fa
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

رفتن به کانال در Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
30 527
مشترکین
+2424 ساعت
+657 روز
+20530 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርኣት " ቤተልሔም " እና " ፪ኛው ዕትብት " የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ በኃይሉ ሙሉጌታ ታህሳስ 18 ከቀኑ ስምንት ሰአት ጀምሮ የፊርማና የፎቶ ጊዜ ከተደራሲዎች ጋር ያሳልፋል :: ቦታ :- ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የጃዕፈር መጻሕፍት አዲሱ መደብር !
نمایش همه...
🔥 9 5
Repost from TgId: 1350295301
🖤
نمایش همه...
85🔥 19👍 8🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
እናመሰግናለን 🙏🙏
نمایش همه...
9
ዛሬ ሐሙስ ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ደራሲ አዳም ረታ ለገሃር አዲስ በከፈትነው መደብራችን ከአድናቂዎቹ ጋር የፊርማ እና የፎቶ ጊዜ ያሳልፋል :
نمایش همه...
🔥 26 14
🔥🔥🔥 Available now Call us 0911932088 0911125324
نمایش همه...
👍 10 3
Photo unavailableShow in Telegram
አዳም ረታን ያላችሁ ሐሙስ 'ለት እስኪ እንያችሁ !
نمایش همه...
60🔥 13
Photo unavailableShow in Telegram
ደራሲ ሰለሞን ስለጎበኘኸን እናመሰግናለን !!
نمایش همه...
13🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
ደራሲና ገጣሚ በድሉ ዋቅጅራ ለገሃር በከፈትነው አዲሱ መደብራችን ተገኝተህ ስላበረታኸን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን !
نمایش همه...
19👎 13🥰 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተደናቂው ደራሲ አዳም ረታ የፊታችን ሐሙስ ( ከነገ ወዲያ ) ከ 9 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር የፊርማ ጊዜ ያሳልፋል :: በሰአቱ ተገኝታችሁ አብራችሁ እንድታሳልፉ ይሁን ! ጃዕፈር መጻሕፍት !
نمایش همه...
35🔥 8🥰 2
00:28
Video unavailableShow in Telegram
በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛሉ !
نمایش همه...
5.27 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
" የአበቦች ሙዚቃ " የተሰኘው የሰይፉ ወርቁ የግጥም መድብል ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉ በሁሉም መደብሬቻችን ይገኛል !
نمایش همه...
16👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
💥ስኬት እድል አይደለም፤ በግልጽ መመሪያዎች (Principles) ይገነባል። Principles by Ray Dalio የዘመኑ ዝነኛ እና ባለሀብት ግለሰቦች መጽሐፉን አንብበው ድንቅ አስተያየት የቸሩት ድንቅ የቢዝነስ እና የሳይኮሎጂ መጽሐፍ ።🙏 🗣️ ቢል ጌትስ: “Ray dalio ለእኔ እጅግ ዋጋ ያላቸው መመሪያዎችንና ግንዛቤዎችን ሰጥቶኛል፤ እነሱም በ Principles መጽሐፍ ውስጥ ለእርስዎ ተካተው ቀርበዋል።” 🗣️ ቶኒ ሮቢንስ: “በእውነት አስደናቂ መጽሐፍ ነው። እያንዳንዱ ገፅ በልዩ መመሪያዎችና ጥልቅ ግንዛቤዎች ተሞልቶበታል፤ Ray የሕይወቱን ታሪክ ከመመሪያዎቹ ጋር በቆንጆ መንገድ ማያያዙን እጅግ ወድጄዋለሁ።” ⭐️ በዚህ መጽሐፍ Ray Dalio ከሕይወቱና ከሥራው ልምድ የተመረጡ መመሪያዎችን ያካፍላል፤ እነዚህም ከዓለም በጣም የተሳካ ድርጅቶች አንዱን ለመገንባት ያገለገሉት ናቸው። ዋና ነጥቦች ፡ ✅ ለራስህና ከሌሎች ጋር ፍጹም ታማኝነት አሳይ ✅ ስህተቶች ትምህርት ናቸው፣ ውድቀቶች አይደሉም። እያንዱዱ ስተት ለስኬትህ መሳሪያ ናቸው። ✅ ስሜት ሳይሆን ውሳኔ የሚመራ ስርዓት ፍጠር ✅ እድገት = ህመም + ማስተካከል ለምን ይህን መጽሐፍ እናነባለን? ምክንያቱም እንዴት ማሰብ እንዳለብህ እንጂ ምን ማሰብ እንደሚገባ ብቻ አይደለም የሚያስተምርህ። ለራስ እድገት እና ለቢዝነስ በጣም ዋጋ ያለ መጽሐፍ። 📚 ጃፋር መጽሐፍት
نمایش همه...
13💯 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አብሮ አደጎቼ ! አመሰግናለሁ 🙏🙏
نمایش همه...
👍 37 13🔥 5🙏 3🥰 1
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 7 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን
نمایش همه...
ባይራ ዲጂታል መጽሄት ቅጽ 2 ቁጥር 7.pdf6.22 MB
11👍 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
እጅግ ተወዳጁ ደራሲና ተመራማሪ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መጽሐፍ መደብር ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
نمایش همه...
66🙏 8🔥 5🥰 3👍 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት
نمایش همه...
15
Photo unavailableShow in Telegram
ስሜታችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል በት/ቤት ተምረናል? አልተማርንም… ይህ መጽሐፍ ግን ይነግርናል።Why Has Nobody Told Me This Before? By Dr. Julie Smith ይህ መጽሐፍ ብዙዎቻችን በቴራፒ ብቻ የምንማርባቸውን የስነ-ልቦና መሣሪያዎች በቀላልና ተግባራዊ ሊሆኑ በሚችሉ ዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ እንዴት ማድረግ እንደምንችል ያስተምረናል። ዋና ሐሳቦች፦ ✅ ሀሳቦቻችን ሁሉ እውነት አይደሉም ስለዚህ መጠየቅ እና መመርመር እንችላለን። ✅ ትናንሽ ድርጊቶች ስሜታችንን ለማሻሻል ይችላሉ እስከ ምንነቃቃ(motivated) መጠበቅ የለብንም። ✅ ጭንቀትና ፍርሃት በቀላል መንገዶች መቆጣጠር እንችላለን ። ለምን ሰዎች ይህን መጽሐፍ ይወዱታል? በቀላሉ እና ሊተገበር በሚችሉ መንገዶች ሰው እራሱን እንደ ቴራፒስት ሁኖ የሚያክምበትን ስነ ልቦናዊ ልምምዶች ያጋራናል። 😇 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉትን ብዙ የመፍትሔ ሀሳቦች ቀድመህ ብታውቅ ምናልባት ብዙ ጭንቀት ታስወግድ ነበር። 📘 ማንኛውም ሰው የአእምሮ ጤንነቱን እና የስሜታዊ ብልህነቱን ለመጠበቅ ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ ነው። ጃፋር መጽሐፍት
نمایش همه...
2
🔥🔥🔥 Available now Call us 0911932088 0911125324
نمایش همه...
5🔥 4
አዳዲስ መጻሕፍት !
نمایش همه...
11
00:43
Video unavailableShow in Telegram
IMG_8978.MP43.51 MB
14👍 2