fa
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

کانال بسته
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
82 966
مشترکین
-6824 ساعت
-3737 روز
-1 76530 روز
آرشیو پست ها
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 🔥 Fix Nova-TV Restarting Problem 🔥Fix Dstቪ Audio Problem 29_7_2025 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
نمایش همه...
LS-9090HD_diamond_V189_29072025.bin5.60 MB
6😁 1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Funcam 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 🔥 Fix DSTቪ Channels Audio Problem 🔥 Fix Nova-TV This is all in 1 software can support SPTV, ETV Pro, MyHD, Nova-TV, YouTube, Tiktok, Net-Radio, Apollo4,.... 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 29_7_2025 V3.19
نمایش همه...
FuncamPlus_Nova_SPTV_V3.19_29072025.bin3.13 MB
👍 16 11🔥 1😁 1
Photo unavailable
አርሰናል ከኒውካስትል SPTV 2 HD ላይ
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailable
በየጊዜው ማስጠንቀቂያ እንሰጣለን የኛን ስም አመሳስለው ግሩፕ ላይ ሰርቨር ትፈልጋላችሁ እያሉ ይጠይቋችሗል እናንተም አዎ ከሆነ መልሳችሁ ብር ካስገባችሁ በሗላ Block ያደርጓችሗል ድጋሜ አታገኟቸውም ስለዚህ ግሩፕ ላይ በፍፁም ሰርቨር እፈልጋለሁ ብላችሁ እንዳትጠይቁ የማታውቁትም ሰው በ inbox ሰርቨር ትፈልጋላችሁ ብለው ሲያዋራችሁ ወዲያውኑ Spam አድርጓቸው በዚህ አይነት ዘዴ ከሌቦች እራሳችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ እህኔ ከዚህ Post በታች ሰርቨር ለማስሞላት ነበር የሚል ኮሜንት የሚል ሰው አይጠፋም
نمایش همه...
11😁 5
አስደሳች ዜና ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android Receiver, Xcruiser Android Box ተጠቃሚዎች በቅርብ ቀን NetFly Function ይጠብቁ ጥቅሙም የ Netflix, HBO, Disney, Shahid, etc አገልግሎትን በአንድ ላይ የሚያስጠቅም ሲስተም ነው የሚሞላውም በ Mango Coin ነው አፕሊኬሽን download አድርጋችሁ ለመጠበቅ የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ https://netflyapp.com/
نمایش همه...
11😁 5🔥 3
LIFESTAR 9090HD እና 9090 HD mini አዲስ AF-Vip ማስተካከያ ነገ ይለቀቃል
نمایش همه...
👍 23 6🔥 3
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Add Netflix Android TV 23_7_2025 @Lifestar_Ethiopia_bot
نمایش همه...
LS-1Million 4K android_V3.2.7_23072025.bin827.07 MB
14👍 5
የ36°E (AF-VIP) ቻናሎች ከለር ቀይሮ ነገር ግን አልከፍት ላላችሁ ለማስተካከል👇 በቅድሚያ የሪሲቨራችሁን ሶፍትዌር Version 1.50 መጫን አለባችሁ! ከዛ በመቀጠል ደሞ👇 ሪሲቨራችሁ #F-share (Forever) የሚቀበል ከሆነ 40 ቀጥር ላይ የሚገኘውን ዋናውን F-Share Disable / Disconnect በማድረግ 39 ቀጥር ላይ ያለውን F-Share ብቻ Enable / Connected አድርጉ! ሪሲቨራችሁ #F-Cam (Funcam) የሚቀበል ከሆነ 15 ቀጥር ላይ የሚገኘውን ዋናውን F-Cam Disable / Disconnect በማድረግ 14 ቀጥር ላይ ያለውን F-Cam ብቻ Enable / Connected አድርጉ!
نمایش همه...
24👍 6😁 3🔥 1
00:17
Video unavailable
አርሰናል ከ ኤሲሚላን SPTV 1 ላይ Maraki App coming soon only Xcruiser Android box
نمایش همه...
1.83 MB
👍 10 2
Photo unavailable
⬇️DISCOUNTED PRICE⬇️ 🌟BLUETOOTH REMOTE🌟 ✅Almost ለሁሉም ስማርት ማድረጊያዎች መሆን የሚችል ✅Q5 ✅Q5 Plus ✅Xcruiser ✅Pozer herculus ✅Bluetooth የሆነ ✅Voice Command ያለው ✅Mouse አማራጭ ያለው ✅የMI-Stick ሪሞት አይነት የሆነ እና እጅግ ጠንካራ ❇️በብዛትም ለፍሬም ለመግዛት inbox us @lucassheerio #ይደውሉ 0911961727 🕋አድራሻ መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ
نمایش همه...
11
Photo unavailable
👍 42😁 20🔥 8 2😱 1🎉 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🌟LIFESTAR 95954K 🌟LIFESTAR 9090 DIAMOND 🌟GOLDSTAR 9000 GHOST እነዚህን ተወዳጅ ሪሲቨሮች በብዛት አስገብተናል! ✅በተለይ ለViP ተመራጭ! ✅በብዛትም በፍሬም መግዛት ሲፈልጉ👇 inbox us @lucassheerio #ይደውሉ 0911961727 🕋አድራሻ መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ
نمایش همه...
13
Photo unavailable
AF-VIP መስራት ጀምሯል
نمایش همه...
👍 34 1🔥 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Digital Display የተገጠመለት Analog Finder በብዛት አስገብተናል! ❇️የDigital Finder ዋጋ ለተወደደባችሁ ጊዜያዊ መፍትሄ የምትሆን 💰ምርጥ ዋጋ ነው! inbox us @lucassheerio #ይደውሉ 0911961727 🕋አድራሻ መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ
نمایش همه...
😁 3 2
Photo unavailable
አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ SPTV ላይ በቀጥታ
نمایش همه...
8😁 2
00:48
Video unavailable
ETV Pro IPቲቪ ለሪሲቨር የሚሆን በቅናሽ የአንድ አመት ከ 3ወር በ 700ብር ብቻ ለመግዛት @bkjabot ለReseller ልዩ ቅናሽ አለኝ ስለ ETV Pro የበለጠ ለማወቅ Click More
نمایش همه...
5.30 MB
👍 6 4
01:36
Video unavailable
👁አስደሳች ዜና👁 እጅግ በጣም ጥራት ያላቸውን ከ 19 ኢንች እስከ 98" ኢንች LIFESTAR SMART (Android), 4K (UHD), Bluetooth, Double Screen TV ዎችን ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቆች ላይ በምርጥ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ LIFESTAR ቲቪዎች ከሌሎቹ ገበያ ላይ ካሉ ቲቪዎች የሚለዩት የሚጠቀሙት  Screen አዲስ Real A+ ይባላል ይሔም LG TV ከሚጠቀመው ስክሪን ጋር አንድ አይነት ስለሆነ ቲቪው የሚያሳየው ምስል እጅግ ጥራት ያለው እና ረጅም ግዜ ሳይበላሽ የሚያገለግል ነው ሌላው ደግሞ የ LIFESTAR TV ሶፍትዌር ከሌላው ቲቪ ይለያል ብዙ ለኛ ሀገር የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖችን ይዟል ወደፊትም አዲስ ጠቃሚ ነገር ቢኖር ወዲያው አዲስ ሶፍትዌር እና አፕሊኬሽን Automatically ይለቃል በተለይ ደግሞ ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፣ ለካፌ፣ ኳስ ማሳያ ቤቶች በቲቪው ጥራት ምክንያት ቀዳሚ ምርጫቸው LIFESTAR TV ነው። ሁሉም የ LIFESTAR SMART TV ዎች Nova-TV App ተጭኖባቸዋል ይሔ ማለት ሁሉም የሀገር ውስጥ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እና ሪሲቨር በቲቪያችሁ ብቻ በጥራት ማየት ትችላላችሁ ሁሉም የ LIFESTAR SMART TV ዎች 15 ወር ነፃ MyHD Lion IPቲቪ ሰርቨር ተጭኖባቸዋል ይሔ ማለት ከ 5000 በላይ የውጪ ሀገር የኳስ፣ የፊልም፣ የሙዚቃ ወዘተ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እና ሪሲቨር በቲቪያችሁ ብቻ በነፃ ማየት ትችላላችሁ ለመጠቀም Active ኮዱ 14 ግዜ 1 ቁጥርን ማስገባት ነው በብዛትም በፍሬም ለመግዛት መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ፊትለፊት ራጉኤል የገበያ ማዕከል የመጀመርያው ሱቅ 0920553973 እናመሰግናለን።
نمایش همه...
8.60 MB
10😁 1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Funcam 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 18_7_2025 V3.17
نمایش همه...
FuncamPlus_SPTV_Nova_V3.17_18072025.bin3.13 MB
4👍 3
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @GoldstarHDbot
نمایش همه...
Nova-9000_GHOST_V187_18072025.bin5.60 MB
6
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለምትጠቀሙ ብቻ New UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @GoldstarHDbot
نمایش همه...
SPTV_GS-9000_GHOST_V187_18072025.bin5.27 MB
3