🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
کانال بسته
2025 سال در اعداد

83 023
مشترکین
-6024 ساعت
-3797 روز
-1 75430 روز
آرشیو پست ها
አዲስ የገቡ Stream (IPTቪ) ሰርቨሮች ዋጋ
NetFly VIP 1 Year 2700birr
Apollo5/Dates IPTቪ 1 Year 2400birr
ለማስሞላት inbox @bkjabot
😁 6❤ 3👍 2
2 58713
#Netfly Important News
Netfly has fully taken part in the MangoPay.
1- Netfly service plans are divided into:
1-1- Netfly Basic
1-2- Netfly VIP
2- Netfly Basic
When users download the app for the first time, they can receive complimentary usage time for the corresponding device.For example, the current promotion offers one year of free usage. Additionally, new users will receive complimentary usage time upon registering an account.Once the app's content is further enriched, the complimentary usage period will gradually be reduced to six months or three months.However, at that point, the system will reward virtual Points, which users can use to extend the validity of Netfly Basic.During usage, you can also participate in various activities hosted by Netfly to earn additional Points for free,thereby indefinitely extending the service duration of Netfly Basic.
3- Netfly VIP
To provide ongoing motivation for content contributors, approximately 20%-30% of the programs will gradually be moved to the Netfly VIP plan.Users will need to subscribe through paid plans to access this content.During the validity period of Netfly VIP, you will enjoy full access to the entire content library.
Enjoy it
❤ 20😱 3
7 01630
Repost from 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
✅በእቃነት እንዲሁም በዋስትናና በዋጋ ምርጥነት ተወዳዳሪ የሌለው Lifestar Stabilizer አስገብተናል!
⛔ይሄ እቃ እጃችን ላይ ስለማይቆይ ፈላጊዎች ሳያልቅ ይውሰዱ!
✅በብዛት ለንግድ
✅በፍሬ ለመጠቀም
✉️Telegram
@maraki_sales2
@maraki_sales
☎️#ይደውሉ 0905060711
☎️#ይደውሉ 0906070505
☎️#ይደውሉ 0911961727
🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
😁 4❤ 3👍 2
8 84600
Repost from 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
♻️LIFESTAR ORIGINAL SVC STABILIZER በድጋሜ አስገብተናል!
✅1000 analog
✅1000 Digital
✅1500 Analog
✅ገበያ ላይ ካሉት ሁሉ እጅጉን የተሻለ Servo motor Control የሆነ Stabilizer
❤ 9😁 8😱 3
6 89411
TV SMART ማድረጊያን ወደ ሌላ Level እየወሰድነው ነው በቅርብ ቀን የሚገባ Xcruiser AI Powered Android Box አለ ለመግዛት ሀሳብ ያላችሁ ትንሽ ቀን ታገሱ በብዙ ታተርፋላችሁ 😍።
🔥 22👍 11😁 10❤ 3
8 77375
Repost from 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
⭐BATTERY ያለው Security Camera | በ4G SIMCARD የሚሰራ በሚገርም ዋጋ
✅SOLAR አብሮት የሚመጣ ሲሆን ከፈለግን በቻርጅም መጠቀም እንችላለን!
✅ከፈለግን ለውስጥ ካልሆነ ለውጪም ይሆናል!
✅Waterproof ነው!
✅የEthiotele ወይም Safaricom 4G SIM CARD በማስገባት መጠቀም ይችላሉ!
•✅PTZ ስለሆነ 360 Degree እየዞረ ይቀረፃል!
✅PERSON DETECTION MODE ስላለው በተገጠመለት SENSOR ሰው ይለያል!
✅Flash መብራት ስላለው ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በስልክ ብቻ ማብራት ማጥፋት ወይም
✅Automatic በርቶ እንዲበራ እንዲጠፋ ማድረግ ይችላሉ!
በስልክ ከፈለጉት ሀገር ወይም ቦታ ሆነው መቆጣጠር ይችላሉ!
✅በብዛት ለንግድ
✅በፍሬ ለመጠቀም
✉️Telegram
@maraki_sales2
@maraki_sales
☎️#ይደውሉ 0905060711
☎️#ይደውሉ 0906070505
☎️#ይደውሉ 0911961727
🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
❤ 8
8 83210
Nilesat 7°W ላይ የሳውዲ ሊግ በነፃ የሚያስተላልፉ 3 ቻናሎች
12360 V 27500
❤ 29😁 9🔥 2
6 3653123
Photo unavailable
ወንድማችን Abenezer-InTech Tiktok Creative Award ላይ እጩ ተደርጓል። ቤተሰብ ከታች ባለዉ Link እየገባቹ Vote አድርጉት🙏
Category 7 ቁጥር STEAM ላይ
https://www.tca2025.com/category/19
🔥 19😁 15❤ 9👍 8😱 2🎉 2🤩 2
8 09931
Photo unavailable
እኔ የሚገርመኝ LNB ስትቀጥሉ በፕላስተር እና በሽቦ የምትጠቀሙ ቴክኒሻኖች ጤነኛ ናችሁ ግን? የግድ ዘንግ ወይም LNB መቀጠያ መጠቀም አለባችሁ በጥራት እና ረጅም ግዜ እንዴሰራ ለምሳሌ Ethiosat 57°E እና Belintersat (Gseek/24H) የግድ ዘንግ ያስፈልጋል ሌላ ደግሞ ለ VIP ተጠቃሚዎች Arabsat 26°E (Beinsporት እና Eutelsat 36°E (DSTቪ) የግድ ዘንግ ያስፈልጋል ዘንግ ደግሞ ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ታገኛላችሁ ከኛ በብዛት ብቻ ለመግዛት ከፈለጋችሁ inbox @bkjabot
😁 34❤ 14👍 2🔥 1
6 005713
Dates/Apollo5 Pro ን በየቀኑ እያዘመን መሆኑ ይታወቃል ከዚህ በፊት በተለይ bein ላይ እንደ Nova-TV System ኔትወርካችንን እየተከተለ ጥራት የሚጨምረው እና የሚቀንሰው ሲስተም ማር ነው ሳይቆራረጥ ቀኑን ሙሉ መጠቀም ያስችለናል ሌላው ደግሞ ሁሉም የ Bein ቻናሎች ከአረበኛ በተጨማሪ እንግሊዘኛ አማራች አላቸው Audio ነክታችሁ ቋንቋ መቀየር ትችላላችሁ እኛ ከ Dates Application Developers ጋር እየሰራን ስለሆነ እንዲስተካከል የምትፈልጉትን ነገር Comment ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን እንደሚታወቀው አሁን ላይ Dates አፕ እየሰራ ያለው በ Lifestar 1 Million 4K Android ረሲቨር ላይ ብቻ ነው።
❤ 22😁 4
5 304219
በዚህ ሰአት ዋጋ ቀነስ ብሎ አሪፍ የሆነ ሪሲቨር ከ Goldstar 7200HD የሚበልጥ አለ እንዴ እስኪ ካለ ከነምክንያቱ ግሩፕ ላይ አስተያለት ስጡበት እናመሰግናለን።
👍 18❤ 7😁 4🔥 1😱 1🤩 1
8 909136
Photo unavailable
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር ነፃ Red(Gseek 1, 2,3 HD Channels
✅ Full VIP ሰርቨር ያስጠቅማል
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
✅ እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል ከናንተ የሚጠበቀው መሰካት ብቻ ነው ምንም የምትጭኑት ሶፍትዌር የምትደረድሩት ቻናል የለውም ሁሉም ነገር ተስተካክሏል!
ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
ለመግዛት ከናንተ የሚጠበቀው የሪሲቨሩን ፎቶ በማንኛውን የዲሽ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ማሳየት ነው
❤ 19😁 7👍 4🎉 2🔥 1🤩 1
8 9321410
