HaTrick sport 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

12 267
مشترکین
-524 ساعت
-327 روز
-17230 روز
آرشیو پست ها
❤️🧡💛የሜዳው ድምቀት፤የደጋፊው ውበት ሁሌም ተመራጭ ነው ኦሜጋ ጋርመንት!!
💛🧡❤️
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሶስተኛ ዙር የመጀመርያ ቀን የጨዋታ ውጤቶች
https://t.me/hatricksport
❤ 5
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 2-0 ቢሾፍቱ ከተማ
14' አማኑኤል ኤርቦ
51' አለን ካይዋ
⭐️ ኢትዮጵያ መድን ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፏል!!
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ወደ መለያ ምት አምርቷል።
መቻል 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
60' ዮዳሄ ዳዊት | 73' ጃፋር ሙዳሲር
⭐️ በመለያ ምት መቻል 6ለ5 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፏል!!
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ወደ መለያ ምት አምርቷል።
መቻል 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
60' ዮዳሄ ዳዊት | 73' ጃፋር ሙዳሲር
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
❤ 1
79' | መቻል 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
60' ዮዳሄ ዳዊት | 73' አብዱሰላም ዩሱፍ
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 1-0 ቢሾፍቱ ከተማ
14' አማኑኤል ኤርቦ
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ባህር ዳር ከተማ 1-1 ቦዲቲ ከተማ
35' አናንያ ጌታቸው | 21' ሳምሶን ቆልቻ (ፍ)
⭐️ በመለያ ምት ቦዲቲ ከተማ 6ለ5 በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር አልፏል።
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
😁 7❤ 2🤔 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጭዋታው ወደ መለያ ምት አምርቷል።
ባህር ዳር ከተማ 1-1 ቦዲቲ ከተማ
35' አናንያ ጌታቸው | 21' ሳምሶን ቆልቻ (ፍ)
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ባህር ዳር ከተማ 1-1 ቦዲቲ ከተማ
35' አናንያ ጌታቸው | 21' ሳምሶን ቆልቻ (ፍ)
#የ2018_የኢትዮጵያ_ዋንጫ
❤ 1
