fa
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

رفتن به کانال در Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
30 525
مشترکین
+1624 ساعت
+797 روز
+20530 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉም አለበል የተሰናዱት " ታሪክን በቅኔ " ፣ እና " የተዳፈነው ታሪክ " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
نمایش همه...
9👍 3👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
በእስከዳር ግርማይ የተጻፉት " ኢትዮጵያዊ ማነው ?! " ፣ " የፈረንጅ ሚስት " ፣ " ናፍቆት " የተሰኙት መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ ::
نمایش همه...
👍 8🔥 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዘቢብ መልኬ " ፉካ " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
نمایش همه...
10🔥 4👎 1
00:55
Video unavailableShow in Telegram
We have offered these entertaining, heart-wrenching books written in English, which are very popular and widely read internationally, for sale in high quality, locally printed, at a reasonable price. Jafer Books
نمایش همه...
22.00 MB
7
Repost from TgId: 2122818897
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን እነሆ የጥቅምት ወር እትም! በቤት ለእንግዳ ዐምዳችን ባለፈው ከሠዓሊ ለይኩን ጋር የጀመርነውን ዘለግ ያለ ቆይታ ቀጥለናል። ልቦለዱ፣ ግጥሙ፣ አጤሬራው፣ ሽርሽሩ፣ ፌርማታው፣ እንቆቅልሹ፣ እፍታው፣ ግብዣው ሁሉም ሙሉ ነው። ሐሳብ አስተያየታችሁን በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን ላኩልን። መልካም ንባብ! https://t.me/Medinamagazine medinadigitalmagazine@gmail.com ወይም @medinamagazinebot ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል። በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን! https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t @medinadigitalmagazine
نمایش همه...
መዲና ቅጽ 2 ቁጥር 5.pdf18.81 MB
🔥 4 2
New arrival books ☎️0911932088 0911125324
نمایش همه...
8
New arrival books ☎️0911932088 0911125324
نمایش همه...
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 6 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
نمایش همه...
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 6.pdf4.93 MB
3🥰 2
New arrival books 🎆🎆 📚📚📘📖📚 Internationally readable books written in English, published locally, are available for sale at reasonable prices. # Available at all our Jafer bookstores .
نمایش همه...
6🔥 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን ! በሙሐመድ አሊ ቡርሃን ! " መሆንን መድረስ "
نمایش همه...
33👍 6🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ምረቃ ጥሪ ! " አልንበረከክም " በዋሲሁን በላይ ቀን - ጥር 24 ቦታ - ብሔራዊ ቴአትር ሰአት - 11:30
نمایش همه...
👍 9 7
Photo unavailableShow in Telegram
New Book Arrived . " SAPIENS " BY YUVAL NOAH HARARI *“Sapiens: A Brief History of Humankind”* by Yuval Noah Harari explores the history and impact of Homo sapiens, from the earliest stages of evolution to modern times. The book is divided into four parts, focusing on major revolutions in human history: 1. The Cognitive Revolution (70,000 years ago): Harari explores how humans developed the ability to think and communicate in ways that allowed them to form larger groups, create complex societies, and out-compete other human species like Neanderthals. 2. The Agricultural Revolution (10,000 years ago): This section examines the shift from foraging to farming and how it changed human societies, leading to settled communities, social hierarchies, and the development of civilization. 3. The Unification of Humankind: Harari discusses how empires, religion, money, and writing played crucial roles in unifying large populations under common systems, creating global connections and shared ideologies.
نمایش همه...
9👎 4
Photo unavailableShow in Telegram
በዓባይ ውሃ ጉዳይ ላይ የሚያተኩር አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: በሰለሞን በጋሻው የተተረጎመው " ኢኳኢተስ :- ዓባይ እና አዲሱ የፍትሕ ዐውድ " የተሰኘው መጽሐፍ ገበያ ላይ ይገኛል :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛል ::
نمایش همه...
14
New arrival books ☎️0911932088 0911125324
نمایش همه...
👍 2 1
Internationally readable books written in English, published locally, are available for sale at reasonable prices. # Available at all our Jafer bookstores .
نمایش همه...
4
አዲስ የገቡ የአማርኛ መጻሕፍት !
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram
በታሪኩ ፋንታዬና በቀለሟ መንገሻ የተዘጋጀው " ጋብቻና መርሆቹ " መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
نمایش همه...
2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ !
نمایش همه...
🔥 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትናንት - ከዛሬ በፊት የነበረ፣ ያለፈ፣ የማይመለስ፣ የተሰናበተ ቀን፡፡ ዛሬ - አሁን፣ በእጅ ያለ፣ እየኖርንበት ያለ ቀን፡፡ መዝገበ ቃላቱ ፍቺ ይሆን ዘንድ ይህን ተናግሯል፡፡ እውነት ይሆን ታምኖ ሠፍሯልና እናምን ተገድደናል፡፡ እውነት ከሆነ፤ ጥያቄ አልባ በነበር እምነት እና እሳቤ ተቀብለነው ከነበር ከ “ትናንት” እንላቀቅ፣ ወደኋላ አንጓዝ እያወቅን በቁጭት መብሰልሰላችን፣ በደስታ ሲቃ እናስበው በነበር ኀላፊ ቀን አሁንም ወደ “ትናንት” አሻግረን እንመለከት እንዴት ተቻለን? እውነት ከሆነ፤ በእጅ እንዳለ ባመንነው፣ እናምን በተገደድነው “ዛሬ” ዛሬን ትተን ነፍሳችን ወደ “ትናንት” እና “ነገ” ስትቅበዘበዝ፣ የ“ዛሬ”ን ዋጋ እና ሁለንተና ንቃ “ነገ” ላይ “ትናንት” እስኪሆን ለሚጠብቅ “ዛሬ” ለምን ራሳችንን አስገዛን? "ዛሬ ቅዳሜ አይደለም" "ትናንት እመጣለሁ" "እውነት / አዛምድ" ሦስቱም መጻሕፍት በመደብሮቻችን ይገኛሉ!
نمایش همه...
8🥰 2
نمایش همه...