ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
رفتن به کانال در Telegram
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

221 221
مشترکین
-14824 ساعت
-6057 روز
-2 63230 روز
آرشیو پست ها
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
19.75 MB
❤ 18👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሳፋሪኮም በኬኒያ የኢንተርኔት አገልግሎት ጥቅል የሚያቀርብበትን አሰራር ሊቀይር ነው‼️
ኬንያ ግዙፉ የቴሌኮም ተቋም ሳፋሪኮም ከዚህ በፊት ሰዎች የኢንተርኔት ክፍያን በተጠቀሙበት መጠን ያስከፍል የነበረ ሲሆን በአዲሱ ስርዓት ሰዎች ለተጠቀሙበት መጠን ሳይሆን ለተጠቀሙበት ሰዓት ይከፍላሉ ተብሏል።
ሳፋሪኮም በአዲሱ ሥርዓት ሰዎች በተለመደው ከሜጋባይት እና ጊጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል ስርዓት ወጥተው በተጠቀሙበት ሰዓት ልክ ይከፍላሉ ብሏል።
በአዲሱ የክፍያ ሥርዓትም ሰዎች ምን ያህል የኢንተርኔት ፍጆታ እንደተጠቀሙ መቆጣጠር አይጠበቅባቸውም ተብሏል።
ሳፋሪኮም አዲሱ የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ ልክ እንደ ስልክ ጥሪ ሰዎች በቆዩበት ልክ የሚከፍሉበት ነው ብሏል።
አዲሱ ሥርዓት ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፋይሎች ለማውረድ ለሚፈልጉ እንደዚሁም ቪዲዮዎችን ለሚያሰራጩ ሰዎች ይበልጥ ይጠቅማል ሲባል የኔትዎርክ መጨናነቅንም ይቀንሳል ተብሏል።
በአዲሱ የሳፋሪኮም ስርዓት መሰረት ሁለት የተለያዩ ሰዎች አንዱ ለአንድ ሰዓት የዩቲዩብ ቪዲዮ ቢመለከት እና ሌላኛው ደግሞ ለአንድ ሰዓት ቴሌግራም ላይ ቢቆይ ተመሳሳይ ክፍያ ይከፍላሉ ተብሏል።
ይህ የሳፋሪኮም አዲስ አሰራር በርከት ያሉ ደንበኞችን እንደሚያስደስት ሲጠበቅ ኢንተርኔትን አብዝተው ለማይጠቀሙ ወይም መልዕክቶችን ለመላክ ብቻ የሚጠቀሙ ሰዎችን ግን የማያስደስት ነው ተብሎ ተገምቷል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 313👍 59😡 12🔥 11😁 8👌 4🕊 2
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
19.75 MB
❤ 11
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል‼️
🗣የገንዘብ ሚኒስቴር
የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡
ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት አመት ስራ ላይ መዋሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
የታክስ ገቢ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ከነበረው ከ12 በመቶ በላይ ድርሻ በየዓመቱ በተከታታይ እየቀነሰ ከ7 በመቶ በታች መድረሱን ጠቅሶ፥ ከዚህ ጠቅላላ ቅናሽ 44 በመቶው የተጨማሪ እሴት ታክስ ድርሻ እንደሆነ አመልክቷል፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ህጉን አሁን ካለው የኢኮኖሚ ሁኔታ የቀጣይ ዓመታት ለውጦች ጋር እንዲጣጣም በማድረግ በመካከለኛ ዘመን የገቢ ስትራቴጂው መሰረት ተሻሽሎ በ2017 በጀት ዓመት ስራ ላይ እንዲውል ተደርጓል ብሏል፡፡
በማሻሻያው መሰረት በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን ነው የገንዘብ ሚኒስቴር ያስታወቀው፡፡
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 197👍 27😁 12😡 8👌 7👏 1
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
19.75 MB
❤ 19
Photo unavailableShow in Telegram
በናይጄሪያ ጀልባ ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች መጥፋታቸው ተሠማ‼️
የናይጄሪያ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ወደ ጎሮንዮ ገበያ 50 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ጀልባ በትናንትናው ዕለት ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች ጠፍተዋል ብሏል፡፡
አሥር ሰዎች ከአደጋው የዳኑ ሲሆን በአካባቢው ባለሥልጣናት የሚደረገው የፍለጋ ሥራ ቀጥሏል።
ይህ አሳዛኝ አደጋ ከሳምንታት በፊት በኒጀር ግዛት ውስጥ ከደረሰው ሌላ የሰዎችን ህይወት ከቀጠፈ የመገልበጥ አደጋ በኋላ የተከሰተ ነው።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 102😭 92👍 19😁 6💔 4
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
19.75 MB
❤ 33🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ ማንነታቸው ባልታወቁና ጭምብል ባደረጉ ሰዎች መወሰዱ ተጠቆመ‼️
ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ ላለፉት አራት ቀናት ማለትም ከነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ ሥራ ባለመግባቱ በእጅ ስልኩ ላይ ቢደወልለትም ሆነ ከቤተሰቦቹ ለማጣራት ቢሞከርም ማግኘት አልተቻለም።
በሥራ ላይ እያለ የገባበት በመጥፋቱ የሥራ ባልደረቦቹም ሆኑ የሚቀርቡት ጓደኞቹ በእጅ ስልኩ ላይ ቢደውሉም ማግኘት አልተቻለም።
ጋዜጠኛ ዮናስ በሚኖርበት በሸገር ከተማ ኮዬ ፌጬ ኮንዶሚኒዬም በመሄድ በተደረገ ማጣራት፣ ጋዜጠኛው የተወሰደው ረቡዕ ምሽት ፊታቸውን በጭምብል በሸፈኑ ሰዎች መሆኑን ባካባቢው ካሉ የጥበቃ ሠራተኞች ለማወቅ ተችሏል።
የጥበቃ ሠራተኞቹ ተጨማሪ መረጃ መስጠት ባለመቻላቸው፣ ጋዜጠኛ ዮናስ፣ እነማን እንደወሰዱትና የት እንደተወሰደ ማወቅ አልተቻለም።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 214💔 63😡 25👍 20👏 16😱 13😁 10
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
19.75 MB
❤ 24
በሽሬ ከተማ ነሀሴ 6/2017 ዓ.ም ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ በ250ሺህ ተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ እና በንብረት ላይ ከባድ ውድመት ማስከተሉ ተገለፀ‼️
በትግራይ ክልል ሽሬ እንዳሥላሴ ከተማ ከትናንት በስቲያ የጣለው ከባድ ዝናብ በተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ እና በከተማዋ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የሽሬ ከተማ አስተዳደር ህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ አቶ ጎይትኦም ይስማኝ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
የመሞት አደጋ ለተጋረጠበት 250ሺህ ተፈናቃይ መፍትሔ ባለመሰጠቱ አሁን ላይ ችግሮች እየበዙ መሆኑን አንስተው "ይህ እየሆነ ያለውም የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ፍላጎት ባለመኖሩ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
አስተባባሪው በዝርዝር ምን አሉ?
በከተማችን ነሀሴ 6/2017 ዓ.ም ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በተለይ በተፈናቃዮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ተጠልለው የሚገኙበት ሁሉም መጠለያ በጎርፍ ተሞልቷል። ከሌሎቹ በተለየ መልኩ ህብረት ትምህርት ቤት መጠለያ ካምፕ ክፉኛ ተጎድቷል።
በ18 መጠለያ ካምፖች ውስጥ ወደ 250 ሺህ ገደማ ተፈናቃዮች አሉ፣ ተሰጥቷቸው የነበረው መጠለያ ሸራ በንፋስ ተነቃቅሏል፣ ተቀዷልም። እቃቸውም በጎርፉ ተወስዷል፣ አንዳንድ የቀሩትም ተበላሽተዋል።
አሁን ላይ ተፈናቃዮች ያሉበት ሁኔታ በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው፣ ከፍተኛ ዝናቡም እንደቀጠለ ነው። የተፈናቃዮች ቁጥር ከከተማዋ አቅም በላይ ስለሆነ ድጋፍ ለማድረግ አልቻልንም።
ከሁሉም መጠለያ ካምፖች ውስጥ በየቀኑ ከ50 በላይ ተፈናቃዮች እየሞቱ ነው። ያ ማለት በእያንዳንዱ መጠለያ ከ3 ሰው በላይ ይሞታል። የሚሞቱት ደግሞ በርሃብ እና በብርድ ነው።
ተፈናቃዮች ሲታመሙ የሚታከሙበት ገንዘብ የላቸውም፣ አማራጫቸው መሞትና መሞት ብቻ ነው። ይህ ቁጥር ቀደም ሲል በተደረገ ጥናት የተገኘ ነው፣ አሁን ላይ ግን አየር ንብረቱም ስለተቀያየረ ከእጥፍ በላይ ይሞታሉ ሲሉ ነው የገለፁት።
በቂ ምግብ፣ ጥራቱን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ የላቸውም፣ ሲታመሙ ወደ ህክምና ተቋማት መሄድ አይችሉም፣ ምክንያቱም ገንዘብ የላቸውም።
በየቀኑ የከተማችን ነዋሪዎች እና ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ፣ መግለጫዎችን እናወጣለን፣ ለሚዲያዎች እናሳውቃለን፣ ነገር ግን የክልሉ መንግስት ጉዳዩ ከአቅማችን በላይ ነው ብሎናል ነው ያሉን።
አሁን ላይ ችግሩ በተፈናቃዮች ዘንድ ብቻ አይደለም፣ ነዋሪውም እየተጎዳ ነው። የከተማዋ ነዋሪዎች በተለያዩ ነገሮች በመጠለያ ካምፕ ውስጥ ላሉ ዜጎች ድጋፍ እያደረጉ ነው። ይህ ደግሞ በከተማዋ ያለውን የኑሮ ውድነት እንድባባስ አድርጓል ሲሉ ገልፀዋል።
©Tikvah
@Esat_tv1
@Esat_tv1
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
11.23 MB
❤ 15
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ጋር የነበረውን የንግድ እገዳ ለተጨማሪ 90 ቀናት አራዘሙ‼️
ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ፕላትፎርማቸው ላይ የእገዳውን ማራዘሚያ የሚያዝዘውን የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ መፈረማቸውን የገለፁ ሲሆን "የስምምነቱ ሌሎች አካላት በሙሉ እንደነበሩ ይቀጥላሉ" ብለዋል። የቻይና ንግድ ሚኒስቴር በበ
ኩሉ ቀረጥ የማቆም ውሳኔው መራዘሙን በተመሳሳይ ጊዜ አስታውቋል።
ማስታወቂያው ከዚህ ቀደም የተሰጠው ጊዜ ከማብቃቱ ጥቂት ሰዓታት በፊት ነው የወጣው።
ይህ ባይሆን ኖሮ ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ምርቶች ላይ ቀድሞውንም ከፍ ያለውን 30% ቀረጥ ልታሳድግ ትችል ነበር፣ ቻይናም በበኩሏ ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ቻይና የምትልካቸውን ምርቶች ላይ አፀፋዊ ቀረጥ በመጨመር ምላሽ ልትሰጥ ትችል ነበር ተብሏል።
ይህ እረፍት ሁለቱ ሀገራት ልዩነቶቻቸውን እንዲፈቱ ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን ምናልባትም በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ትራምፕ እና የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ መካከል ለሚደረግ ጉባኤ መንገድ ሊከፍት ይችላል።
ትራምፕ ሚያዝያ ወር ላይ ቀረጥ መጣል ከጀመሩ በኋላ ቻይና ለአንዳንድ የአሜሪካ ኩባንያዎች የሚውሉ ድርብ ጥቅም ያላቸውን እቃዎች ወደ ውጭ መላክን የገደበች ሲሆን ሌሎችን ደግሞ ወደ ቻይና እንዳይገቡ ወይም ኢንቨስት እንዳያደርጉ ከልክላለች።
በግንቦት ወር በጄኔቫ በተደረገ ስብሰባ ወደ ኋላ ለማፈግፈግ እና መነጋገራቸውን ለመቀጠል ተስማምተዋል፡ የአሜሪካ ቀረጥ ወደ 30 በመቶ ከፍ ያለ ሲሆን የቻይና ደግሞ ወደ 10 በመቶ ዝቅ ብሏል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ድርድሮች ቀጥለዋል ሲል የዘገበው አፍሪካ ኒውስ ነው።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 168👍 22😁 7😱 4👌 1
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
11.23 MB
❤ 19
Photo unavailableShow in Telegram
ኢዜማ ገዥው ፓርቲ “የራሱን ድክመቶች ችላ ብሏል” ሲል ወቀሰ፤ ተጠያቂነትን እንዲቀበል እና የፕሪቶሪያው ስምምነት አለመፈጸምን እንዲፈታ ጠየቀ‼️
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ገዥው ፓርቲ በኢትዮጵያ የፖለቲካ እና የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ በቅርቡ ያወጣው መግለጫ “የራሱን ድክመቶች ወደ ጎን ችላ ያለበት” እና “ለተጠያቂነት ያለውን ዝቅተኛ ተነሳሽነት ያሳየበት” ነው ሲል ወቀሰ።
የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት ባሳለፍነው ሳምንት ባወጣው መግለጫ “ታሪካዊ ጠላቶች” እና “የውስጥ ባንዳዎች” ሲል የጠራቸው አካላት ኢትዮጵያን ለማተራመስ አዲስና የተቀናጀ ሙከራ እያደረጉ ነው ሲል ከሷል።
ፖርቲው “ከጥቂት ዓመታት በፊት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የገጠመንን ጦርነት በአሸናፊነት ተወጥተናል” ያለ ሲሆን፤ “ወታደራዊ ድላችንን በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ቋጭተናል። ዳሩ ግን ይፈልጉት የነበረው የተራዘመ ጦርነት በስምምነቱ የተጨናገፈባቸው ጠላቶቻችን ሌሎች ስልቶችን ወደ መሞከር ገብተዋል” ብሏል። እነዚህ ኃይሎች “ከሀገር ውስጥ እና ከውጪ” ሲንቀሳቀሱ ነበር ሲል ገልጿል።
ይህን የገዢው ፓርቲ መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ነሐሴ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የብልጽግና ፓርቲ በትግራይ ክልል የነበረውን ጦርነት ለማስቆም እና የፕሪቶሪያ ስምምነትን በመፈረም ረገድ የኢትዮጵያውያንን “የጋራ አስተዋጽዖ” እና የስምምነት ድንጋጌዎችን በማሟላት ረገድ የታዩ ድክመቶችን ችላ ብሏል ሲል ወቅሷል።
ኢዜማ “ለሁከትና ብጥብጥ ተጠያቂው የውጭ ጠላቶች” ናቸው የሚለውን የገዥው ፓርቲ መግለጫ በመተቸት የመንግስት የአስተዳደር ብልሽቶች እና ግልጸኝነት አለመኖር ውጥረቶች እንዲባባሱ ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸውን አመልክቷል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 210😁 40👍 39😱 2🎉 1
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
11.23 MB
❤ 17
Photo unavailableShow in Telegram
በሱዳን ኤል ፋሸር በምግብ እጥረት የተነሳ በአንድ ሳምንት 63 ሰዎች ሞተዋል ተባለ‼️
የጤና ባለሙያዎች አብዛኞቹ ሟቾች ህፃናት እና ሴቶች ናቸው ሲሉ የሞቱት ሁሉ ሆስፒታል መድረስ የቻሉ ናቸው ብለዋል።
በርካታ ሆስፒታል መድረስ ያልቻሉ ሰዎች ህይወታቸው አልፎ ሊሆን እንደሚችልም ተነግሯል።
ከግንቦት ወር ጀምሮ ኤል ፋሸር በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ተከባ የምትገኝ ስትሆን በተደጋጋሚ ጥቃት የሚፈፀምባት ከተማ ነች።
40 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ህፃናት በኤል ፋሸር የምግብ እጥረት አጋጥሟቸዋል ሲባል በአካባቢው ባለው የደህንነት ችግር እና ደካማ መሰረተ ልማት የተነሳ በቂ ድጋፍ እየተደረገ አይደለም ተብሏል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 125😭 104💔 18🙏 9🕊 5🔥 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቅድም በፃፍኩት ፅሁፍ ላይ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ማብራሪያ ደርሶኛል‼️
በከተማዋ ውስጥ በቡድን እየተደራጁ የውንብድና ስራ ሲሰሩ የቆዩ፣ በቲክቶክ Live ላይ ሳይቀር ራሳቸውን እየቀረፁ የተለያዩ ወንጀሎች ሲፈፅሙና ከተማዋን ሲያውኩ፣ ገጀራ ይዘው ለመገዳደል ሲፈላለጉና ሲዛዛቱና መሰል ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ልጆች ላይ ክትትል ተደርጎ ብዙዎቹ በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋል። ከነዚህም ውስጥ የተወሰኑት በቀን 7/11/2017 ዓ/ም እንወጋጋለን በማለት በማህበራዊ ድህረ ገፅ ሲዛዛቱ የነበሩ በሻሌ ፖሊስ ጣቢያ ተይዘዋል።
ከነዚህ ውስጥ
1ኛ አብዮ ደግ አረገ
2ኛ በረከት ዳንኤል የተባሉት ግለሰቦች በቲክቶክ አካዉንት “live” በመግባትና በተሽከርካሪ በመዘዋወር በስለት ለመወጋጋት እየተፈላለጉ መሆኑን ከህብረተሰቡ ጥቆማ ደርሶ ተይዘዋል።
ሌላኛው ወንጀለኛ “ብሩክ ተስፋዬ አርአያ” የእናቱ ስም ኮረኔል አመለወርቅ፥ በቲክቶክ ስሙ (ቡራ ቡል) የተባለው ልጅ ከዚህ በፊት አደንዛዥ እፅ ይዞ በመገኘት ወንጀል የፌደራሉ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 2 ኛ አርቲዲ ወንጀል ችሎት ታህሳስ 23 ቀን 2017 የአንድ አመት ፅኑ እስራት የተፈረደበት ፍርደኛ ሲሆን ተከሳሹ ከህግ ሸሽቶ በመጥፋቱና በተያያዙ ወንጀሎች እየተፈለገ እንደሚገኝና ባሁኑ ሰአት በትግራይ ክልል ተሸሽጎ እንደሚገኝ ወንጀለኛውን ለማምጣትም ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ መረጃውን አድርሰውኛል።
በቀጣይም ከተማዋ ውስጥ በማህበራዊ ሚዲያ የታገዘም ሆነ ማንኛውም አይነት የከተማዋን ነዋሪ ሰላም እና ደህንነት የሚያውክ የውንብድና ስራ በሚሰሩ ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች ላይ ከፍተኛ የሆነ ህግ የማስከበር ስራ እንደሚሰራ አስታውቀዋል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
❤ 190👍 35😁 27🔥 4👏 4😭 3😡 1
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው 90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate
👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👆 የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።
✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው
👉 ባለ1 መኝታ 80 ካሬ
👉 ባለ2 መኝት 110 ,118,128, ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 135,148 ካሬ
👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ።
ቤቶቹን ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
☎️ በ 0984323293 ወይም
☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ።
ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
11.23 MB
❤ 12👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት አምስት የአልጀዚራ ጋዜጠኞች ተገደሉ‼️
በጋዛ ከተማ አልሺፋ ሆስፒታል አቅራቢያ በእስራኤል ባደረሰችው ጥቃት አምስት የአልጀዚራ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ተቋሙ ገልጿል። ዘጋቢዎቹ አናስ አል ሻሪፍ እና መሀመድ ቂቀህ ከካሜራማን ኢብራሂም ዛህር፣ መሀመድ ኑፋል እና ሞአመን አሊዋ ጋር በሆስፒታሉ ዋና በር ላይ በሚገኝ ድንኳን ውስጥ ነበሩ ሲል አልጀዚራ ዘግቧል። እሁድ እለት የተፈፀመው “የታቀደው ግድያ” በፕሬስ ነፃነት ላይ የተደረገ ሌላ ግልጽ እና ሆን ተብሎ የተደረገ ጥቃት ነው ሲል በመግለጫው ገልጿል።
ከጥቃቱ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የእስራኤል መከላከያቅ ሃይሉ አናስ አል ሻሪፍ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መሆኑን አረጋግጦ በቴሌግራም ፖስት ላይ ባጋራው መረጃ ጋዜጠኛው "በሃማስ የአሸባሪ ቡድን መሪ ሆኖ አገልግሏል" ሲል የእስራኤል መከላከያ ጽፏል። የመከላከያ ሃይሉ ስለተገደሉት ሌሎች ጋዜጠኞች ምንም አልተናገረም። በአጠቃላይ በጥቃቱ ሰባት ሰዎች መሞታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።
አልጃዚራ መጀመሪያ ላይ አራት ሰራተኞቻቸው መገደላቸውን ተናግሯል፣ነገር ግን ከጥቂት ሰዓታት በኋላ የሟቾቹን ቁጥር ወደ አምስት ከፍ ኡድርጎታል። አል ሻሪፍ በጋዛ ሰርጥ ምን እየተከሰተ እንዳለ አለም እንዲያውቅ ብቸኛው ድምጽ እና እውቅና ያለው ጋዜጠኛ ነበረ ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።በጦርነቱ ጊዜ እስራኤል ወደ ጋዛ የሚገቡ ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች በነፃነት እንዲዘግቡ አልፈቀደችም። ስለዚህ፣ በርካታ መገናኛ ብዙሄን የመረጃ ሽፋን ለማግኘት በግዛቱ ውስጥ ባሉ የሀገር ውስጥ ዘጋቢዎች ላይ ጥገኛ ሆነዋል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
😭 141❤ 139👍 29💔 18🕊 10👏 6
