Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
رفتن به کانال در Telegram
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

228 851
مشترکین
-13024 ساعت
-9947 روز
-4 55830 روز
آرشیو پست ها
መልካም…
"…አመስጋኙ 1ሺ አልፏል። አሁን በቀጥታ ወደ ተጠባቂው ርእሰ አንቀጻችን እናመራለን። ምሽቱን እስ እኩለ ሌሊት ድረስ በርእሰ አንቀጻችን ላይ ስንወያይ እናመሻለን።
• በትግራይ ተከሰተ የተባለውን ራብ በተመለከተም ባሰፈርኩት ሓሳብ ላይ አስተያየት መስጠት መብታችሁ ነው።
• ሌላው ምድረ ወሮ በላ መንገደኛ ዱርዬ ሁላ ቀፎውን ስለነካሁበት ተሸፋፍኖ የነበረው በሙሉ ተገላልጦ መለፍለፍ ጀምሯል። ቤተ ክርስቲያን የከሰሩ ዘራፊ ፓስተሮች መራጊፊያ ወደብ አትሆንም። አዳሜና ሔዋኔ የእኔ ሥራ ጠቅ ማድረግ ነው። ከዚያ ወጥተህ መለፍለፍ የአንተ ሥራ ነው። አለቀ። ጀመርኩህ እንጂ መች ነካሁህ አባቴ። ፓስተሪቶችና ፓስተሩ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ላይ ጠብቁኝ። ኦሮሞ ነኝ አልክ፣ ብልፅግና ከወልቃይቴው ሎዛ ኢቨንት ጋር ቤተ ክርስቲያንን መጋጥ ብሎ ነገር የለም። ፓስተርዬ ጧ በል አልኩህ። ኦሮሞነት፣ ዐማራነት፣ ትግሬነት ወዘተ የሌባ መደበቂያ አይደለም። ጥፋ ከዚህ አጭቤ ሌባ ሁላ። 😂
"…ዛሬ የምናነበው ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር የጀመርነውን ክፍል ሁለት የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትና የቀንቀኒት ሚካኤል የእሁድ ስብሰባን በተመለከተ ነው።
• አላችሁ አይደል…?
1.82 MB
14.20 MB
• ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይሁን" 1ኛ ቆሮ 14፥40
"…ይህ ጦርነቱ እየተመራ ያለው በእግዚአብሔር ነው። ከፊት ከፊት እየመራን ያለው እግዚአብሔር ነው። በትግራይ ጄኔራሎች ላይ አድሮ ጦርነቱን እየመራው ያለው እግዚአብሔር ነው የሚል ሕዝቡን ለጦርነት የሚማግድ የወያኔ ካድሬ የጨረቃ ጳጳስ በሚመራት ትግራይ ውስጥ ቅድሚያ የሚያስፈልገው ሥነሥርዓት፣ ሕግን ማስከበር ነው። ኢትዮጵያን የሚረግም፣ ዐማራ የለም የሚል ጳጳስ ተብዬ በሚመራው እርዳታ ማሰባሰብ ውስጥ እጅን ማስገባት ወንጀል ነው።
"…የተራቡት አንድ መጠለያ ውጭ ብቻ ያሉ አይደሉም እየተባለ ሕፃፅ፣ ሕፃፅ ብቻ እያሉ በቲክታከሮች በሚመራ ዘመቻ የትግሬ ተፈናቃዮችን ችግር መፍታት አይቻልም። ብልፅግና በጀቱን ለትግሬ ይልቀቅ። ዜጎች ናቸውና ለአደጋ ጊዜ ይሆናልተብሎ ከሚከዘን እህል አውጥቶ ይስጣቸው። ራቡ እውነት ከሆነ ሳይውል ሳያድር በአስቸኳይ ይድረስላቸው። እንጂ መቀሌ ላይ በቀውጢ ክለብ እጁን በውስኪ በሚታጠብ ጋለሞታ ቲክቶከር ብሔራዊ የሆነ አደጋን ይፈታል፣ ይቀርፋል ብዬ የግለሰብ የባንክ ሒሳብ ቁጥር አላስተዋውቅም። ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይሁን" 1ኛ ቆሮ 14፥40
• ለማንኛውም…
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
2.14 MB
1.91 MB
👆③✍✍✍ "…ሁሉ በሕግና በሥርዓት፣ በአግባቡ ይሁን። ከባዱን ነገር በጯጫታ አታቃልሉት። የቲክቶከር መዋጮ 20 ሰው አንድ ሳምንት አያበላም። ሰከን ብላችሁ አስረዱን። ግርግር ሁሌ ግርግር ነው። አገዛዙ ላይ ጫና ይፈጠር። ቦንብና ድሮን እየሸመተ ሕዝቡን እየፈጀ እያየኸው እንዲህ ዓይነት ራብ ሲከሰት ገንዘቡ ቦንብና ክላሹ ላይ ነው የሚውለው። ከቦንቦና ከክላሹ ጥይት የተረፈውን በራብ ነው የሚፈጀው። የተያዘው እኮ ሕዝብ ቅነሳ ነው። ስለዚህ የትግሬ አክቲቪስቶች አድቡ። ሰከን በሉ። አትንቀዥቀዡ። በቢልዮን ችግር የሚቃለልን ችግር በመቶ ብር ቻሌንጅ አታደብዝዙት። የምጽፈው ጦማር ሊመራችሁ፣ ምቾት ላይሰጣችሁ ይችል ይሆናል። እሱ የእኔ ደንታ አይደለም። መፍትሄው ከትግራይ ሕወሓትን፣ ከፌደራል ኦሮሙማ ኦህዴድ ብልፅግናን፣ ከዐማራ ብአዴን ብልፅግናን ከኢትዮጵያ ምድር ማስወገድ ብቻ ነው። አለቀ።
• የምሥጋና ሰዓታችን እስኪደርስ ይሄን እያነበባችሁ ጠብቁኝ። ከምስጋና በኋላ የቅዱስ ላሊበላ ርእሰ አንቀጻችን ይከተላል።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆②✍✍✍ …እያሳዩ መሉ ትግራይ እንደተራበ አድርጎ ሚዲያው ላይ ቀውጢ መፍጠር ልክ አይደለም። መጀመሪያ ሕጋዊውን መንገድ ልንከተል ይገባል። እኔ ዘመዴ ክፍት የሆነውን የቲክቶከርነትን የሥራ መስክ ያውም ማይምናኑ ጃኒና ፈኔን የነገሩኝን አምኜ፣ የትግሬ ወጣት በስፋት ዶምኔት አድርጎ ስለተቆጣጠረውና በቲክቶክ ጫጫታውን ስላበዛ እንደ ቦይ ውኃ አልነዳም። ሰው ነኝ እንኳን ለትግራይ ለወገኔ ለሌላም አዝናለሁ፣ ግን ደግሞ እጠይቃለሁ። በሞቀበት አልፈላም። ግራቀኝ አያለሁ።
"…ደግሞ ዕዳና ግዴታ እንዳለብን አድርጋችሁ ለማሸማቀቅ አትሞክሩ። በዐማራ ያ ሁላ ዐማራ ከወለጋ ሲፈናቀል፣ ከኦሮሚያ ሲባረር፣ ደብረብርሃን፣ ወሎ ቤተ ዐምሓራ በድንኳን እየኖረ፣ በራብ እየተሰቃየ እያዩ ይትኞቹ የትግሬ አክቲቪስቶች ናቸው ሰብአዊነት ተሰምቷቸው ለዐማሮቹ እንድርረስላቸው ሲሉ ያየነው? ቦረና ተራበ ብለው ለኦሮሞ ሲያቃጥሩ፣ እና ሲያሸረግዱ፣ በኦሮሞ ፊት ሞገስን ለማግኘት በረሀ ወርደው፣ የሃይላንድ ውኃ ተሸክመው ለኦሮሞ ራብተኛ እንዳዘነ ሰው አክት ሲያደርጉ ያየናቸው እዚህ አፍንጫቸው ስር ያሉትን ተፈናቃይ ራብተኛ የዐማራ ምስኪኖች ደብረ ብርሃን 130 ኪሎ ሜትር ድረስ ሄደው መች ጎበኟቸው? ትግሬ ሲሆን ሁሉም ደረት እየመታ እንዲያለቅስላቸው፣ ዐማራ ሲሆን ኢግኖር እንዲገጫቸው፣ በዚያ ላይ የብሔር አታድርጉ እያሉ በማላዘን ማሸማቀቅ ልክ አይደለም። መጀመሪያ ደብረ ብርሃን ሂድ። ደብረ ብርሃን ከኦሮሚያ ተፈናቅለው በሦስት ካምፖች ማለትም በቻይና ካምፕ፣ በባቄሎ ካምፕና በወይንሸት ካምፖች የተጠቀጠቁትን ዐማሮች ጎብኙ። ድምፅም ሁኑ። በዚያ እንያችሁና ከዚያ ወደ ትግራይ ብረር። ደቡብም፣ ኦሮሚያንም ጎብኝ። እንዲያ ነው መሆን ያለበት።
"…የትግሬ ባለሀብት ሲጨፍር፣ ሲደንስ፣ በሀገሩ፣ በክልሉ የተራበ፣ የተጠማ ያለ እስከማይመስል ድረስ በሜካፕ እና በቡቶክስ አብደው ወንድ ሴቱ ንጉሥ ንጉሥ፣ ዲታ ዲታ ሲያጫውታቸው፣ በየቲክቶኩ፣ በየ ዩቲዩቡ፣ ሀብታም ሀብታም ሲጫወቱ፣ በየናይት ክለቡ ሲደንሱ፣ በሴተኛ አዳሪዎች ጭንቅላት ላይ ዶላር ሲበትኑ፣ አዝማሪ ቀጥረው ድቤ እየደለቁ አስረሽ ምቺው እያሉ ሲፈነጥዙ፣ ሌላውን ለማብሸቅ ሲሉ የሞላለት የደላቸው መስለው አክት ሲያደርጉ እያየሁአቸው ድንገት ተነሥተው በአዶናይ የባንክ አካውንት ትግራይ ተርቧል እና ገንዘብ አስገቡ እያልክ ብታዝገኝ አልሰማህም። የአስረስ መዓረይ አጎት ጎጃሜው ባለሀብት ትግሬ ተራበ ብሎ ትግራይ ድረስ የጎጃምን ጤፍ ጭኖ ሲሄድ አይቻለሁ። መርዳቱ ይቅር የትኛው የትግሬ ባለሀብት ነው የዐማራ ተፈናቃይ ተራበ ብሎ ለማስመሰል እንኳ ዐማራ ክልል ድረስ ሄዶ መርዳት ቢቀር ለፎቶ ቦለጢቃ እንኳ ሲል ድራማ የሠራው? አንድም የለም። አንድም እንኳ።
"…የትግሬ ጳጳሳት ኢትዮጵያዊ አይደለንም እያሉ፣ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር እየረገሙ፣ ዐማራን እንደ ሕዝብ እየሰደቡ፣ እያዋረዱ ዐማራን ተርበናል እርዳን እያሉ ማዛግም ትክክል አይደለም። ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራ የትግሬ ጳጳስና ካድሬ ቄስ በየ ሚዲያው እየወጣ ዐማራና ኦርቶዶክስ ላይ ሲያቀረሽ እየታየ ያንን ነውር ያልተቃወመ ቲክቶከር ትግሬ ተርቧልና ድምጽ ሁነኝ ቢለኝ ድምፅ አልሆንህም ባልለውም ነገር ግን ምን ሕጋዊ መረጃና ማስረጃ ታቀርብልኛለህ? የተራበው ሰው ብዛት፣ የት እንዳሉ እጠይቀዋለሁ። በቲክቶከር የባንክ አካውንት ለምንድነው የማስገባው ብዬም እሞግተዋለሁ። ይሄን ማድረጌ የተራቡ ትግሬዎችን መቃወሜ አይደለም። ሕግና ሥርዓትን ማክበር ማስከበሬን ነው የሚያሳየው። ይህን በማለቴ ባለ አእምሮዎች ዘመዴ ልክ ነው ሲሉኝ መንጋው ደናቁርት ማይሙ ደገግሞ ጓ ሊልብኝ ይችላል። ኬረዳሽ።
"…ለራብተኛ የተላከን ስንዴ ሽጣ የበላች፣ ለራብተኛ የተላከን ዶላር መንዝራ የፓርቲ ምሥረታ በአሏን ያከበረችበት ወያኔ ባለችበት ምድር ማንንም አምኜ በቲክቶከር አካውንት ብር አስገቡ ብዬ አልቀሰቅስም። ማስተር አብነት፣ ሚኪ ራያ፣ ብላ ብላ በተባሉ ግለሰቦች የባንክ አካውንት የሀገር ራብ እንዲፈቱ በግል አካውንታቸው ላኩ የምልበት ምክንያት የለም። ሁለት ሦስት ሰው ለተጎዳ ላኩ ቢባል የአባት ነው። ሀገር ተርቦ በምን የሕግ አግባብ ነው በቲክቶከር የባንክ አካውንት ብር ላኩ ብዬ የምቀሰቅሰው? ለቦረና የተሰበሰበን ገንዘብ ታዬ ቦጋለ ቀርጥፎ በልቶ ወደ አሜሪካ እኮ ነው የነካው። በራብተኛ ቦረና ስም ቀርጥፎ የበላው ብር ሲያልቅ ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ ነው የነካው። ሌባ ሁላ።
"…አታዝጉን። ሕጋዊ ሆናችሁ ኑ። ሁሉም በቤቱ ራብ ላይ ነው ያለው። አይደለም ትግራይ አዲስ አበባ አደባባይ መውጣት አፍሮ ነው እንጂ ሁሉም ራብተኛ ነው። መካከለኛ ገቢ የነበራቸው ሰዎችም ተርበዋል። ጥጋበኛ የትግሬ፣ የኦሮሞና የዐማራ የደቡብ ቲክቶከር ጫጫታና ግርግር እያየሁ አልነዳም። አሁን በግርግር 10ም 20ም ሚልዮን ብር ልታዋጣ፣ ልትሰበስብ ትችላለህ። ነገር ግን ይሄ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም። ብሩ አላቂ ነው። ምንም አይገዛም። ሁለት ሦስት ጓደኛማቾች አንድ ክትፎ ቤት ገብተው ጠግበው ሳይበሉ መቶ ምናምን ሺ ብር ከፍለው በሚወጡበት ሀገር። ብሯ በደነበሸባት ሀገር፣ በቢልዮን ብሮች የሚፈታን ችግር በደድብ ሰግጥ በቲክቶከሮች አንድና ሁለት ሚልዮን ብር ስብሰባ አይፈታም። አራት ነጥብ።
"…በትግራይ የሚገኘውን ወርቅ ወያኔ ዝቃው እየበላች። በትግራይ ስም የሚነግዱት፣ ገንዘብ የሚያፍሱት የህወሓት ፋብሪካዎችና የንግድ ድርጅቶች እንደ አሸን ፈልተው ባሉበት ምድር በቲክታከሮች ጫጫታ በመርህ እና በሕግ ያልተደገፈ፣ ምንም አይነት መረጃም ሆነ ማስረጃ ከሕጋዊ ተቋም በሌለው ጉዳይ ላይ የመሳተፍ ግዴታ የለብኝም። ወያኔ ባቀደችው የትግሬ ቲክቶከሮቹ የጆን ዳንኤልና የአዶናይ የአቅም፣ የገጽታ ግንባታ ፍልሚያም ላይ አልገባም። አልሳተፍምም። ዳይ አትጩሕብኝ። የተራበ ካለ ሕጋዊ የሆነ አካል ይንገረኝ። ማስተር አብነት፣ ታዬ ቦጋለ ምንትስዮ አትበለኝ። ወያኔን አላምናትም። በዚህ በራብ ስም የተበታተነውን በፖለቲካ ድብልቅልቁም፣ ዝብርቅርቁም የወጣውን ትግሬ ልትሰበስብበት፣ ወደ አንድነትም አምጥታ ሌላ ያሰበችው ነገር ይኖራል ብዬ ከወያኔ ባህሪ ተንስቼ ብፈራና ብሰጋ፣ ወያኔ የሆነ ያሰበችው ሴራና ሸር አለ ብዬ ብጠረጥር የሚፈርድብኝ ያለ አይመስለኝም።
"…ዓለም ለተራቡ ትግሬዎች ብሎ እህል መግዣ ብሎ የተላከን ብርና ምግብ ሽጦ ቦለጢቃ በመሥራት ወያኔን የሚያሕላት እንደሌለ እነ ዲንቢልቢ የመሰከሩት ሀቅ ነው። አሁን እንኳ በቅርቡ በትግራዩ ጦርነት ወቅት ለትግሬ ራብተኞች የተላከን ምግብ እና እርዳታ የወያኔ መሪዎች ለትግራይ ተዋጊዎች ቀለብና ስንቅ ማዋላቸውን የአሜሪካው የእርዳታ ድርጅት ዩኤስኤይድ ኃላፊዎች በቪድዮ የመሰከሩት እውነትና ሃቅ ነው። እናም ወያኔ በትግራይ በሕይወት እስካለች ድረስ ትግሬ ተራበ እና እርዳታ እንርዳ ብትለኝ ድንግጥ ልል እችላለሁ። ነገር ግን መንጋ አይደለሁም። መልሼ መላልሼ ጥያቄዬን እስክትመልስልኝ እጠይቅህሃለሁ። የሚገርመኝ ነገር ታኩር የሚባል የዐማራ ቲክቶከር ደብረ ብርሃን ለሚገኙ የዐማራ ተፈናቃዮች እርዳታ አሰባስቦ የሰጠውን ስጦታ አንድም ቲክቶከር አልዘገበውም። ተግባሩን ባላየ ባልሰማ ያለፈ የቲክቶክ መንደር መንጋ ሁሉ አሁን በስተመጨረሻ መጥቶ ጆን ዳንኤል፣ ማንትስዬ እንዲህና እንዲያ ቢለኝ አላምነውም።…👇②✍✍✍
• የትግራዩን ራብ በተመለከተ…
• ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይሁን" 1ኛ ቆሮ 14፥40
"…ለደቡብ ሱዳን ብድር በዶላር፣ ለዲታዋ በይራክተራሟ ቱርክ ሳይቀር የመሬት መንቀጥቀጥ በአደጋዋ ጊዜ ሰብዓዊ እርዳታ ረድቻለሁ ብሎ ሲያዝገን ውሎ የሚያድረው፣ የስንዴ እርዳታ መቀበል አቁመን ስንዴ አምርተን ለውጭ ገባያ በማቅረብ ከአፍሪካ አንደኛ፣ ከዓለም ምናምን ምናምነኛ ደረጃን ይዤያለሁ የሚል ሀብታም መንግሥት እያለን የምን የቲክቶከር መዓት ሰብስቦ የትግራይ እናቶች ስለተራቡ ርዳታ እንሰብስብ ማለት ነው? ይሄ ወንጀልም፣ ግፍም፣ ኃጢአትም፣ ነውርም ነው።
"…ስምረት ለትግራይ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ለስደተኞቹ ስቃይ መበርታት፣ መራብና መሰቃየት ተጠያቂው ሕወሓት ነው እያለ በሚከስበት፣ የስደተኞቹን መጠለያ ያፈረስው ራሱ ወያኔ ነው፣ በስደተኛ መጠለያ ያሉትን ተፈናቃዮች መዋጮ አዋጡ ብሎ የሚያጨናንቀው ወያኔ ነው በማለት በትግራይ የሚገኙ የትግሬ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ እያወጡ እየሰማን ባለንበት ወቅት፣ ስለተፈናቃዮቹ የክልሉ መንግሥት ራሱ ስለመራባቸው ምንም ዓይነት መግለጫ ባላወጡበት ሁኔታ ድንገት ተነሥቶ ራብ፣ ራብ፣ ራብ ብሎ ቀውጢ መፍጠር አግባብ አይደለም ባይ ነኝ። ደግሞስ የማኅበራዊ ሚዲያው የቲክታከሮች ወሬ እውነት ነው ብንል እንኳ ተራቡ የተባሉት ዜጎች ኢትዮጵያን አይደሉም እንዴ? የተራቡ ዜጎችን የገባበት ገብቶ መርዳት፣ ራብ ጠኔያቸውን ማስታገስ ያለበት ሀገር በመምራት ላይ ያለው አገዛዝ ነው እንጂ እንዴት ሀ ገደሉ ምድረ ነውር ጌጡ ቲክቶከር፣ ፌስቡከር እና ዩቱዩበር ይሆናል? ይሄ ልክ አይደለም። እንዲህ ዓይነቱ ከባድ ሁኔታ በተራ ደድብ፣ ሰግጥ፣ ፈምስ ባይ ሳይነቁ አንቂዎች በኩል ማጯጯሁ ነውር ነው።
"…እንዲህ ዓይነት አሰቃቂ ነው የተባለ የራብ አደጋ በአንዲት ሀገር ሲከሰት ይሄ አደጋ መድረሱን ገልጦ ለዓለሙ ሁሉ ማሳወቅ ያለበት ሓላፊነቱ የሚወድቀው የሀገሪቱ አስተዳዳሪ፣ ገዢ መንግሥት ተብዬው ነው። አስቸኳይ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አስተባባሪ ኮሚቴ ይቋቋማል። በሕግ እውቅና ያለው፣ ተጠያቂነት ያለበት ኮሚቴ ይቋቋማል። ሀገር አቀፍም ሆነ ዓለምአቀፍም የርዳታ ጥሪም ይቀርባል። በተገኙት የሚዲያ አማራጮች በሙሉ ቅስቀሳ ያደረጋል። የችግሩን ጥልቀት እና ክብደት ስፋትም አስጠንቶ ለዓለም ሕዝብ ሆነ ለሀገሪቱ ዜጎች ያስተላልፋል። ዜጎችም በራብና በጥም ከመሞታቸው በፊት ዜጎች ከመቀነታቸው ፈትተው፣ ከመሶባቸው ቆርሰው ወገኖቻቸውን ለመርዳት አቅማቸው በፈቀደ መጠን ሰውን ለመርዳት ይሯሯጣል። መከላከያው በስፍራው ተገኝቶ ርዳታውን ያቀላጥፋል፣ የህክምና ባለሙያዎችም እንዲሁ በስፍራው ተገኝተው የደከሙ እና የተጎዱትን በሙሉ የህክምና አገልግሎት ይሰጠሉ። መሆን ያለበት እንደዚያ ነው። አሁን ግን እየሆነ ያለው እንደዚያ አይደለም። ግለሰቦች የሚያዋጡት ገንዘብ ከነዳጅ እና ከአበል ወጪ አያልፍም። እሱም ቢሆን ከቀማኛ ርዳታ ሰብሳቢ ማጅራት መቺዎች ከተረፈ ነው። ያውም ከገዳማውያን አባቶች ከቤተ ክርስቲያን ላይ በጠራራ ፀሐይ ሰርቀው በአደባባይ ሰው መሳይ በሸንጎዎች በሞሉበት ሀገር። እናም ራቡ የምር እውነት ከሆነ ሓላፊነቱን መወጣት ያለበት አገዛዙና ክልሉን የሚመራው ጊዜያዊ ተብዬው መንግሥት ነው። ሁለቱ ናቸው መጠየቅ ያለባቸው እንጂ ቲክተር ምንም አያገባውም።
"…የሀገርን ራብ፣ የዜጎችን እልቂት እንዴት ነው ቲክቶከሮች በዜና መልክ የሚነግሩን? እንዴት ነው ከዩቱዩበሮች ፔጅ የዜጎችን በጅምላ መራብ የምንሰማው? 16 ሺ ሰው ነው የተራበው ሲባል መንግሥቱ ወይም የክልሉ መንግሥት ራሱ ቢነግረን እሺ፣ አሁን ግን ስለ ትግራዩ እንዲህ የተጯጯኸ ራብ ራሷ ወያኔ ሳትነግረን፣ የታደሰ ወረደ መንግሥትም ሳይተነፍስ፣ እንዴት ነው ሰግጥ፣ ደድብ ፈምስ አዶኒ እና ከሮጲላ አልወርድም ጋሽ ቂሊንጦ ጆን ዳንኤል አዲስ አበባ ተቀምጠው ዋይ ዋይ እያሉ ስለትግሬ መራብ እየደነሱ፣ ዳይ አንድ አበባ ቤተሰብ፣ ኮፒ ሊንክ ታብታብ እያሉ የሚነግሩን? ኧረ ምንሼ ነው? ልክ አይደለም። መናገሩን፣ ማጋለጡን አክቲቪስት፣ ቲክቶከሩ በድፍረት አጋለጠው ብንል እንኳ እርዳታውን በተመለከተ ግን ፈጥኖ መድረስ ያለበት ጆን ዳንኤል እና ዣንቫልዳ ሳይሆን የኢትዮጵያ መንግሥት ነው ባይ ነኝ።
"…የለእርዳታ መሰብሰቢያ ተብለው የተለጠፉ የባንክ አካውንቶችንም እያየሁ ነበር። የባንክ ሒሳቦቹ የተከፈቱት በግለሰብ የባንክ ማጠራቀሚያ ሰንዱቅ ውስጥ ነው። እጅግ ብዙ የሆኑ፣ ወጥነት የሌላቸው፣ ድብልቅልቅ ያሉም ተግባራትን ነው እያየሁ ያለሁት። ስሜት ቀስቃሽ የሆነ ምስል አሳይተህ፣ የደከሙ፣ የተራቡ፣ የተጠሙ እናቶችና አባቶችን በቲክቶክህ አሳይተህ፣ ያውም ታብ ታብ አድርጉ፣ ሼር ኮፒሊንክ አድርጉ የሚሉ ፎሎወር ተኮር ሆነው ነው ያየኋቸው። ሥራውን እየሠሩ ያሉት የትግሬ ወጣት ቲክታከሮች ናቸው። የሚያሳዩን ፎቶ ያረጁ፣ በእድሜ ብዛት አልጋ ላይ የዋሉ እናትና አባቶችን ምስል ነው። እንደነዚያ እናትና አባቶች ምስል ያለ ምስልማ በዐማራም፣ በኦሮሚያም፣ በአፋርና በሱማሌም፣ በጋንቤላም፣ በደቡብ በጉራጌም ክልል ሞልተዋል። እና እሱን ምስል አሳይቶ ነገር ማጯጯሁ ተገቢ አይደለም። ነውርም ነው ባይ ነኝ።
"…ለምሳሌ እኔ የኢትዮጵያ ዱቄታም ነውረኛ ቲክቶከር ወሬ አላምንም። አልቀበልምም። በተለይ የትግሬ ቲክቶከረችን ግደሉኝ እንጂ አላምንም። መጨረሻ ላይ ፕራንክ ነው ሁላ ሊሉን ስለሚችሉ አላምናቸውም። የክልሉ መንግሥት ከምር ስለእውነት የእውነት ራብ በትግራይ ካለ በአደባባይ ያውጅ፣ ሁሉም ይስማው። እርዳታው በቲክቶከር አካውንት ሳይሆን በተቋም፣ በሕጋዊ መንገድ በተከፈተ፣ በታወቀ፣ ተጠያቂነት ባለው ተቋም ይከፈት። እንደኔ እንደኔ የተባለው የለም አልልም ራቡም ካለ ግን ከመንግሥት ያልፋል ብዬ አላምንም። ሌላ ፖለቲካዊ ሽርሙጥና ከሌለበት በቀር ከተገኘ በውጭ እርዳታ፣ የውጩ እርዳታ ባይሳካ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲበዛ ደግ የማይገልጥው የደግነት መጨረሻ ነው ራሱ ከጉረሮው ነጥቆ የሚረዳ ነው። ፈረንጅ ተለምኖ ካልተሳካ እንኳ ብዙ ከባድ አይደለም። እናም አባቴ አብጄ ነው እኔ እንዴ በትግሬ ቲክቶከሮቹ በእመ አዶናይ፣ ኃይለአብ፣ ዮርዳኖስና ብሩክ በተባሉ ነጭ አዝግ የግለሰብ አካውንቶች ብር አስገቡ ብዬ የምቀሰቅሰው? ይሄ ነውር ነው። ያውም ኦዲት የማይደረግ፣ ተጠያቂነት የሌለው በሕግ አግባብም በሚያስጠይቅ ጉዳይ ላይ ነገሩን ግራና ቀኝ ሳላጣራ በደቦ መጥታችሁ ጎትጉታችሁም፣ ጎንትላችሁም ስለወተወታችሁኝ እሺ ብዬ ሌሎችንም ተሳተፉ በማለት አልቀሰቅስም። ራብተኞቹ ይረዱ። ነገር ግን በአሳማኝና በሕጋዊ መንገድ ብቻ።
"…ብዙ የትግሬ ወዳጆቼ ሳይቀር "ዘመዴ አሁን የምትፈተንበት ሰዓት ነው። ወያኔን ነው የትግራይን ሕዝብ የምትቃወመው፣ የምትጠላው የሚለው አቋምህ በግልፅ በአደባባይ ሊፈተን ነው። ዓለም ስለ ትግሬ ራብ እየጮኸ አንተ ዝም ማለት አይገባህም። እናም ድምጽ ሁነን የሚለውን የቃልም፣ የጽሑፍም መልእክቶቻቸውን ደርሶኝ ተመልክቼአቸዋለሁ። ወዳጆቼ የሆኑ የትግራይ ተወላጆችም በስልክም ደውለው አውርተውኛል። እኔም መልሼላቸዋለሁ። ነገርየው የህፀናት ጨዋታ አይደለም። መመራት ያለብን በመርህ እና በሕግ እንጂ ግብታዊ ሆነን በስሜት መንቀሳቀስ አይደለም። ባለሙያ መግባት አለበት። ከየት ተፈናቀሉ? ማን አፈናቀላቸው? የተራቡት ወገኖች ስንት ናቸው? በፎቶ ላይ ያየናቸው ብቻ ናቸው ወይ? ሌሎችም አሉ? ብለን መጠየቅ እንዳለብን መታወቅ አለበት። 1ባለፀጋ ሊረዳቸው የሚችልን ጥቂት ሰዎች…👇①✍✍✍
"…በሀገረ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል በተለይ በምሥራቅ አሩሲ በተጠና ሁኔታ በኦሮሞ የወሀቢይ እስላም እየተጨፈጨፉ ለሚገኙት ክርስቲያኖች ድምፅ በመሆን ይሳተፉ ዘንድ ይህ የፊርማ ማሰባሰቢያ ሰነድ ተዘጋጅቶላችኋል። ከነጭ ለባሾች በቀር ሌሎቻችሁ ፈርሙ፣ ሌሎችንም አስፈርሙ። https://c.org/MDcx8vpZNh
ለማንኛውም ግን…
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 2:00 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@zemedkun.b
• ZemedTv 👉 zemedtv.com/live.html
• በትዊተር (×) 👉 x.com/i/broadcasts/1djxXWppRONJZ
• በራምብል 👉 rumble.com/v73avz6--zemede-december-21-2025.html?e9s=src_v1_cbl%2Csrc_v1_upp_a
• በሳታላይት ቴሌቭዥን 👉 Yahsat 52.5° East
11977 H 27500 ...ላይ ይከታተሉን።
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን…!
❤ 375👍 145🙏 50🤔 9🕊 3🏆 3🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
• እግዚአብሔር ይመስገን…!
"…በሰሜን ወሎ ላስታ ቀንቀኒት ሚካኤል ለዛሬ ተይዞ የነበረው ስብሰባ በሕዝቡ እና በማኅበረ ካሕናቱ አንድነት እና ኅብረት፣ ጥንካሬም በድል ተጠናቅቋል።
"…የፈረንሳይ መንግሥት፣ አቢይ አሕመድ እና ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ገና ለገና ወደፊት የቅዱስ ላሊበላ ደብር ሲታደስ የእናንተም ጥንታዊ ፍልፍል ቤተ ክርስቲያን የፈረንሳይ መንግሥት "ሥዕለት እንዳለበት ሰው" አሳድስላችኋለሁ ብሏል በማለት እድሳቱ የሚደረግላችሁ ግን በደብራችሁ የሚገኙ ጥንታውያን የብራና መጻሕፍት አውጥታችሁ ስታሳዩን፣ ስካን አድርገን ስንይዘውም ነው በማለት ነበር አሉ የሰበሰቧቸው።
• ጭራሽ ሕዝቡ ሌላ ጥያቄ አምጥቶ ጉድ ማፍላቱ ነው የተነገረው። ሂዱ ለአቡነ ኤርሚያስ ንገሯቸው ሁላ እየተባለ የዋሉትን ውሎ ነው ያደረሱኝ ከስፍራው።
"…የዛሬውን ሪፖርትና ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር ያደረግነውን ክፍል ሁለት የቅዱስ ላሊበላ ጉዳይ ማክሰኞ ከምስጋና በኋላ በርእሰ አንቀጻችን ላይ በሰፊው ይቀርባል።
"…እኔ ይሄን የምጽፈው ለጆን ዳንኤል እና ለጆን አዶናይ ለሁለት የትግሬ ወጣቶች ሚስት ስለሆነችው ለትግሬዋ ጉብል ለእነ ጃኒ አፍቃሪ ቲክቶከራም አይደለም። እኔ የምጽፈው የሀገርና የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ግድ ለሚላቸው ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ነው። የጻፍኩትን አንብበው ተግባራዊ ላደረጉ ሁሉ ምስጋናዬ ካለሁበት ይድረሳችሁ። ቡቲክሳም፣ ሜካፓም፣ ቲክቶከራሞች ግን መልእክቱን ባላየ ባልሰማ እለፉት።
• ነጭ ነጯን ምሽት 2:00 ሰዓት ይጀምራል።
Photo unavailableShow in Telegram
• እንዲህ ሲሆንም ላመስግን እንጂ…
"…እናንት ሁለት ሊቃነ ጳጳሳት ከወትሮው በተለየ አጣብቂኝ ውስጥ የገባችሁበት ሰዓት ነው። የምትወቀሱባቸው የትየለሌ ቪ ጉዳዮች እንዳሉ ዓለም ያወቀው፣ ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው። እኔም የምትወቀሱበት ጉዳይ ሲኖር እንደ ልጅነቴ አባቶቼ ላይ ድምጼን ከፍ አድርጌ መጮሄ በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው። የምትመሰገኑበት ጉዳይ ሲመጣ ሲኖር ደግሞ አልሰስትም። አልሰስትም አልኳችሁ።
"…በዚህኛው ዘራፊ፣ ሌባ፣ ቤተ ክርስቲያንን በአጭር ጊዜ እርቃኗን ላስቀሩ፣ ላረከሱሁለት ሚስት ያገባ፣ ሠራተኛውን የሚደፍር መርጦ አለቃ ለሚሾም ሊቀጳጳስ ኦሮሞ ኦሮሞ ስለሚጫወት፣ ከኦነግም፣ ከሸኔም፣ ከኦህዴድም ጋር ተሰልፎ ቁማር ሲጫወት ለሚውል፣ ደቡብ ሱዳንን ዘርፎ እርቃን ላስቀሩ፣ ወለጋን፣ አሶሳን፣ ጋምቤላን ዐመድ ላደረጉ ሊቀጳጳስ፣ የኦሮሞን ወጣት አንጀት ለመብላት ሲባል የሃጫሉ አምላኪ፣ አፍቃሪ መስለው ለሚተውኑ ሊቀጳጳስ ጥብቅና ባለመቆማችሁና ይሄ የገጠጠ፣ የፈጠጠ፣ ነውር ነው ብላችሁ ከቤተ ክርስቲያን ጎን ቆማችሁ አፋጣችሁ፣ አስጨንቃችሁ ጉዳዩን ስለያዛችሁት ለዚህኛው አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
"…ደቡብ ሱዳን የላኩትን ሌባ፣ ጋለሞታ፣ የሁለት ሚስት ባል አስተዳዳሪ ወደ ኡጋንዳ ልከውታል። ኡጋንዳ ነው ያለው። ለቤተ ክህነቱ የሚላከውን ፈሰስ 3.5 ሚልዮኑን የበሉት ለሁለት ነው አባቶቼ። የጋምቤላውንም ጉድ ትሰማላችሁ። የወለጋው ዘረፋ ደርሷችኋል፣ እንዲህ አይነት ያፈጠጠ ጨካኝ፣ ከጣልያንም ከግብፅም፣ ከአልሸባብም የባሰ፣ የከፋ ማፍያ ቤተ ክርስቲያን ገጥሟት አያውቅም።
"…የኦሮሞ ሕዝብ የጠበቀውን፣ ጠብቆ ያቆየውን ቅርስ፣ የሀገር ቅርስ፣ የወለጋ ሕዝብ ያቆየውን የሀገር ሀብት እንዴት እንዲህ እንደ ሽፍታ ከሹፌሩ ጋር ሆኖ ቁልፍ ሰብረው ይሰርቃሉ? ልጅ እያሱ፣ ንግሥት ዘውዲቱ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ መለስ ዜናዊ፣ ኦነግና ሸኔም ያልደፈሩትን፣ በዘመነ ኃይለማርያም ደሳለኝ እንኳ ያልተነካ፣ ወለጋ የተመደቡ አባቶች በሙሉ በክብር የጠበቁትን፣ በፊርማ ተረካክበው አንዱ ወደ አንዱ በክብር እያስተላለፉ ያቆዩትን፣ በቅርቡ እንኳ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የሚኒሶታው በዚያ በጭንቅ፣ በመከራ ወቅት የጠበቁትን የሀገር ሀብት ይሄማ አይቻልም በማለት ና ተጠየቅ ማለታችሁ፣ ካልሆነ ጉዳዩን ወደ ሕግ ነው የምንወስደው ማለታችሁ እረፍት፣ እፎይታ ነው የሰጠኝ።
"…አውቀው ነው አልታመሙም፣ ራሴን አጠፋለሁ፣ መርዝ እጠጣለሁ የሚሉትም ዐውቀው ነው። መርዙን ከጠጡም ይጠጡ፣ ራሳቸውን ካጠፉም ያጥፉ ግን የሀገር ሀብት፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ቅርስ መልሰው እንደ ፍጥርጥራቸው። የደቡብ ሱዳኑ ዘራፊ ግን ኡጋንዳ ነው ያለው። እዚያ ቤተ ክርስቲያን ነው የተሸሸገው።
"…አቡነ ሩፋኤል በዘርም ከሄድን ኦሮሞም አይደሉም። ወላጅ አባት ጎንደሬ፣ ወላጅ እናት ትግሬ ናት። እናታቸው አሜሪካ ሜሪላንድ ነው የምትኖረው። ከሰባራ ባቡር አዲስ አበባ ወደ መቱ የሄዱት አባትየው ለሥራ ስለተቀየሩ ነው። በመቱ ከእነ መምህር ምህረተ አብ ጋር ነው አብረው ያደጉት። ኦሮሞ ኦሮሞ የሚጫወቱት ዘመኑ ለኦሮሞ ብርሃን ስላወጣ ብቻ ነው። ይሄ ደግሞ አይደለም አቡነ ሩፋኤልን እርስዎ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደራ ዐማራውንም እንዴት እንደጠቀመዎት እያዩት ነው። አይ እኔ ዘባርቄ እኮ ነኝ። ከላይ ሳመሰግንዎት ቆይቼ እዚህ ከታች ደግሞ ሸንቆጥ፣ ጎንተል የማደርገውስ ነገር? ከምር የሐረርጌ ሰው እኔ ዘመዴ ሲያመኝ እኮ ጤና የለኝም።
• ዝርዝሩን ምሽት በዘመድ የሳታላይት ቴቪ በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር እና በዘመድ ቴቪ ራምብል፣ ትዊተር እንዲሁም በራሴ ቲክቶክ ገፅ እመጣበታለሁ። በዚህኛው ውንብድና ጉዳይ ግን ለቤተ ክርስቲያን ባሳያችሁት ውግና ከልቤ አመሰግናችኋለሁ። 🙏
Photo unavailableShow in Telegram
“…የሰላምም ጌታ ራሱ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።” 2ኛ ተሰ 3፥16
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
• አስቀድሜ ተናግሬአለሁ።
"…መሰሪ የዓድዋ ትግሬ ነው። ጎንደር የተወለደ ፀረ ዐማራ ነው። ጓደኞቹ በሙሉ ግማሽ ትግሬዎች ናቸው። አያሌው መንበር በእናቱ ትግሬ ነው። ሙሉዓለም ማስተር ማይንዳቸው ግማሽ ትግሬ ነው። ሳሜ ቀኜ ግማሽ ትግሬ ነው። የዐማራን ትግል ጃኖ ለብሰው፣ በጎንደር ስም እየማሉ የሚያከስሙ፣ የሚያጠፉ ትግሬዎች ናቸው። አንቺ ዐማራ ነሽ፣ ይጎዱሻል፣ ያሳብዱሻል፣ በዚያ ላይ ቢዮንሴና ጄዜ ናችሁ። ኧረ ተይ ብዬ በፌስቡኬ ነቆርኳት። አልሰማችኝም። ያልኩት አልቀረም። በቃ የሆነው ሆኗል። አሁን ተረጋጊ በሉልኝ።
"…የምታውቋት ንገሯት። የአፄ ቴዎድሮስ፣ የሊቃውነተ ጎንደር ልጅ ነሽ፣ በቃ የዓድዋ ትግሬ ጎንደሬ መስሎ ተጫውቶብሻል፣ አሁን ተረጋጊና መልሰሽ አፈርከደቼ አቢይው ይሄን ፀረ ዐማራ ባንዳ በሉልኝ። ንገሩልኝ።
"…እብድነው አትስሙት፣ ፀረ ዐማራ ነው አትስሙት፣ ፀረ ኢትዮጵያ ነው ዘመድኩን አትስሙት ሲለኝ ሲሰድበኝ የከረመው ቀሺ እዝራ በየነ ገብረ ሕይወት ልጅ አይተ ዓምደማርያም ዕዝራ በመጨረሻ እጄ ማንነቱ ተገለጠ። ጎንደሪት እንኳን በሕይወትሽ አልመጣ አይዞሽ በሉልኝ።
"…የዐማራን ትግል በታትነህ፣ ዐማራ መስለህ ዐማራን ስታሳርድ ከርመህ፣ ያ አልበቃ ብሎህ በአባትህ መስተፋቅር የጎንደር ዐማራዋን አግለብልበህ፣ ከወዳጅ ከዘመድ አለያይተህ አውስትራሊያ ብትወጣም ያፈረሰከው የዐማራ አምላክ አፈረሰህ። ትግሬ ነህ ስልህ አይደለሁም ያልከኝን አባትህን ደውዬ አግኝቼአቸዋለሁ። አማርኛ ኔፕ። የቪድዮ መረጃም በእጄ አለኝ። ዐማራ መስሎ ጎንደር ላይ ውርውር ሲል የነበረው ወንድምህ ከጎንደር ዐማሮች አምልጦ ባሕርዳር የተሰደደው ዐማራው በስሙ የሚነግዱትን አደብ ማስገዛት ስለጀመረ ነው።
• ወፎቼ ሆይ ልጅቷን ግን ንገሯት። ፎቶዋንና የደረሰባትን ግፍ ብቻ ሳይሆን ከቻላችሁ አድራሻዋን ላኩልኝ። ወይም በማርያም ዘመዴ ዘመድ ሊሆንሽ፣ አስተማማኝ የግንብ አጥር ሊሆንሽ ይፈልግሻል ብላችሁ ንገሩልኝ። አትፍሪ፣ አንቺ ጎንደሬ አትግደርደሪ ብላችሁ ንገሩልኝ። ዘመዴ ሆይ የጎንደር ፋኖ እና የጎጃም ፋኖ ቋጠሮ ምስጢሩን ከዚህች ሴት እጅ ነው የምታገኘው ይለኛል ቀኙ ትከሻዬ። አዛኜን እውነቴን ነው። ጎንደሬ ሆናችሁ ዐማሮች ካላችሁ ይህቺን ምስኪን የባንዳ መጫወቻ ሆና የከረመችን የጎንደር ዐማራ ሴት ፈልጋችሁ አገናኙኝ። እኩለ ሌሊት አልፎ ይሄን የምለጥፈው ውስጤን ደስ ደስ እያለኝ ነው።
• ጄዚ ቢዮንሴን ያጃጅላት? ይጫወትባት? ጉድ እኮ ነው። በሰፊው እመለስበታለሁ።
Photo unavailableShow in Telegram
• በአስቸኳይ ይመልሱ ‼
"…እንደጠላት ገንዘብ የዘረፉት የኢትዮጵያን ቅርስ ነው። የሀገር ሀብት ነው። የዘረፉት የኦሮሞ ሕዝብ ለዘመናት ከትውልድ ትውልድ በአደራ ተቀብሎ በአደራ ለመጪው ትውልድ ሲያስተላልፈው የቆየ ቅዱስ ቅርስ ነው። ይመልሱ። በአስቸኳይ ይመልሱ።
"…አሞኛል፣ እኔ አላየሁም፣ ራሴን ነው የማጠፋው ብሎ ነገር የለም። መፎግላት፣ መደበቅም አያዋጣም። አጥወለወለኝ፣ ፈለጠኝ፣ ቆረጠኝ ብሎ ነገር አይሠራም። እንዴት አንድ ጳጳስ እንደ ወራሪ ጠላት የራሱን ሀገር፣ የራሱን ቤተ ክርስቲያን ሀብት ይዘርፋል? የሀገር ሀብት ነው በአስቸኳይ ይመልሱ፣ ለቤተ ክርስቲያን ያስረክቡ። ይፍጠኑ።
"…ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ እና ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ግድየላችሁም ሁለታችሁም ነገ ታልፋላችሁ። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እና ግን ለዘላለም ትኖራለች። እኚህን ጉደኛ ሰው ቢያንስ በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳ አትተበሩአቸው። እንዲያው በፈጠራችሁ አምላክ፣ በተሰቀለው መድኃኔዓለም። በጭንቅ አማላጇ። በወላዲተ አምላክ ይሁንባችሁ ዛሬ እንኳ ከቤተ ክርስቲያን ጎን ቁሙ። በመድኃኔዓለም ተንበርክኬ ልለምናችሁ።
"…ሰው እንዴት በምንም ይሁን በምንም መልኩ የጵስና ማዕረግን ያህል ክብር ተሰጥቶት፣ ለዚህ ክብርም በቅቶ እንዴት ዘመናትን ያስቆጠረ ሀብት ከሹፌሩ ጋር ተባብሮ እንደ ተራ ሽፍታ ይዘርፋል? ኧረ ነውር ነው። ኧረ ግፍ ነው። ሀብቱ የኦሮሞ ሕዝብ፣ ለዘመናት ተንከባክቦ የጠበቀው የሀገርም፣ የቤተክርስቲያንም ሀብት ነው። እንዲያው በፈጠራችሁ፣ በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ። አትጠይቁኝ፣ አላውቅም፣ አሞኛል፣ ራሴን አጠፋለሁ ብሎ ስለተደበቀ እስኪሻለው ብላችሁ ጊዜ አትፍጁ።
"…ሥራ አስኪያጁስ ሞተ በቃ። እንደታመነ፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሰጠችውን አደራ እንደጠበቀ በሰማዕትነት ተገደለ። አባት ነው ብለው ምእመናን ያበደሩትን ገንዘብ ይዞ ስልኩን አጥፍቶ አሞኛል፣ አትጨቅጭቁኝ ብሎ የተደበቀን ወንጀለኛ በስመ ጳጳስ አትደብቁ። እስኪሻለው አትበሉ። መልስ፣ የት ነው የደበቅከው በሉት።
"…በኦሮሞ ስም፣ ሀጫሉን በውደድ ስም፣ አይደበቅ። ጃልመሮን የሚያውቀው፣ በወለጋ ጫካ ያሉትን የሚወዳቸው ዘሮቹ ስለሆኑ ነው። ትግሬዋ እናቱ እኮ አሜሪካ ሜሪላንድ ነው ያለችው። አቡነ እስጢፋኖስ ጵጵስና ይሾምልኝ ብለው ሲጠይቁ፣ የጋምቤላን መሬት በኢንቨስተር ስም የወረሩ ትግሬዎች እሱ ካልተሾመልን ሞተን እንገኛለን ብለው የክልሉን ፕሬዘዳንት ደብዳቤ አጽፈው ሲያሾሙት በፕላን ነው። በእቅድ ነው። ጫካ ያለው ጃልመሮ እኮ ትግሬ ነው። ኧረ በፈጠራችሁ ሁለቱ ትግሬዎች ተጠቃቅሰው ቢያንስ እየጨፈጨፉ ያሉት ያሉት እኮ የኦሮሞ ካህናትንና ምእመናንን ነው። ኧረ ይበቃል። ኧረ በፈጠራችሁ። የሀገር ሀብት አለቀ። ተዘረፈ። ኧረ የሰው ያለህ። ኧረ ኡኡኡኡ። ኧረ በሕግ አምላክ።
"…ስንቱን ልዋጋው? ከስንቱ ልተጋተግ፣ እዚህ ጋ ከሄኖክ ሃይሌ ጀንደረባ ስልብ ትውልድ ጋር። እዚያ ጋር ከቲክቶከርና ከአርቲስቶች ዘራፊ ቡድን ጋር። ኧረ በመድኃኔዓለም። ከስንቱ ልፋለም? ጉዳዩ የሚመለከታቸው ጓደኞቼ ሳይቀሩ ከጥቂቶች በቀር እኔን እንደ እብድ፣ እንደ ቀውስ፣ እንደ ምናምንቴ እየቆጠሩኝ ከሁሉ እየተሞዳሞዱ ተቸገርኩ። ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ዐማራ የምለው ወድጄ የሚመስለው እኮ የትየለሌ ነው።
• ማርያምን አለቅህም።
Photo unavailableShow in Telegram
"…ትልቅ ገዳም ነው። ለኢትዮጵያ አይደለም ለዓለም የሚጸልይ ገዳም። ይሄን ማፍያ የቲክቶከርና የአርቲስቶች ቡድን ገዳማችን በራብ ሊፈታብን ነው። ይሄን ክፉ ዘመን የምናልፍበት ጥቂት ኩንታል ሰሊጥ እና ማሽላ ግዙልን ብለው ይለምኗቸዋል።
"…ይሄ ማፍያም መለሰላቸው። እንዲህም አላቸው። ለዶክመንተሪ አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን፣ ላይቭ ለማስተላለፍ ደግሞ 4 ሚልዮን ብር ትከፍላላችሁ። የአርቲስቶቹን እና የቲክታከሮቹን የአየር ትኬት፣ የሆቴል ወጪ፣ የምግብና አበላቸውን የምትችሉትም ራሳችሁ ናችሁ ብሎ ይነግራቸዋል። እነሱም ለማኅበሩ እንንገርና መልሱን እንነግራችኋለን ብለው ተለያዩ። ወደ ገዳሙም ሄደው ለማኅበረ መነኮሳቱ ነገሩ። ገዳማውያኑም በሰሙት ነገር ደነገጡ። አዘኑ። እንዲህማ አናደርግም ብለው ወሰኑ። ውሳኔውም ገሚሶቹ ለልመና እንዲሰማሩ፣ ገሚሶቹም የገዳሙን ከብቶች ገበያ አውጥተው እንዲሸጡ ወስነው ላኳቸው። ለልመና የሄዱት እስከአሁን አልተመለሱም። የገዳሙን ከብቶች እንዲሸጡ የተላኩት ግን አንድ በሬ በ40ም በ50 ሺ ብር፣ ላሞች ጭምር ሽጠው ተመለሱ።
• ዝርዝሩን ነገ ምሽት በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሬ ላይ እመለስበታለሁ። ይሄን ማፍያ ቡድን እበቀለዋለሁ። የምበቀለውም እንዴት በነፃ ለገዳማውያን የበረከት ሥራ እንደሚሠራ በማሳየት ነው። ቢያንስ በርካሽ የሸጡአቸውን ጀብቶች እናንተን ይዤ አስመልስላቸዋለሁ። ይሄን ክፉ ቀን የሚያልፉበትን እህልም እሸምትላቸዋለሁ።
• የድሬደዋው ዘረፋ ስንት እንደሆነ እየጠበቅኩ ነው። የተዘረፋችሁ አድባራትና ገዳማትም ፈልጋችሁ አግኙኝ።
Photo unavailableShow in Telegram
"…ትልቅ ገዳም ነው። ለኢትዮጵያ አይደለም ለዓለም የሚጸልይ ገዳም። ይሄን ማፍያ የቲክቶከርና የአርቲስቶች ቡድን ገዳማችን በራብ ሊፈታብን ነው። ይሄን ክፉ ዘመን የምናልፍበት ጥቂት ኩንታል ሰሊጥ እና ማሽላ ግዙልን ብለው ይለምኗቸዋል።
"…ይሄ ማፍያም መለሰላቸው። እንዲህም አላቸው። ለዶክመንተሪ አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን፣ ላይቭ ለማስተላለፍ ደግሞ 4 ሚልዮን ብር ትከፍላላችሁ። የአርቲስቶቹን እና የቲክታከሮቹን የአየር ትኬት፣ የሆቴል ወጪ፣ የምግብና አበላቸውን የምትችሉትም ራሳችሁ ናችሁ ብሎ ይነግራቸዋል። እነሱም ለማኅበሩ እንንገርና መልሱን እንነግራችኋለን ብለው ተለያዩ። ወደ ገዳሙም ሄደው ለማኅበረ መነኮሳቱ ነገሩ። ገዳማውያኑም በሰሙት ነገር ደነገጡ። አዘኑ። እንዲህማ አናደርግም ብለው ወሰኑ። ውሳኔውም ገሚሶቹ ለልመና እንዲሰማሩ፣ ገሚሶቹም የገዳሙን ከብቶች ገበያ አውጥተው እንዲሸጡ ወስነው ላኳቸው። ለልመና የሄዱት እስከአሁን አልተመለሱም። የገዳሙን ከብቶች እንዲሸጡ የተላኩት ግን አንድ በሬ በ40ም በ50 ሺ ብር፣ ላሞች ጭምር ሽጠው ተመለሱ።
• ዝርዝሩን ነገ ምሽት በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሬ ላይ እመለስበታለሁ። ይሄን ማፍያ ቡድን እበቀለዋለሁ። የምበቀለውም እንዴት በነፃ ለገዳማውያን የበረከት ሥራ እንደሚሠራ በማሳየት ነው። ቢያንስ በርካሽ የሸጡአቸውን ጀብቶች እናንተን ይዤ አስመልስላቸዋለሁ። ይሄን ክፉ ቀን የሚያልፉበትን እህልም እሸምትላቸዋለሁ።
• የድሬደዋው ዘረፋ ስንት እንደሆነ እየጠበቅኩ ነው። የተዘረፋችሁ አድባራትና ገዳማትም ፈልጋችሁ አግኙኝ።
