fa
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

رفتن به کانال در Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
30 526
مشترکین
+1624 ساعت
+797 روز
+20530 روز
آرشیو پست ها
ታላቁ እና ተወዳጁ ደራሲ “አለማየዉ ገላጋይ “አራት ኪሎ ሚገኘዉን ቅርንጫፋችንን ስለጎበኘክልንከልብ እናመሰግናለን። አሌክሶ የአራት ኪሎ ድምቀት
نمایش همه...
33👍 7👎 1
NEW ARRIVAL BOOKS .
نمایش همه...
8
Photo unavailableShow in Telegram
" AI SUPER - POWERS " የተሰኘውን መጽሐፍ አስገብተናል ::
نمایش همه...
4
NEW ARRIVAL BOOKS .
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
“የመምህር ዘበነ ለማ “የዐዲሱ ዓለም ክርስትና እና የስሕበት ሕግ የተሰኘዉ አዲስ መጸሐፍ ለሽያጭ ቀርቦል ሽያጭ ላይ ነን ጃዕፈር መፀሕፍት 📞0911932088 0911125324
نمایش همه...
35👎 5🔥 2🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
The Darkest Temptation Available Now .
نمایش همه...
🔥 4 1
Repost from TgId: 2122818897
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን ወራችንን ጠብቀን የመስከረም ወር ዕትማችንን ይዘን መጥተናል። በቤት ለእንግዳ ዐምዳችን በመጽሔታችን ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደሥነ ሥዕሉ ጎራ ብለን ከሠዓሊ ለይኩን ጋር ዘለግ ያለ ቆይታ አድርገናል። ልቦለዱ፣ ግጥሙ፣ አጤሬራው፣ ሽርሽሩ፣ ፌርማታው፣ እንቆቅልሹ፣ እፍታው፣ ግብዣው ሁሉም ሙሉ ነው። መልካም ንባብ! https://t.me/Medinamagazine medinadigitalmagazine@gmail.com ወይም @medinamagazinebot ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል። በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን! https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t @medinadigitalmagazine
نمایش همه...
ቅጽ 2 ቁጥር 4.pdf13.45 MB
4
በ Marcus Aurelius የተጻፈው ' Meditation 'የተሰኘውን መጽሐፍ በድጋሚ በጥራት ታትሞ ለንባብ በቅቷል ::
نمایش همه...
👍 13👎 6 2 1
" ከራስ በላይ " የተሰኛው የደጃዝማች በላይ ዘለቀን ታሪክ የሚያትተው መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በሀሉም መደብሮቻችን ያገኙታል ::
نمایش همه...
11.86 MB
🔥 5 4
New Arrival .
نمایش همه...
4
Photo unavailableShow in Telegram
በጽጌረዳ ጎንፋ የተዘጋጀው " የምስጋና ገጾች " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሬቻችን ታገኙታላችሁ ::
نمایش همه...
12
Photo unavailableShow in Telegram
የወዲያነሽ በጋሽ ኃይለመለኮት መዋዕል የተደረሰውና እጅግ ተወዳጅ የሆነው መጽሐፍ " የወዲያነሽ " በረጅም ዓመታት በኋላ የዕትመት ብርሃን አግኝቷል :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል :: ጃዕፈር መጻሕፍት ።
نمایش همه...
31👍 5🔥 3