fa
Feedback
YeneTube

YeneTube

رفتن به کانال در Telegram

መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
107 449
مشترکین
-5824 ساعت
-4387 روز
-2 13830 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
በጎፋ ዞን በ6 ወራት ዉሰጥ 2 ሺህ 173 የወንጀልና የፍትሐብሔር ክስ መዝገቦች ዉሳኔ አግኝተዋል ተባለ በጎፉ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከቀረቡ 2 ሺህ 273 የወንጀልና የፍትህብሔር ክስ መዝገቦች ዉስጥ 2ሺህ 173 መዝገቦች ዉሳኔ ማግኘታቸዉንና አፈፃፀሙም 89 በመቶ መድረሱን የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደመላሽ ብላቴ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል ። የሴቶችንና ህፃናት ደህንነት ከማስከበር አንፃር በስድስት ወሩ ከቀረቡ 221 መዝገቦች ዉስጥ 204ቱ ዉሳኔ ማግኘታቸዉንና የማጥራት ምጣኔ 92 በመቶ መመዝገቡ ተገልጿል ።በተጨማሪም 22 የሙስና ክስ ወንጀል መዝገቦች የቀረቡ ሲሆን የሙስና ወንጀሎች ዉስብስብ እንደመሆናቸው መጠን በሁሉም ላይ ክስ ተመስርቶ በሂደት ላይ መሆናቸዉን ለጣቢያችን የተናገሩት ኃላፊዉ በ5ቱ መዝገቦች ላይ ከ5 እስከ 14 ዓመት የሚደርስ የእስራትና የገንዘብ መቀጮ ዉሳኔ ተላልፏል ። ከታክስና ኢኮኖሚ ወንጀሎች ጋር የተያያዙ 8 መዝገቦች ቀርበዉ በሂደት ላይ ናቸዉ ተብሏል ። ከዚህም 3.14 ሚሊዮን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ ተደርጓል። @Yenetube @Fikerassefa
نمایش همه...
13
Repost from YeneTube
00:37
Video unavailableShow in Telegram
👉📌 ልዩ ተጨማሪ ቅናሽ! 🫵 እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ እስከ 40% የሚደርስ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል። 10% ቅድመ  ክፍያ 🌟50% ባንክ የተመቻቸላቸው!! ✅ location  እንግሊዝ  ኤምባሲ  አጠገብ ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ 🌟ህንፃዎች ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 138.0 ካሬ 163.6 ካሬ 157.3  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 187.6ካሬ 158.1ካሬ 152.4ካሬ 211.5 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 240 ካሬ 258 ካሬ 💥ቶሎ ይደውሉ ለ 20 ቤቶች ብቻ ነው! ሰመር  ሪልስቴት    🌟ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉበትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል:: 🌟ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ  ☎️  0912355631       
نمایش همه...
12.27 MB
6
🚀 Get Found. Get Hired. Get Work Done. Are you a professional looking for job opportunities? Are you an employer or service seeker searching for skilled talent? ✅ Register on Jitume and make your profile visible to employers and clients across Ethiopia. 🔹 Open to ALL professions 🔹 Free & easy registration 🔹 Employers can directly find and contact you 🔹 Service seekers can choose verified professionals 👉 Register now and be visible: 🌐 https://jitume.gebeya.com/?utm_source=Jasper&utm_medium=tesfaye_guta_367010&utm_campaign=Jasper 📣 Don’t wait for opportunities—put yourself where opportunities find you!
نمایش همه...
3
Photo unavailableShow in Telegram
የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት፣ ጋምቤላ ከተማን ጨምሮ የጸጥታ ችግር ባለባቸዉ አካባቢዎች ከዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሰዓት እላፊ ላልተወሰነ ጊዜ መጣሉን አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት ዛሬ ምሽት 11:30 ገደማ ባወጣው መግለጫ፣ ለሥራ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይሎች በስተቀር ሰዎችም ኾኑ ተሽከርካሪዎች በሰዓት እላፊው ወቅት እንዳይንቀሳቀሱ ከልክሏል። ከጸጥታ አካላት ውጪ በማናቸውም ቦታ ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ክልክል መሆኑንም የክልሉ መንግሥት አስታውቋል። የክልሉ መንግሥት የሰዓት እላፊውን ያወጀው፣ በክልሉ በተለይም በጋምቤላ ከተማ እንዲኹም በጋምቤላ እና ኢታንግ ወረዳዎች ከኅዳር 28 ጀምሮ በተከሠቱ ግጭቶች እና የጸጥታ መደፍረስ ሳቢያ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱንና የአካል ጉዳት መድረሱን ተከትሎ ነው። በክልሉ ግጭት የተቀሠቀሠው፣ የጋምቤላ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኡመድ ኡጁሉ በታጠቀ ግለሰብ ከተገደሉ በኋላ ነበር። የክልሉ መንግሥት በግጭቱ እስካሁን የስንት ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ እና ከግጭቱ ጋር በተያያዘ ስንት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ይፋ አላደረገም። [ዋዜማ] @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
20👍 2
ዜና፡ ጠ/ሚ ዐቢይ ከዊሊያም ሩቶ ጋር ያደረጉት ውይይት ሳፋሪኮም እና ኢትዮ ቴሌኮም በአፍሪካ ቀንድ በጋራ ለመስራት እንዲችሉ ድጋፍ መስጠቱ ተገለፀ! በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና በኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ መካከል በአዲስ አበባ የተካሄደው ውይይት፤ ሳፋሪኮም እና ኢትዮ ቴሌኮም በጋራ እንዲሰሩ የፖለቲካ ድጋፍ አስገኝቷል ተባለ። ይህም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የዲጂታል እና የመሠረተ ልማት ትብብር ለማሳደግ አዲስ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። ከውይይቱ በኋላ የወጡ መግለጫዎች፤ መሪዎቹ በሁለቱ የቴሌኮም ኩባንያዎች መካከል ስልታዊ አጋርነት እና ኢንቨስትመንት እንዲኖር ለመደገፍ መስማማታቸውን አመልክተዋል። ስምምነቱ የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር እና ቀጣናዊ ግንኙነትን ለማስፋፋት እየተደረገ ያለው ሰፊ ጥረት አካል መሆኑም ተጠቁሟል። መሪዎቹ የዲጂታል መሠረተ ልማት ለንግድ እና ለፈጠራ እድገት ቁልፍ መሆኑን ገልጸው፤ ለአፍሪካ የልማት፣ የሰላም እና የመረጋጋት ጉዞ በጋራ ለመስራት ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንት ሩቶ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መግለጫ፤ ውይይቱ የኢኮኖሚ ትስስርን ማጠናከር እና ለሁለቱም አገራት ዜጎች ተጨባጭ ጥቅም በሚያስገኙ ተግባራት ላይ ያተኮረ መሆኑን ገልጸዋል።አክለውም “የኢኮኖሚ ትብብርን ለማሳደግ፣ ቀጣናዊ መረጋጋትን ለማስፈን እና ሕዝቦቻችንን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራትን ለመደገፍ በጋራ እንሰራለን” ብለዋል። Via AS @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
19😁 3👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥረታ ላይ ያሉ “የኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” እና “የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” ጠቅላላ ጉባኤያቸውን እንዳያካሂዱ በጸጥታ ኃይሎች መከልከላቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በዜጎች የመደራጀት እና የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት ዴሞክራሲያዊ መብት ላይ “የማስተጓጎል ተግባራት” የሚፈጽሙ አካላት ላይ የክልሉ የመንግሥት “ተገቢውን የእርምት እርምጃ” እንዲወስዱ ቦርዱ “በጥብቅ” አሳስቧል። ምርጫ ቦርድ ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 15፤ 2018 ባወጣው መግለጫ፤ የሁለቱም ፓርቲዎች ተወካዮች ፓርቲ ለመመሥረት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሕጋዊ ሠነዶች አሟልተው ጠቅላላ ጉባዔያቸውን እንደሚያካሄዱ ለቦርዱ አሳውቀው እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም መሰረት የኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጥቅምት 30 በቡታጅራ ከተማ፤ የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ደግሞ ታኅሣሥ 12 በሀድያ ዞን ቢጠና ታዳጊ ከተማ የምሥረታ ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ለማድረግ ሲሞክሩ ክልከላ እንደገጠማቸው ገልጿል። የኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን ጉባዔ፤ ቦርዱ የወከላቸው ባለሙያዎች በሕጉ መሠረት በቦታው በአካል በመገኘት ታዝበው ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተመድበው እንደነበር ምርጫ ቦርድ በዛሬው መግለጫው አመልክቷል። ጉባኤው ከመደረጉ አስቀድሞም፤ የፓርቲው መሥራቾች ትብብር እንዲደረግላቸው ለክልሉ መንግሥት አስተዳደር እና በየደረጃው ላሉ የመንግስት እና የጸጥታ አካላት በደብዳቤ ማሳወቁን ቦርዱ አስረድቷል።    ሆኖም  በጉባኤው ዕለት “መሣሪያ የታጠቁ” የቡታጅራ ከተማ የጸጥታ አካላት፤ “ከተማው በኮማንድ ፖስት ሥር ስለሆነች መሰብሰብ አይቻልም” በሚል መከልከላቸውን ቦርዱ አስታውቋል። 🔴ለዝርዝሩ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/16887/ @EthiopiaInsiderNews
نمایش همه...
10👍 4🔥 1
Repost from YeneTube
00:37
Video unavailableShow in Telegram
👉📌 ልዩ ተጨማሪ ቅናሽ! 🫵 እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ እስከ 40% የሚደርስ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል። 10% ቅድመ  ክፍያ 🌟50% ባንክ የተመቻቸላቸው!! ✅ location  እንግሊዝ  ኤምባሲ  አጠገብ ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ 🌟ህንፃዎች ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 138.0 ካሬ 163.6 ካሬ 157.3  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 187.6ካሬ 158.1ካሬ 152.4ካሬ 211.5 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 240 ካሬ 258 ካሬ 💥ቶሎ ይደውሉ ለ 20 ቤቶች ብቻ ነው! ሰመር  ሪልስቴት    🌟ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉበትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል:: 🌟ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ  ☎️  0912355631       
نمایش همه...
12.27 MB
4😭 1
በአዲስ አበባ ከተማ በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በግብረ ኃይል የማስከፈት ስራ ተጀመረ! በአዲስ አበባ በከተማ ተለያዩ አካባቢዎች በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በግብረ ኃይል የማስከፈት ስራ በትናንትናው ዕለት መጀመሩን የከተማዋ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።ባለስልጣኑ ይህን እርምጃ መውሰድ የጀመረው፣ ከሳምንታት በፊት በከተማዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ ግለሰቦች መንገዶቹን ከታኅሣሥ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍት እንዲያደርጉ የሰጠው ማስጠንቀቂያ ተግባራዊ ባለመሆኑ ነው። ባለስልጣኑ ትናንት ባጋራው መረጃ፣ የደቡብ አዲስ አበባ መንገድ ኔትዎርክ ማኔጅመንት ቡድን መሪ ኢንጅነር ቢሊሱማ በዬቻ፤ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በግለሰቦች በአጥር መዝጋታቸው፤ የህብረተሰቡን በመንገድ መሰረተ ልማት የመጠቀም መብት የሚጋፋና ለትራፊክ ፍሰት መስተጓጎል መንስኤ እየሆነ እንደሚገኝ ገልፀዋል ብሏል፡፡ በመሆኑም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ፤ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በአጥር የዘጉ አካላት፣ አጥሩን እንዲያነሱ ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ቢሆንም፤ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ባለመነሳቱ ከወረዳው የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በግብር ኃይል እንዲነሳ መደረጉን ገልጸዋል። የደቡብ አዲስ አበባ የመንገድ ኔትዎርክ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የአስተዳደርና ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ አብይ ኪዳኑ በበኩላቸው፤ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በአጥር በመዘጋታቸው ነፍሰጡር እናቶች ሌሊት ላይ ወደ ህክምና ተቋም ለመሄድና የአደጋመካከል ሥራዎችን በአግባቡ ለማከናወን አስቸጋሪ ሁኔታ መፍጠሩን ተናግረዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፤ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የተበላሹ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን ለመጠገን የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ጭምር እያስተጓጎለ መምጣቱን የጠቀሱት አቶ ዓብይ ፤ በግብረ ኃይል እንዲነሳ መደረጉ በየአካባቢው ህብረተሰቡ ለሚያነሳው የመንገድ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ መሆኑን ገልፀዋል፡፡በቀጣይ ቀናትም ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ይህንኑ ተግባር በሁሉም የከተማዋ ክፍሎች አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ተብሏል፡፡ Via AS @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
29👎 7👍 4😭 3
4😭 3
#አዲስ_አበባ ከተማ በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በግብረ ኃይል የማስከፈት ስራ ተጀመረ በአዲስ አበባ በከተማ ተለያዩ አካባቢዎች በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በግብረ ኃይል የማስከፈት ስራ በትናንትናው ዕለት መጀመሩን የከተማዋ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ይህን እርምጃ መውሰድ የጀመረው፣ ከሳምንታት በፊት በከተማዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ ግለሰቦች መንገዶቹን ከታኅሣሥ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍት እንዲያደርጉ የሰጠው ማስጠንቀቂያ ተግባራዊ ባለመሆኑ ነው። ባለስልጣኑ ትናንት ባጋራው መረጃ፣ የደቡብ አዲስ አበባ መንገድ ኔትዎርክ ማኔጅመንት ቡድን መሪ ኢንጅነር ቢሊሱማ በዬቻ፤ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በግለሰቦች በአጥር መዝጋታቸው፤ የህብረተሰቡን በመንገድ መሰረተ ልማት የመጠቀም መብት የሚጋፋና ለትራፊክ ፍሰት መስተጓጎል መንስኤ እየሆነ እንደሚገኝ ገልፀዋል ብሏል፡፡ በመሆኑም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ፤ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በአጥር የዘጉ አካላት፣ አጥሩን እንዲያነሱ ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ቢሆንም፤ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ባለመነሳቱ ከወረዳው የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በግብር ኃይል እንዲነሳ መደረጉን ገልጸዋል። https://web.facebook.com/AddisstandardAmh/posts/pfbid0K763TCGodEANKMS2Ca5DFSMcWnBgU7U3uPXE2hQX8GfvsjPhUJKzGG8uwEp68VxDl
نمایش همه...
🚀 Get Found. Get Hired. Get Work Done. Are you a professional looking for job opportunities? Are you an employer or service seeker searching for skilled talent? ✅ Register on Jitume and make your profile visible to employers and clients across Ethiopia. 🔹 Open to ALL professions 🔹 Free & easy registration 🔹 Employers can directly find and contact you 🔹 Service seekers can choose verified professionals 👉 Register now and be visible: 🌐 https://jitume.gebeya.com/?utm_source=Jasper&utm_medium=tesfaye_guta_367010&utm_campaign=Jasper 📣 Don’t wait for opportunities—put yourself where opportunities find you!
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ ደቡባዊና ምሥራቃዊ አካባቢዎች እንዲሁም በጎረቤት ሶማሊያና ኬንያ የተከሰተው የድርቅ አደጋ ወደ ከፋ ደረጃ ተሸጋግሯል። እ.ኤ.አ ከጥቅምት እስከ ታኅሣሥ 2025 ሊዘንብ ይገባ የነበረው ዝናብ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በመክሸፉ፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ለከፋ የምግብ እጥረትና ለኑሮ መቃወስ ተጋልጠዋል። በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ደቡባዊና ምሥራቃዊ ክፍሎች፣ እንዲሁም እንደ ቦረና እና ባሌ ያሉ አካባቢዎች ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ተከታታይ ወቅት የዝናብ እጥረት እያጋጠማቸው ይገኛል። እንደ ሪፖርቱ ገለጻ፣ በእነዚህ አካባቢዎች የጣለው የዝናብ መጠን ከመደበኛው በ70 በመቶ ያነሰ ሲሆን፣ ይህም ከ1973 ዓ.ም (1981) ወዲህ የታየ እጅግ ዝቅተኛው የዝናብ መጠን ሆኖ ተመዝግቧል። ምንም እንኳን በመካከለኛውና በሰሜን የሀገሪቱ ክፍሎች የነበረው የ"መህር" አዝመራ መልካም የሚባል ቢሆንም፣ በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ያለው የ"ደይር/ሐጋያ" ዝናብ መክሸፍ በእንስሳት ሀብት ላይ የተመሰረተውን የነዋሪዎች ኑሮ ክፉኛ እየጎዳው ነው። በተለይም በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ አካባቢዎች እጅግ አስከፊ የሆነ የምግብ ዋስትና እጥረት (IPC Phase 4) በ2026 መጀመሪያ ላይ ሊከሰት እንደሚችል ተተንብዮአል። Via Capital @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
16
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብር በአለም ሶስተኛዉ ደካማዉ ገንዘብ ተባለ 👉🏼 በአንድ አመት ዉስጥ ብቻም ብር ዋጋው በ15 በመቶ መዳከሙ ተዘግቧል የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ ማሽቆልቆሉን ብሉምበርግ ዘገበ። ብር ባሁኑ ወቅት ከአርጀንቲናው ፔሶ እና ከቱርኩ ሊሬ ቀጥሎ በዓለም ደካማው መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። የብር ዋጋ ወደፊትም ኢትዮጵያ የውጭ እዳዋን ማሸጋሸግ ከመቻሏ ጋር የተሳሰረ ሆኖ እንደሚቀጥል ዘገባው አመልክቷል። መንግሥት የአገሪቱን 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ብድር መልሶ ለማዋቀር ከወራት በፊት ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ላይ መድርሱ ይታወሳል። ኾኖም የአገሪቱ የወጪ ገቢ ማደግ፣ የመንግሥት የበጀት ክፍተት መቀነስ እንዲሁም መንግሥት ከ1 ቢሊዮን ዶላር የዩሮቦንድ ያዥ ዓለማቀፍ ኢንቨስተሮች ጋር በቦንዱ አከፋፈል ላይ ስምምነት ሊደርስ ይችላል የሚለው ተስፋ፣ በብር ላይ ያለውን ጫና ሊያቃልለው እንደሚችል ባለሙያዎች እምነታቸውን ገልጸዋል ተብሏል። ባኹኑ ወቅት መደበኛው የ1 ዶላር መግዣ ዋጋ 151 ብር ሲሆን፣ በትይዩ ገበያ ደሞ ወደ 180 ብር አሻቅቧል። Via ዋዜማ @Yenetube @Fikerassefa
نمایش همه...
😭 66 32👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
መስማት ለተሳናቸው ዜጎች የመንጃ ፍቃድ ስልጠና መስጠት ተጀመረ የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለሥልጣን መስማት ለተሳናቸው ዜጎች የማሽከርከር ሥልጠና መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። ሰልጣኞቹ የማሽከርከር ፈቃድ እንዲሰጣቸው ረጅም ዓመታት ሲጠይቁ ቢቆዩም ትኩረት ሳይሰጣቸው እንደቆየ አንስተው እንዲሠለጥኑ በመደረጉ የተሰማቸውን ደሥታ ገልፁዋል ፡፡ መስማት የተሳናቸው ዜጎች የክህሎትና የሥነ ባህሪ ሥልጠናውን በተቀመጠው ሥታንዳርድ መሰረት በመውሰድ ብቁና ምስጉን አሽከርካሪ ለመሆን በትኩረት እንደሚሰሩ አንስተዋል። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢ/ር ደሳለኝ ተረፈ የረጅም ጊዜ የአገልግሎት የፍትሀዊነት ጥያቄዎች ለመመለሥ በመልካም አስተዳደር ዕቅድ ተይዞ ሲሰራ መቆየቱን ጠቅሰው ለተግባራዊነቱ የሰሩትን አመስግነዋል፡፡ @Yenetube @Fikerassefa
نمایش همه...
👀 14 10👍 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሚውል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ ነው። የገንዘብ ድጋፉ በዋናነት የወባ፣ የኤች አይ ቪ እና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከል እንዲሁም የእናቶች እና የህጻናትን ጤና ለመጠበቅ እንደሚውል ተገልጿል።የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ድጋፍ፤ በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መካከል ስምምነት የተደረሰበት የጤና ትብብር ማዕቀፍ አካል ነው። ለአምስት ዓመታት የሚቆየው የእዚህ ትብብር የመግባቢያ ሰነድ (MOU) ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 14፤ 2018 ተካሂዷል።በገንዘብ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው በዚህ ስነ ስርዓት ላይ የአሜሪካ መንግስትን በመወከል ፊርማቸውን ያኖሩት በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር የሆኑት ኧርቪን ማሲንጋ ናቸው። በኢትዮጵያ በኩል የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱን ፈርመዋል።የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት የማሻሻል ዓላማ ያለው ይህ የሁለቱ ሀገራት የመግባቢያ ስምምነት፤ የ1.466 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት የሚጠይቅ ነው። ከዚህ ውስጥ አሜሪካ 1.016 ቢሊዮን ዶላሩን የምታቀርብ ሲሆን ቀሪው 450 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ መንግስት የሚሸፈን እንደሆነ በዛሬው ስነ ስርዓት ላይ ተገልጿል። Via Ethiopia Insider @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
20😁 2
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአየር መንገድ ሠራተኞች ቤት ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረመ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ማድረጉ ተገልጿል። ይህ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል የተደረገው ስምምነት፤ የአየር መንገዱን ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታትና አስፈላጊውን የፋይናንስ አቅርቦት ለማመቻቸት ያለመ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ እንደገለጹት፤ ባለፈው ዓመት ባንኩ ካቀረበው 458 ቢሊዮን ብር ብድር ውስጥ 88 በመቶው ለግል ዘርፉ ተሰጥቷል፤ ይህም ባንኩ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች የሚሰጠውን ትኩረት እንደሚያሳይ ተገልጸዋል። አሁን የተደረገው ስምምነትም የሀገሪቱን ግዙፍ ልማቶች ለማሳለጥ የጎላ ድርሻ እንደሚኖረው አክለዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፤ አየር መንገዱ የሠራተኞቹን የቤት ችግር ለመፍታት ቀደም ሲል 1 ሺህ 200 ቤቶችን አስገንብቶ ማስተላለፉን አስታውሰዋል። በአሁኑ ወቅትም ለተጨማሪ 5 ሺህ ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ይህ ሰፊ የግንባታ ሂደት ከፍተኛ ፋይናንስ የሚጠይቅ በመሆኑ፤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተደረገው የብድር ስምምነት ለግንባታው መሳካትና መጠናቀቅ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት አቶ መስፍን ገልጸዋል። Via Capital @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
13😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR)፤ በጋምቤላ ክልል የተጠለሉ ስደተኞች ላይ በማነጣጠር በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ “የተሳሳቱ መረጃዎች” “በእጅጉ እንዳሳሰቡት” ገለጸ። ለሁኔታው በአፋጣኝ መፍትሔ ካልተበጀለት በአካባቢው ውጥረትን ሊያባብስ እንደሚችል ድርጅቱ አስጠንቅቋል።   የተመድ የስደተኞች መርጃ ተቋሙ ማስጠንቀቂያውን የሰጠው፤ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 14፤ 2018 ባወጣው መግለጫ ነው። ድርጅቱ በዚሁ መግለጫው፤ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በሀገራቸው ከሚደርስባቸው ጥቃት “ደህንነትን እና ጥበቃን ለማግኘት” እንደሆነ አስታውሷል።   የጥገኝነት ሲቪል እና ሰብአዊ ባህሪያት “ለድርድር የማይቀርብ መርህ” መሆኑን በመግለጫው አጽንኦት የሰጠው ድርጅቱ፤ “በትጥቅ እንቅስቃሴ” ውስጥ ሲሳተፍ የተገኘ ማንኛውም ግለሰብ በሀገሩ ሕግ መሰረት ተጠያቂ እንደሚሆን አመልክቷል። ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጩ መረጃዎች፤ ከደቡብ ሱዳን ተፈናቅለው በጋምቤላ ክልል ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች በክልሉ ሰሞኑን በተቀሰቀሰው ግጭት ውስጥ ተሳትፎ እንዳላቸው ወንጅለው ነበር። UNHCR በዛሬው መግለጫው ስደተኞች ላይ ያነጣጠሩ “የተሳሰቱ መረጃዎች” መሰራጨታቸውን ቢገልጽም፤ ስለ መረጃዎቹ ምንነት በግልጽ ያለው ነገር የለም። በጋምቤላ ክልል ባሉ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ላይ የቀረበውን ውንጀላ፤ “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ኃላፊዎችም ሆነ ከገለልተኛ አካላት ማጣራት አልቻለችም።  🔴ለዝርዝሩ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/16862/ @EthiopiaInsiderNews
نمایش همه...
19👎 1
Repost from YeneTube
00:37
Video unavailableShow in Telegram
👉📌 ልዩ ተጨማሪ ቅናሽ! 🫵 እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ እስከ 40% የሚደርስ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል። 10% ቅድመ  ክፍያ 🌟50% ባንክ የተመቻቸላቸው!! ✅ location  እንግሊዝ  ኤምባሲ  አጠገብ ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ 🌟ህንፃዎች ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 138.0 ካሬ 163.6 ካሬ 157.3  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 187.6ካሬ 158.1ካሬ 152.4ካሬ 211.5 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 240 ካሬ 258 ካሬ 💥ቶሎ ይደውሉ ለ 20 ቤቶች ብቻ ነው! ሰመር  ሪልስቴት    🌟ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉበትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል:: 🌟ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ  ☎️  0912355631       
نمایش همه...
12.27 MB
7
Photo unavailableShow in Telegram
ትራምፕ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮቻቸውን ወደ ዋሽንግተን ጠሩ! የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን፣ ሶማሊያን እና ጅቡቲን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮቻቸውን ወደ ሀገራቸው ጠርተዋል።እርምጃው ያልተለመደ ነው የተባለ ሲሆን፣ ዩናይትድ ስቴትስ በውጭ ሀገራት ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ውክልና መልሳ ለማዋቀር የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው ተብሏል። በዲፕሎማሲያዊ ማኅበረሰብ ምንጮች እየተዘዋወረ ባለው መረጃ መሠረት፣ አሜሪካ አምባሳደሮቿን ወደ ሀገሯ የጠራችባቸው የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር የተለያዩ የአህጉሪቱን ቀጠናዎች ያካተተ ነው።ዝርዝሩ በሰሜን አፍሪካ የሚገኙትን ግብፅ እና አልጄሪያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ፣ በ ምስራቅ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛውና በ ደቡባዊ አፍሪካ የሚገኙ ሀገራትን ያጠቃልላል። አምባሳደሮቹ እንዲመለሱ ስለተደረገበት ምክንያት እስካሁን የተሰጠ ይፋዊ ማብራሪያ የለም የተባለ ሲሆን፤ ክፍት የሆኑትን የሥራ መደቦች ለመተካት ግልጽ የሆነ የጊዜ ሰሌዳ አለመቀመጡም ተመላክቷል።ውሳኔው በአፍሪካ ቀንድ በሶማሊያ፣ በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ የሚገኙ የአሜሪካ አምባሳደሮችን እንደሚመለከት የተነገረ ሲሆን ቀጠናው በዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች መተላለፊያነቱ፣ በአሜሪካ የጦር ሰፈር መገኘት እና በፀረ-ሽብር ተግባራት ቅድሚያ የሚሰጠው በመሆኑ ለዋሽንግተን ስልታዊ ፋይዳ ያለው አካባቢ መሆኑ ተጠቁሟል። በሰሜን አፍሪካ ደግሞ ግብፅ እና አልጄሪያ በዝርዝሩ ውስጥ ከተካተቱት ሀገራት መካከል ይገኙበታል። ሁለቱም ሀገራት በጸጥታ እና በኢነርጂ ጉዳዮች ላይ ለአሜሪካ ቁልፍ ቀጠናዊ አጋሮች እንደሆኑ ይታሰባል። Via AS @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
16👍 4😭 2
Repost from YeneTube
00:05
Video unavailableShow in Telegram
Samsung A06 5G Memory: 128/6GB Condition: Brand New Battery: 5000mAh Price: 17500ETB Call: 0924769665 DM: @adagioandante
نمایش همه...
1.68 MB
10