🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
کانال بسته
2025 سال در اعداد

82 916
مشترکین
-6524 ساعت
-3847 روز
-1 77830 روز
آرشیو پست ها
Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የእንግሊዘኛ የህፃናት (የልጆች) ፊልም ቻናሎች ናቸው
👍 2🔥 1
4 00550
Xcruiser V8 Box SMART ማድረጊያ ሊያልቅ እጅግ በጣም ውስን ፍሬ ነው ያለው ሳያልቅ የግልዎ ያድርጉት ካለቀ በሗላ ብዙ ጠያቂ ስለሚኖር ነው ያስታወስኳችሁ ለመግዛት 0911961727
👍 5
4 63040
Eutelsat 7°E ያስገጠማችሁ ከአስሩ ስንት ትሰጡታላችሁ ከነምክንያታችሁ? ሳይኖራችሁ ወይም ሳታስገጥሙ comment አታድርጉ
😁 5
41200
ኢትዮ ዲሽ መረጃ:
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር
SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here
ETV PRO Android 15 Month 1200ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር
EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
SDS 1 Year 2000ብር
VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ
Eutelsat 7°E Moreplex and B-GLSTV ለማወቅ ይጫኑ
ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ
👁ማሳሰቢያ👁
በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት @bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።
👍 3❤ 1
5 561133
Photo unavailable
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
✅ እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!
ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
@bkjabot
👍 10😁 4🔥 2😱 1🎉 1
5 37050
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
24H SPORT ከማሰራጫ ጣቢያ ተቋርጧል አዲስ ነገር ካለ እንነግራችሗለን
👍 15😁 7😱 2🤩 1
2 69660
ለ Resellers ምርጥ ምርጥ ጨዋታዎች አሉ Mango Coin ከኛ በአሪፍ ዋጋ ለመግዛት Inbox @bkjabot ከ 100coin በታች አንሸጥም
😁 5🔥 3🤩 3👍 2😱 1
5 35330
https://vm.tiktok.com/ZMBbgP4nJ/
https://vm.tiktok.com/ZMBbgP4nJ/
https://vm.tiktok.com/ZMBbgP4nJ/
👆👆👆👆 mutiswitch አሰራር Part 2 ተለቋል like አድርጉ
😁 4👍 1
4 06140
Xcruiser V8 Box SMART ማድረጊያ ሊያልቅ እጅግ በጣም ውስን ፍሬ ነው ያለው ሳያልቅ የግልዎ ያድርጉት ካለቀ በሗላ ብዙ ጠያቂ ስለሚኖር ነው ያስታወስኳችሁ ለመግዛት 0911961727
😁 9👍 6🎉 5😱 2❤ 1🤩 1
6 07954
Xcruiser V8 Box SMART ማድረጊያ ሊያልቅ እጅግ በጣም ውስን ፍሬ ነው ያለው ሳያልቅ የግልዎ ያድርጉት ካለቀ በሗላ ብዙ ጠያቂ ስለሚኖር ነው ያስታወስኳችሁ ለመግዛት 0911961727
100
💬💬💬💬💬💬በቴሌግራም በቅርቡ ከምታውቁት ሰው ሊንክ ቢላክላችሁ እንሳትከፍቱ አካውንታችሁን ታጣላችሁ በተጨማሪም ሙሉ መረጃችሁን ትዘረፋላችሁ
👍 13😁 3
5 65120
SPTV ከማሰራጫ ጣቢያ በሚፈጠር ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ረጅም ግዜ የመቆራረጥ እና ኳሊቲ የመቀነስ ችግር ሊኖር ይችላል የዛሬ አመት በዚህ ግዜ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞ ነበር እና ችግሩን ነግረናቸዋል ካስተካከሉት አስተካከሉት ነው ካላስተካከሉት ችግሩ ሊቀጥል ይችላል እኛ ምንም ልናደርግ ስለማንችል እስኪስተካከል በትዕግስት መጠበቅ ነው ወይም ሌላ አማራጭ መጠቀም ነው ለምሳሌ vip ወይም 7°E ለበለጠ መረጃ @bkjabot
😁 28👍 10🎉 1
6 63783
ለ Resellers ምርጥ ምርጥ ጨዋታዎች አሉ Mango Coin ከኛ በአሪፍ ዋጋ ለመግዛት Inbox @bkjabot ከ 100coin በታች አንሸጥም
😁 7👍 5
3 34900
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 43" LS-4389FHD SMART Android 14 TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Change to new UI 4.0
@LIFESTARTV
allupgrade_aml950S_an14_8G_1GB_sos.img2137.84 MB
👍 13❤ 1😁 1
6 859362
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 50" LS5024UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@LIFESTARTV
allupgrade_aml962d4_an13_8G_1P5GB_sos.img2244.68 MB
👍 2
5 334214