደ ሀገር ስትመለስ ወንድሟ ስራ አብረዉ ለመስራት ብሩን እከነወለዱ አዉጥተዉ ሥራ ጀመሩ ሥለ ወለዱ እሷም እሡም አያዉቁም በመሀል ከእኔ ጋር ተጋባን ከ2አመት በህዋላ ከእኔ ጋር ከተጋበን ከ100000 ብር 85000ብር ተሠጠት እኔ ከቆየ ቡሃላ ሳጣራ ብሩ ከወለዱ ጋር እንደወጣ አወኩኝ ብሩ ጠፍቶ አልቆዋል ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ወንጀለኛስ እሆናላሁን? ▪️11) ከዚህ በፊት በምስራበት መስሪያ ቤት የህክምና በግል ሆስፒታል ታክመን ወጪ  ይሸፈንልን ነበር አሁን ግን ጤና መድን ተመዝግባቹህ በዛ በኩል ታከሙ አሉን በዛ በኩል ከሆነ ብቻ ነው ወጪው ሚሸፈነው ለጤና መድን መመዝገብ ይቻላል? ▪️12) ሴት ልጅ ኸይድ ላይ ሆና ከባለቤቷ ጋር በስሜት ስትነካካ የሷም የዘር ፈሳሽ የወጣ ከመሰላት መታጠብ ያለባት ወዲያው ነው ወይስ ከኸይድ ስትጠራ ነው? ▪️13) በኢትዮጲያ univeristy ገብቶ ህግ መማር እና ጠበቃ ወይም የህግ አማካሪ ሆኖ መስራት ይቻላል? ▪️14) በማታ ጥፍር መቁረጥ እንዴት ይታያል? ሰዎች በማታ ጥፍር መቁረጥ ድህነት ያመጣል ሲሉ ሰምቼ ነው። 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
10_ኹዝ_ዐቂደተክ_ድልና_የአላህ_እርዳታ_መች_ነው_የሚገኘው!.mp38.59 MB
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴 ☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة 📚ኹዝ ዐቂደተክ ክ/10 (የመጨረሻው ክፍል) 📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ ድልና የአላህ እርዳታ መች ነው የሚገኘው?!       🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም       የዕለተ ሰኞ 16/5/1446 ዓ.ሂ          የዓቂዳ ትምህርት        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔎  https://tinyurl.com/36yp93h7        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት            ⬇  ⬇  ⬇  ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
288_የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የድክመትና_ሽንፈታችን_መንስዔዎች_ቁ2.mp36.14 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/288 🔆 የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች (ቁ/2) የዕለተ እሁድ 15/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔗 https://tinyurl.com/96at8wh 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...