fa
Feedback
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

رفتن به کانال در Telegram

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
63 194
مشترکین
-3724 ساعت
-2377 روز
-76330 روز
آرشیو پست ها
🔥ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ‼️ ቀን፡15/4/2018 ዓ.ም ካለፉት አምሳ ዓመታት ጀምሮ እየተፈራረቁ ኢትዮጵያን እየመራን ነው ብለው ከዙፋኑ ላይ የቆዩት እና አሁንም እየመራ ያለው ስርዓት መነሻቸው እና የስልጣን እርካታቸውን የሚገልፁት በአማራ ጠልነት ነው።የጥፋታቸው መጠን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ቢሆንም ሕግን ከለላ በማድረግ በአማራ ሕዝብ ላይ በመንግስታዊ መዋቅር አቅማቸው የፈቀደውን ያክል በደል ያልፈፀመ የለም። በደርግ ዘመነ መንግስት ነጭ ሽብርና ቀይ ሽብር እያለ የአማራን ምሁራን ና ወጣቶች በጅምላ እረሽኗል ጨፍጭፏል።በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ደግሞ ያለ ስሙ ስም እየሰጠ አማራ ጨቋኝ ነው አማራ ነፍጠኛ ነው እያለ በውስጥ ለውስጥ የአማራን ምሁራንና ቀድመው የነቁትን በስውርም በቀጥታም ሲገድልና ሲጨፈጭፍ እንድሁም የሐሰትና የትርክት ሐውልቶችን በማቆም የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘንድ የተጠላና በተገኘበት ሁሉ የሚገደልበትን ሴራ ሲጠነስስለት ኖረ የማደጎ ሌጁ ለሆነው ለብልፅግና በአማራ ምስለኔዎች አማካኝነት ለኦህዴዱ ብልፅግና ተላልፎ ከተሰጠ እነሆ ስምንተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡ የኦህዴዱ ብልፅግና ከሌሎች ስርዓቶች ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ከሱ በፊት የነበሩት በስውር፣በተዘዋዋሪና ለሀገር የሰሩ በማስመሰል አማራውን በማዋከብ የሚያደርጉትን ጭፍጨፋ የብልፅግናው ስርዓት ደግሞ በማን አለብኝነት በግልፅ በአማራ ሕዝብ ላይ አይደለም ከዝህ በፊት ሊፈፀም ቀርቶ ወደፊት እንኳን በአለም ላይ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ በአማራ ሕዝብ ላይ የግፍ ግፍ ፈፅሟል እየፈፀመም ይገኛል።በተለይ ደግሞ ባለፉት ሰባት ዓመታት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ በሚንቀሳቀስበት የቢዛሞ ቀጠና እና በመላው ኦሮሚያ ክልል አማራን ከክልሉ ለማጥፋት ያልተጠቀመው ኃይል የለም፡፡ ኦግ ሼኔ አልችልለት ሲል የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እሱም አልችል ሲል እራሱን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያለ የሚጠራው የአብይ አህመድ የግል ወንበር ጠባቂ እናት እና እህቱን ደፋሪው እንድሁም የእናቱንና የእህቱን ጡት ቆራጩን ሰራዊት ቢያሰልፍም የአማራ ፋኖን ምት መቋቋም አልቻለም። ከሰምኑ አገዛዙ የአብይ አህመድ የግል ሰራዊትን እና የሽመልስ አብዲሳ ልዩ ኃይል፣ገዳ ኮማንዶን እንድሁም ሪጴ ሎላእ ና ሚሊሻን ቢያሰልፍም ጠብ የሚል ውጤት ባለማምጣቱ፤ አሁን እንደ አዲስ የጀመረው ዘመቻ ደግም የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው ሕፃናትን፣ሴቶችን፣ነፍሰጡር እናቶችን ፣አረጋዊያን እና አቅመ ደካማዎችን ስብሰባ በማለት  ልጆቻችሁ(ፋኖ) ተነኩን እናንተን ነው የምንጨፈጭፋቹህ በማለት ወደ ማጎሪያ ቤት በማስገባት  በሕዝባችን ላይ የማያባራ ግፍ እየተፈፀመበት ይገኛል። ሌላው እነ ሽመልስ አብዲሳ የአማራን በጋራ እናጥፋ ባስተላለፉት ጥሪ መሰረት ከበፊትም በነሱ ትዕዛዝ በጫካ ይንቀሳቀሱ የነበሩ እና ኦግ ሸኔ የሚባል የዳቦ ስም ተሰጥቷቸው የነበሩት ከሰሞኑ በበርካታ ሁኔታ ወደ ጉድጓዳቸው ወይም ወደ እናት ድርጅታቸው የኦህዴድ ብልፅግና እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ ይህም በተናጠል ሁነው ማሳካት ያልቻሉት በጋራ ጥምረት ፈጥረው በሕዝባችን ላይ እልቂት ለመፈፀም የጋራ ስምምነት ፈፅመዋል።ይህን ስምምነት የፈፀሙትም ከሰሞኑ ከታህሳስ 05/2018-ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ከጨፌ ኦሮሚያ ከአዳማ ፣ከምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት፣ከምዕራብ ዕዝ የብልፅግና መከላከያ ጀነራሎች በተገኙበት በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው እና የብልፅግና መከላከያ  ምዕራብ ዕዝ መቀመጫ ኡኬ ከተማ ላይ ባካሄዱት ስብሰባ ነው።በስብሰባውም የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ብልፅግና ከሚያሰማራው ኃይል ውጭ የታጠቀ ኃይል በዞናችን መኖር የለበትም ሲል፤ ከጨፌ ኦሮሚያ ወይም ከአዳማ የመጣው ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ አማርኛ ተናጋሪ መኖር የለበትም መጨፍጨፍ እና ማጥፋት አለብን በሚል ተስማምተዋል።ይህ ውሳኔ ከትናት የቀጠለው ነገም ፀንቶ የሚቀጥለው የሞት አዋጅ ነው፡፡ለዚህም በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ላይ ፋኖ በወሰደው እርምጃ የተደናገጠው ጨፍጫፊው ሰራዉት በቀበሌው ውስጥ የሚኖረውን የአማራ ማህበረሰብ ሴት ወንድ፣ ህፃን አዛዉንት ሳይል በአሰቃቂ ሁኔታ እየረሸነ ይገኛል፡፡ቤት እና አዘምራውንም በእሳት ተቃጥሏል፡፡    ከዝህ በመቀጠል እንደ አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛም ዕዝ የሚከተሉትን መልዕክቶች ማስተላለፍ እንፈልጋለን 1,ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖር አማራ በተለይ ቢዛሞ ቀጠና በሙሉ እኔ ከፖለቲካ ነፃ ነኝ እና ፋኖም አይደለሁም በማለት እራስን ከማታለል ወጥቶ ከፈፅሞ መጥፋት እራስን ለማዳንና ለመከላከል ከምንጊየውም በላይ እራሱን እንዲያዘጋጅ እና በአካባቢው ባለው የፋኖ መዋቅር ውስጥ በመግባት እንዲታገል ጥሪ እናቀርባለን።ጊዜው አማራነት ወንጀል ወንጀል የሆነበት ነውን፡፡ 2፣የተከበርከው የኦሮሞ ማህበረሰብ እኛ የአማራ ፋኖዎች ግፍን ተፀይፈን እንጅ ግፍ ለመፈፀም አለመውጣታችንን አለም ያወቀው ነው፡፡ ስለዝህ አሁን በስልጣን ላይ ያለው ስርዓት ስሙ ከኦሮሞ አብራክ የወጣ ይሁን እንጅ አይደለም ለኢትዮጵያ ብሔር ብሔረቦች ቀርቶ ለኦሮሞው ማህበረሰብ አንዳችም የጠቀመው የለም።ባለፉት ስምንት ዓመታት ልክ እንደሌሎች ማህበረሰብ ለኦሮሞውም ሕዝብ መታገት፣መገደል፣መፈናቀል እና የንብረት ውድመት ነው የደረሰበት፡፡ ይባስ ብሎ ከሌሎች ኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋር በኢትዮጵያዊነቱ አንገቱን ቀና አድርጎ እንዳይሄድ ይህ ስርዓት የኦሮሞ ነው እያለ በአለም ላይ አይደለም ታይቶ ለሰሚው የሚሰቀጥጥ ግፎችን የፈፀመው ስርዓት የእሮሞ ሕዝብ እንደፈፀመው በማድረግ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የማያስቀጥል የጥላቻ ግንብ እየገነባልህ መሆኑን በመረዳት በጥቅምም በስልጣንም እያታለለ ሌጆችህን ግፍ እንድፈፅሙ የሚገፋፋውን ስርዓት አምርረህ እንድትታገል እና የተቃውሞ ድምፅህን እንድታሰማ ጥር እናቀርባለን።                                  3,በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ያላቹህ የአማራ ሚዲያ ባለሙያዎች ጋዜጤኞች፣የማህበረሰብ አንቂዎች፣ፖለቲከኞች እና ምሁራኖች ቢዛሞ(ወለጋ) ውስጥ በሚኖረው አማራ አየተፈፀመ ያለውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማድረስ አማራዊ ግዴታቸሁን እንድተወጡ ጥሪ እናስተላልፋለን። ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
112👍 21🙏 16😢 1
🔥#ከአርበኛ_ምሬ_ወዳጆ_የተሰጠ_መግለጫ‼️ ከአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👉 https://youtu.be/kFpn5ZrMK4U?si=nYQ-YvtdCg2-wThd
نمایش همه...
50👍 15🙏 11
🔥በዳባት ዙሪያ ውጊያ ጠላት ኪሳራ ደረሰበት‼️ ዘራይ ክ/ጦርና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦሮች የተወጣጡ ሸጋው ውበትና ይታየው ብርጌዶች በዳባት ከተማ ዙሪያ ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም የአርሶ አደር የጦር መሳሪያ ለመዝረፍ ተሰማርቶ የነበረን የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በመፋለም ባደረሱበት ብርቱ ክንድ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። 👉ሙት 31 👉 የቆሰለ 55 👉የተማረከ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ 16 ከ4ኛ ደጃዝማች ኮር ዘራይ ሸጋው ብርጌድ ከ5ኛ ዳ/ቴዎድሮስ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ይታየው ብርጌድ በዳባት ዙሪያ በተለይም ቀረሃ በተባለ ቦታ የዓብይ ፋሽስታዊ ሰራዊትን በመምታት ቀሪው ነብሱን ለማትረፍ ወደ ዳባት ሸሽቶ መግባቱ ይታወቃል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! © አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ህ/ግንኙነት መምሪያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
62🙏 19👍 1🎉 1
🔥#የአገዛዙ_የውሸት_ገመና_ሲጋለጥ‼️ ይህ ከታች በአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የሚራወጥ ፎቶ የፋኖ የህክምና ቦታ እና ቃታ መሳሪያዎች  ብርሸለቆ ማሰልጠኛ የሚገኝ ቦታ ሲሆን የፋኖ የህክምና ቦታ የተባለው ግራውንድ ግንባታ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ #ዋጠው በመባል የሚታወቅ እስር ቤት አባል ሲያጠፋ የሚቀጣበት ቦታ ነው መሳሪያዎቹ ምልምል ሰልጣኞች የሚሰልጥኑበት ሰባራ መሳሪያዎች ናቸው ::   አገዛዙ በተደጋጋሚ መኪና ሲጋጭም በጋንቤላም የጎሳ ግጭትም ሲነሳ ፅንፈኛው በፈጠረው ግርግር የሚል የውሸት መረጃወች እንዲሰራጩ እና በሌሎች ክልሎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሔሮች እንዲሳደዱ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል::  በመሆኑም መላው የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የትግሉ ደጋፊወች ነገሮችን በትኩረት እንድትፈትሹ እያልን ... የብልፅግና መሬት ላይ የሌለን የውሸት የሚዲያ ስርጭት በማጋለጥ እንድታግዙን  ማለት እንወዳለን :: #ማሳሰቢያ ፦ ማነኛውም ከአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የውሸት ፕሮፖጋንዳ አገዛዙ በሚያደርገው የአማራ ሕዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ላለመሆን ራሳችሁን ጠብቁ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
78👍 26💯 6
🔥#የአገዛዙ_የውሸት_ገመና_ሲጋለጥ‼️ ይህ ከታች በአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የሚራወጥ ፎቶ የፋኖ የህክምና ቦታ እና ቃታ መሳሪያዎች ብርሸለቆ ማሰልጠኛ የሚገኝ ቦታ ሲሆን የፋኖ የህክምና ቦታ የተባለው ግራውንድ ግንባታ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ #ዋጠው በመባል የሚታወቅ እስር ቤት አባል ሲያጠፋ የሚቀጣበት ቦታ ነው መሳሪያዎቹ ምልምል ሰልጣኞች የሚሰልጥኑበት ሰባራ መሳሪያዎች ናቸው :: አገዛዙ በተደጋጋሚ መኪና ሲጋጭም በጋንቤላም የጎሳ ግጭትም ሲነሳ ፅንፈኛው በፈጠረው ግርግር የሚል የውሸት መረጃወች እንዲሰራጩ እና በሌሎች ክልሎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሔሮች እንዲሳደዱ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል:: በመሆኑም መላው የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የትግሉ ደጋፊወች ነገሮችን በትኩረት እንድትፈትሹ እያልን ... የብልፅግና መሬት ላይ የሌለን የውሸት የሚዲያ ስርጭት በማጋለጥ እንድታግዙን ማለት እንወዳለን :: #ማሳሰቢያ ፦ ማነኛውም ከአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የውሸት ፕሮፖጋንዳ አገዛዙ በሚያደርገው የአማራ ሕዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ላለመሆን ራሳችሁን ጠብቁ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
1
🔥#ደረቋ_ጥንቃቄ_አይለየን‼️ ከአጉት የተነሳ ጠላት አግኒ ፈረዳ ደርሷል፣ ከቡሬ የተነሳ ኃይል ፣በዋን ገዳም በደረቋ መገንጠያ አድርጎ አብራማ ተራራ ላይ አድፍጧል። በአስተርዮ የገባው በእድሞ አድርጎ በአርቢሲ በኩል ወደ ደረቋ እየተጓዘ ነው ። ከማንኩሳ የተነሳው በፈልቃ አድርጎ ወደ ደረቋ እየተጓዘ ነው። በአሁኑ ሰዓት ደረቋ በ 5 አቅጣጫ በጠላት ተከባለች ። ምናልባት አጎራባች የወገን ጦር ደረቋን የከበበውን ጠላት በከበባ ለመምታት እንድትተባበሩ ጥሪ እናስተላልፋለን‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
72👍 13🙏 11
🔥ጀኔራል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በጥምረት ከ105 በላይ የአገዛዙን ሰራዊት በመደምሰስና ከ80 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️ ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ጄኔራል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በጥምረት ባደረጉት ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በጠላት ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት ታላቅ ጀብዱ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተካሄደው ከባድ ትንቅንቅ የጠላት ኃይል በአምስት አቅጣጫ ማለትም ከአስ ከተማ በደጋው ወደ ጭማው አቅጣጫ፣ከአስከተማ ቁልቋል ጊዮርጊስ አቅጣጫ፣ከብልባላ ላልኪው ኩራዝባይ አቅጣጫ፣ከይምርሐ አዲስ አለም ሽልም ድንጋይ አቅጣጫ እና ከዶቅሳ ወደ ወይሎ አቅጣጫ አስፍቶ የመጣውን የጠላት ኃይል ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው የክፍለ ጦሮቹ ወታደራዊ መረጃ ክፍሎች ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን ቀድሞ በማስያዝ አዲስ አለም ፋጭላ ተራራ የሚገኙ አራት ምሽጎችን በመስበር ጠላት በመጣበት ሁሉም አቅጣጫ የሽንፈት ካባ ተከናንቧል። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተካሄደው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅና ተጋድሎ ከ105 በላይ የብርሐኑ ጁላ አገር አፍራሽ አራዊት ሰራዊት ሲደመሰስ ከ80 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደ ላልኪው ከተማ ፈርጥጧል። በዚህም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት የአማራ ህዝብ ላይ የግፍ እና የበቀል አፈሙዙን ጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃን አማራዎች ላይ በማዞር ዲዝ ባዕለ እግዚአብሔር ላይ ሦስት የንፁሃንን ቤት ሲያቃጥል ኩራዝባይ ላይ አምስት የአርሶ አደሮችን የእህል ክምር በሞርተር ቅምቡላ አቃጥሏል። በዚህ ግፍ ያልረካው የአገዛዙ ምስለኔ ዘውማርያም ቀበሌ ሲገባ አንድ የአምስት ልጆች አባትን እና አንዲት የሁለት ልጆች እናትን በክላሽ ረሽኗል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
63👍 7🎉 6
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ተቋማትን_ወታደራዊ_ካምፐ_ያደረገው_አገዛዝ‼️ የኃይማኖት ተቋማት እስከ ማህበራዊ ተቋማት ለወታደራዊ የሚገለገለው አሸባሪው የብልፅግና ቡድን በአሁኑ ሰዓት ጎንደር ዩንቨርስቲ ውስጥ ስብሰባ እያደረገ ይገኛል። 👇👇👇 ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰላም ጤና ይስጥልን!!! አሁን በዚህ ሰዓት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አፄ ፋሲል ካምፓስ  በተማሪዎች መማሪያ ክላስ አካባቢ ባለዉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የመከላከያ አመራሮች እና ካድሬዎች ስብሰባ ላይ ናቸዉ። ነገር ግን ብዛት ያለዉ መከላከያ ጥበቃ እና እጀባ በሚል ሰበብ የተማሪዎችን መማሪያ ክላስ በሙሉ ጥቁር ክላሽ፡ ስናይፐር፡ ዲሽቃ በመታጠቅ ወረዉታል። ተማሪ ወደ ክላስ ሲሄድ በፍርሀት፡ አንዳንዴ ቁመህ ስታወራ ተንቀሳቀስ  ይላሉ። ታዲያ እንዴት ነዉ ዩኒቨርሲቲዎች ከፓለቲካ ነፃ ናቸዉ የሚባለዉ? ተማሪ እንዴት  ነዉ ዲሽቃ እና ስናይፐር ተጠምዶበት የሚማረዉ? በርግጥ ዩኒቨርሲቲዉ ሙሉ በሙሉ ከአላማዉ ከወጣ ቆየ። የመከላከያ ስብሰባ በተደጋጋሚ የሚካሄደዉ ከዩኒቨርስቲዉ ዉስጥ ነዉ። የዛሬዉ ግን በጣም የተለየ እና የሚያስፈራ ነዉ!!!
نمایش همه...
👍 46 27🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#የድሮን_ቅኝች‼️ በእግረኛ ሰራዊት አልችል ያለው የሽብር ቡድኑ አየር ኃይልን ብቸኛ አማራጭ በማድረግ ሌት ከቀን በመላው የአማራ ቀጠና ቀኝትና ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል። ስለሆነም ሰራዊታችንን እና ህዝቡ ራስን ለድሮን አደጋ በማያጋልጥ መልኩ እንዲንቀሳቀስ እያሳሰብን ጠዋት ከዘረዘርናቸው ቀጠናዎች በተጨማሪ #ደምበጫ#ማቻክል #ደብረ_ኤልያስ ሌሎች ላይ ቅኝት ተደርጓል‼️ ጥንቃቄ ይደረግ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
41👍 15🙏 5
🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ቀን 16/04/2018 ======= ከንጋቱ 11:00 ሰአት ጀምሮ በሰከላ፣ አጉት፣ፈልቃ፣ጃቢጠህናን፣ቡሬ ዙሪያ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ሲሆን ከሌሊቱ 11:15 ሰዓት ቡሬ ዙሪያ ደረቋ ላይ ድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ስለሆነም ሁሉም የወገን ሀይል ጥንቃቄ ያድርግ‼️ ©አሻራ ሚዲያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
49👍 26🙏 5
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ከዳባት ከተማ በቅርብ ርቀት ፋኖ ባካሄደው የቆረጣ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን በመደምሰስ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ‼️ ውጊያው በዳባት ከተማ ዙሪያ በሁለት አቅጣጫዎች የተደረገ ሲሆን፡ የአገዛዙ ኃይል ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት መመከት አቅቶት ከባድ የሆነ የሰብአዊ፣ ቁሣዊና ሞራላዊ ኪሳራን ተከናንቦ መፈርጠጡን መረብ ሚዲያ ከደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዕዝ ለማረጋገጥ ችሏል። ©መረብ ሚዲያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
91👍 18👏 9🙏 3
🔥#ሻለቃ_አብዬ_ተፈራ💪 ብዙ ጀግኖችን ያፈራው ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ከሚተማመንባቸው መካከል ጀግና እሳት ተራምዶ ጉሮሮ የሚጨብጥ አያሌ ጀብዶችን የፈፀመው ርር ያለው የእሳት  ወላፈን ሻለቃ አብዬ ተፈራ ልቡን አምኖ የመነነው ታማኝ የአማራ ልጅ ክበርልን!!   የነ ደርምስ ልጅ የጎንደሬ በጋሻው ክንድ ጎንደር ከተማ፣ወገራ፣ደንቢያ፣በለሳ፣ኪንፋዝ፣አርማጭሆ፣ወልቃይት ጠገዴ፣ደጎማ ማክሰኝት፣አይባና ስሁር እንዴት ውሎ አደረ? ታማኝ፣ደፋር፣ቀና ህዝባዊ አገልጋይ ታጋያችን አብዬ ተፈራ በቀጠናው አንተና ጓዶችህ እየሰራችሁ ላላችሁት ስራ ታሪክ ሁሌም ይዘክራችኋል። በተለይ ከጓዶቻችሁ ሻምበል ሙሉሰው፣ወርቁ ዘገየ፣ደመላሽ ስመኝ እና ገብርዬ ጌታሁን እና ሌሎች ጋር ተናባችሁ እንደተለመደው ታሪክ ስሩ።   የሰረገው የሞፈሪያት ካሚል የጎንደር ከተማ ኮሚቴ አናግሩት አነጋግሩት።               ©ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
90👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
🔥አረመኔው አሸባሪ ዘር አጥፊ የውንብድና ሠራዊት በገነት አቦ ከተማ ሁለት የዐማራ አባላቱን እረሸነ‼️ ═════════❁✿❁═══════════ (ታኅሣስ 15/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) በዐፋብኀ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድረው ቀጠና በገነት አቦ ከተማ የመሸገው አረመኔው አሸባሪ ዘር አጥፊ የውንብድና ሠራዊት በገነት አቦ ከተማ ሁለት የዐማራ አባላቱን በግፍ ረሽኗል። አገዛዙ እነዚህን ሁለት አባላት በአደባባይ የረሸነው "ከድታችሁ ፋኖን ልትቀላቀሉ አስባችኋል" በሚል ምክንያት መኾኑን የውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን ያሳወቁ ቢኾንም፤ ለማኅበረሰቡ ግን "በአስገድዶ መድፈር እና በዝርፊያ ወንጀል የተገኘባቸው ናቸው" በማለት ለማስተባበል ሞክረዋል። በሟቾች ሬንጀር "ደፋሪና ዘራፊ" የሚል ጽሑፍ ጽፈው ማንም እንዳያነሳቸው በመከልከል አስከሬናቸው በአደባባይ ውሏል። በመጨረሻም በአካባቢው ቅን የሀገር ሽማግሌዎች ተማፅኖ እምነታቸውን ግምት ውስጥ ያስገባ ሥርዓተ ቃብር ሊፈጸምላቸው ችሏል። ✔ በሁለት አቅጣጫ ተሰልፈን ከምንሞት በአንድ አቅጣጫ ታግለን ሞትን እንግደል‼ ✔ ሰላም ለሁሉም ፥ ሞት ለማንም‼ ✔ ዐማራዊ አንድነት ያሸንፋል‼ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
102💔 19😢 10👏 1🎉 1
🔥#ረሃብና_ጥሙ_ጊዜ_አይሰጥም‼️ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ‼️ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ ችለናል። ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን መኖራቸው ይታወቃል። በተለይ በስደተኞች መጠለያ ያሉ፣ በድርቅ ምክንያት ማምረት ያልቻሉ፣ በአጠቃላይ ክልሉ እጅግ አውዳሚ ከኾነ ጦርነት ማግስት ውስጥ መገኘቱና መሰል ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀሬ በመኾኑ ቅድመ ጥንቃቄና ሰብዓዊ ቀውሶች ሲከሰቱ አፋጣኝ መድረሻ የመፍትሔ አማራጮች ማስቀመጥና ከቁጥጥር ውጭ ከመኾናቸው በፊት መድረስ ይገባ ነበር። አኹን ላይ በተለይ ሕፃፅ በሚባለው መጠለያ ጣቢያ ያሉ ዜጎች በረሃብና መድኃኒት እጦት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው በመኾኑ መላው ኢትዮጵያውያን ተረባርበው የዕለት ጉርሳቸውንና በዘላቂነት የሚቋቋሙበትን ኹኔታ መፍጠር የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ኾኖ አግኝተነዋል።  በትግራይ ያለውን እጅግ የባሰበትና ጊዜ የማይሰጠውን ኹኔታ አነሳን እንጂ ችግሩ በአማራ ክልል ባሉ እንደ ደብረ ብርሃን፣ ጃራ፣... መጠለያ ያሉ ወገኖቻችን በመኖርና በመሞት መሐል ኾነው ቀናቸውን እንደሚገፉ ይታወቃል። ስለኾነም፣ 1. በውጭም በውስጥም ያሉ ኢትዮጵያውያን በሚቻለው አቅም ኹሉ ተረባርቦ በረሃብና መድኃኒት እጦት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እንዲታደጋቸው፣ በዘላቂነትም እንዲያቋቁማቸው ጥሪያችንን እናቀርባለን።  2. ዓለምአቀፍና ረጂ ተቋማት ለእነዚኽ በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ላሉ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታና ዘላቂ መቋቋሚያ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ ተማጽኗችንን እናቀርባለን። 3. የፌዴራል መንግሥትና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እነዚኽን ወገኖች የፖለቲካ ቁማር መያዣ ከማድረግ እንዲቆጠቡ፣ እርዳታዎችን በቀናነት እንዲያሳልጡ እንዲኹም ወደዳግም ግጭት ከሚገፋ አባባሽ ምክንያቶች እንዲቆጠቡ በአደራ ጭምር እናሳስባለን። በመጨረሻም እናት ፓርቲ ለእነዚኽ በሰቆቃ ላሉ ወግኖቻችን ለመድረስ በሚደረገው ርብርብ ከዚኽ ቀደም ስናደርግ እንደቆየነው የድርሻችንን እንደምንወጣ ለማሳወቅ እንወዳለን። ©እናት ፓርቲ ታኅሣስ 15/2018 ዓ/ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
95😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ጥብቅ_ጥንቃቄ‼️ በምስራቅ ጎጃም #እነማይ ወረዳ ዲማ፣ ቅድስጌ እንዲሁም ሸበል በረንታ ወረዳ ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሁም #በደብረ_ኤልያስ ወረዳ በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ #የድሮን_ቅኝት ተካሂዷል። መረጃውን ሸር በማድረግ ለፋኖ አመራር እና አባላት እንዲሁም ህዝባችን ጥብቅ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
59👍 22🙏 6
🔥የሁለት ወረዳ አመራሮች ላይ ጥቃት ተፈፀመ! በጥቃቱ አጃቢዎቻቸው ሲገደሉ አመራሮች ክፉኛ ቆስለዋል‼️ በትናንት በስቲያው የገነቴ ከተማ አቅራቢያ የደፈጣ ጥቃት የብልጽግና ቁልፍ አመራሮች መመታታቸው ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጤና ተቋም ከተገኘ ምንጭ ማረጋገጥ ተችሏል:: ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ወደ ወግዲ እና መካነሰላም አቅጣጫ ሲጓዙ በነበሩ የወረዳ አመራሮች ላይ ከትናንት በስቲያ ማለትም ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ በርካታ ጠላት ተመቷል:: የቦረና ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገበያው በቀለ ጭንቅላቱ ላይ ክፉኛ መቁሰሉ የታወቀ ሲሆን የቦረና ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው ስዩም ጭምር ወገቡ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳስተናገደ ተረጋግጧል:: የወረዳው ብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱሮህማን ደረሰ ደግሞ የግለሰብ ቤት ውስጥ ገብቶ ተደብቆ ሊተርፍ ችሏል:: ከዚህ በተጨማሪ የወግድ ወረዳ የብልጽግና ፅ/ቤት  ኃላፊ አቶ ሙሀመድ ግዛውም መቁሰሉ ታውቋል ሲል የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ይመር ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል:: በኮሎኔል ጠጁ ሙላቴ የሚመራው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር እና አድማ ብተና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር በመሆን የእጀባ ስራ እሰራለሁ ብሎ ዙሪያውን ቢያንዣብብም እንኳን የወረዳ አመራሮችን ሊያተርፍ ራሱ የጥይት እራት ሆኗል:: የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ (ሸዋንግዛው ካሣ) ሻለቃ ፋኖዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 33 የጠላት ኃይል ያቆሰሉ ሲሆን 13 ጠላት ደምስሰዋል:: በሰሞኑ ውጊያ ተተኳሽ እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ወደ ፋኖ ገቢ ሆኗል:: የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ አለልኝ ተሰማ የወረዳ አመራር መምታት ኮሎኔል ከመደምሰስ ጋር እኩል ነው ምክንያቱም ዋና አስገዳዮቻችን የወረዳ አመራሮች ናቸው ያለ ሲሆን በአመራሮች ላይ የምንወስደው እርምጃ ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል ብሏል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
60👍 22🏆 3🎉 1
ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ በሸዋ ቀጠና የምዕራብ ወሎ አዋሳኝ ቦታዎች የድሮ ቅኝት ተካሂዷል ጥንቃቄ ይደረግ!! ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም
نمایش همه...
43👍 25🙏 10
01:04
Video unavailableShow in Telegram
🔥#ይሄንን_ጉድ_ተመልከቱ👉የአገዛዙ ወታደሮች የቤተክርስቲያኑ ደጃፍ ላይ የሰሩት ምሽግ‼️ ከመርሣ በቅርብ ርቀት የሚገኘው ጠዶት ሚካኤልን እንደምሽግ በመጠቀም ሞርተርና ድሽቃ እንዲሁም መድፍና ሌሎች ከባባድ መሣሪያዎችን ተክሎ የዘፈቀደ ተኩስ በመክፈት ንፁኋንን ሲገድል፣ ሀብት ንብረት ሲያወድም የነበረው የጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደራዊ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል! የብልፅግናን እድሜ ለማራዘም እየተላላከ የሚገኘው እራሱን "መከላከያ ሰራዊት" ብሎ የሚጠራው የመንደር ዱርየ ስብስብ መስጂድን እና ቤተ ክርስቲያንን እንደ ሁነኛ ምሽግ መጠቀም ከጀመረ ዋል አደር ብሏል። ፋኖም እነዚህ ቅዱሳን ስፍራዎችን የሚያረክሱ ፀረ ሐይማኖት፣ ፀረ ሕዝብና ፀረ ሰላም ኃይሎችን የማፅዳት ኃላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ ይገኛል። ጠዶት ሚካኤል ላይ የሆነው ይሄው ነው። እጅግ ጥንቃቄ እና ከንፋስ የቀደመ ፍጥነት የተሞላበት ነው በተባለው በዛሬው ማጥቃት፡ ቅዱሱ የሐይማኖት ስፍራ ፀድቷል። የጠላት ኃይልም ሙትና ቁስለኛውን አዝረክርኮ ወደ መርሣ ሸሽቷል። ©መረብ ሚዲያ #ፋኖ #በቤተክርስቲያንና በዬ #ዋሻ ነው የተደበቀ መባሉ መከራ😂😂😂 #ቤተክርስቲያን#መስጂድ ተሸጉጠው ሚገኙ እነሱ🤔🤔🤔 ፋኖ💪💪💪💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
20.26 MB
109😍 5🫡 5🎉 4👏 2
🔥በዛሬው አስደናቂ ጀብድ በሉማሜ ከተማ ብቻ 18 ሚኒሻዎች ተቀበሩ‼️ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ልጆቻችሁን አምጡ እነሱ ካልመጡ እናተን ጥቁር ልብስ እንኳ አናስለብሳችሁም እያለ ሲደነፋ የነበረው የአረመኔው ሰራዊት በ24 ሰዓታት ውስጥ 18 አስክሬን በሉማሜ ከተማ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ/ክርስቲያን ቀብሯል። በአምበር ፣ወጀል፣ሉማሜ የተቋቋመው አስለቃሽ ኮሚቴ ከተሞችን በተኩስ እያናወጠ ፊቱን ሲነጭ፣በሉማሜ ፣አምበር ከተሞች ባሉ የጤና ተቋማት የተዘረጉ ከባድ ቁስለኞች ከጣረ ሞት ጋር በሚያደርጉት ግብግብ ጩኸታቸው አድማስ ተሻግሮ ይሰማል። እነዚህ እንከፎች በአንድ ጉድጓድ የተቀበሩ ሚኒሻዎች መካከል ሲሆኑ፦ 1.ሀይማኖት ሙንየ ----   እነቢ ጭፋር 2.ደራጅ ሺፈረው   ----    ወጀል 3.ወድምነህ ጫኔ ------    የዳበና 4.አስጨንቅ ባድማው   ----የዳበና 5.ዋልቴ   መሠረት   -------   ዝንዳ 6.አበዋ    ሞስነህ    --------     ፅ/ማሪያም 7.በቃሉ  እውነቱ  --------  የደዋራች, 8.አዱኛው መጌ   ----------      ፅ/ማሪያም 9.አሻግሬ/ዘንጉ/ ---------     ፅ/ማሪያም 10.ደመላሽ   ሙላት  --------   ሉማሜ 11.መብት     -----------         ሉማሜ 12.ደሴ አላምር  ---------      ሉማሜ 13.ናቄ አባተ  ---------------        ሉማሜ 14.ሞላ መቅጫ    -------------   ከ ሉማሜ ይገኙበታል እስከ አሁን ከሆስፒታል በወረፋ እየወጡ ያሉ ሟቾች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ አሰክሬን አከፋፋይ ኮሚቴው ስራ በዝቶበት አምሽቷል ። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
132🙏 20💔 12🎉 10👍 9💯 1
00:27
Video unavailableShow in Telegram
🔥#የድሀ_ኢትዮጵያን_ልጆች_በሜዳ_ቀርተዋል‼️ "እዛው ጠዶት ሚካኤል ግንባር ላይ ነን! ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎቹ የእግር መረገጫ እስኪጠፋ ድረስ ምሽጉን በጠላት አስከሬን ሞልተውታል።" #ሀገር_ለማፍረስና_ለአብይ_አህመድ_የተከፈለ_ዋጋ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
نمایش همه...
34.27 MB
87👍 23👏 21🎉 13😢 8💔 8🙏 5