Ethio ቴክ'ˢ
رفتن به کانال در Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

241 004
مشترکین
-19024 ساعت
-9407 روز
-3 36030 روز
آرشیو پست ها
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
👏 23❤ 6😁 3👍 2😭 1
so I have insider information, don’t tell anyone 🤫
በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደ Ethiopia የ AI Music Generation ውድድር ስለሚኖረን፣ እስከዛ እራሳችሁን በ SUNO AI 🎵 እያለማመዳችሁ ቆዩ 🙌🏼🎵
💡 Guide: https://www.youtube.com/watch?v=aYSqDwhBKEI
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤ 9🔥 6😁 2🤷♂ 1😴 1
🔔መረጃ
✔️ከ ትላንት ጅምሮ የ ብዙ ሰው Bank Account በተለይም የ እትዮጵያ ንግድ ባንክ account ተዘግቶ ነበር ከዛ በኋላም ለማስከፈት Branch ስትሄዱ ወይንም 952 ደውላቹ ስትጠይቁ ከ Ethio Telecom Telebirr ላይ ምንም እዳ እንደሌለባቹ ማስረጃ ወይንም ደብዳቤ እንድታመጡ ሲጠየቅ ነበር በዚ Process መካከልም በብዛት ቴሌብር ላይ ምንም አይንተ እዳ\ብድር የሌለባቸው Account ጭምር Suspend ተደርጎ እንደነበር እና ብዙ ሰውም ግራ ተጋብቶ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያለመግባባት ችግር እንደሆነ እና የ ብዙ ሰዎች Account ወደነበረበት እየተጀለሰ እንደሆነ እያየው ነው።ይሄ ነገር እውነትም ያለመግባባት ችግር ወይንስ Telebirr ላይ ብር ወስደው እስካሁን ምንም አይነት ክፍያ ያልከፈሉ ሰዎችን ማሳሰብያ መንገድ?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 16🤔 3😁 1
✔️ከ Telebirr ብድር የወሰዳቹ የሌሎች ባንክ Account ማንህቀሳቀስ ትችላላቹ ወይንስ ታግዷል Account?
😁 17❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
The Place You Should Visit 🙌
DOME THEATRE - Inside Science Museum, 4 ኪሎ
One of the largest planetariums🪐 in Africa
Watch Full Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMDdgN953/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
👌 9❤ 1🤓 1
⚠️100%✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇
(https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
JOIN✅
አርሰናል ከ ወልቭስ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ!
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
#ዶክመንተሪ_ጥቆማ
https://youtu.be/d95J8yzvjbQ?si=VjTBex0BcDTJj1bx
👌 10👍 2
نمایش همه...
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
نمایش همه...
⚠️100%✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇
(https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
👎 2
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Urgent Update Google Chrome
✔️Google Chrome የምትጠቀሙት ለ Windows , MacOS እና Linux አዲስ version ተለቋል ሁላቹም ገብታቹ update አድርጉ።የምትጠቀሙት Chrome Version የመጨረሻው Version ካልሆነ ለ Zero-Day ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ በፍጥነት Update ማድረግ ይኖርባቿል
✔️Google እስካሁን አሁን ላይ ለተፈጠረው ችግር ምንም አይነት ማብራርያ ያላወጣ ሲሆን የተፈጠረ ችግር እንዳለ እና እሱን ለማስተካከል Dec 10 ማለትም ከ 3ቀን በፊት Update ብቻ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።
✔️በዚ bug እስካሁን የተወሰኑ Device ነው affect የተደረጉት Google ግልጽ የሆነ መረጃ ያላወጡበትን 3 ምክንያት አስቀምጠዋል
1. አብዛኛው google Chrome ተጠቃሚ Update ከማድረጉ በፊት የ ትቃቱን ፍጥነት ለመቀነስ
2. እስካሁን በዚ ክፍተት ተጠቂ ያልሆኑ ሰዎችን አደጋ ውስጥ ላለመክተት እና
3. ይሄን information ተጠቅመው ሌሎች attacker እንዳይጠሙት ከማሰብ ነው
⚠️ይሄ ችግር እስካሁን ከፍተኛ ሪስክ አለው ተብሎ የተመደበ ክፍተት ስለሆነ ሁላቹም Update ማድረግ ይጠበቅባቿል
❌Security Update የሚፈልጉ version
Windows / macOS: 143.0.7499.109 or 143.0.7499.110
Linux: 143.0.7499.109
✔️Latest update ወይም ይሄንን ክፍተት ለማስተካከል የተለቀቁ Version
Windows: 143.0.7499.109/.110
macOS: 143.0.7499.110
Linux: 143.0.7499.109
✔️Update Procedure በምስሉ ላይ አለ
✔️Stay Safe ✌🏽
❤ 10👍 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
ቦቤ፦ እንቆቅልሽ ቾምብነት
ቾምቤ፦ ምን አውቅልህ ቦቡካ
ቦቤ፦ ጉድ መጣ ጉድ መጣ መፅሃፍ ዛፍ ላይ ወጣ?
ቾምቤ፦ አፕል ማክቡክ ነዋ ቦቤ ... 😬
😁 8😭 8❤ 2
