fa
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

رفتن به کانال در Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
241 039
مشترکین
-19024 ساعت
-9407 روز
-3 36030 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል ግምቶች እየተሰጡ ነው 💯 የተረጋገጠ መረጃ ባይሆንም ካለበት ጫና አንፃር ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል መገመት ቀላል ነው ፓኬጅ ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ መፍጠኑ የተሻለ ይመስለኛል 😁 #Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
نمایش همه...
😁 15 4
Photo unavailableShow in Telegram
ELON MUSK ሀብት ወደ 750 ቢሊዮን ዶላር አድጓል። አሁን ላይ ከብዙ ሀገራት የበለጠ ሀብት ያለው ግለሰብ ያደርገዋል። የሱ ብቻ ሀብት ከእኛ GDP አራት እና ከዛ በላይ እጥፍ ነው። የአንድ ግለሰብ ሀብት ከአንድ ሀገር ኢኮኖሚ በላይ ሆኗል። ይህ እድገት ነው ወይስ ትልቅ አደጋ? Tesla ⚡️ | SpaceX 🚀 | xAI 🤖 | Neuralink 🧠 | The Boring Company 🛠 | X 📱 Watch Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDFWgQVo/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
نمایش همه...
🤷‍♂ 6🔥 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ ውስጥ የፋይናንስ ተደራሽነትን የሚያሰፉ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች (Fintech Solutions) ላይ እየሰሩ ነው ወይንም የመፍትሔ ሀሳብ አለዎት? እንግዲያውስ ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ከ UNCDF ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የ Finwise Acceleration Program 2025 ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 🔍 ፕሮግራሙ ማንን ያካትታል? • Early-stage ላይ ያሉ ፊንቴክ ስታርታፖች። • በተለይም ለተገለሉ እና የፋይናንስ አገልግሎት ለማያገኙ ማህበረሰቦች መፍትሄ የሚያቀርቡ። ⏳ ቀሪ ቀናት፡ 5 ቀናት ብቻ! የምዝገባው ማብቂያ ቀን ታህሳስ 22፣ 2018 (December 31, 2025) መሆኑን አውቃችሁ በፍጥነት ተመዝገቡ። 🔗 እንዴት ይመዘገባሉ? ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ማመልከት ይችላሉ፡ 👉 ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ ወይም በምስሉ ላይ ያለውን QR Code ስካን በማድረግ መመዝገብ ይቻላል። 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
نمایش همه...
7
Photo unavailableShow in Telegram
አይ መንግስት እኔ እኮ ብሄራዊ ሎተሪ ቁማር ከለከልኩ ሲል ለወጣቱ አስቦ መስሎኝ ነበር። ለካ አገር በቀል ጌሞች ሰርተው monopolize ለማድረግ አስበው ነው። መንግስት እንዳለው ከእኔ ውጪ ህዝብን መብላት በህግ ያስቀጣል።
نمایش همه...
😁 61💯 7
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ያልተገደበ ዳታ ዋጋ እንዴት አያችሁት
نمایش همه...
😁 62😭 25 2🤔 2😡 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
📛 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ
نمایش همه...
JOIN ✅
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
نمایش همه...
1950
1970
1960
1977
Photo unavailableShow in Telegram
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇
نمایش همه...
Here we go
የማንችስተር ዩናይትድ ዝውውር
የአርሰናል ዝውውር
የቼልሲ ዝውውር
የሊቨርፑል ዝውውር
የማንችስተር ሲቲ ዝውውር
የሪያል ማድሪድ ዝውውር
የባርሴሎና ዝውውር
የ አል ናስር ዝውውር
የባየር ሙኒክ ዝውውር
ኢንተር ሚያሚ ዝውውር
🤳 ሁሉንም በአንድ ላይ ለመከታተል 🤳
1GB ስንት ሜጋባይት ነው ?
نمایش همه...
1000
1024
00:30
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
10 ✳️
0 ✳️
20 ✳️
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጀ። የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ በግብርናው አለም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአቅርቦት ሰንሰለትን ለማስፋት፣ ለእርሻ እና ለእርባታ የሚሆን የግብአት ተደራሽነትን ለማስጠበቅ፣ ለሜካናይዜሽን እና ለምቹ ግብይት የሚጠቅም የዲጂታል መፍትሄ አለን ለሚሉ የፈጠራ ባለቤቶች ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጅቷል። በዚህ የፈጠራ ውድድር የዲጂታል መፍትሄ አለን የሚሉ ሀሳብ አፍላቂዎች መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን የወጣቶች እና የሴቶች ተሳትፎ ይበረታታል። ዛሬውኑ የግብአት ተደራሽነትን የሚያልቁ የዲጂታል መፍትሄዎችን እና አሰራሮችን በማዘጋጀት፣ በ https://innovations.ati.gov.et/ ላይ በመመዝገብ ለላቀ የዲጂታል መር ግብርና ግብአት በመሆን አሸናፊ ይሁኑ! ⚠️ ፈጥነው ይመዝገቡ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን የቀረው #Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
نمایش همه...
3🔥 3
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
نمایش همه...
JOIN ✅
Repost from N/a
መቼም 144MB/S ተጠቅማቹ አታውቁም አሁን ግን ላሳያቹ ሁላቹም JOIN በማለት ብቻ ተጠቀሙ  ማየት ማመን ነው 😳 https://t.me/YEAHCRYPTO_24/1667?single
نمایش همه...
መቼም 144MB/S ተጠቅማቹ አታውቁም አሁን ግን ላሳያቹ ሁላቹም JOIN በማለት ብቻ ተጠቀሙ  ማየት ማመን ነው 😳 https://t.me/YEAHCRYPTO_24/1667?single
نمایش همه...
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
نمایش همه...
ይቀላቀሉ ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
نمایش همه...
አው😳
አይ💀
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
نمایش همه...
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970