fa
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

کانال بسته
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
82 893
مشترکین
-6524 ساعت
-3847 روز
-1 77830 روز
آرشیو پست ها
01:42
Video unavailable
ጉድ የሚያስብል ፍጥነት Xcruiser V8 Box TV Smart ማድረጊያ 8GB Ram 256GB Storage 15 month MyHD IPTV እድሜልክ Nova Internet TV Super Fast Bluetooth Remote ዋጋ 4500ብር ብቻ ለመግዛት 0911961727 ወይም 0911060101 ስለ እቃው የበለጠ ለማወቅ More
نمایش همه...
14.09 MB
👍 16 3😁 3🔥 2😱 1🎉 1
نمایش همه...
😁 2 1🔥 1🤩 1
ሰበር ዜና XCRUISER V8 Box Android TV BOX በብዙ ነገር Upgrade ሆኖ ወደገበያ ገብቷል
نمایش همه...
😁 5👍 3
ስለምን ቪዲዮ ልስራ የምትፈልጉትን ፃፉልኝ
نمایش همه...
👍 5
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 ETV PRO 🔥 MYHD IPTV 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ ነው 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 21_02_2025 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
نمایش همه...
LS-9090HD mini_V1.09.26003_21022025.bin8.08 MB
👍 5
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 ETV PRO 🔥 MYHD IPTV 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ ነው 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 21_02_2025 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
نمایش همه...
LS-9090HD_V1.09.26003_21022025.bin8.08 MB
👍 2
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 ETV PRO IPTV 🔥 MYHD IPTV 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ ነው 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 21_02_2025 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
نمایش همه...
LS-9595HD 4K_V1.09.26002_20022025.bin8.26 MB
👍 4
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 ETV PRO 🔥 MYHD IPTV 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ ነው 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 21_02_2025 @GoldstarHdBOT
نمایش همه...
GS-9999HD 4K_V1.09.26002_20022025.bin8.64 MB
👍 1
Photo unavailable
😁 10👍 4 2😱 1
Photo unavailable
ሪያል ማድሪድ ከ ሲቲ እና ጁቬንቱስ ከ PSV ሁለት የተለያዩ ጨዋታዎችን በአንድ ላይ የሚያሳይን ምርጥ ሪሲቨርና Smart ማድረጊያን አንድ ላይ የያዘውን LIFESTAR 1 Million 4K Android በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ
نمایش همه...
😁 5👍 2🔥 2😱 2🎉 1
Photo unavailable
ሁለት የተለያዩ ጨዋታዎችን በአንድ ላይ የሚያሳይን ምርጥ ሪሲቨርና Smart ማድረጊያን አንድ ላይ የያዘውን LIFESTAR 1 Million 4K Android በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ
نمایش همه...
😁 5👍 4😱 1🤩 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ሁለት የተለያዩ ጨዋታዎችን በአንድ ላይ የሚያሳይን ምርጥ ሪሲቨርና Smart ማድረጊያን አንድ ላይ የያዘውን LIFESTAR 1 Million 4K Android በመግት ተጠቃሚ ይሁኑ
نمایش همه...
5.47 MB
👍 8😁 8🔥 2😱 1🤩 1
Photo unavailable
LIFESTAR 1 Million 4K Android May 18, 2024 by BEKYJA LIFESTAR 1 Million 4K Android 1. 2GB RAM 16GB Storage 2. Android 11 3. PIP Support (2 satellite channels play in the same time) ሪሞቱ ላይ PIP Button በመጫን ሁለት ቻናሎች በተመሳሳይ ሰአት ማየት እንችላለን ይሔም ማለት በተመሳሳይ ሰአት ተፈላጊ ጨዋታ ቢኖር በአንድ ቲቪ ሁለቱንም ጨዋታዎች ማየት እንችላለን 3. ረሲቨሩ SMART (Android) 4K (UHD) ነው የምስል ጥራት አለው ይሔም ማለት ከ HD እና ከ HEVC የበለጠ ከፍ ያለ ጥራት አለው 4K UHD Satellite Channels Support ያደርጋል 4. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ ወይም Bluetooth አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም RJ 45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል ስለሚቀበል ከዋይፋይ ራውተራችን ጋር ያለምንም አንቴና በኬብል በማገናኘት ከፍተኛ እና የማይቆራረጥ ኢንተርኔት ለረሲቨሩ መስጠት እንችላለን 5. ረሲቨሩ የ 2 አመት ነፃ ForeverPro ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package 4K ጨምሮ ይከፍታል እና Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN የመሳሰሉትን ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ VIP ሰርቨር ይቀበላል 6. Nova TV በነፃ እድሜ ልክ ያስጠቅማልብላችሁ ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ያስጠቅማል። 7. 1 አመት ከ 3 ወር (15 Month) ነፃ Apollo5 IPTV ነፃ ሰርቨር አለው Beinsport, DSTቪ, SkySport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ያለዲሽ ማየት ትችላላችሁ። 8. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል 9. Extreme iptv ያስጠቅማል 10. Local IPTV ያስጠቅማል 11. YouTube, Netflix, TikTok, HDO, NOVA TV,  Apollo5, Send to TV, Google Play Store, Aptoid በውስጡ ተጭኖበታል 12. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ የፈለጋችሁት ላይም ያሳያል 13. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 15. በፍላሽ 4K ፊልሞችን ማየት ትችላላችሁ 16. በአጠቃላይ ቲቪያችሁን ወደስማርት ይለውጣል በተጨማሪም Playstore ስላለው የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ረሲቨራችሁ ላይ እንደ Android ስልካችሁ መጫን ትችላላችሁ 17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ  አድርገን ማስነሳት እንችላለን ሲስተሙም የመጨረሻውን ሶፍትዌር ስም RomUpdate.bin አድርገን ሰሙን እንቀይርና RomUpdate የሚል ፎልደር Create አድርገን ፎልደር ውስጥ ሶፍትዌሩን ከተን ረሲቨራችን ላይ ፍላሹን ሰክተን power አብርን ወዲያው ረሲቨሩ ላይ power በተን አንድ ግዜ መጫን ነው በራሱ ረሲቨሩን upgrade ማድረግ ይጀምራል ከጨረሰም በሗላ ይበራል። 18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ባለብረት በተን Bluetooth ከብዙ አቅጣጫ እና ከርቀት የሚታዘዝ ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 19. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታዩ የዲሽ ቻናሎችን በስልካችን ማየት እንችላለን፣ ስልካችን ውስጥ የሚገኙ የቪዲዮ፣ Audio, ፎቶ ፋይሎችን ወደ TV እንዲጫወት ማድረግ ይችላል ወዘተ ጥቅሞች አሉት። 20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 22. EPG PRO ያስጠቅማል OSN, BeinSport, DSTV ጨምሮ EPG (ቀድመን የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ማየት እንችላለን) 22 ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 23. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 24. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም አያጋጨንም power ጨምሮ ቢቃጠል እንኳን ረሲቨሩ ውስጥ አይገባም ባለአዳብተር ስለሆነ አዳብተሩ ብቻ ነው የሚቃጠለው እሱን በቀላሉ ቴክኒሻን ጋር ሳንሔድ መቀየር እንችላለን 25. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 26.Wifi አንቴና እና Bluetooth አንቴና ረሲቨሩን ስትገዙት ውስጡ ታገኛላችሁ የሚጠቅመው ረሲቨራችሁ ኢንተርኔት እንዲያገኝ እና Bluetooth ደግሞ ድምፁን ያለገመድ ከጂፓስ ከ earphones ከጆይስቲክ... ጋር ለማገናኘት ነው 27. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ለበለጠ መረጃ 28. LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨርን በቀላሉ Factory Default ለማድረግ ረሲቨሩን ታበሩትና Boot ሲል ወዲያው Power Button 1 ግዜ መጫን ነው ዋጋ 8500ብር አይደለም 7000ብር ብቻ ለአጭር ግዜ የሚቆይ ቅናሽ 0911961727 ወይም 0911060101 @Lifestar_Ethiopia_Bot
نمایش همه...
👍 13😁 9😱 2 1🔥 1
አሁን ያለን ተስፋ VIP ነው
نمایش همه...
😁 27👍 4🎉 3😱 2
Amos ሁሉም የ Yes Package ቻናሎች ከሳተላይት ወጥተዋል 😭😭
نمایش همه...
😁 27😱 14👍 3
00:54
Video unavailable
ይሔ Maraki Media የተሰኘ የ Android Phone, Android TV.... ምርጥ አፕሊኬሽን ነው ብዙ ጥቅም አለው ሁሉንም የሀገር ውስጥ የራዲዮ ቻናል ማዳመጥ ትችላላችሁ, ውሉ በ Forever ሰርቨር እና በ Funcam ሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን Live ማየት ትችላላችሁ, የምንወያይበት Social Media አለው.... v10.0 ከዚህ በፊት የጫናችሁ ይሔንን አዲሱን Update አድርጉት።
نمایش همه...
7.67 MB
👍 20 3😁 3🔥 2😱 1🤩 1