🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
کانال بسته
2025 سال در اعداد

83 049
مشترکین
-6024 ساعت
-3797 روز
-1 75430 روز
آرشیو پست ها
Repost from TgId: 3310923875
Photo unavailable
ስለ Xcruiser V8 AI Box ማንም የማይነግራችሁን አንድ ሚስጢር ልንገራችሁ ይሔ TV Smart ማድረጊያ የትኛውም Android Box የሌለው አንድ ለየት ያለ ነገር አለው እሱም AppStore ይባላል ጥቅሙም ምን መሰላችሁ አንድ ግዜ Xcruiser V8 Box ገዛችሁ ማለት ረጅም ግዜ TV Smart ማድረጊያ ሳትቀይሩ መጠቀም ትችላላችሁ አዲስ ነገር ሲኖር ሁልግዜ እኛ Appstore ላይ የመጣውን አዲስ ነገር ስለምንለቅ በቀላሉ ከዛላይ ወዲያው የተለቀቀውን አዲስ ነገር Download ማድረግ ስለምትችሉ ነው ስለዚህ ሁልግዜ ከዘመኑ ጋር እኩል ትሔዳላችሁ ለምሳሌ ዛሬ Family TV ን ለማካተት እየጣርን ነው እናንተ ደግሞ ከዚህ በፊት Xcruiser V8 AI Box የገዛችሁትም ብትሆኑ አዲስ ከሚገዙት እኩል አፕሊኬሽኑን ከ Appstore ላይ Download ማድረግና መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ታዲያ ይሔ መታደል አይደል? Xcruiser V8 AI Box ን በመግዛት ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ እናመሰግናለን ያላችሁበት እንልካለን 0911882556
❤ 6😁 4
3 135013
Repost from TgId: 3310923875
Photo unavailable
አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V8 AI Box ተጠቃሚዎች አሁን ካሉት የመዝናኛ Packages በተጨማሪ Family IPTቪን በ Xcruiser V8 AI Box ላይ ብቻ አንድ አመት በነፃ ለመጨመር እየተነጋገርን ነው ከተሳካ እቃው 3 አመት Package ነፃ የተጫነበት ይሆናል Confirm ካደረጉን አፕሊኬሽኑን Appstore ላይ የምታገኙት ይሆናል ነገ የተወሰነ ብዛት ወደገበያ ይገባል መግዛት የምትፈልጉ ሳያልቅ ቀድማችሁ ግዙ መጪው የገና በአል ስለሆነ አሁን ካለው በላይ ዋጋው ሊጨምር ይችላል 0911882556 ላይ ይዘዙን
❤ 6😁 6👍 2🔥 1😱 1🤩 1
1 54802
Repost from TgId: 3310923875
Photo unavailable
500
Repost from TgId: 3310923875
Photo unavailable
👍 8❤ 5😁 4😱 1🎉 1🤩 1
3 85604
Repost from TgId: 3310923875
00:23
Video unavailable
YouTube በ Xcruiser V8 AI Box ምንም ሳትነካኩት እየሰራ ነው ግን ወደፊት በብዙ Device ላይ ላይሰራ ስለሚችል እኛ ከወዲሁ መፍትሔ እያዘጋጀን ነው።
1.95 MB
😁 3👍 2🔥 1
4 02201
Photo unavailable
OMG Bad News but Xcruiser እና LIFESTAR የምትጠቀሙ ሰዎች አታስቡ የሚስተካከልበትን መንገድ እየሰራን ነው መፍትሔ አናጣም
😁 12❤ 5🤩 2😱 1🎉 1
4 69301
YouTube በብዙ Android (Smart) Device ላይ Not Supported የሚል ሜሴች እየፃፈ ነው ነው እስኪ ግሩፕ ላይ እንወያይበት እና መፍትሔ እናዘጋጅለት እናንተ ጋር ምን እያለ ነው?
3 878012
Repost from TgId: 3310923875
01:09
Video unavailable
Xcruiser V8 AI Box ያላችሁ Appstore ላይ አዲስ Application ተለቋል Maraki-TV ይባላል የተለያዩ ጥቅሞችን ይሰጣል ለምሳሌ የሀገር ውስጥ የራዲዮ ፕሮግራሞችን ቀጥታ መስማት እንችላለን ፣ Marakichat የተባለ ሶሻል ሚዲያ option አለው የፈለግነውን ነገር መወያየት እና መጠየቅ እንችላለን፣ Forever, Funcam, VIP የሚከፍቷቸውን ቻናሎች ዝርዝር ቀጥታ Live ማየት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት ወደፊትም አዳዲስ ነገሮች ይጨመራሉ እኔ ግን የገረመኝ Xcruiser V8 AI Box ምን የማያደርገው ነገር አለ? ጥያቄው ለናንተ ነው።
8.06 MB
❤ 6😁 5🔥 3👍 2😱 1🤩 1
4 43303
የዛሬ Xcruiser V8 Box አሸናፊ ብስራት ተስፋሬ @bkjabot ላይ አግኘኝ አሸናፊው አንተ ነህ እንኳን ደስ አለህ ሁለት ሰዎችን በተገዛ view ስለተወዳደሩና እና ለማጭበርበር ስለሞከሩ ተቀጥተዋል
❤ 5👍 2😱 2🎉 1🤩 1
3 99805
ዛሬ ኳስ ስላለ ውድድሩ እስከ 4:45 ድረስ አድርገነዋል ብዙ view የገዙ ሰዎች ስለሚኖሩ የኛ ትንሽ View ነው ያለው ብላችሁ አትዘናጉ እነሱ ፊክ መሆኑ ከተረጋገጠ የናንተ ሊመረጥ ይችላል ስለዚህ ተስፋ አትቁረጡ
❤ 1👍 1
4 32100
Tiktok ላይ ብዙ View ያገኙ Xcruiser V8 AI Box እንሸልማለን ብለን ነው ግን Tiktok view እና Like የገዛችሁ ተወዳዳሪዎች አሁኑኑ ከውድድር እራሳችሁን አግሉ ግሩፕ ላይ የፓሰታችሁትንም አትፉ 4:00 ከመድረሱ በፊት ያለበለዚያ ጥፋተኝነታችሁ ከተረጋገጠ ቅጣቱ ከባድ ነው
😁 8❤ 4
4 34500
ሰአት አልቋል Xcruiser v8 box ለመሸለም የግድ የተሻለ tiktok view ማሳየት አለባችሁ 4:00 ድረስ የናንተ የሚጠበቀው የቲክቶካችሁን user name ግሩፕ ላይ መላክ ብቻ ነው እናመሰግናለን መልካም እድል
😁 3❤ 2🎉 2
4 303018
Xcruiser V8 AI Box ያላችሁ Netfly ካንፓኒ በ 2026 Official ሰርቪስ ስለሚሰጡ ምን እናስተካክል ብለው ጠይቀውኛል የናንተን Comment እጠብቃለሁ. ምን ይስተካከል ምን ይጨመር።
❤ 4🔥 2😁 2🤩 2😱 1🎉 1
3 605021
