Ethio ቴክ'ˢ
رفتن به کانال در Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

240 871
مشترکین
+1124 ساعت
-8387 روز
-3 43130 روز
آرشیو پست ها
Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇
(https://t.me/+-DKnXjWpEv0yOGI0)
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
✈️Telegram Security Update🔥
✔️በቅርቡ Telegram ወሳኝ የተባለ የ security ማጠናከርያ አውጥቷል።ይህ Update አብዛኛውን ግዜ ሰዎችን በማታለል ይደረጉ የነበሩትን የ telegram Account ስርቆት ለመከላከል ይጠቅማል።ይሄ update ለምሳሌ አንድ ሰው የ እናንተን Account ላይ ለመግባት ስልክ ቁጥራቹን ሞልቶ login ለማድረግ የሚገባውን Code ከ እናንተ በማታለል እንድትሰጡት ቢያደርግ እና እሱን Code login ለማድረግ ቢሞላ ወደ እናንተ Account ከማስገባት ይልቅ ወደኋላ መልሶ ድጋሜ ስልክ ቁጥር እንዲሞላ ያደርገዋል።ይሄንን ለማድረግ telegram app ላይ ሆነን ከ Telegram የተላከልንን log code Copy ስናደርግ ወይንም ያንን Code በቀጥታ ለ ሌላ ሰው ስናጋራ የሚከታተል algorithm ይኖራል ማለት ነው 😊
✔️ይሄንን Update More ለ Security ይጠቅማል ወይስ Telegram የ እኛን data በተወሰነ መልኩም እያየ ስለሆነ የ እኛን ነጻነት እየጣሰ ነው 👀 የ እናንተ ሃሳብ ምንድነው?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 22😴 3🔥 1🤔 1
00:03
Video unavailableShow in Telegram
‼️Attention Scam Alert
✔️በጣም ብር ካልተረፋቹ በስተቀር TikTok ወይንም ሌላም Social Media ላይ የተለጠፉ ማስታወቅያዎችን አይታቹ ገንዘብ ለመላክ እንዳታስቡ በቅርቡ በጣም እየበዛ ያለው የ ማጭበርበር አይነት ደግሞ የተለያዩ Product Post በማድረግ Specific ቦታ እንደሌላቸው እና Delivery እንዳላቸው በመናገር የመረጣቹትን product ገንዘብ ከላካቹ በኋላ Block እያደረጉ መጥፋት ነው። ይሄ ነገር ከዚ በፊትም ያለ ነገር ቢሆንም አሁን ደግሞ በጣም በብዛት እየተስፋፋ ያለ ነገር ሆኗል።
እንደዚ አይነት ግብይቶችን ለማድረግ ከ Social Media ይልቅ በ አካል ብታደርጉት ይበልጥ ተመራጭ ነው አንድም Scam ከመደረግ ትተርፋላቹ ተጨማሪ ደግሞ ገበያ ላይ ያሉትን product አወዳድራቹ ከ ዋጋም ከ ጥራትም አንጻር የተሻለ የምትሉትን ለመግዛት ይረዳቿል። አብዛኛው Online Platform ላይ የምታገኟቸው Product እንደምታዩት አይሆንም
✔️ሌላው ደሞ በቀላሉ የሚለጠፉ ምስሎችን Google Image Search ላይ በመፈለግ ትክክለኛውን Source ማየት ትችላላቹ። Stay Safe✌🏽
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4.43 KB
🔥 18👍 8❤ 6😴 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኔዎቹም አመሰግናለሁ ለ7 አመታት😊😁
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁 35🔥 15❤ 5😱 2😭 2
Photo unavailableShow in Telegram
‼️Never Share It
‼️Change On Time
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 20👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
AI መሰረት ያደረገ የቢዝነስ ወይንም የፈጠራ ሀሳብ ካላችሁ ጥሩ እድል ነው ለመወዳደር ሀሳቡ ብቻ በቂ ነው
ሀሳቡ ኑሯችሁ እንዴት መስራት እንዳለባችሁ የማታቁ ልጆች ካላችሁ ሞክሩት እና ከተመረጣችሁ በሗላ እውቀቱ ካላቸው ሰዎች ጋር team
መመስረት ትችላላችሁ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 17🤔 1
SanDisk has unveiled the world's smallest 1TB flash drive
This flash drive has a USB-C port and is designed to stay connected to your laptop at all times, has a maximum speed of 400MB/s, and can be purchased for $110.
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍 17❤ 8🔥 1
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵
🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም
🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን
🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ
✍️ 2016-22- 1600ብር
✍️2023- 1000ብር
✍️2024- January 800ብር
- February 700ብር
-March 700 ብር
- April 500ብር
-May 400ብር
✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr
የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot (Click 4th button)
📌ማሳሰቢያ❗️
1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌
2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት.
ለመሸጥ ምትፈልጉ inbox
👉 @huiosss
😁 3
Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇
(https://t.me/+gmOGng8xIuljNzM0)
JOIN✅
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
نمایش همه...
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሀ. 1950
ለ. 1970
ሐ. 1968
መ. 1977
Photo unavailableShow in Telegram
🍀ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ስለ Exit Exam እና Special Diploma, Remedial Entrance Exam‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር ያለውን Link ይጫኑ👇👇
📮 መሉ መግለጫውን ለማንበብ
📮 For remedial
❗️ሙሉ መረጃ ለማግኘት❗️
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Fifa 2026 offline ጌም ተለቀቀ 🤩
Transfer Update 😍
እንዴት እንደምትጭኑት በቪድዮ ማብራሪያ ተለቋል👇
DOWNLOAD FIFA26✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
