Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
رفتن به کانال در Telegram
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

228 840
مشترکین
-13024 ساعت
-9947 روز
-4 55830 روز
آرشیو پست ها
05:00
Video unavailableShow in Telegram
"…የመርሀ ግብር ሽግግር ማስታወቂያ
"…ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ውይይት ለዛሬ ከምስጋና በኋላ ላቀርብላችሁ የነበረው ርእሰ አንቀጽ ወደ ማክሰኞ ልናዘዋውረው ተገድደናል። ምክንያቱ ደግሞ የፈረንሳይ መንግሥት እና አቢይ አሕመድ ከቅዱስ ላሊበላ ደብር ርቀት ላይ በሚገኘው የቀንቀኒት ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ ጥብቅ ጥንታውያን ረቂቅ የብራና መጻሕፍት እና ሌሎች ቅርሶች ወጥተው እንዲመረመሩ፣ ያን ካስደረጉ የፈረንሳይ መንግሥት በምትኩ የላሊበላን ገዳም ሲያሳድስ በምትኩ የእነሱንም አጥቢያ የቀንቀኒት ሚካኤልን እንደሚያድስላቸው ቢነግራቸውም ነገርየው ያላማራቸው ካህናት ለጥያቄው የእንቢታ መልስ በማሳየታቸው ምክንያት ከላይ ጫና የበዛባቸው ካህናት ጉዳዩን ለሕዝብ አሳውቀው ነገ እሁድ ታሕሳስ 12/2018 ዓም ከባህልና ቱሪዝም እንዲሁም ከሀገረ ስብከቱ ከሚመጡ ሓላፊዎች ጋር ወይይት ለማድረግ ቀጠሮ ስለተያዘ የእዚያን ውጤት አንድ ላይ አካተን ለማክሰኞ ለማቅረብ ስንል ነው መርሀ ግብሩን የሰረዝነው።
"…የፈቀደው አካል ባይታወቅም በቅዱስ ላሊበላ ጥንታዊና በድንጋይ የታተመ፣ የተዘጋ መቃብር ሳይንቲስት ተብዬዎቹ ከፍተው ለምርምር አፅሙን መውሰዳቸው ተነግሯል። ሳይንቲስቶቹም አፅሙ የንገሥ ነው ወይስ የቅዱሳን በሚለው ላይ እየተመራመሩ መሆናቸውን ገልፀዋል። በእስከአሁኑ ግኝታቸው…
• አጽሙ የተገነዘበት ጨርቅ የሐር ልብስ መሆኑን። ይሄ የሀር ልብስ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሌለ፣ በብቸኝነት የልብሱ ባለቤት ቻይና እንደሆነች፣ አፅሙ ራሱ ከጥንቷ ፐርዢያ ወይም ከዛሬይቱ ኢራቅ ወይ በንግድ አልያም በጦርነት የመጣ ሊሆን እንደሚችል ወዘተ ሲደሰኩሩ ታይተዋል።
"…ቀጥሎ ቅዱስ ላሊበላ ህንዳዊ ነው፣ ባለቤቱ ሮማዊት ናት፣ ህንጻውን የገነቡት ኤልያኖች ናቸው ወዘተ ከማለት አይመለሱም። አሁንም በዲያቆን ዳንኤል ክብረት ትእዛዝ እስከዛሬ ማንም ደፍሮት የማያውቀውን እና ስውር ዝግም የነበረውን የቤተ ገብርኤል ረቂቅ በር ለመክፈት፣ ለመቆፈርም ዝግጅት መጨረሳቸው እየተነገረ ነው።
• ለማንኛውም ማክሰኞ በርእሰ አንቀጹ ላይ በሰፊው እንሄድበታለን። ለዛሬ በጀመርናቸው አጀንዳዎች ዙሪያ ስንወያይ እንውላለን።
• ሻሎም… ! ሰላም…!
14.26 MB
• አጀንዳዬን አልቀይርም…!
"…እናንተ ቡቶክሳችሁን ተወግታችሁ፣ በሜካፕ ተወልውላችሁ፣ የደላው፣ የሞላለት፣ ችግር ኀዘን ያልዳሰሰውም ፊት ይዛችሁ፣ ቅዱሳን በማይጠሩበት፣ ወንጌልም በማይሰበክበት፣ ለፕሮቴስታንቱም ጆሮ የማይጎረብጥ መርሀ ግብር አዘጋጅታችሁ፣ አለሌ የትግሬና የጎጃም ቅባት የጉራጌ ፍንዳታ ቲክቶከሮችን፣ አርቲስቶችና ሞዴላ ሞዴሎች በሚያግበሰብሰው የታይታ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ፣ በመወዛወዝ እና በመዝለል በአሩሲ ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ ዓለም አቀፍ ተቃውም የተነሳበትን የብልፅግናውን አገዛዝ የገጽታ ግንባታ ለመሥራት ከፊት ተሰለፉለት። እኛም ማቅ ለብሰን፣ አመድ ነስንሰን በቁማቸው በእሳት እየተቃጠሉ፣ በጥይት እየተደበደቡ፣ በሜንጫ በካራዳ እየታረዱ ደማቸው እንደ ክረምት ወንዝ ለሚፈሰው ለወገኖቻችን ድምፅ መሆናችንን እንቀጥላለን።
• እኔ በበኩሌ አጀንዳዬን አልቀይርም ነው እያልኩህ ያለሁት። ለማንኛውም…
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
3.00 MB
8.94 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
"…እንግዲህ ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ድሬደዋ ለቤተ ክርስቲያን ገቢ ለማሰባሰብ የሄደው የቲክቶከሮች የልዑካን ቡድን ይሄ ነው አሉ። ሁሉ ነገር ወጪው ሁሉ ተችሎት ለ3 ቀን 150 ሺ ብር የተከፈለው ሰው እንዲህ ባይጮህ ነበር የሚገርመው።
"…ከምር ተዋርደናል። በቁማችን እኮ ነው የገደሉን። የተጫወቱብንም። ይሄ ከተጠመቀ ሳምንት ያልሞላው ሰውዬ ዕድሜ ልካቸውን ሕይወታቸውን ሰጥተው እያገለገሉ ያሉ አባቶች እንኳን በውናቸው በሕልማቸው የማያገኙትን ብር በ3 ቀን ሲዝቅ ምን ሲያዩ ምን ይሉ ይሆን?
• ያሬድ ያያ ማርያምን እመቤቴን ምስክሬ ናት አልፋታችሁም። ጃንደረባውንም እናንት ገፋፊዎቹንም። አከተመ።
3.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
• የመወያያ ርእሳችንም…
• ስለ ኢጃትና ስለ ማፍያዎቹ ነው።
• በሉ ገባ ገባ በሉና ነጭ ነጯን በስሱ እንጋት። 👩🦽➡️🚶♀➡️🧑🦽➡️🚶➡️👨🦽➡️🚶♂➡️👨🦼➡️🏃♂➡️🏃➡️🏃♀➡️🏃♀➡️🏃♂➡️🏃➡️🏃➡️
http://tiktok.com/@zemedkun.b
Photo unavailableShow in Telegram
• በሉ ገባ ገባ በሉና ነጭ ነጯን በስሱ እንጋት። 👩🦽➡️🚶♀➡️🧑🦽➡️🚶➡️👨🦽➡️🚶♂➡️👨🦼➡️🏃♂➡️🏃➡️🏃♀➡️🏃♀➡️🏃♂➡️🏃➡️🏃➡️
http://tiktok.com/@zemedkun.b
Photo unavailableShow in Telegram
• ይሄን አጀንዳ በቲክቶክ ልምጣበት መሰለኝ…?
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…ያው እንደተለመደው ምሽታችንን ሓሳቦችን በማንሳት፣ በተነሱት ሓሳቦች ዙራያ በመወያየት፣ በመጨቃጨቅ፣ በመነታረክ ወደ ማሳለፉ ነው የምናመራው።
• ከረረ ፦ አላለም…? የሚያከር ያክረውና። 😁
"…ብዙዎች እኔና ሄኖክ ኃይሌ በአካል ተገናኝተን የተጣላን፣ የጥቅም ግጭት ያለብን ይመስል በተነሳው ሓሳብ ላይ ብቻ አስተያየት በመስጠት በውይይቱ ላይ መሳተፍ ሲችሉ ከዚያ አልፈው ጉዳዩን የግል ፀብ ያስመስሉታል። እንደዚያ አይደለም። እኔ በበኩሌ በህይወቴ በአካል አግኝቼው የማላውቀው ሔኖክ ኃይሌን ብቻ ነው። በግል የሚያጣላን ምንም ነገር የለም። ምንም።
• ደፍሬ ሓሳብ አንስቻለሁ። ያነሳሁት ሓሳብ አሁን ፍሬ አፍርቶ በሰፊው ውይይት እየተደረገበት ነው። ድሮ ድሮ ብቻዬን ነበርኩ አሁን ላይ ግን እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭኑ ሊቃውንት ሓሳቤን ገዝተው በሰፊው ማመስጠር፣ መመጎት ጀምረዋል። እኔ አትራፊ ነኝ። አለቀ።
"…ይሄ ሁላ ፍጭት እየተካሄደ ጉዳዩ የሚመለከተው ቤተ ክህነቱ ጥጉን ይዞ ቦክሱን፣ ቡጢውን፣ ነፃ ትግሉ እየኮመኮመ ነው። ሓሳብ አይሰጥም። ጭራሽ ምንም የተፈጠረም አይመስለውም። በቤተ ክህነቱ አፍራሾቹ ወሳኝ ስፍራውን ስለተቆናጠጡ እንዲያው ጮቤ የሚረግጡ ሁላ ነው የሚመስለኝ። ለደንታቸው ነው።
• እኛ ግን እንደለመድነው ምሽታችንን በመወያየት ብናሳልፈው ምን ይላችኋል?
"…የእናንተ ደብር ከላሊበላ የራቀ ቢሆንም የላሊበላ ደብር ሲታደስ የፈረንሳይ መንግሥትና አቢይ አሕመድ ከቅዱስ ላሊበላ አብያየ ክርስቲያናት ጋር አብረን እንድናድስላችሁ ስታዘዘን ረቂቆቹንና ጥንታውያኑን ጥብቅ ቅርሶች አውጥታችሁ አስቆጥሩን ስለተባሉትና በጉዳዩ ላይ የዐማረ ፋኖም ደም ይፋሰሳታል እንጂ አይሞከራትም ብሎ ስላስጠነቀቀው እና በአጠቃላይ በቅዱስ ላሊበላ ስለተፈጠረው አዲስ ነገር ሊቃውንተ ኢትዮጵያ ለነገ የሚሆን ግሩም ርእሰ አንቀጽ ይዘጋጅ ብለው አዘዋል። እኔም ቅመማ ቅመሙን አዘጋጅቼ ክሽን አድርጌ ላቀርብላችሁ ነኝ። የነገ ሰው ይበለን።
"…ሌላው ደግሞ ከጃንደረባው ቡድን በባሰ መልኩ ስለከፋው በእነ ያሬድ ያያ ዘልደታ፣ በሎዛ ሚዲያ እና ከሲሲሊ ማፍያ ስለሚከፋው፣ ርህራሄም ያልፈጠረበት ጨካኝ የቤተ ክርስቲያን ዘራፊ የአርቲስቶችና የቲክቶከሮች ማፍያ ቡድንም በሰፊው መነጋገር መጀመር አለብን። የኦን ላይን የገቢ ማሰባሰቢያ ብለው ዘረፉት አይገልፀውም። ዘራፊዎቹ 6 ሚልዮን ብር ወስደው ተቀብለው የሚያስገቡት 2 ሚልዮን ብር አይሞላም ቢባል ማን ያምናል? አዛኜን ሲዘገንን አትጠይቁኝ።
"…አገዛዙ ከድሬደዋው ዘረፋ በኋላ በቀጥታ ሄኖክ ኃይሌን በሚዲያው እንዲያግዙት ያዘዘ ቢሆንም ያሬድ ያያ ግን እኔ ዘመዴ ጥርስ ውስጥ አልገባም በማለቱ ምክንያት ሌሎቹ ከእኔ ጋር በማኅበራዊ ሚዲያ ለመፋለም ተዘጋጅተዋል ተብሏል። እኔም በሰፊው ተዘጋጅቻለሁ። ኑ ግጠሙኝ።
ለማንኛውም ሁላችሁም።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
አይደል ኢጃት…
• ደግሞ እኮ በጌታ ልደት ቀን ጥቁር አይለበስም ነጭ ልብስ እንጂ ሲለኝ አለማፈሩ። ነጭ ልብስ፣ ነጭ ጫማ የሌለውስ? ሊባረር ነው? 😂
"…ለማንኛውም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በደብረ ሮሀ ቅዱስ ላሊበላ ደብር በማሜ ተራራ ላይ ነው ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ እያሉ መዘመር። ማመስገን።
• አክሱምን አውድሞ ዐማራንም በማያባራ ጦርነት ውስጥ ዘፍቆ በጦርነት እያወደመ ያለውና ከግሸን ደብረ ከርቤ፣ ከደብረ ሮሀ ከቅዱስ ላሊበላ ያራራቀው፣ ገቢም ያሳጣው ብልጽግና ለሄኖክ ሃይሌ በጀት፣ የቴሌቭዥን የአየር ሰዓት መድቦ ቤዛ ኩሉን ለመሸፈን ለመዋጥ እየተንጠራወዘ ነው።
• በራሴ ግጥምና ዜማማ፣ የራሴን ድርሰት እየዘመርክ የቤተ ክርስቲያን መከራዋን፣ ስደቷን፣ ሞቷን ልታላግጥበት አትችልም። አንፈቅድልህምም።
• ስማማ ደግሞም "አሩሲ ቢታረዱም፣ ወለጋ ቢገደሉም እኛ ግን ነጭ ለብሰን እንዘምራለን። ማንም አያስቆመንም ትለኛለህ። የፈቀደልህ አራጁ አገዛዝ፣ በጀት የመደበልህ እሱ፣ አደባባይ ወጥተህ እየዘለልክ፣ እየጨፈርክ ሞት፣ ስደት የለም ብለህ ፖለቲካ እየሠራህለትማ ምን ሆንኩኝ ብሎ ያስቆምሃል? ሃኣ? ንገረኝ እስቲ።
• ኢጃት የተዋሕዶ ልጆች ጭፍጨፋ ይቁም ብሎ መግለጫ አውጥቷል? 😁 ወፍ። እና መንግሥት ተብዬው ምን ሆንኩኝ ብሎ ነው የሚከለክልህ? ወገኛ አልቀረብህም።
• ዝማሬ ይቅር ያለ አንድም ሰው የለም። የተተቸው ወቅቱ የሀዘን ነው፣ ለብልፅግና የገጽታ ግንባታ አትዋሉ ነው የተባለው።
"…ደግሞ ይመጣና መስቀልና ጥምቀትስ ይዘመር የለም እንዴ እኛ የዚያን ቀን ከጭፈራ ቤት ቀርተን ብንዘምር ምንአለበት ይባልልኛላ ምድረ ቲክቶከራም ቡቶክስ ሜካፓም አውደልዳይ ሰው መሳይ በሸንጎ ሁላ። ሊቃውንቱ የሌሉበት፣ ስብከት የሌለበት የካሴት መዝሙር ጩሆ ለዩቲዩብ ቢዴና ሸቅሎ፣ ሴቷም፣ ወንዷም ለቲክቶኳ ፎሎወር ለመሰብሰብ ከመግተልተል በቀር ለየትኛው ትጋቷ ነው። ሃስመሳይ ሁላ።
• ይሄ እንደ መግቢያ ነው። ዋናውን ጨዋታ ቀስ ብለን እናመጣዋለን። ከእኔና ከምድረ ነጋዴ አውደልዳይ ሁላ ማን ከእውነት ጋር እንደቆመ አብረን እናያለን።
• ክብር ለደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ አባቶቼ። 🙏
• የፈለግከውን በለኝ። ገጥመናል ገጥመናል ነው።
Photo unavailableShow in Telegram
• ጥያቄው ይቀጥላል…!
• ኢጃት የተመዘገበው በማን ስም ነው…?
• የኢጃት የገንዘብ ምንጩ ማነው…?
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባለቤትነትነት ድርሻዋ ምን ያህል ነው?
"…በአዲስ አበባ ለሚደረግ ጉባኤ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ በአንደኝነት፣ ደብረ ታቦር ደቡብ ጎንደር በሁለተኝነት፣ ደቡብ ወሎ፣ ከዚያ ባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የምናከብራቸው የኔታ 😁 ጉድ ነው ዘንድሮ፣ ሌሎችም እንዲሁ፣ ጽርሐ ጽዮኖች፣ ደጆችሽ አይዘጉ እና ማኅበረ ጽዮን አንድም አራትም ናቸው። እንዴት ነው ነገሩ…?
• እንጠይቃለን። የኢጃት የገንዘብ ምንጭ ማነው? ገቢው ምንድነው?
• አዲስ አበባ ሰዉ በኑሮ ውድነት እየጨለለ፣ ከሥራ የተቀነሱ ሰዎች ታንቀውና ራሳቸውን ከፎቅ ወርውረው ተፈጥፍጠው እየሞቱ። ሀብታም የሚባል ጠፍቶ ሁሉም ደሀ እየሆነ ባለበት በዚህ ዘመን ለአንድ ቀን የካሴት ዝማሬ መልሶ ለመዘመር ይሄ ሁላ ቢልየን ብር ከየት ነው የሚመጣው?
• ብፁዕ አቡነ አብርሃም ጎጃም፣
• ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ወሎ። ከቻላችሁ መልስ ብትሰጡን።
• ሰው ተሰባሪ ነው። እናም ተሰባሪው ሰው ሲያልፍ ማኅበሩን የሚወርሰው ማነው?
• እየመለሳችሁም፣ እየተወያያችሁም።
• መልስ እፈልጋለሁ።
~ ገተት ሁላ እኔ ዘመዴ፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከሩን የሐረርጌ መራታ የምሥራቁን ሰው ባለማዕተቡን አክሊለ ገብርኤልን አዳሜና ሔዋኔ አላወቀኝም። የነብርን ጭራ አልያዝ ከያዝኩም አልለቀውም። የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ እንጂ አኝ፣ እኝኝ ነው። አለቀ። ጣመህ አልጣመህ ለደንታህ ነው…?
• ጥያቄው ለኤጀቱ መስራች ለዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ነው።
፩ኛ፦ ይሄ የአእላፋት ዝማሬ የፊት ተሰላፊ ሰው ማነው? ምንስ ነው በጃንደረባው ትውልድ ውስጥ የሚሠራው…?
• የማከብርዎት ሚስጥረ ስላሴ ማናየ እንደው በማያገባዎት ገብተው ኋላ ላይ አንገትዎን እንዳይደፉ ፍሬን ቢይዙልኝ። የቸገረ ነገር እኮ ነው የገጠመኝ።
~ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር እሺ ለሄኖክ መደረብ መብቱ ነው። አለቃው ዳንኤል ክብረት ሊቆጣው ይችላል። መምሕር ኤፍሬም፣ እነ ብርሃኑ አድማስም ለሄኖክ ቢደረቡ የታወቁ ስሆነ ንቄ ነው የማልፋቸው። የኔታ ግን ጨነቀኝ። ዝም ቢሉ መልካም ነው። ከጎጃም ይሁኑ ከጎንደር፣ ከወሎም አላውቅም። ግን ዝም ቢሉ። ጣልቃ ባይገቡብን።
• እነ ደብተራ በአማን ነጸረ፣ እነ ዶፍቶር አረጋ፣ እነ ወሴው ዮሐንስ ሞላ ዝም ስትሉ ኢደብረኛል። ዋነኛውን ካምፕ መደብደቡ ውጤቱ መጨረሻ ላይ ነው የሚታወቀው። በለው ዘመዴ!
• ኤጃቶች መልሱልኝ። ይሄ ልጅ ማነው? ምንድነው? የቡና እና የጊዮርጊስ ደጋፊዎች ይሄ ልጅ ማነው? የሄኖክ ኃይሌ ቲክታከሮችም ካወቃችሁት መልሱልኝ።
• ልጁ ማነው…?
"…የኢትዮጵያን ባንዲራማ በጃንደረባ ስልብ ትውልድ መስራች በመልእከተኛ መድረክ ላይ ማየት ይናፍቅሃል።
• ከሄኖክ ኃይሌ ጀርባ ያለው ባንዲራ የማን እንደሆነ ደብተራ በአማን ነጸረን፣ ዶፍቶር አረጋ አባተን፣ ጠሹን ዮሐንስ ሞላን፣ የአክሱሚታን ባልተቤት የቢንያም ሽታዬን የንስሀ አባት ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴን ሌሎችንም ጨምሩበትና ጠይቋቸው።
• እና ሄኖክ ለምን እያዘጋጀህ ይመስልሃል? በአእላፋት ዝማሬ ውስጥ የተሸሸጉትን ግብረ ሰዶማውያን በቪድዮ ጭምር ነው የያዝናቸው። እዚሁ ለፍርድ እናቀርባቸዋለን።
• ፈንዳ ምንም አባህ አታመጣም። ምንም አልኩህ። ቆርጬ፣ ቆምጬ ነው የምለቅህ። ገና በጀቱ ከየት እንደሆነ እንጠይቃለን። በዋዛ መላቀቅ መች ይኖራል።
• ስለ ዲኮሩ አትጠይቁኝ ለማለት ነው።
"…አዲስ አበባማ ለጊዜው ምንም ስጋት የለም። በአዲስ አበባ ግፋ ቢል የሚያስጨንቀው የቤት ኪራይ፣ ትራንስፖርት እና የምግብ ወጪ ነው። አዲስ አበባማ ሆነህ ዘምር፣ ነጭም ልብስ ልበስ፣ ዝለል፣ ፈንጥዝ። ዝለል አልኩህ። እነሱ ሥራ ላይ ናቸው። ከሰይፋቸው ዝላይህ፣ ጸሎት፣ ስብከት፣ ወንጌል የሌለበት የካሴት ዝማሬያችሁ እንደሚያተርፋችሁ አብረን እናያለን። አሩሲዎች፣ ወለጋዎች አንገት ላይ ያረፈው የወሃቢያ ሰይፍ ለአዲስ አበባ ብዙም ሩቅ አይደለም። ዛሬ ያላገጥክ ሁላ ነገም ትደግመው ዘንድ እጠብቅህሃለሁ። ለማንኛውም…
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
• የጦስ ዶሮዎቼ…!
"…ከምር ስለ እውነት ልክ እንደ አምናው ዘንድሮም በሄኖክ ኃይሌ ጉዳይ፣ በጃንደረባው ጉዳይ ምንም ላለመናገር ነበር ዕቅዴ። የዘራሁት ዘር ፍሬ አፍርቶ ማየት እንጂ መልሼ መላልሼ በእርሻው ላይ በላዩ ላይ ዘር መዝራቱ ምንም ጥቅም ስለሌለው መጨረሻውን ማየት አለብኝ ብዬ ነበር ዝም ጮጋ ለማለት የወሰንኩት።
"…በሄኖክ ጉዳይ በጣም ያስቸግሩኝ የነበሩት የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎች ነበሩ። ድራፍታቸውን ቂቅ ይሉና በጭ ሲልባቸው በደንፉ ገብተው የሚያላዝኑብኝ እነርሱ ነበሩ። ትግሬዎቹ፣ የጎጃም ቅባቴና የጎንደር ስኳዶች እንዲሁም ጢቆ ጢቆ የሆኑ የጋዲሳ ልጆችም ውርውር ማለታቸው አልቀረም። ሜካፓም አስመሳይ ሞዴላ ሞዴል አክቲቪስቶችም፣ ጀማሪ ፍንዳታ ውሪ በቅርቡ በባዶ ሆዳቸው ለመሰልጠን የሚታትሩ እና ዐዋቂ ዐዋቂ ለመጫወት የሚላላጡ ፍንዳታ ጩጬ ታዳጊ ልጃገረዶች ነበሩ የሚጮሁብኝ።
"…ቡቶክሳም፣ በሜካፕ እብድ ብሎ እንደ አቢይ አሕመድ በፎቶ ፖለቲካ በመሥራት በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ቁማር ለመጫወት የተከሰተው ሄኖክን፣ ቅላቱን፣ የፊቱን ጥርት ማለት አይተው በቃ ለሃጫቸውን በልጁ ላይ የሚያዝረከርኩ አመንዝራዎች ነበሩ የሚወበሩብኝ። ቲሙ ከባድ ነው። የሚያንቀሳቅሰው ገንዘብም እንዲሁ። እነዚህን ግሪሳዎች ብቻዬን ነበር ወጥሬ የተፋለምኳቸው። የቲክቶኮቹ እነነፈለገ፣ አኬ ጭሷ ሲጨመሩበት አስቡት። የሆነው ሆኖ ግን ቆይቶም ቢሆን የቡና እና የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በራሳቸው ጊዜ ከፔጄ ተነኑ።
"…ነገሩ እንዲህ ነው። እኔን የሚሰድቡ ቀንደኛ የሔኖክ ደጋፊዎች የሚያደንቁትን ሔኖኬን በጨዋ ደንብ በጣም ቀላል ጥያቄ በፌስቡክ ይጠይቁታል። ሄኖኬ።ደግሞ አድናቂዎቹን፣ ዶላር የሚልኩለትን፣ ናይኪና አዲዳስ አስኒከሮችን የሚልኩለትን እንጂ ጥያቄ የሚልኩለትን አይታገሳቸውም። ወዲያው ነው በብሎክ የሚያጠናግራቸው። ይሄኔ በሙሉ የቡናና የጊዮርጊስ ደጋፊ የሄኖኬ ደጋፊዎች ምንሼ ብለው ወዲያው ተሸበለሉ። ያራዳ ልጅ ጣጣ አለው እንዴ? በል ንካው አሉት። እኔም ሰላሜን አገኘሁ።
"…እናም ዘንድሮ እኔም ዝም አልኩ። ከእኔ ይልቅ ሌላው ሕዝብ ጥያቄ መጠየቅ ጀመረ። በተለይ እንደነ የኔታ ገብረ መድኅን እና ሌሎችም መምሕራነ ወንጌል ጠንካራ ጥያቄዎችን ማቅረብ ጀመሩ። እኔም አጋዥ አገኘሁ። የዘራሁትም ዘር ፍሬ አፈራ ብዬ አምላኬን አመስግኜ ጥጌን ይዤ ተቀመጥኩኝ። ከሕዝብ የሚሰድበኝ ሲጠፋ ከኦሮሞ አንድ የጋዲሳ ልጅ። እሱም ቢሆን በማዕዶት ጊዜ ወዳጄ የነበረ ሰው ነው። ከእሱም ሌላ ሌሎች መንበጫበጭ ጀመሩ።
"…ያለፈው እሁድ ዕለት ከመምህር ፋሲካ ካሳው ጋር በዘመድ ቴቪ በነበረን ቆይታ ላይ "በዚህ ወቅት የአእላፋት ዝማሬ ተብሎ ባይወጣ መልካም ነበር። ከተወጣም ደግሞ ሰማዕታቱ በሚታሰቡበት መልኩ ቢሆን የሚል ሚጢጢዬ ሃሳብ በዲያቆኑ ሲነሣ እኔም በላዩ ላይ አከል አድርጌ ሓሳብ ሰጠሁ። በተለይ በአሩሲ ጉዳይ የደከሙትን በሙሉ ቢንያም ሽታዬንም ጭምር አመስግኜ፣ በዚያውም ቢንያም ሽታዬም እንዲረጋጋ፣ ቀደም ቀደም ማለቱን እንዲያቆም። አንዳንዱን ጉዳይ ለእኛ ቢተወው። ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ እንዳይሆንበት አስረግጬ ነገርኩትና በቃ በዚያው ነገሩ አበቃ።
"…ወዲያው መንጋው ከየአቅጣጫው መንጫጫት ጀመረ። ፈላው፣ ቲክቶከሩ፣ የካምቦሎጆ ታዳሚዎች አልነበሩም እንደድሮው የጮሁብኝ። አዳዲስ የጦስ ዶሮዎቼ ነበሩ የተከሰቱት። ቢኒ ሽታዬ አራስ ነብር ሆኖ ከች አለ። በታዋቂ ሰባኪው ተደፍራና ክብረ ንጽሕናዋን በግፍ ተነጥቃ የተሃድሶ ደጋፊ የሆነችው የወዳጄ የአክሱሚታ ሀጎስ ባልተቤት የሆነው ዲያቆን ዶፍተር ፈቃደሥላሴ ኃይሌ በጋራ ጥምር ጦር ከፍተው ዘመቱብኝ። እነሱን ተከትሎ ከጥንት ጀምሮ በየጊዜው ቅርሻቱን የሚያቀረሽብኝ ዶር አረጋ አባተ የተባለ ለፈደድ ቅሌታም መከበር የማይፈልግ ቀሊል የሆነ ሰገጤ ይወርድብኝ ጀመር። አረጋን አይቼ ዞር ስል ከጎንደር አባ ዮሴፍ በፌስቡኩ ላይ ሚሳኤሉን ሲያስነጭፍ አየሁት።
"…በቀጣይ… አረጋ አባተ ከአባ ዮሴፍ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን። አረጋ አባተን ከመቼ ጀምሮ አፉን በእኔ ላይ መክፈት እንደጀመረ አንድ ሁለት ብዬ ቆጥሬ እስከመጨረሻው አስቀጽዬ ሌላ ዶፍትሬት ራሴው አበረክትለታለሁ። አስረስ መዓረይ ያድንህ እንደሁ አይሃለሁ። ኦነጉ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴም ያስጥልህ እንደሁ አያለሁ። አንተ ዶፍቶር ሆነህ ስትሞልጨኝ ኖረህ እኔ በዲፕሎማዬማ በጥቂቱ ካላስነጠስኩህ ምኑን ዘመድህ ሆንኩት አሳይሃለሁ።
"…አባ ዮሴፍ ወዳጄ የነበሩ። በጎንደር ፋኖ ጉዳይ አብረን በብዙ የደከምን። ቀን ከሌሊት የለፋን። መጨረሻ ላይ ምን እንደነካቸው ሳይታወቅ የዝናሽ ታያቸው ካዳሚ፣ የአብይ አሕመድ አምላኪ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ፋኖ ሆነው የተከሰቱ። የጎንደር ሥራ አስኪያጅ ሆነው ሊቃውንቱን ከጎንደር መነቃቅለው የጣሉ። በምትኩ ወጠጤ ፓስተሮች በጎንደር ገብተው ጎንደሬን መሬት ላይ ከነማዕተቡ እያንደባለለ እንዲሳለቅበት ያደረጉ አፈ ጠባብ መነኩሴ ናቸው ደርሰው የጀንደረባው ደጋፊ ሆነው የተከሰቱት። • ይፍቱኝ ይባርኩኝ። ከዚያ እንተያያለን።
"…እናም ወዳጆቼ ዘንድሮ ወደ ጃንደረባው ዝባዝንኬ የገባሁት ተገድጄ ነው። ተገፋፍቼ። በእነ ፓስተር ቢንያም፣ በእነ ዶፍተሮቹ፣ እና በጎንደሩ እስኳድ ተገፋፍቼ ነው። እስቲ በየፖስቱ ስር የሚሰድቡኝን ተመልከቷቸው አብዛኛዎቹ የጎጃም ቅባቶች፣ የአገው ሸኔዎች ካልሆኑ ከምላሴ ጠጉር ይነቀል።
• ራሴን መከላከል ደግሞ ሕገ መንግሥታዊ መብቴ ነው። አይደለም እንዴ…?
Photo unavailableShow in Telegram
• ትግሌን ለፍዳዶችን በማራገፍ ነው የምጀምረው።
"…ሰሞኑን የአእላፋት ዝማሬ ተብዬው የቤተ ክርስቲያኒቱ ትልቅ የወደፊቱ ድማሚት የሆነው የጃንደረባው ትውልድ ፓርቲ መንቀሳቀስ ሲጀምር እነዚህ ሁለት ሰዎች ነበሩ እኔን በነገር በመጎንተል፣ በቲክቶክ መንደሩ ውርውር ሲሉ የከረሙት። ዲያቆን ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ እና አቶ ቢንያም ሽታዬ። ቢንያም ሽታዬን ትንሽ አቆየዋለሁ። አስኪበስል ብዙም ምንም አልለውም። እስኪደክመው ይንጣጣ። ዘማሪት ፋንቱ ወልዴና ሄኖክ ኃይሌ ያዋጡት እንደሆነ አብረን እናያለን።
"…ቢንያም ስደት ላይ ነው። መጀመሪያ ወደ ዱባይ ሄደ። ዱባይ በሯን ጠረቀመችበት። ከዚያ ወደ ኡጋንዳ መጣ። ኡጋንዳም ስደቱ ቤተሰብ ለመርዳት አያመችም። እና ኑሮ ከብዶት እኔን በመሳደብ እንጀራ የሚያገኝ ከሆነ ምንገዶኝ። የቀነሰው ቪው ከጨመረለት። በዚያም ደግሞ ትንሽ ዶላር ለዕለት ካገኘ በደስታ ነው የምሰደብለት። እኔ የምሰጠው ወርቅና ብር ሳንቲምም ባይኖረኝ በስደት ያለው ቢኒ እኔን በመስደብ፣ ለሄኖክ ኃይሌ ፕሮጀከት ጥብቅና በመቆም የዕለት ችግሩን ከተሻገረ በደስታ ነው የምሰደብለት። እነ አረጋን እና እነ ፈቃደ ሥላሴን ግን ያው ኮርኮም አደርጋቸዋለሁ።
• ቢኒ ግን ቶሎ ቶሎ Live ግባብኝ። በትኩሱ በትኩሱ ሸቅልብኝ። አሁንም ቶሎ ፍጠን።
ሀ፦ ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ።
"…ዲያቆን ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ የቢንያም ሽታዬ ካዳሚ ናቸው። የቲክቶክ ጉባኤውን በጸሎት የሚከፍቱ የሚዘጉም እሳቸው ዶፍቶር ፈቃደ ሥላሴ ኃይሌ ናቸው። ብዙዎች ዘመዴ ምንአድርገሃቸው ነው ዶፍቶሩ እኚኝኝ የሚሉብህ ይሉኛል። እኔም ምንአውቄላቸው በማለት ተውአቸው ይለፍልፉ ብዬም ስማቸውንም አንስቼ አላውቅም። በቀደም ግን አበዙት። አበዙትና ሲለፋደዱ ያዩ ወዳጆቼ ኧረ ዘመዴ አንድ ነገር በላቸው እንጂ በማለት ወተወቱኝ። ባለቤታቸውን ታውቃታለህ? ሲሉኝም እንደማላውቃት ነገርኳቸው። እገሌ እኮ ናት። አክሱሚታ ሀጎስ አይሉኝም። ደነገጥኩ። ይህቺ ልጅ አልተፋታችኝም ማለት ነውና ብዬ እነሆ ዛሬ ልመክራቸው ወደድኩ። ከምር እኔ እኮ አልምከር።
"…ዶፍተሩ ሊጠሉኝ የሚችሉት ምናልባት በአሁኗ ባለቤታቸው ምክንያት እንደሚሆን ገመትኩ ማለት ነው። የአሁኗ ባልተቤታቸው ባለቤትነቷ እውነት ከሆነ ስለ አክሱሚታ ሀጎስ ትንሽ ልበላችሁ። አክሱሚታ ሀጎስ በማኅበረ ኢያቄም ወሀና አክሱም ጽዮን ስንሄድ አብራን ሄዳ ማኅበረተኛ የሆነን እህት ናት። ለእኔ የቀድሞ ማኅበርተኛዬ፣ ደግሞም በዘመነ ተሃድሶ ደግሞ ትግሬነቷ በልጦባት ወለጋ ተወልዳ ወለጋ አድጋ አዲስ አበባ ጎላሚካኤል አምስተኛ ሰፈር ያደገችው አክሱማዊት ተለወጠች። ለተሃድሶዎቹ ተደርባም ጓ አለችብኝ። ፌስቡክ ላይ የነበራችሁ የእኔና የእሷን የኮመንት ሙግት የምታስታውሱ ይመስለኛ። በዚያው ተለያየን።
"…የዶፍተሩ ባለቤት በግል ሕይወቷ በቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች የተበደለች፣ የተገፋች፣ ነውርም፣ ግፍም የተፈጸመባት እህት ናት። እንዲያውም ዛሬ አንቱ ተብለው በሚከበሩ ታላቅ ሰባኪም ተብለው በሚሞካሹ አንድ ሰባቂም፣ ቄስም በሆኖ ሶዬ ክብረ ንጽሕናዋን በግፍ ያጣች። ብዙ ፍዳና መከራም የተቀበለች ምስኪን ልጅ ናት። አዲስ አበባ ፍልውኃ ፊንፊኔ አዳራሽ ቀጥራኝ በእንባ የነገረችኝ ነው ይሄ ታሪክ። በወቅቱ ምንም ልረዳት የማልችልበት ጊዜ ነበር። ተሃድሶነትንም የተጠጋችው በዚህ ግፍ ይመስለኛል።
"…ሌሎችም ወላጅ እንደሌላት የሚያውቁ ሰባቂም፣ ዘማሪም ነን የሚሉ በብዙ ጎድተዋታል። ደመ ግቡ ስለነበረች አይን የሚያርፍባትም ልጅ ናት አክሱሚታዬ። ባለቤቴም ታሪኩን ካጫወትኳት በኋላ በጣም ነበር የምታዝንላት። በተሃድሶ ምክንያት ተጣልተን ከስንት ዘመን በኋላ ጀግኒቷ በእግሯ አሜሪካ ገብታ ይኸው የዶፍተርዬ ሚስት ሆነች አሉኝ። እውነት ከሆነ አደንቃታለሁ።
"…እንግዲህ እነ ዘማሪ ሀዋዝንም፣ እነ እዝራንም ወዳጆቿን የሄኖክ ኃይሌው ጃንደረባ መልሶ አመጣላት ተባለ። እኔም በጣም ደስ ነው ያለኝ። እንደመጡም መድረኩ ተሰጣቸው። ይሄ ግን ልክ አይደለም። ቀኖና ቤተክርስቲያንን መሻር ነው። ነገር ግን የካዱ ጳጳሳት ተመልሰው የሚቀድሱበት። የሰው ነፍስን ያጠፉትም ጭምር መልሰው ጵጵስናቸውን ተረክበው የሚባርኩበት፣ ፓስተር የነበረው ቢኒዬም በመጣ በሳምንቱ ሰባኪ መሆን የሚችልበተየሚችልት ዘመን ስለሆነ የእነ ሀዋዝ መልሶ ዐውደ ምሕረቱን መቆጣጠር ብዙም አይደንቅም። አይ ፋንቱ ወልዴ። በጣም እኮ ነው የምታዛዝኚኝ።
"…እናልናላችሁ ዶፍተርዬው የአእላፋት ዝማሬ ተብየውን አደገኛ ድማሚት ደግፈው ከአቶ ቢንያም ጋር አብረው ጓ የሚሉብኝ ወደው እንዳልሆነ ነው የሚገባኝ። ይሄን በወያኔ ትግሬ ሠራዊት፣ በጎጃም ቅባቶች፣ በጎንደር አማቺዝሞች የሚደገፍ። ( ዛሬ አባ ዮሴፍ የጎንደሩን ሥራ አስኪያጅ የዝናሽ ታየቸውን አሽከር
አላያችሁትም?) የሄኖክ ኃይሌ ፓርቲ ደግፎ እኔ ላይ ቢያጓራ ምን ይፈረድበታል?
"…በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሰረት አንድ ዲያቆን ክህነቱ የሚጸናው ድንግሊቱን ያገባ እንደሆነ ብቻ ነው። ታቂ ሰባኪያን ነን የሚሉ ያጎደፏትን፣ እስክታስወርድ ድረስ የተጫወቱባትን ማግባት አብሮ መኖር መልካም በሰብአዊነት መልካም ነው። መልካምም አይገልጸው። ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን አንጻር ግን ዲያቆን ተብለው የሚጠሩበት፣ መቅደስ ገብተው የሚቀድሱበት አግባብ የለም። ቢንያም ሽታዬ አያገባውም። ምን ችግር አለው ስላለም አይታለፍም። ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው። እንደኔ በግልፅ ዘማዊ፣ ሌባ፣ ዋሾ፣ ቀጣፊም የኃጢአተኞች፣ የወንበዴዎች አለቃ የሀነ ሰው እንዲህ ዓይነቱን የቀኖና ጥሰት በቸልታ አያልፈውም። ዶፍተርዬ በእውነት የተሃድሶዋ አክሱሚታ፣ የእነ እዝራ ወዳጅ ባልተቤት ኖትን? መልሱን እዚያው ቢኒ ሽታዬ ቲክቶክ ላይ እጠብቃለሁ። 🙏
• ስለ ኃጢአት አይደለም እያወራን ያለነው። ስለ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን ነው። ይሄ በስሱ ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
