2025 سال در اعداد

107 316
مشترکین
-4624 ساعت
-3747 روز
-2 08430 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
በኡጋንዳ አማፂ ቡድን መሪ ጆሴፍ ኮኒ ላይ የጦር ወንጀል ክስ መመሰረቱን የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አረጋገጠ
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ዳኞች በዩጋንዳው አማፂ መሪ ጆሴፍ ኮኒ ላይ የተፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን እና የሰብአዊ መብት ወንጀሎችን አረጋግጠዋል፣ ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ ካወጣ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ክሱ ተመስርቷል። በእስር ላይ የሚገኘው ኮኒ ግድያ፣ ወሲባዊ ባርነት እና አስገድዶ መድፈርን ጨምሮ 39 ክሶች ቀርቦበታል።
ኮኒ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለረዥም ጊዜ ሸሽቷል።ከ2002 እስከ 2005 በሰሜን ዩጋንዳ የሎርድ ሬዚስታንስ ጦርን በመምራት ኮኒ በወንጀል ተጠያቂ ናቸው ብሎ ለማመን በቂ ምክንያቶች እንዳሉ ዳኞች ተናግረዋል።በአማፂዎቹ ከተፈፀመባቸው ወንጀሎች በተጨማሪ ኮኒ እራሱን ፈፅሟል በተባሉ 10 ወንጀሎች እንዲሁም ሚስቱ እንዲሆኑ ካስገደዳቸው ሁለት ሴቶች ጋር ተያይዞ ተጠያቂ ሊሆን እንደሚችል ዳኞቹ ተናግረዋል።
ኮኒ በሲቪል ሰፈሮች ላይ ጥቃት እንዲፈጸም፣ ሰላማዊ ሰዎችን እንዲገድሉ እና እንዲበድሉ፣ ንብረታቸውን እንዲዘርፉ እና እንዲወድሙ እንዲሁም ህጻናትና ሴቶችን አፍነው ከአማፂ ቡድኑ ጋር እንዲቀላቀሉ ቋሚ ትእዛዝ ሰጥቷል። የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተጠርጣሪ በሌለበት ክስ ሲያረጋግጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይህም ማለት ኮኒ ከተያዘ ጉዳዩ በመደበኛነት ወደ ችሎት ሊቀጥል ይችላል ማለት ነው። በአይሲሲ ህግ መሰረት፣ ተከሳሹ በፍርድ ቤት ሳይገኝ የሙሉ ክስ ሂደት ሊጀመር አይችልም።
በስምዖን ደረጄ
#ዳጉ_ጆርናል
@Yenetube @Fikerassefa
❤ 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኪሳራው በ53 በመቶ እንደቀነሰለት አስታወቀ!
-በኦሮሚያ እና በትግራይ ያለውን የተረጋጋ የፀጥታ ሁኔታ እና የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያውን እንደምክንያት አስቀምጧል
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከሚያዚያ 2017 ዓ.ም እስከ መስከረም ወር 2018 ዓ.ም ማብቂያ ድረስ በነበረው የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱ ኪሳራው በ52.83 በመቶ እንደቀነሰ አስታወቀ። ይህም በኩባንያው ሥራ ላይ አዎንታዊ ለውጥ መጀመሩን የሚያሳይ መሆኑን ገልጧል።
ኩባንያው ኪሳራው እንዲቀንስለት ያስቻለውም በውጭ ምንዛሬ ማሻሻያው እንዲሁም ትግራይ እና ኦሮሚያን ጨምሮ በክልሎች ባለው የጸጥታ ሁኔታ መረጋጋት የተነሳ እንደሆነ መግለጹን ዘ ኢስት አፍሪካን ጋዜጣ በድረ-ገጹ ላይ አስነብቧል።
በዚህም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ2025/2026 ግማሽ በጀት ዓመት ኪሳራውን ያለፈው ዓመት ከነበረበት 218.6 ሚሊዮን ዶላር ወደ 103.1 ሚሊዮን ዶላር ዝቅ ማድረግ መቻሉን አመልክቷል።
ይህም የኩባንያው ኪሳራ በ52.83 በመቶ መቀነሱን ያሳያል የተባለ ሲሆን፣ ኩባንያው በኢትዮጵያ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተመዘገበ ታላቅ መሻሻል መሆኑ ተጠቁሟል። ይህ ለውጥ የተገኘውም በውጭ ምንዛሪ የአሠራር ሥርዓት ማሻሻያዎችና በትግራይ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልሎች ባለው የጸጥታ ሁኔታ መረጋጋት ምክንያት መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል።
ኩባንያው የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት የሆነውን ኤም-ፔሳን (M-Pesa) ሳይጨምር ሁሉም ዋና ዋና ዘርፎች በስድስት ወራት ውስጥ አዎንታዊ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ገልጿል።
Via AS
@YeneTube @FikerAssefa
❤ 28😁 11👎 3👍 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ይህ "ሓራ መሬት(ነፃ መሬት)" በሚል ስም በአፋር የሚገኝ ታጣቂ ኃይል ባለፈው ዓመት በተደጋጋሚ በዚህ ዓመት ደግሞ ቀደም ብሎ በኮነባና አብዓላ አቅጣጫ በተደጋጋሚ የመተንኮስ ተግባር ሲፈጽም ቆይቷል።
በመቀጠልም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በደቡብ ትግራይ ራያ አዘቦና ራያ ጨርጨር ከሕዝብና ባለሃብቶች ጋር የያዘውን የልማት ውይይት ለማደናቀፍ ሲባል ከመጋሌ እና ቶንሳ ተነስተው ደደርባ እና ጸሓፍቲ ገረብአገው ድረስ በመሄድ የአስተዳደሩ አመራሮች ያልፉበታል ተብሎ በሚጠበቀው የመቐለ-መኾኒ መስመር ላይ ሁከት ሊፈጥሩ የሚችሉ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ ቆይተዋል።
እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ችግር እየፈጠረ ያለው አካል ተመልሶ ከሳሽ በመሆን ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ል የብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአፋር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ባወጣው መግለጫ የትግራይ የጸጥታ ኃይሎች ወደ አፋር መሬት ዘልቀው በመግባት ጥቃት እንደፈጸሙ ገልጿል። ይሁን እንጂ ይህ መግለጫ መሠረት የሌለው ሲሆን የተረገጠ የአፋር ወሰን እንደሌለ እና በተቃራኒው እየተፈጸመ ያለው ተግባር ለሰላማዊ እና ታሪካዊ የወንድማማችነት እና የጉርብትና ግንኙነት የማይመጥን እንዲሁም በመኸር ወቅት የትግራይን ሕዝብ ለመጉዳት ሆን ተብሎ የተጠነሰሰ ክፋት መሆኑ ግልጽ ነው።
በፌዴራል መንግሥት በኩል የፕሪቶሪያ ውል በአግባቡ ባለመፈጸሙ ሰላማዊ ሂደቱን እና መተማመንን ከመጉዳት አልፎ የሕዝባችን መከራ እና ስቃይ እንዲቀጥል የሚያደርግ ሲሆን፣ በውጤቱም ሰላማዊውን ፖለቲካዊ ትግል የሚያናጋ መሆኑ ግልጽ ነው።
ይህ ደግሞ የኢትዮጵያንና የአካባቢውን ሰላም የሚያናጋ እና ያልተፈለገ ዳግም ጥፋት የሚያስከትል የጥፋት መንገድ ነው።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር
❤ 46👎 12👍 3😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
በካሽ 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ
📍ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል (35%ቅናሽ)
👉2መኝታ 81 ካሬ =5.8 ሚሊዮን ብር
👉2መኝታ 106 ካሬ=7.6 ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 139 ካሬ=9.9 ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 152 ካሬ= 11.8 ሚሊዮን ብር
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%) = 1.78 ሚሊዮን ብር
👉2መኝታ 106ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%)=2.33ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 139ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%)= 3.06 ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 152ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%)=3.34 ሚሊዮን ብር
#ቀሪውን 80% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
0901504245
0923579248
Repost from YeneTube
Photo unavailableShow in Telegram
Amharic Capiton:
መስራት ማህበር ለኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች ተግባራዊ ድጋፍ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መድረክ ነው:
Ø በንግድ፣ በፋይናንስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢንቨስትመንት፣ በገበያ ማፈላለግና በህግ ጉዳዮች ዙርያ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጁ ጽሁፎችን ማጋራት
Ø የንግድ ስራችሁን ለማስተዳደር የምትጠቀሙበት መመሪያዎችንና ሃሳቦችን ማጋራት
Ø በናንተ የስራ ፈጠራ መንገድ ቀድመው ካለፉና ብዙ ልምድ ማካፈል ከሚችሉ ጋር ማህበረሰብ የምትፈጥሩበትና ሃሳብ የምትለዋወጡበት መድረክ
Ø በስራችሁ ወደፊት ለመራመድ የሚያግዙአችሁን የተለያዩ ሃሳቦች ማጋራት እንዲሁም ጠቃሚ ግንኙነቶችን የምትፈጥሩባቸው ኩነቶችን መጠቆም
የሚከተሉትን የመረጃ ምንጮች በመጠቀም የንግድ ስራችሁን አሳድጉ https://mahber.mesirat.org/wp-login.php?loggedout=true&wp_lang=en_US
❤ 3
🫵አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
☎️ 09 80 81 37 86
🫵የስራ መደብ:-NGO በሁሉም
🌸የት/ ደረጃ:- 10-12 /ዲግሪ/ ድፕሎማ
🌸 ልምድ፦ 0 አመት ጀምሮ
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸 ደሞዝ :- 25,000+
🫵የስራ መደብ:- ሆስተስ
🌸የት/ ደረጃ :- 10+12
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ :- ሴ
🌸ደሞዝ:- 15,000+
🫵የስራ መደብ:- ማስታወቂያ ለጣፊ
🌸የት/ ደረጃ :- አይጠይቅም
🌸 ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ :- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:-12,000
🫵የስራመደብ፦ እረዳት H&r
🌸የት/ደረጃ:-በማንኛውም ድግሪ
🌸ልምድ፦ 1አመት
🌸ፆታ:- ሴ/ወ
🌸ደሞዝ:- 16,5000
🫵የስራ መደብ:- መምህር በሁሉም ዘርፍ
🌸የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:-15,000
🫵የስራ መደብ:- ውሀ ላይ ሽያጭ
🌸የት/ደረጃ:- 8/10
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- -13,000
🫵የስራ መደብ:- ሁለገብ ፋብሪካ ላይ
🌸የት/ደረጃ:-8/10
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 12,500
🫵የስራ መደብ:- ባስ ትኬተር
🌸የት/ደረጃ:- 8/10+
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:-ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 14,000+ ጥቅማጥቅም
🫵የስራ መደብ:- መረጃ ሰብሳቢ
🌸የት/ደረጃ:- 8/10ኛ
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 15,000 +ትራንስፖርት
🫵የስራ መደብ:- ቡና ማሸግ አጠቃላይ
🌸የት/ደረጃ:- አይጠይቅም
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 13,500
🫵የስራ መደብ:- የመስክ ሰራተኛ
🌸የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ ዲፕ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 30,500
🫵የስራ መደብ:-ደንበኞች አገልግሎት
🌸የት/ደረጃ:- ዲግሪ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 20,500
🫵የስራ መደብ:፦ቢራ ፈብሪካ አጠቃላይ
🌸የት/ደረጃ:- 8/10
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 13,300
🫵የስራ መደብ፦ብስኩት ፋብሪካ
🌸የት/ደረጃ፦8/10
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ጾታ፦ወ/ሴ
🌸ደሞዝ ፦13,500
🫵የስራ መደብ:- ባንክ ቤት ፅዳት/ተላላኪ
🌸የት/ደረጃ:- 8ኛ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ሴት
🌸ደሞዝ:- 8,500+
🫵የስራ መደብ:- መኪና ሸያጭ
🌸የት/ደረጃ:- 10+
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 15,500+
🫵የስራ መደብ:- ሽያጭ
🌸የት/ደረጃ:- 10+
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 8,000+
🫵የስራ መደብ:- ሹፋር
🌸የት/ደረጃ:- የሰራ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ሴት
🌸ደሞዝ:- 12,000 +
🫵የስራ መደብ:- ጉዳይ አስፈፃሚ
🌸የት/ደረጃ:- 10+
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 15.500
🫵የስራ መደብ:- ርሴብሽን /እንግዳ ተቀባይ
🌸የት/ደረጃ:- 12ኛ/ዲፕ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:-ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 10,000-15,000
🫵የስራመደብ ፦ ስልክ ኦፕሬተር
🌸የት/ደረጃ ፦10+
🌸ፆታ፦ ሴ/ወ
🌸የስራ ልምድ ፦0አመት
🌸ደሞዝ ፦13,500
🫵ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎችን ዘወትር በቴሌግራም ይመልከቱ 👇👇👇👇
Telegram channal
👇👇👇👇
https://t.me/hopeworkvacancy
🔕ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇
☎️ 09 33 95 94 56
☎️ 09 80 81 37 86
አድራሻ ፦🔷መገናኛ ሾላ መብራት ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ መብራቱን አለፍ ሲሉ M/ ማስታወቂያ ያለበት ህንፃ 1ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 115/A
❤ 9👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
“የህወሓት ኃይሎች ተቆጣጥረዋቸዋል” ከተባሉት የአፋር እና ከአጎራባች አካባቢዎች ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ
በአፋር ክልል “የህወሓት ኃይሎች ተቆጣጥረዋቸዋል” ከተባሉ እና ከአጎራባች አካባቢዎች ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን አንድ የአካባቢው ባለስልጣን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ከቀያቸው የተፈናቀሉት ነዋሪዎች፤ በአፋር ክልል፣ ዞን ሁለት፣ መጋሌ ወረዳ በሚገኘው በፋሮ ቀበሌ እና በአቅራቢያው በሚገኙ ቦታዎች መጠለላቸውንም ባለስልጣኑ ገልጸዋል።
በመጋሌ ወረዳ በሚገኘው ቶንሳ ቀበሌ ላይ ትላንት ረቡዕ ጥቅምት 26፤ 2018 በህወሓት ቡድን ጥቃት መፈጸሙን የአፋር ክልል መንግስት ትላንት ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቆ ነበር። የክልሉ መንግስት በዚሁ መግለጫው፤ የህወሓት ቡድን በዚሁ ቀበሌ የሚገኙ ስድስት አካባቢዎችን “በጉልበት ተቆጣጥሯል” ሲል ወንጅሏል።
“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” በስልክ ያነጋገረቻቸው ሶስት የአካባቢው ነዋሪዎች ይህንኑ የክልሉን መረጃ አረጋግጠዋል። በአሁኑ ወቅት በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ስር ያሉ ቦታዎች ሚልኪ፣ ዋረዓ፣ ሚላ፣ ከረፈቱ፣ ካኦሶበራ እና ከረሙአጋ የተባሉ አካባቢዎች መሆናቸውን እነዚሁ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የአፋር ክልል መንግስት በትላንቱ መግለጫው፤ ዋራዓ እና ሚልኪ በተባሉ ቦታዎች የህወሓት ቡድን በንጹሃን የአፋር አርብቶ አደሮች ላይ “የከባድ መሳሪያ ተኩስ ከፍቷል” ሲል ወንጅሎ ነበር። የቶንሳ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ አንድ የዓይን እማኝ፤ የትላንቱ የከባድ መሳሪያ ተኩሱ የቆየው ከአመሻሽ 12 ሰዓት ተኩል ገደማ ጀምሮ እስከ ምሽት ሁለት ሰዓት እንደነበር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል።
Via:- ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
@Yenetube @Fikerassefa
❤ 29😭 11👍 8👎 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የትግራይ ኃይሎች "15 ኪሎ ሜትር ዘልቀው" ወደ አፋር ክልል መጋሌ ወረዳ ገብተዋል ሲሉ ዋና አስተዳዳሪው ከሰሱ!
የአፋር ክልል መጋሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ፤ የትግራይ ኃይሎች በወረዳው ቶንሳ ቀበሌ ላይ "በከፈቱት ጥቃት"፤ "ወደ 15 ኪሎ ሜትር ዘልቀው" መግባታቸውን እና "ስድስት መንደሮችን" መቆጣጠራቸውን በመግለጽ ከሰሱ። የትግራይ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በበኩሉ "የከፈትነው ጥቃትም ሆነ የተቆጣጠርነው መሬት የለም" ሲል ወንጀላውን አጣጥሏል።
የአፋር ክልል መንግሥት "የህወሓት ቡድን" ሲል የጠራው ኃይል በክልሉ ዞን ሁለት መጋሌ ወረዳ ውስጥ በምትገኘው ቶንሳ ቀበሌ ላይ "የከባድ መሳሪያ ተኩስ መክፈቱን" በመግለጽ የከሰሰው ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም. ምሽት ባወጣው መግለጫ ነው።
የመጋሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ አብዱ ሼክ በራህ ኡስማን አጎራባች በሆነው የትግራይ ክልል የሚገኘው "የቲዲኤፍ ኃይል"፤ ከትናንት ረቡዕ "ጠዋት ጀምሮ ወደ ቦታ መያዝ" እንቅስቃሴ ገብቷል ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።"ሙሉ ቀን ያንን ቦታ ይዘው፣ እስከ 12 ሰዓት ሕዝቡ እየሸሸ፣ [ታጣቂው ቡድን] ቦታ እየያዘ ሄዷል። ከዚያ ሁሉንም ቦታ ከተቆጣጠረ በኋላ ከባድ መሳሪያ ወደ ሕዝቡ መወርወር የጀመረው [ምሽት] 12 ሰዓት አካባቢ ነው" ሲሉ በክልሉ መንግሥት የቀረበውን ውንጀላ አጠናክረዋል።
የአፋር ክልል መንግሥት "ከምሽቱ አንድ ሰዓት አካባቢ በንጹሐን የአፋር አርብቶ-አደሮች ላይ"፤ "በሞርታር እና በዙ-23" ከባድ መሳሪያዎች ተኩስ መከፈቱን በመጥቀስ በመግለጫው ወንጅሏል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cdeg43py90jo
@YeneTube @FikerAssefa
❤ 41😁 7👍 3🔥 2👀 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር ምስጢራዊ በረራ ከሶማሊያ ግዛት ወደ ሱዳን መደረጉን አረጋገጠ።
የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስትር አህመድ ሞ አሊም ፊቂ እንደ ገለጹት፤ ከሰሜን ምሥራቅ ፑንትላንድ የጦር መሣሪያ የጫነ የማንነቱ ያልታወቀ አውሮፕላን ትናንት ወደ ሱዳን ተጉዟል።የባለሥልጣኑ ማረጋገጫ የተሰማው በሱዳኑ የእርስ በእርስ ጦርነት የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ ሃገራት ጣልቃ ገብተዋል የሚለው ጥርጣሬ መወራት በጀመረበት ወቅት ነው። የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከውጭ የጦር መሣሪያ እየገባነው በማለት በተደጋጋሚ ይከሳል።
ፈቂ ለሶማሊያ ብሔራዊ ጸጥታ ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር የቦሳሶ ወደብ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሱዳን የሚበሩ አውሮፕላኖች መነናኸሪያ መሆኑን መናገራቸውን የግል የሆነው ካሲማዳ ድረገጽ ዘግቧል።ለሶማሊያ ሕዝብ ከቦሳሶ ተነስተው ወደ ሱዳን የሚጓዙ አውሮፕላኖች መኖራቸውን ለማረጋገጥ እንችላለን ያሉት የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትር ሆኖም ግን ምን እንደሚጭኑና ተልዕኳቸውም ምን እንደሆነ እንደማያውቁ መናገራቸው ተጠቅሷል።
ቀደም ሲል የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዲሰኢድ ሙሳ አሊ የከፊል እራስ ገዟ ፑንትላንድ ግዛት አስተዳደር የቦሳሶን አውሮፕላን ማረፊያ የአረብ ኤሜሬትስ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች ቋሚ ማረፊያ አድርጎታል ሲሉ መክሰሳቸው ተገልጿል። የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት አረብ ኤሜሬትስን የፈጥኖ ደራሹን ኃይል የጦር መሣሪያ በማቅረብ ይደግፋል ሲል በተደጋጋሚ ይከሳል። የአረብ ኤሜሩትስ መንግሥት በበኩሉ ክሱን ያጣጥላል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
❤ 18👀 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአፋር ክልል ሚሊሻዎች ወደ ክልላቸው ሰብረው በገቡ የሕውሓት ታጣቂዎች ላይ የመልሶ ማጥቃት መክፈታቸው ተሰምቷል፡፡ ሚሊሻዎቹ ወደ ግንባር ሲንቀሳቀሱ የሚያስ ተንቀሳቃሽ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተራጭቷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
😭 31🔥 8❤ 7😁 6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቅርቡ የሚያስመርቀውን የልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ ኃይል በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች እንደሚያሠማራ አስታወቀ!
ኮማንዶው የትኛውንም ዓይነት ግዳጅ መፈፀም የሚችልና ለበርካታ ወራት ልዩ ሥልጠና እንደወሰደ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታውቀዋል፡፡
“የፖሊስን አቅም በከፍተኛ ደረጃ የሚያሳድግና ተልዕኮውን የሚያሳልጥ ዘመናዊ የትጥቅ አቅም በልዩ ሁኔታ ተሟልቷል፤ ይህንን መጠቀም የሚችል የልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ ኃይል አሠልጥነን ለማስመረቅ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል” ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ርቀት የራዲዮ ግንኙነት ሥርዓት በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚያስገባም ኮሚሽነሩ ተናግረዋል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
❤ 35😁 29👍 5👎 4🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
አንበሳ ባንክ የሰሜኑ ጦርነት ካደረሰበት ጉዳት በመውጣት 1.4 ቢሊዮን ብር አተረፈ
በብሔራዊ ባንክ የተቀመጠውን ዝቅተኛ የካፒታል መሥፈርትም ማሟላት ችሏል
አንበሳ ባንክ በ2017 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በኋላ 1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱንና የተከፈለ ካፒታሉንም ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ማድረሱን አስታወቀ፡፡
ባንኩ ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረበ ሲሆን፣ በሪፖርቱ መሠረት ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በኋላ 1.4 ቢሊዮን ብር አትርፏል፡፡ ባንኩ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው ትርፍ 1.8 ቢሊዮን ብር የነበረ ሲሆን፣ ይህም ከቀዳሚው ዓመት የ94 በመቶ ብልጫ አለው፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
❤ 15👍 5
የህውሃት ሀይል በአፋር ክልል በኪልባቲ ረሱ ስድስት መንደሮች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ትናንት ምሽት መዘገባችን ይታወሳል።ታጣቂዎቹ ትናንት ጥቅምት 26/2018 ዓ/ም የተቆጣጠሮሯቸውና መጋሌ በምትባል ከተማ ስር የሚገኙ 6 መንደሮች:-
1. ወርዓ
2. ኩስ ሰበበራ
3. ዶያ
4. ገደ ባለዓ
5. ካርማ ኣጋ
6. ሚልኪ እንደሚባሉ ለማወቅ ተችሏል። ቶንሳ በተባለ ሌላ አካባቢ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ሲደረግ ማምሸቱን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
ዛሬ የአፋር የፀጥታ ኃይሎች መንደሮቹን ከወረሩት የህውሃት ታጣቂዎች ጋር ተኩስ ሊገጥሙ ይችላሉ በሚል ስጋት በርካታ ነዋሪዎች አዳሩን መሸሻቸውን ገልፀውልናል።
Via:- አዩዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa
❤ 17😭 10🔥 1👀 1
የህውሃት ሀይል በአፋር ክልል በኪልባቲ ረሱ ስድስት መንደሮች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ትናንት ምሽት መዘገባችን ይታወሳል።ታጣቂዎቹ ትናንት ጥቅምት 26/2018 ዓ/ም የተቆጣጠሮሯቸውና መጋሌ በምትባል ከተማ ስር የሚገኙ 6 መንደሮች:-
1. ወርዓ
2. ኩስ ሰበበራ
3. ዶያ
4. ገደ ባለዓ
5. ካርማ ኣጋ
6. ሚልኪ እንደሚባሉ ለማወቅ ተችሏል። ቶንሳ በተባለ ሌላ አካባቢ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ሲደረግ ማምሸቱን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
ዛሬ የአፋር የፀጥታ ኃይሎች መንደሮቹን ከወረሩት የህውሃት ታጣቂዎች ጋር ተኩስ ሊገጥሙ ይችላሉ በሚል ስጋት በርካታ ነዋሪዎች አዳሩን መሸሻቸውን ገልፀውልናል።
Via:- አዩዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa
Photo unavailableShow in Telegram
በካሽ 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ
📍ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል (35%ቅናሽ)
👉2መኝታ 81 ካሬ =5.8 ሚሊዮን ብር
👉2መኝታ 106 ካሬ=7.6 ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 139 ካሬ=9.9 ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 152 ካሬ= 11.8 ሚሊዮን ብር
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%) = 1.78 ሚሊዮን ብር
👉2መኝታ 106ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%)=2.33ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 139ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%)= 3.06 ሚሊዮን ብር
👉3መኝታ 152ካሬ
ቅድመ ክፍያ(20%)=3.34 ሚሊዮን ብር
#ቀሪውን 80% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
0901504245
0923579248
❤ 6
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ጌታቸው ረዳ ምን አሉ
"ኋላ ቀር የሆነው ቡድን የፕሪቶሪያን ስምምነት ለማፍረስ የተለያዩ ትንኮሳዎችን ሞክሯል። ነገር ግን የፌደራል መንግስቱ ታግሷል፣አሁንም የፌዴራል መንግስትን ወደ ግጭት ለመጎተት በአፋር ክልል ትንኮሳ ፈፅሟል። ይህ የሻቢያ አጀንዳን ለማስፈፀም የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው፣ለዚህ ዋና ተጠያቂዎቹ ፍሳሃ ማንጁስ እና ዮሐንስ ናቸው።
ይህ እንቅስቃሴ ለህዝቡ ስቃይ ለማምጣት እና ህዝቡን ለመጨፍጨፍ የሚደረግ የክህደት እንቅስቃሴ ነው ብሏል። እናንተ ኋላ ቀር ቡድኖች ወደ አፋር የሚወስደውን መንገድ በመዝጋት የአፋርን ህዝብ እንደ ድርድር መሳሪያ ለመጠቀም ፍላጎት እንዳላችሁ አውቃለሁ። ይህ እንዲሆን በፍፁም አታስቡ። የትግራይ ጦር (TDF እና TPF) ትግራይን ከፌዴራል መንግስት ጋር በምንም መልኩ የሚያጋጭ አጀንዳ የለውም፣እናንተም እንዲሁ። ስለዚህ ይህ ኋላ ቀር ቡድን የሻቢያ አጀንዳ መጠቀሚያ እንዳይሆን መታገል ያስፈልጋል" ብለዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
❤ 30😁 10👍 3🔥 1
Repost from YeneTube
Photo unavailableShow in Telegram
🔥በመሀል ፒያሳ ከአራዳ ፓርክ ትይዩ ከወዳጅነት ፓርክ እንዲሁም አብርሆት ቤተ መፅሀፍት በቅርብ ርቀት ላይ
🌟ለ15 ቤቶች ብቻ ተደደርጎ የነበረው ታላቅ ቅናሽ ሊያበቃ ውስን ቀናት ብቻ ቀሩት‼️
🏡ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
ቀሪውን ዘና ብለው የሚከፍሉት
💎ባለ 1 መኝታ በ 441,000 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 720,000 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 1,035,000 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
🔥እንዲሁም የቤቱን 70% ሲከፍሉ 30% በድርጅቱ የሚሸፈን ይሆናል (30% ቅናሽ)
-በግንባታ ላይ የሚገኙ
ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!
☎️0900025097
#telegram (@SamuelMERITRealtor)
❤ 3
Repost from YeneTube
Photo unavailableShow in Telegram
Amharic Capiton:
መስራት ማህበር ለኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች ተግባራዊ ድጋፍ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መድረክ ነው:
Ø በንግድ፣ በፋይናንስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢንቨስትመንት፣ በገበያ ማፈላለግና በህግ ጉዳዮች ዙርያ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጁ ጽሁፎችን ማጋራት
Ø የንግድ ስራችሁን ለማስተዳደር የምትጠቀሙበት መመሪያዎችንና ሃሳቦችን ማጋራት
Ø በናንተ የስራ ፈጠራ መንገድ ቀድመው ካለፉና ብዙ ልምድ ማካፈል ከሚችሉ ጋር ማህበረሰብ የምትፈጥሩበትና ሃሳብ የምትለዋወጡበት መድረክ
Ø በስራችሁ ወደፊት ለመራመድ የሚያግዙአችሁን የተለያዩ ሃሳቦች ማጋራት እንዲሁም ጠቃሚ ግንኙነቶችን የምትፈጥሩባቸው ኩነቶችን መጠቆም
የሚከተሉትን የመረጃ ምንጮች በመጠቀም የንግድ ስራችሁን አሳድጉ https://mahber.mesirat.org/wp-login.php?loggedout=true&wp_lang=en_US
❤ 4
🫵አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
☎️ 09 80 81 37 86
🫵የስራ መደብ:-NGO በሁሉም
🌸የት/ ደረጃ:- 10-12 /ዲግሪ/ ድፕሎማ
🌸 ልምድ፦ 0 አመት ጀምሮ
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸 ደሞዝ :- 25,000+
🫵የስራ መደብ:- ሆስተስ
🌸የት/ ደረጃ :- 10+12
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ :- ሴ
🌸ደሞዝ:- 15,000+
🫵የስራ መደብ:- ማስታወቂያ ለጣፊ
🌸የት/ ደረጃ :- አይጠይቅም
🌸 ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ :- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:-12,000
🫵የስራመደብ፦ እረዳት H&r
🌸የት/ደረጃ:-በማንኛውም ድግሪ
🌸ልምድ፦ 1አመት
🌸ፆታ:- ሴ/ወ
🌸ደሞዝ:- 16,5000
🫵የስራ መደብ:- መምህር በሁሉም ዘርፍ
🌸የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:-15,000
🫵የስራ መደብ:- ውሀ ላይ ሽያጭ
🌸የት/ደረጃ:- 8/10
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- -13,000
🫵የስራ መደብ:- ሁለገብ ፋብሪካ ላይ
🌸የት/ደረጃ:-8/10
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 12,500
🫵የስራ መደብ:- ባስ ትኬተር
🌸የት/ደረጃ:- 8/10+
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:-ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 14,000+ ጥቅማጥቅም
🫵የስራ መደብ:- መረጃ ሰብሳቢ
🌸የት/ደረጃ:- 8/10ኛ
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 15,000 +ትራንስፖርት
🫵የስራ መደብ:- ቡና ማሸግ አጠቃላይ
🌸የት/ደረጃ:- አይጠይቅም
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 13,500
🫵የስራ መደብ:- የመስክ ሰራተኛ
🌸የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ ዲፕ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 30,500
🫵የስራ መደብ:-ደንበኞች አገልግሎት
🌸የት/ደረጃ:- ዲግሪ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 20,500
🫵የስራ መደብ:፦ቢራ ፈብሪካ አጠቃላይ
🌸የት/ደረጃ:- 8/10
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 13,300
🫵የስራ መደብ፦ብስኩት ፋብሪካ
🌸የት/ደረጃ፦8/10
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ጾታ፦ወ/ሴ
🌸ደሞዝ ፦13,500
🫵የስራ መደብ:- ባንክ ቤት ፅዳት/ተላላኪ
🌸የት/ደረጃ:- 8ኛ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ሴት
🌸ደሞዝ:- 8,500+
🫵የስራ መደብ:- መኪና ሸያጭ
🌸የት/ደረጃ:- 10+
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 15,500+
🫵የስራ መደብ:- ሽያጭ
🌸የት/ደረጃ:- 10+
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 8,000+
🫵የስራ መደብ:- ሹፋር
🌸የት/ደረጃ:- የሰራ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:- ሴት
🌸ደሞዝ:- 12,000 +
🫵የስራ መደብ:- ጉዳይ አስፈፃሚ
🌸የት/ደረጃ:- 10+
🌸ልምድ፦ 0አመት
🌸ፆታ:- ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 15.500
🫵የስራ መደብ:- ርሴብሽን /እንግዳ ተቀባይ
🌸የት/ደረጃ:- 12ኛ/ዲፕ
🌸ልምድ፦0አመት
🌸ፆታ:-ወ/ሴ
🌸ደሞዝ:- 10,000-15,000
🫵የስራመደብ ፦ ስልክ ኦፕሬተር
🌸የት/ደረጃ ፦10+
🌸ፆታ፦ ሴ/ወ
🌸የስራ ልምድ ፦0አመት
🌸ደሞዝ ፦13,500
🫵ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎችን ዘወትር በቴሌግራም ይመልከቱ 👇👇👇👇
Telegram channal
👇👇👇👇
https://t.me/hopeworkvacancy
🔕ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇
☎️ 09 33 95 94 56
☎️ 09 80 81 37 86
አድራሻ ፦🔷መገናኛ ሾላ መብራት ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ መብራቱን አለፍ ሲሉ M/ ማስታወቂያ ያለበት ህንፃ 1ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 115/A
❤ 13😁 2😭 2
