️ ንስር አማራ🦅
رفتن به کانال در Telegram
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

63 140
مشترکین
-2124 ساعت
-2237 روز
-78730 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#በሳንጃ(#በጩቤ) #የተማረኩ_አመራሮች‼️
ከወልድያ በቅርብ ርቀት በመርጦ እየሱስ አከባቢ በተደረገ የሳንጃ ጨበጣ ውጊያ ከተገደሉ የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች በተጨማሪ የተማረኩት የክፍለጦሩ አመራርና የአንድ ሻምበል አዛዥ !
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
19/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
👏 60❤ 44👍 13😍 1
🔥አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ ከባድ ጥቃት ተፈፅሟል‼️
የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር ቅስፈታዊ ጥቃትን በጥላት ላይ በመክፈት ከፍተኛ ድልን ተጎናፅፈዋል!!! ተንታ መገንጠያ(ተሪ) ላይ ከሁለት ወረዳ ያመጣውን የፋሽስቱን ሰራዊትን ወደ ደሴ ለማሻገር ሲሞክር ቅስፈታዊ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመበት።
ህዳር 19/2018 ዓ/ም ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ላይ የፅናት ክፍለጦር ባደረገችው የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካታ ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል። የጥላት ሰራዊት በመኪና እየተንቀሳቀሰ ሳለ ከፋኖዎች በደረሰበት የደፈጣ በትር በርካቶች በመኪናው ውስጥ እያሉ በተሰነዘረ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን ቀሪዎች ከመኪና እየወረዱ እያለ ተቀድሸው ተሸኝተዋል። ከደላንታ እና ከተንታ ወረዳ በጥምረት አዋጥቶ ወደ ደሴ ሊያሳልፍ በነበረው የጥላት ሰራዊት ላይ የፅናት ክፍለጦር ፋኖዎች አፍ በእጅ የሚያስጭን ድልን ማስመዝገብ ችለዋል።
ከፋኖዎች በተሰነዘረበት ዶፍ ያነባ ጥቃትን መቋቋም የተሳነው ጨፍጫፊው የፋሽስቱ ሰራዊት እንስሳዊ ድበራው ከሞት ሳይታደገው የአሞራ እራት ተደርጓል። ህዳር 18/2018 ዓ/ም ማለትም በትናንትናው እለት በዚሁ ቦታ ላይ የጥላት ሰራዊት በደረሰበት ከፍተኛ ጥቃት ሽንፈትን የተከናነበው የፋሽስቱ ሰራዊ ሙትና ቁስለኛውን ሳያነሳ የፈረጠጠ ሲሆን፤ዳግም በዛሬው እለት የክፍለ ጦሯ ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ የሲሳይ ተሾመ(ጨልጤ)ን የእስናይበር ብራቅና ቅደሻ ጀባ ተብለዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
19/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 78👍 20👏 6
15:01
Video unavailableShow in Telegram
🔥#የአገዛዙ_የጭካኔ_ተግባር ‼️
በቀን 14/03/2018 ዓ.ም በሰከላ ወረዳ አጉት ቀበሌ ጥልም ትምህርት ቤት ውስጥ በአረመኔው የአብይ ሰራዊት የታረዱ ንፁሀን ድርጊት በቤተሰቦቻቼው አንደበት ሲገለፅ💔
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
19/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
AgADXBwAAgNWQVE[144p].mp416.65 MB
💔 80❤ 61😢 19🙏 7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#በሶስት_ግንባር_በተካሄደው #አውደ_ዉጊያ_ጨፍጫፊው_ተጨፍጭፏል‼
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር በ44ኛ ክፍለ ጦር በወሰእርምጃ አረመኔ ቡድን በባንጃ ወረዳ ሱርታ፣ ምርክታና ዣንኩታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ተጨፈጨፈ።
#ጡት #ምላስና #ብልት ቆራጩ አረመኔው ሀይል በጠዋቱ ከሰከላ በመነሳት ወደ እንጅባራ ዙ23፣ ሞርታርና ድሽቃወችን ጨምሮ ብዛት ያለዉን ጥምር ሀይል በመያዝ ሬሽን ለመቀባበል በሚል እየተንቀሳቀሰ በነበረበት ሰሃት ሱርታ ሚካኤል ላይ በ44ኛ ክፍለ ጦር በደፈጣ የተጀመረዉ ጥቃት ወደ መደበኛ አውደ ዉጊያ ተሻግሮ ከጥዋት 4:00 እስከ ምሽት 11:00 ዘልቆ የጠላት ሀይል በቦምብ ጭምር ተጨፍጭፏል።
በተመሳሳይ ሁኔታ ከእንጅባራ በሁለት አቅጣጫ የወጣዉን የመከላከያ ዘራፊ ቡድን እንጅባራ ከተማ ስር #ምርክታና #ዣንኩታ ላይ በተፈፀመ የደፈጠ ጥቃት ከ10 በላይ ዙፋን ጠባቂ ተወግዷል።
ከሰሞኑ ሰከላ ወረዳ #አጉት ቀበሌ በዚህ ከሰከላ በተነሳው አረመኔ ሀይል ብዛት ያላቸዉ ንፁሃን ገበሬዎችና ወጣቶች ታፍነዉ ሲወሰዱ ከታፈኑት ውስጥም ስድስቶቹ ምላሳቸዉን እና ብልታቸዉን እንዲሁም የተለያየ የአካል ክፍላቸዉን በመቆራረጥ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንደ ተፈፅመባቸዋው አይዘነጋም።
በተደጋጋሚ በሄደበት አካባቢ ሁሉ እንደ ተለከፈ ውሻ ያገኘውን የአማራን ህዝብ እያረደ ሲበላ፣ ሲጨፈጭ የቀጠለዉን ወንበዴ ቡድን በ44ኛ ክፍለ ጦር ከሁለት ቀን በፊት በደርዘን ተማርኮ፣ ብዙ ሬሳ ጥሎ፣ ቁስለኛ አንጠልጥሎ እንዲሄድ የተደረገ ቢሆንም ዛሬም እንደ ልማዱ ህዳር 18/2018 ዓ.ም ከሰከላ እንጅባራ እየተንቀጠቀጠ ለማለፍ ሲሞክር በጀግኖቹ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች ተለብልቦ ከ20 በላይ ሬሳ ጥሎ ብዛት ያለዉን ቁስለኛ ተሸክሞ ወደ መጣበት ሰከላ ከተማ ተጨፍጭፎ እንዲፈረጥጥ ተደርጓል።
ያለምንም ጉዳት በተካሄደዉ አውደ ዉጊያ ጠላት ከባድ መሳሪያዎችን ቢጠቀቀምም እንኳ ከሞትና ከመፈርጠጥ አልዳነውምም።
ስለሆነም የተጀመረዉን ተናበባዊ ጥቃት በማጠናቀር በቅርቡ የጠላትን አከርካሪ ሰብረን አስደማሚ የሆነ ድል የምናበስር ይሆናል።
የወንድሞቻችንና የእቶቻችን ደም ምለሳም ተጠናክሮ ይቀጥላል።
©የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኘነት ፋኖ አለበል አወቀ።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 163👍 44🏆 13🎉 7🙏 5👏 4💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️
ምኒልክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር 23ኛ ክ/ጦር በቀን 17/03/2018 ዓ/ም ጀምሮ በተጀመረውና ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ በጊሸን እና አባላ ሰፍሮ የነበረዉ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ኛ ክ/ጦር የብልፅግናዉ አራጂ ቆራጭ ሰራዊት አዳሩን 23ኛ ክ/ጦር ወደ ምትንቀሳቀስበት ቀጠና ተጉዞ ወደ ደልባ ለመግባት ቢሞክርም ቀድመዉ በአናብስቶቹ እና በአይበገሬዎቹ በ23ኛ ክ/ጦር በወገን ኃይል ተብትቦ የተያዘ እና ስቦ በመስገባት ታክቲክ አይበገሬዎቹ የአሳምነዉ ግልገል የብልፅግናዉ ሠራዊት የአሞራ ሲሳይ ሁኖ አንዲቀር አድርጎታል።
ዉጊያዉ ከቀኑ 5:30ስዓት እስከ ምሽት 5:10 ስዓት የተካሄደ ሲሆን የመጣዉ የአብይ ሰራዊት ዘለህ ግባ በሚባል ሁኔታ ተስቦ እንድገባ ከተደረገ ቡኃላ መመለስ እንዳይችል አድርገዉ ከቀኝም ከግራም በአናብስቶቹ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ ዉሎል።
ነገር ግን በአለም የቱሪስት መስህብ ዉስጥ የምትታወቀው ጊሸን ደብረ ከርቤ ገዳም ዉስጥ ከትሞ የሚኖር አስነዋሪዉ የብልፅግና ሰራዊት ከገዳሙ ዉስጥ ሁኖ ሞርተር እያሰወነጨፈ ወደ ኋላ ለማዉጣት ቢሞክርም መዉጣት እንደመግባት ቀላል አይደለም እና የአብይ ሎሌዎች ብዙ የድሀ ልጆች ድንጋይ ተንተርሰዉ እስከ ወዳኛዉ እንደሸኙ አድርጓቸዋል።
በአዉደ ዉጊዉ የተገኙ ድሎች
1. ከ50 በላይ የተደመሰሰ እና ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ቁስለኛ
2. 650 የክላሽ ተተኳሽ
3. 450 የብሬን ተተኳሽ
4. 295 የድሽቃ ተተኳሾች ገቢ ሁኗል:: እንደሁም አንድ የጥላት ሀይል በአመራር ደረጃ አብሮ ተሰዉቶል።
ከ 4 መኪና በላይ ቁስለኛ ይዞ ወደ ደሴ ለመግባት ቢሞክርም በቀን 18/03/2018 የ 23ኛ ክ/ጦር ቃንኝ ቁስለኛ ይዞ እንዳይወጣ በድጋሚ ዚሃ ላይ ጥቁር አሰፍልቱን ዘግተዉ አነብስቶቹ እየገረፉት ነዉ።
እሬሳ እንኳን ማንሳት በማይችልበት ሁኔታ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ኮብልሎል።
የአለም የጦር ህግ በአስቀመጠዉ የሁለት ተፋላሚ ሀይሎች የማርኩትን የጥላት ሀይል በህግ አግባብ መያዝ የግድ ይላል እና እኛም የቆሰሉ የተሰዉ የተማረኩ የጥላት ሃይል የተሰዋዉን ማስቀበር የቆሰለዉ ህክምና እንዳገኝ የማድርግ ስራ እየሰራን እንገኘለን።
መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት
❤ 121👍 33👏 5🙏 2
🔥ከግሸን እስከ ጅብጎዶ ቀበሌ ድረስ በተደረገ ተጋድሎ የጠላት ኃይል ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ መከናነቡ ታውቋል‼️
በውጊያው ከተገደሉ የአገዛዙ ወታደሮች መካከል የጥቂቶቹን አስከሬን ተመልከቱ።
ብልፅግና የድሀን ልጅ በግዴታ እያመጣ በየሜዳው የአሞራና የአውሬ ቀለብ እያደረጋቸው ቀጥሏል ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆቹን ለአገዛዙ ስልጣን እየገበሩ ቀጥለዋል‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 80👏 12👍 10😢 5😍 1
🔥ጎንደር ብርጌድ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የመጣ የአብይ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ መመለሱ ተገለጸ‼️
ዛሬ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም የግዙፉ ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አብራክ የሆነው ጎንደር ብርጌድ አባላት ከምንዝሮ እስከ አርሴማ ባለው ሰፊ ቀጠና የቅኝት ተግባርን በመከወን ላይ እያሉ የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ከጠዳ ከተማ ተነስቶ ከቀኑ 7:00 ላይ በጎንደሬዎቹ ፋኖዎች ላይ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ነበልባሎዎቹም አፋጣኝ የአጸፋ እርምጃ በመውሰድ የጠላትን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
በውጊያውም
05 እስከ ወዲያኛው ተሸኝተዋል።
07 ቁስለኛ መሆናቸው ታውቋል።
ጠላት ይዞት የመጣው ግብስብስ ኃይል ሙትና ቁስለኛ ስለሆነበት ተደናግጦ በመጣበት እግሩ ተመልሶ ብዙም ሳይቆይ ጠዳ ከተማ ገብቷል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
© አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አብነት ሞላ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
👍 46❤ 28🙏 4
🔥#Kur_Kur ከተባለ ደቡብ ሱዳናዊ #ለአርበኛ_ዘመነ_ካሴ የተላከ ደብዳቤ‼️
ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር አርበኛ ዘመነ ካሴ
_
ርዕሰ ጉዳይ፦ ስለ ፋኖ አንድነት ያሳሰበው የደቡብ ሱዳን ዜጋ ለፋኖ አንድነት የተማፅኖ መልዕክት ፅፏል።
ክቡርነትዎ
እንደ ደቡብ ሱዳን ተቆርቋሪ ዜጋ በጥልቅ አክብሮት እና በአገር ወዳድነት ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ ለህዝበ አማራዊ ፍቅር እና በናንተ አመራር የአማራ ህዝብ አሁንም ሰላሙን፣ ደህንነቱን እና ፍትህን የማስፈን እድል እንዳለው በማመን ነው።
ክቡርነትዎ ህዝባችን በአንዳንድ ማህበረሰቦች ውስጥ ወሳኝ ተግዳሮቶች እያጋጠሙት ነው፤ በፋኖ ውስጥ ያለው ማህበራዊ አንድነት እና የስምምነት ተደራሽነት ውስን ነው። መሬት ላይ ያለው እውነታ ብዙ መከናወን እንዳለበት ይነግረናል፤ እናም ጊዜ ትልቅ ጠቀሜታ አለው።‼️
ከዚህ ላይ በሚከተሉት ቀጣይ እና ለወቅታዊ እርምጃዎ አክብሮት ይገባል እላለሁ።
የአማራን ህዝብ የወደፊት ዓላማ ማጠናከር፣ የፋኖ ሰላም ማረጋገጥ ትልቅ ጉዳይ ነው። በማህበረሰብ ደረጃ አንድነት ማምጣት ያስፈልጋል።‼️
ተራ ዜጎች ማለትም የትግሉ ደጋፊ ማህበረሰብ መንግስት/መሪ እንዳላቸው እንዲሰማቸው፣ በተለይ በትግል ሜዳ ማኅበራዊ አንድነትን ማሳደግ አስፈላጊ ነው። አገራዊ አንድነትን ማጎልበት፣ ጎሰኝነትን፣ ወገንተኝነትንና የፖለቲካ መለያየትን ተስፋ ማስቆረጥ፤ እንዲሁም ሁሉም የአማራ ሕዝብ በአንድ ሰንደቅ ዓላማ ሥር እንደ አንድ ሕዝብ እንዲታይ ማበረታታት ይኖርበወታል።‼️
ክቡርነትዎ ታሪክ እንደ ነፃ አውጪ/አራማጅ መሪ አድርጎ አክብሮዎታል። የእኔ ትሁት ጥያቄ፣ ከሚሊዮኖች መካከል እንደ አንድ ዜጋ፣ ወደ ዘላቂ ሰላም፣ ደህንነት እና ብልጽግና ወደ አዲስ ምዕራፍ ይምሩን ነው።‼️
👉ፋኖ የተባለውን ኃይል እየመራህ ስትቀጥል እግዚአብሔር ጥበብ እና ብርታት እንዲሰጥህ እመኛለሁ።
ከአክብሮት ጋር የደቡብ ሱዳን ተቆርቋሪ ዜጋ።
@Kur Kur Kur Deng
በአራቱም ቀጠና ያላችሁ አመራሮች ይሰማል የእናተ አንድ አለመሆን አደለም ዋጋ እየከፈለ ያለውን ጦርና ህዝብ ይቅርና እየተመለከቱን ላሉ ሰብዐዊነት ለሚሰማቸው ሁሉ ራስ ምታት ሆኗሎና አስቡበት!!!
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
👍 112❤ 103😢 8🙏 6
01:10
Video unavailableShow in Telegram
🔥መከላከያ ሰራዊቱ በጤና ተቋሙ በጀምላ ተቀበሩ‼️
የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ተብየው በማቻከል ወረዳ ኃይሉ ፋኖ ሲመታበት መከላከያውን በጤና ተቋማት በጅምላ መቃብር ቀብሮ ፈረጠጠ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
23.59 MB
❤ 55👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር አምባሰል ጊሼን ላይ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ‼️
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ከአምባሰል ጊሼን አካባቢ ወደ አምባሰል ጅብጎዶ ለማጥቃት የመጣ የፋሽስቱ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግና በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አምባሰል ጊሼን ቤተክርስቲያን ውስጥ በብዛት መሽጎ ያለ ሲሆን ከዛ በመነሳት በቅርብ ርቀት ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ወዳለችበት ጅብጎዶ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ንስሮቹ በአግባቡ በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ብሎም ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ወደ መጣበት ምሽጉ መልሰውታል::
በዚህ የተበሳጨው የጠላት ሰራዊት እንደተለመደው ህዝብ ወደሚበዛበት አካባቢ ወደ ከተማ ሞርተር በማስወንጨፍ ትምህርት ቤት እና በአካባቢው ባሉ መንደሮች በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 67👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ሰበር_ዜና‼️
#ምኒልክ_ዕዝ_ማስደመሙን_ቀጥሏል👏
ዞብል አምባ ክፍለጦር 6ኛ ሻለቃ መርጦ ከተማ በጨለማ ሰርጎ በመግባት የፋሽስቱ አራዊት ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በመደምሰስና በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 6ኛ ሻለቃ ጉባላፍቶ ወረዳ መርጦ ከተማ መሽጎ ካለው የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ህዳር 17/2018 ዓ.ም ሌሊት ሰርገው በመግባት አራት አጃቢዎቻቸውን #በሳንጃ_በመግደል እንዲሁም አንድ ሻምበል መሪ እና አንድ የክፍለጦር ሃኪም በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ሻለቃዋ የሌሊት ጥቃቱን የፈፀመችው ያለምንም የጥይት ተኩስ ሲሆን የከፍተኛ አመራሮቹን አጃቢዎች ቀድመው በማስወገድ አመራሮቹን ከሶስት ጥቁር ክላሽና ሙሉ ትጥቁ ጋር በመማረክ የተሳካ ስራ ሰርተው ወጥተዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
👍 67❤ 64🎉 4
🔥#ነገረ_እጅና_ጀሮ_ቆረጣ‼️
አምባገነን መንግስት እጅግ ፈሪና ጨካኝ ነው። ፈሪ ከመሆኑ የተነሳም የአገኘውን ሁሉ ወንበሬን ከመነጠቅ ያድንልኛል ብሎ ያሰበውን ሁሉ ያለምንም እርህራሄ ይፈፅማል። እጅ ቆረጣውም ፋኖን ከህዝብ እነጥላለሁ፣ በሀገርም ከሀገር ውጭም በአሸባሪነት አስፈርጃለሁ በማለት ድርጊቱን ደራሲ፣ ዳይሬክተር ፣ተዋናይ በመሆን እጅግ አሰቃቂ ተግባር ፈፅመዋል‼️
ይህ ተግባር በፋኖ እንደተፈፀመ በአዲስ መልኩ ስለመጡ ንስር አማራም ይህ አሰቃቂ ተግባር የአገዛዙ እንደሆነ ነጥብ በነጥብ ለማሳዬት ትሞክራለች።
1ኛ.እጅና ጀሮ ሲቆርጥ የሚታየው ጭራቅ በቀን ህዳር 3/2018 ዓ.ም (November 12/2025) የሰላም አማራጭን በመቀበል ወደ ብልፅግና እንደገቡ የአማራ ክልል ኮምኒኬሽን ፣የወረኢሉ ወረዳ ኮምኒኬሽንና የብልፅግና ልሳኖች ዘግበዋል።
2. ከ12 ቀን በኋላ (ህዳር 15/2018 ዓ.ም) እጅ ሰጠ የተባለው ግለሰብ አሰቃቂ ተግባር ሲፈፅም የሚያሳይ ቪዲዮ እንዲሁም ይህንን ተግባር የፈፀመው ሰው #በሰበር_ዜና #ቀጨም ተደርጓል ሲሉ ዘግበዋል።
3ኛ. አሰቃቂ ድርጊት የተፈፀመበት ግለሰብ ከህክምና ተቋም ገብቶ በአገዛዙ ቃለ መጠየቅ እየተደረገለት በትናትናው ዕለት ቪዲዮ ተለቋል።
አሁን ነገሮችን እንገጣጥም፣
👉ህዳር 3 እጅ የሰጠ ሰው ስልኩ ሲፈተሽ እጅ ከመስጠቱ በፊት ያን ድርጊት እየፈፀመ ቪዲዮ ቀርፆ ስለነበረ ቪዲዮው ተገኘ ብንል
1ኛ. ብልፅግና ትክክለኛ ፋኖን የሚያጠለሽ ነገር አግኝቶ 13 ቀን አይታገስም ወዲያውኑ ይለቀው ነበረ!
2ኛ. ድርጊቱ የቆየ ከሆነ ተበዳዩ #ቁስሉ_ደርቆ (ከሆስፒታል ወጦ) ነበረ አገዛዙ አግኝቶ ቃለ መጠየቅ ሊያደርግለት የሚችለው!
3ኛ. ልጁ እጅ ከመስጠቱ በፊት እጁና ጆሮውን ተቆረጠ ቢባል እንኳን ልጁ እጁ ሲቆረጥ ለብሶት የነበረውን #ቲሸርትና_ሱሪ ትናነት ከሆስፒታል ሆኖ ቃለመጠየቅ ሲሰጥ ያች ልብስ ለብሶ አይገኝም ነበረ ። ነውስ ልብሶቹ ቆዳ ናቸው አይቀየሩም🤔 ለማንኛውም እንኳን ታማሚ ሆነሆ (በጤናም ) ይህንን ያህል ጊዜ አይለበስም!!
4ኛ. ድርጊቱ የቆየ ነው የሆስፒታል ቃለ ምልልሱም ቆይቶ የተቀረፀ ነው ቢባል አገዛዙ ለፕሮፓጋንዳ ሲል ሲቆረጥ የሚያሳይ ቪዲዮ ባይኖረውም የተጎጂውን ምስክርነት ብቻ እንደሚያወጣው 100% እርግጥ ነው።
#ማጠቃለያ ይህ ድርጊት ድርጊት የቀረፃ ሂደቱን ጠብቆ የወጣ ( ልጁ ተያዘ - አጅና ጀሮ እንዲቆርጥ ተደርጎ ተቀረፀ - የተቆረጠውን ልጅ ደግሞ ህክምና አስገብተው አመጡ) ይህ ማለት ደግሞ 100% ልጁን ከያዙት በኋላ (ከህዳር 3-15 2018 ዓ.ም) ባለው የተሰራ አሰቃቂ ድራማ መሆኑን ያረጋግጣል። ስለሆነም ከአማራ ህዝብ የወጣው የነፃነት ታጋይ ፋኖ ይህንን አንዳላደረገ ፣ አገዛዙ ደግሞ ለእርካሽ ፖለቲካ ሲል የሚፈፅመውን አሰቃቂ ተግባር ነጥብ በነጥብ ለማሳዬት ሞክረናል። የእናተን እይታም አስቀምጡ‼️በተረፈ ገለልተኛ ቡድን ማጣራት ይችላል!
#መዝገቡ_ተዘግቷል_መዝገብ_ቤት_ይመለስ🔨
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 133👍 25💯 3🏆 2🙏 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥"#ከዚህ_በኋላ "#ቅዝናም_አማራ" እየተባልን አንቀጥልም‼️ ቀጣይ ምን አልባትም ከመካከላችን አንዳችንን ልታጡ ትችላላችሁ። ከመጋፈጥ ወደ ኋላ አንልም!... ይሄ ሰውዬ ይብቃን! "
የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው~ ሕዳር 16/2018
ለፌ/ከ/ፍ/ቤት ልደታ ም/ችሎት ከተናገሩት
የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው ሕዳር 16/2018 በፌደራል ከፍተኛ ቤት ልደታ ም/ችሎት ተከሳሾች በቀረቡበት ወቅት የቂሊንጦ ማ/ቤትን እና የግቢው ጥበቃ እና ደህንነት ኃላፊ ኢ/ር ድሪባ ሰንበታን በተመለከተ ካቀረቧቸው አቤቱታዎች መካከል:-
✍️ ክቡር ዳኞች ልታዳምጡን ይገባል። መስማት ካልቻላችሁ ግን ከዚህ በኋላ በሕይወታችን ጉዳይ ኃላፊነት የምትወስዱ እናንተ ናችሁ!
✍️ ዳኛው ከቤቱታችሁን በጽሁፍ አቅርቡልን ሲሉ የሰጡት
ምላሽ ~ "ትንሿን ይህችን ሰሙን ፤ ይህን እናንተ ሌላውን መንግስት እንደሚያደርገው እናውቃለን። "
✍️ ከዚህ በፊት የተፈቀደው መብታቸው ሳይነካ ተፈጻሚ ይሁን ብላችሁ ትዕዛዝ እና አለፍ ብላችሁም ምክር ጭምር መስጠታችሁ እየታወቀ ነገር ግን እስካሁን አንድም ትዕዛዝ ተፈጻሚ አልሆነም።
✍️ ኢ/ር ድሪባ ሰንበታ "ብትከሱ ምን ታመጣላችሁ ከላይ እስከ ታች ያለነው እኛው ነን" ያሉትን ተግብረውታል።
✍️ ቤተሰብ ጥየቃ የለም ፤ ቤተሰቦቻችን ቢመጡም ምግብ እንደ ውሻ ጥለውልን እንዲመለሱ ነው የሚያደርጉት።
✍️ ግፍና መከራ፣ ወከባ ፣ ስድብና ማስፈራራት በእኛ ላይ ብቻ ሳይሆን በቤተሰቦቻችን ላይ ጭምር እንደቀጠለ ነው።
✍️ ከዚህ በኋላ "ቅዝናም አማራ" እየተባልን አንቀጥልም! ቀጣይ ምን አልባትም ከመካከላችን አንዳችንን ልታጡ ትችላላችሁ። ከመጋፈጥ ወደ ኋላ አንልም!
✍️ አትክልት እና ፍራፍሬ እንዳይገባ ከልክለዋል! እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ፤ የ40 ቀን ጾም እንጾማለን። ከጤናም አንጻር ቀላል ያለ ምግብ ~ አትክልትና ፍራፍሬ እንጠቀማለን።
በሙዝ ውስጥ ሲም ካርድ ተገኘ ይሉናል ፤ እኛ ምን አገባን? ይህ የእኛ ስራ አይደለም!
✍️ ፌደራል ፖሊስ በኢ/ር ድሪባ ላይ የወንጀል ፍሬ ነገሩን እንዲያጣራ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር ፤ ፖሊስ ግን እስካሁን አንድም ምርመራ አላደረገም!
✍️ ዐቃቤ ሕግ ይህን እንዴት ያየዋል? የአማራ ሕዝብ የዐቃቤ ሕግ እና የመንግሥት አይደለም ?
✍️ የታጠቁ ሸፍቶች ናቸው እየጠበቁን ያሉት። እንድንገደል እንደተፈረደብን ነው የምንቆጥረው !
✍️ ከአሁን በኋላ ዳኝነት ካላገኘን ቤተሰቦቻችን እየተሰደቡ ፣ አማራነት እየተዋረደ አንቀጥልም ፤ ከዚህ ሰውዬ አውጡን! ይሄ ሰውዬ ይብቃን!
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ሕዳር 18/2018)
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
18/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 129👍 36😢 8🫡 3💔 1
🕯🕯🕯#ዝክረ_ሰማዓታት🕯🕯🕯
እለተ ሰኞ ህዳር 17/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1:40 ሰዓት ልክ በዛሬው እለት የአብይ አህመድ አረመኔው ሀይል ከ18 በላይ ዋበር ከተማ ከግለሰብ ቤተ ላይ በተጠቀመው ድሮን የተሰው አመራሮቻችን 2ኛ ዓመት ሙእተ ዓመት በከተማው ወጣቶች እና በጎዶቻቸው ታስበው ውሎሏል።
እናተ የተሰዋላቹህለትን አላማቹህን ለማሳካት ዛሬ ላይ ሽወችን ፍሬ አፍርቷል።
🕯ነፍሳቹህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🕯
#ትግለ_ቅብብሎሽ_ነው‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 126🙏 20😢 15👍 12💯 2
🔥#ሰላማዊ_ሰልፍ_በስዊዘርላንድ‼️
በስዊዘርላንድ በአለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት (Violence ) የሚያጋልጡ ንግግሮች ፣ መፈክሮች እንዲሁም የሻማ ማብራትና ፎቶ አበባ ማስቀመጥ ፕሮግራም በትናትናው ዕለት ሕዳር 16/2018 ዓ.ም (November 25/2025 G.C) ከምሽቱ 1-2 ሰዓት ተካሂዷል።
በዚህም ፕርግራም በዋናነት የኩርድ ሴቶች ማህበር እንዲሁን በአማራ ክልል ለደረሰው የሴት ልጅ ጥቃት ያሳሰባቸው ስዊዲን የሚኖሩ የአማራ ልጆችና በንስር አማራ ሚዲያ ትብብር ለወገናችን ድምፅ መሆን ተችሏል።
በባነር ከወጡት ውስጥ
👉 በጎጃም ሰከላ በአገዛዙ በቡድን ተደፍራ የተገደለችው የ14 አመት ህፃን ቃልኪዳን አዲሱ እንዲሁም
ፋኒት ትግስት ወዳጅ ይመር ---ከወሎ ቀጠና
ፋኒት መቅደስ ተስፋዬ ----------ከጎንደር ቀጠና
ፋኒት ባለም ዋሴ --------------ከጎጃም ቀጠና
ፋኒት ቃልኪዳን ____ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት ቀጠና
በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ጓዶቻችንን በደል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ በፎቶ ማሳወቅ ተችሏል‼️
ፕሮግራሙን ላሳለጣችሁ ሁሉ ንስር አማራ በሚዲያችንና በወገናችን ስም ምስጋና ታቀርባለች!
ተጨማሪ ቪዲዬዎች እናየይዛለን‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
4.43 MB
❤ 62👍 48🙏 9🎉 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ግዙፉ ላስታ አሳመነዉ ኮር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ‼️
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር በዛሬዉ ዕለት ከ35 በላይ የአገዛዙ ሰራዊትን በመደምሰስና ከ40 በላይ የሚሆኑ የአገዛዙ ሰራዊትን በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፏል :
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳመነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆኑት እሸት ክፍለ ጦር ፣ ወባንተ አባተ ክፍለ ጦር ፣ በመደራጀት ላይ ያለው አሃድ ራስ አንችም፣ እንዲሁም ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ በጋራ መናበብ ባደረጉት አውደ ዉጊያ ከ35 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የአገዛዙ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ65ኛ ክፍለ ጦር እና የ61ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት መነሻውን ከላስታ ወረዳ ሽምሽሃ ቀበሌ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) ከተማ በማድረግ የእሸት ክፍለ ጦርን አፍናለሁ በሚል አጉል ምኞት ወደ ገለሶት ቀበሌ በመጓዝ ላይ እንዳለ ክፍለ ጦሩ ቀድሞ በደረሰው መረጃ መሠረት ከኮራችን ክንፎች ከሆኑ ሌሎች ክፍለ ጦሮች እና ብርጌዶች ጋር በመናበብ በጠላት ላይ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
በዚህም ዉጊያ ላይ እሸት ክፍለ ጦር በልዩ ስሙ እገርፋ፣ ተካይ መንደር ፣ማዶ ራንባ ተብሎ እሚጠራዉን ቦታ ሸፍና የተዋጋች ሲሆን ዉባንተ አባተ ክፍለ ጦር ፣ራስ አንችም ክ/ጦር ፣ነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ በጥምረት በመሆን ከላሊበላ ከተማ ወደ ጋሸና እሚወስደዉን አስፓልት መንገድ በተለምዶ በርታ፣ ግራኝ አንባ፣ ቻይና ካንፕ ድረስ በመዘርጋት ጠላትን ሲያረግፉት ዉለዋል።
ህዳር 17/3/2018 ዓ/ም ከ ቀኑ 5:00 ሰዓት እስከ አመሻሽ 9:30 ከአራት ሰዓት በላይ በፈጀ ትንቅንቅ ከ35 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቆስለኛ ማድረግም ተችሏል።
በዚህ አውደ ዉጊያ ጠላት የእሽት ክፍለ ጦርን ለማፈን አቅዶ የመጣ ቢሆንም ባላሰበውና ባልጠበቀው መንገድ ራሱ ታፍኖ በወገን ክንድ ሲቀጠቀጥ ውሎ ወደ መጣበት ሽምሽሃ ቀበሌ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) ፈርጥጦ ተመልሷል።
በዚህም ወጊያ ጠላት ሽምሽሃ ቀበሌ ኪኒሸር ከሚባል ቦታ ላይ 120 ሞርተር አጥምዶ በሚወረዉረዉ ቅንቡላ እርፋ እና ተካይ መንደር አካባቢ በንፁሃን ዜጎች ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል።
በትላንትናዉ ዕለትም የዚሁ ኮር አካል የሆነችዉ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን መዘገባችን ይታወቃል።
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ጋዜጠኛ ፋኖ ደረበ መኮንን!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 93👍 14🏆 3
🔥የብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ሁለት ክላሽ በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የ104ኛ ኮር 16ኛ ክፍለጦር አባላቶች አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እና ሁለት ክላሽ በመያዝ አገዛዙን በቃን በማለት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
አገዛዙን በአውደ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፍ የማፍረሱ እና ከህዝባችን ጫንቃ ብሎም ከሃገራችን ለማስወገድና ለመደምሰስ የሚደረገው ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 65🙏 10👍 8💔 4🎉 1
🔥#ጠላት_እሬሳውን_በጅምላ_ቀበረ‼️
በርካታ ቁጥር ያለው ሀይል በመያዝ ወደ ግራ ቅዳምን የተንቀሳቀሰው በደረሰበት ተከታታይ ምት በርካታ ሃይሉን አጧል። በደረሰበት ምት ግራቅዳምንን ለቆ ሲወጣ በርካታ የጅምላ መቃብሮችን ማግኘታቸውን የአይን እማኞች ገልፀዋል።
ፋኖ የተኮሰው ጥይት መሬት ላይ እንደማይወድቅ አረጋግጠናል ሲሉ በማዕረግ የተገደሉትን ደግሞ ጭኖ መውሰዱንም የአይን እማኞች አረጋግጠዋል።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 87🙏 7👍 4🏆 3
🔥#አፈሳና_የንፅሀን_ጭፍጨፋ‼️
#የንፁሀን_ግድያ- የአገዛዙ ኃይል በዛሬው ዕለት ወሎ ቀጠና መቅደላ ላይ ተማሪዎችንና ወጣቶችን ፋኖ በማለት ጭፍጨፋ ፈፅመዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
#አፈሳ- አገዛዙ ወደ ጦርነት የሚማግደውን ወጣት በግዴታ እያፈሰ እንደሆነ በተደጋጋሚ የተዘገበ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ደብረብርሀን ከተማ በተለያዩ ቀበሌዎች አፈሳ ሲካሄድ የነበረ ሲሆን ወጣቶቾ አልባሌ ቦታና ከመገኘት በመቆጠብና እንቅስቃሴን በመግታት ራሳችንን ከወታደራዊ አፈሳ እንጠብቅ ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 61👍 14😢 11🙏 2
