🇪🇹ኢትዮ University
رفتن به کانال در Telegram
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

155 463
مشترکین
-5824 ساعت
-3317 روز
-27130 روز
آرشیو پست ها
The Minister of Education, Prof. Berhanu Nega, will issue a directive requiring 3rd year students to provide one year of teaching services from 2019. M. Following the announcement that it will be implemented from the school year, this Monday, November 8 Protests broke out at several public universities.
Universities where the protests took place: Ambo, Arsi, Bule Hora, Selele, Medawalabu and Dire Dawa, Wellega university
The students' motto is: "It is unacceptable to say provide a national service of teaching students who have not received teaching vocational training."
Minister's Response: Yesterday, Professor Berhanu stated that undergraduates can qualify as teachers by taking a one-year teaching methodology course.
Note:- There is no Explanation yet from the University's or ministry of education.
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
02:21
Video unavailableShow in Telegram
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውሳኔውን በመቃወም ላይ እያሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
14.66 MB
❤ 75👍 29😁 6👏 5👎 4🕊 1
በነዚህ ውሳኔዎች የስንት ተማሪ ህይወት ተበላሽቶ ይሆን??
ባለፉት አምስት ዓመታት ትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ውሳኔዎችን በመወሰን እና ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል ።
እስካሁን የተወሰኑ ዉሳኔዎች !!
1. ከ 9-12 ያለውን መፅሐፍ አንብበው ይፈተኑ
2. University ገብተው ይፈተኑ
3. አንድ ዓመት remedial course ይማሩ
4. አንድ ዓመት የተማሩት የ remedial ዉጤት አይያዝ እንደገና ሬሜዲያል ከተማሩ ባህል ይፈተኑ
5. 3ኛ ዓመት ስትሆን ማህበረሰብ ያገልግሉ ( ለአንድ አመት ማስተማር)
6. Exit exam ይፈተኑ የወደቁት እንዳይመረቁ 🙈
ብዙ ውሳኔዎች ተወስነው ተማሪዎች ትምህርት የሚባል እስከሚጠሉ እየደረሳ ይገኛል ።
ምን ትላላችሁ???
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
እንግዲህ ተጀምሯል 😭😭😭
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🫶
ኢትዮጽያ ውስጥ በሰላም መንገድ ጥያቄ የማይጠበቅበት ጊዜ ላይ ነን ። መንግስት ይወስናል ህዝቡ ይቀበላል
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
😱 71😭 63❤ 44👍 9😁 9💔 6👏 5🔥 2🕊 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ETA
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከረዕቡ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በክልል የሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሁም ለክልል መንግስታት እና ቢሮዎች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የዳግም ምዝገባ የመስክ ግምገማ ያደርጋል፡፡
ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳዳር የሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ውጤትን ባለፈው መስከረም ይፋ ባደረገበት ወቅት፣ ዳግም ምዝገባው በክልሎችም እንደሚጀመር መግለፁ ይታወሳል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 18😁 3👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
in የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
📱 የእርስዎን አካውንት ከማከራየት ጎን ለጎን ሰው በመጋበዝዎ ኮሚሽን እንከፍላለን
in አንድ አመት እና 1ዐዐ ኮኔክሽን ዝቅተኛው መስፈርት ነው
📱 ጥራት ያላቸው አካውንቶች እንዲሁም ከ3ዐዐ+ በላይ የሆኑ አካውንቶች welcoming reward ወዲያውኑ ተፈፃሚ ይሆናል።
📱 ዝርዝር መረጃዎችን ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያለዎትን የኮኔክሽን መጠን እና የተከፈተበትን አመት
👤Contact Us Now:
📱: @Bussinessteam23
😀: 0923526669
❤ 15👏 4🔥 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት ይስጡ!
የትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ቡድን ባዘጋቸው ሁለት ረቂቅ ደንቦች ላይ የትምህርት ማኅበረሰቡ እና ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡ ጠይቋል፡፡
1. በትምህርት ቤቶችና አካባቢ የትምህርት አዋኪ ጉዳዮችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ ረቂቅ ደንብ፦ https://forms.gle/HisAZoyTpmo1ZFCA6
2. የተማሪዎች የሥነ-ምግባር መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ)፦
https://forms.gle/R72ai6EiMnzZtGsC6
ሊንኮቹን በመጫን ከዛ በመቀጠልም ማስፈንጠሪያ (Link) የሚለውን በመጫን ሰነዶቹን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሁለቱንም ሰነዶች ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ (Submit) የሚለውን በመጫን አስተያየትዎን መላክ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 33👎 22👍 2👏 2
00:40
Video unavailableShow in Telegram
Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process.
📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa
📅 Dates:
>> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025
💰 Ticket Fee: 2,500 ETB
>> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025
💰 Ticket Fee: 2,500 ETB
💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events
🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities:
>> Princeton University
>> Columbia University
Who Should Attend?
>> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid
🎓Each event includes:
- Learining the U.S admissions process,
- Personalized feedback,
- Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and
- One-on-One application strategy or essay review after the event.
🔗To register use the link below:
https://forms.gle/TXqu8x8SWr7CDSH86
Contact us:
Phone: +251970289778
Telegram: @mosaichubglobal
(Fr10) Event Promo 1.mp438.85 MB
❤ 22👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Justice For All University Students!!
ዛሬ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሰለማዊ ሰልፎች ነበሩ። የሰልፎቹ ምክንያት ደግሞ ተማሪዎች 3ኛ አመት እንደጨረሱ ለአንድ አመት ያስተምራሉ መባሉን ተከትሎ ነው።
ይህ ጉዳይ ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በጥልቀት መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ። እኛም ይሄንን ጉዳይ አንቀበልም ። ከተማሪዎች ጎን ነን💪
ፍትህ ለተማሪዎች💪
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
Photo unavailableShow in Telegram
#MekdelaAmbaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ (ጊምባ)
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣
➫ የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 41👍 4🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MattuUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ታህሳስ 01 እና 02/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦ በበዴሌ እና በመቱ ካምፓሶች
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)
➫ ብርድ ልብስ፣ እንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 23👍 4🔥 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ArbaMinchUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ሰኞ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ሊንክን በመጫንና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መለያ ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ አባያ እና ጫሞ ካምፓሶች የተመደባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙት አባያ እና ጫሞ ካምፓሶች
➫ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 2 ኮፒ፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
➫ አራት ፓስፖርት መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ እንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 36🥰 1🤔 1
አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ተማሪዎች ስለው ሰልፍ በመውጣት የትምህርት ሚኒስትሩን ውሳኔ እየተቃወሙ ይገኛሉ።
ያለውን ነገር በዝርዝር እና በVideo, በፎቶ ማስረጃ አድርጋችሁ @ethiouniversity1bot ላይ ላኩልን👍
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 199👍 74👏 30🤣 15🤔 11🥰 7🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የግል ትምህርት ቤቶችን ፈቃድ የመስጠት፣ እውቅና የማግኘት እና የመመዝገብ ሙሉ ሥልጣን ለክልል ትምህርት ቢሮዎች ተላለፈ።
ውሳኔው ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዲስ መንግሥታዊ ያልሆኑ የትምህርት ተቋማት ረቂቅ ደንብ መሠረት መሆኑ ተገልጿል።
ውሳኔው በመላ አገሪቱ የሚገኙ የግል ትምህርት ተቋማትን አሠራር ለማካለል እና የቁጥጥር ሥርዓቱን ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል።
አዲሱ ረቂቅ ደንብ በጠቅላላ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017 ላይ የተመሰረተ ሲሆን፤ የክልል ትምህርት ቢሮዎች የግል ትምህርት ቤቶች፣ በሲቪል ማኅበራት የሚተዳደሩ ተቋማት እና የኃይማኖት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የሁሉም መንግሥታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች ፈቃድና ምዝገባ ጉዳዮችን እንዲያከናውኑ ስልጣን ሰጥቷቸዋል።
ምንም እንኳን በረቂቅ ደንብ አብዛኛው ሥልጣን ለክልሎች የተላለፈ ቢሆንም፣ የትምህርት ሚኒስቴር በዋናነት በአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች (International Schools) እና በማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች (Community Schools) ላይ ያለውን ብቸኛ የፈቃድና የቁጥጥር ስልጣን እንደያዘ ይቆያል።
ከሥልጣን ክፍፍሉ በተጨማሪ ረቂቅ ደንቡ ሁሉንም የግል ትምህርት ቤቶች ዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ ያስገድዳል እንዲሁም የመመዝገቢያ፣ የገንዘብ አስተዳደር እና የተቋማዊ አመራር ጥብቅ ደረጃዎችን አስቀምጧል።
በረቂቁ መሠረት ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት ኮሚቴ እንዲያቋቁሙና በገንዘብ አስተዳደራቸው ሙሉ በሙሉ ገለልተኛና ግልፅ እንዲሆኑ ይጠበቅባቸዋል። #Capital
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 28🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
in የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
📱 የእርስዎን አካውንት ከማከራየት ጎን ለጎን ሰው በመጋበዝዎ ኮሚሽን እንከፍላለን
in አንድ አመት እና 1ዐዐ ኮኔክሽን ዝቅተኛው መስፈርት ነው
📱 ጥራት ያላቸው አካውንቶች እንዲሁም ከ3ዐዐ+ በላይ የሆኑ አካውንቶች welcoming reward ወዲያውኑ ተፈፃሚ ይሆናል።
📱 ዝርዝር መረጃዎችን ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያለዎትን የኮኔክሽን መጠን እና የተከፈተበትን አመት
👤Contact Us Now:
📱: @Bussinessteam23
😀: 0923526669
❤ 15👍 4🔥 4👏 3👎 1

ድርብ ደስታ በአርባ ምንጭ! እናመሰግናለን፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ!
የፋንታ ሲኒማ ቱር ጉዞ የአርባ ምንጩማ ለየት ይላል ከአንድም ሁለት ግቢ በዋናው ግቢ እና በጫሞ ግቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በተገኙ ያሳላፍነው ጊዜ እጅግ ልዩ ነበር! ከልብ እናመሰግናለን። በአዝናኝ ጨዋታዎች፣ በሲኒማ ምሽት እና በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች ታጅበን በሁለቱም ግቢዎች የማይረሳ ቆይታ አድርገናል።
በሁለቱም ካምፓሶች በተካሄዱት አዝናኝ ጨዋታዎች አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ጉዞው ይቀጥላል! ደስታው ገና አልተጠናቀቀም። ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአስደናቂ ጨዋታዎች፣ ምርጥ ሽልማቶች እና ለማይረሳ የሲኒማ ምሽት ተዘጋጁ።
❤ 21🤔 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#JimmaUniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ የውጭ ሀገራት ተማሪዎች አቀባበል አድርጓል፡፡
ተማሪዎቹ ከጎረቤት ሀገራት ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ የመጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በተማሪዎች አገልግሎት፣ በዩኒቨርሲቲው ደንብና መመሪያዎች እንዲሁም በአጠቃላይ የትምህርት እና የካምፓስ ደህንነት ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡
መንግሥት የትምህርት ዲፕሎማሲን በማጠናከር፣ ለጎረቤት ሀገራት ነጻ የትምህርት ዕድል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት በመስጠት ላይ ይገኛል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 38😁 7👍 5🤔 3

❤ 13