ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit
رفتن به کانال در Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @Zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

166 278
مشترکین
-2324 ساعت
+187 روز
-1430 روز
آرشیو پست ها
ማስታወቂያ!
የ2018 አዳዲስ ዲዛይኖቻችንን ለእናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ውብ በሆነ መልኩ ሰርተን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ከፊታችን ለሚመጣው የጥምቀት በዓልም ለእናንተ በጣም በቅናሽ ለማድረስ እየሰራን እንገኛለን፡፡ ዲዛይነሮቻችንም እናንተን ለማስደሰት እየሰሩ ይገኛሉ፡፡
ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል፡፡ ማዘዝ የምትፈልጉ ማህበራት ለእናንተ ልዩ ቅናሽ (Package) አዘጋጅተናል፡፡ ከእናንተ የሚጠበቀው ቀደም ብላቹ ማዘዝ ብቻ ነው፡፡ ክፍለ ሀገር የምትገኙ ደንበኞቻችን እንደ ከዚህ ቀደሙ ትዕዛዝ የሚቀበሉ ሰዎችን ስለመደብን ለአገልግሎት ጥራትና ለተደራሽነት ዝግጁ ሆነን እየሰራን ነው፡፡
KABA Digital Print
0965875219 / 0922501999
Join አድርጉ 👇👇👇
https://t.me/KABAPrint
https://t.me/KABAPrint
❤ 57🥰 7🕊 5
ቤተክርስቲያንን
ቤተክርስቲያንን አንተውም ከቶ
የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ
የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ
የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ
አዝሁሉንም በሁሉ በሚሞላው ጌታ ሙሽራው የሆነች ቤቱ ተሰኝታ በክብር በሞገስ በጸጋ ተሞልታ ደምቃ ትኖራለች ለዓለም አብርታ/2/
አዝዲያብሎስ ቢጨርስ ቀስቶቹን በሙሉ ወጥመድ ቢዘረጋ በጉዞአችን ሁሉ እንሻገራለን የአምላክን ስም ጠርተን አንዳች አይነካንም እርሱን ተጠግተን/2/
አዝበስሙ መሰብሰብ በስሙ መስራት ስለ ስሙ መኖር ለስሙ መሞት ጠላት ዲያብሎስን ምን ባያስደስት ይህ ነው ክርስትና ይኼ ነው ሕይወት/2/
አዝከትውልድ ለትውልድ የምናስረክበው ለልጅ ልጅ አውርሰን ደስ የምንሰኘው አይደል ብርና ወርቅ አይደል ሌላ ሀብት ሃይማኖታችን ነው የእኛ ርስት ጉልት/2/ የአእላፋት ዝማሬ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
ቤተክርስቲያንን_አንተውም_ከቶ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተ.mp35.15 MB
❤ 168🔥 6🥰 6🕊 4
ታሕሳስ ፲ /10/በዚችም ቀን ቅዱሳን ተላስስና አልዓዛር በሰማዕትነት አረፉ። ይህም ተላስስ ከነነዌ አውራጃ ከባቢሎን ሰዎች ወገን ነው የፋርስ ንጉሥ ሳቦርም ይዞት ለእሳት ስገድ ለአማልክትም ሠዋ አለው ቅዱስ ተላስስም እኔስ ለፈጣሪዬ እግዚአብሔር እሰግዳለሁ ለእርሱም እሠዋለሁ እንጂ ለጣዖት አልሠዋም አለው ። ያስፈራውም ዘንድ የቅጣት መሣሪያዎችን አስመጣ እርሱ ግን አልፈራም መቶ ግርፋትንም ለረዥም ጊዜ እንዲገርፉት አዘዘ ከዚህም በኋላ ተላስስ ሆይ ከዚህ ሥቃይ እንድታርፍ ለአማልክት ሠዋ አለው እርሱም ፈጣሪዬ ስለሚጠብቀኝ ለእኔ ሥቃይህ አልታወቀኝም አለው። በዚያንም ጊዜ ሁለት መቶ ጊዜ ገረፉት በዐይኖቹም ውስጥ የብረት ችንካሮችን ተከሉ መናገርም እስከሚሳነው በነሐስ መክደኛ ሸፍነው ደበደቡት ራሱንም በሰይፍ ቆረጡ። ከዚህም በኋላ አልዓዛርን አቀረቡት ንጉሥ ሳቦርም ለአማልክት ሠዋ አለው ለረከሱ አማልክቶቹም መሠዋትን እምቢ ባለው ጊዜ ወዲያውኑ ወደ እሳት ወረወረው ያማረ ምስክርነቱንም ፈጸመ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በሰማዕታት ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
❤ 170🕊 5🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ካለፉት ቀናት አንጻር ዛሬ በተወሰነ ተቀዛቅዟል። የጀመርነውን ለመጨረስ የቀረን ጥቂት ብቻ ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ እንደ ብዛታችን ገና ብዙ ማድረግ እንችላለን።
የሚያስፈልገን 79,000 ብር ሲሆን እስካሁን የሰበሰብነው 68,837 ብር ነው።
🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር
⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000
ለመግዛት የታቀደው አንድ መጎናጸፊያ እና ሶስት ጽንሐሕ ነው። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ግን አንድ ተጨማሪ መጎናጸፊያ እንጨምራለን።
አስራታችሁን ያልሰጣችሁ ስጡ፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
❤ 74😍 4🥰 3🔥 1
በጎል ሰከበ
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ /2/
ቤዛ ኲሉ ዓለም /2/ ዮም ተወልደ /2/
በበረት ተኛ በጨርቅም ተጠቀለለ /2/ የዓለም መድኀኒት /2/ ዛሬ ተወለደ /2/
የአእላፋት ዝማሬ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
በጎል_ሰከበ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተዘመረ.mp32.41 MB
❤ 81🔥 3🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን የሚሆን የሁለት ጽንሐሕ እና የአንድ መጎናጸፊያ መግዣ ብር ሰብስበን ጨርሰናል።
እስካሁን 67,487 ብር ደርሰናል።
🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር
⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000
ለሶስተኛ ጽንሐሕ መግዣ የሚሆን ለመሙላት 11,513 ብር ይቀረናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት።
አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። እስከ ታኅሣሥ 14 ቀን ድረስ ቃል መግባት ትችላላችሁ።
መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
❤ 75
ታሕሳስ ፱ /9/በዚች ቀን ያለ ደም መፍሰስ ታማኝ የሆነ ቅዱስ አባት አባ በአሚን በሰማዕትነት አረፈ ። እርሱም በደቡብ ግብጽ በእስሙናይን አውራጃ ለሀገረ ቴርሳ አቅራቢያ ከሆኑ ከሐፂብ ተወላጆች ወገን ነው ለአንድ ባለጸጋም በጅሮንድ ሆኖ ሳለ ስለ ንጽሕናውና ስለ ቅድስናው በሁሉ ዘንድ ተወዳጅ ሆነ የባለ ጸጋውም ሚስት አባ በአሚንን እጅግ የምትወደውና የምትተማመንበት ሆነች ። እርሱ ግን የዚህን ዓለም ፍጻሜ አሰበ የባለጸጋውንም አገልግሎት ትቶ ወደ ገዳም ሒዶ መነኰሰ ባለጸጋውም መሔዱን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ ሚስቱንም ይዞ አባ በአሚን ወዳለበት በአንድነት ሔዱ ወደ እርሳቸው እንዲመለስም ለመኑት እንዲህም አሉት ከአንተ እንለይ ዘንድ ከቶ አንችልም ስለዚህ አንተውህም አሉት ። አባ በአሚንም እኔ ራሴን ብፅዓት አድርጌ ለእግዚአብሔር ሰጥቻለሁ እኮን አላቸው ይህንንም ሲሰሙ ከእርሱ በመለየታቸው እያዘኑ ተትውት ተመለሱ ። ከዚህም በኋላ ስለ ጌታችን ብዙ መከራዎችን ተቀበለ። ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ ዲዮቅልጥያኖስ ያሠራቸውን እሥረኞች ሁሉ ቆስጠንጢኖስ እንዲፈቷቸው አዘዘ ጌታችንም ለአባ በአሚን ተገለጠና ከሰማዕታት ጋር እንደቆጠረው አስረዳው። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
❤ 103🕊 6
ታሕሳስ ፱ /9/በዚች ቀን ያለ ደም መፍሰስ ታማኝ የሆነ ቅዱስ አባት አባ በአሚን በሰማዕትነት አረፈ ። እርሱም በደቡብ ግብጽ በእስሙናይን አውራጃ ለሀገረ ቴርሳ አቅራቢያ ከሆኑ ከሐፂብ ተወላጆች ወገን ነው ለአንድ ባለጸጋም በጅሮንድ ሆኖ ሳለ ስለ ንጽሕናውና ስለ ቅድስናው በሁሉ ዘንድ ተወዳጅ ሆነ የባለ ጸጋውም ሚስት አባ በአሚንን እጅግ የምትወደውና የምትተማመንበት ሆነች ። እርሱ ግን የዚህን ዓለም ፍጻሜ አሰበ የባለጸጋውንም አገልግሎት ትቶ ወደ ገዳም ሒዶ መነኰሰ ባለጸጋውም መሔዱን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ ሚስቱንም ይዞ አባ በአሚን ወዳለበት በአንድነት ሔዱ ወደ እርሳቸው እንዲመለስም ለመኑት እንዲህም አሉት ከአንተ እንለይ ዘንድ ከቶ አንችልም ስለዚህ አንተውህም አሉት ። አባ በአሚንም እኔ ራሴን ብፅዓት አድርጌ ለእግዚአብሔር ሰጥቻለሁ እኮን አላቸው ይህንንም ሲሰሙ ከእርሱ በመለየታቸው እያዘኑ ተትውት ተመለሱ ። ከዚህም በኋላ ስለ ጌታችን ብዙ መከራዎችን ተቀበለ። ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ ዲዮቅልጥያኖስ ያሠራቸውን እሥረኞች ሁሉ ቆስጠንጢኖስ እንዲፈቷቸው አዘዘ ጌታችንም ለአባ በአሚን ተገለጠና ከሰማዕታት ጋር እንደቆጠረው አስረዳው። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
አንቺ የወርቅ መቅጃ
አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ
እኔ የተጠማሁ ነኝ
ልጅሽ የሕይወት ውሃ
ከጥሜ የሚያረካኝ
እኔ ተሻጋሪ ነኝ
ማርያም ሆነሽኝ ድልድይ
ልጅሽ መድረሻዬ ነው
በደስታ የሚያኖረኝ
አዝእኔ እርቃኔን ነኝ ከጸጋው እርቄ በክፉ ግብር በኃጥያት ወድቄ ማርያም አንቺ ነሽ የሸማኔ እቃ ልጅሽ ልብስ ነው ለሁሉ የሚበቃ/2/
አዝአንቺ መርከቤ እኔም ነጋዴ ልጅሽ ዕንቁዬ ትርፌ ዘመዴ ለእኔ ለድሃው ማከማቻዬ የከበር ጌጥ ልጅሽ ቤዛዬ/2/
አዝእኔ ተጓዥ አንቺ መቅዘፊያ ልጅሽ ወደብ ነው የህይወት ማረፊያ አንቺ ፊደል ነሽ እኔ ተማሪ ልጅሽ ወንጌል ነው ቸር አስተማሪ/2/ የአእላፋት ዝማሬ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
አንቺ_የወርቅ_መቅጃ_ነሽ_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃ.mp34.32 MB
❤ 185🥰 10🕊 7🔥 6😍 5
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን የሚሆን የአንድ ጽንሐሕ እና የአንድ መጎናጸፊያ መግዣ ብር ሰብስበን ጨርሰናል።
እስካሁን 60,907 ብር ደርሰናል።
🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር
⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000
ለሁለተኛ ጽንሐሕ መግዣ ለመሙላት 5,100 ብር ይቀረናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት።
አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። እስከ ታኅሣሥ 14 ቀን ድረስ ቃል መግባት ትችላላችሁ።
መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
ታሕሳስ ፰ /8/በዚች ቀን የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባት አባ ያሮክላ አረፈ እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ዐሥራ ሦስተኛ ቊጥር ነው። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ አስቀድሞ አረማውያን ነበሩ በወለዱትም ጊዜ የአረማውያንን ትምህርት መጻሕፍቶቻቸውንም ሁሉ አስተማሩት። ከዚህም በኋላ አምነው ተጠመቁ ይህን ልጃቸውንም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት አስተማሩት የሐዋርያትንም መጻሕፍት አጠና ሊቀ ጳጳሳት ድሜጥሮስም ዲቁና ሾመው ከዚህም በኋላ በእስክንድርያ አገር ቤተ ክርስቲያን ቅስና ሾመው መንጋውንም በመልካም አጠባበቅ ጠበቀ። ሥራውንም ፈጸመ የቤተ ክርስቲያንንም ሕግ ጠንቅቆ አወቀ። አባት ድሜጥሮስም በአረፈ ጊዜ ይህን አባት መርጠው በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾሙት እርሱም ክብር ይግባውና የክርስቶስን መንጋዎች በቀናች ሃይማኖት አጽንቶ ጠበቀ ከአረማውያንም ብዙዎችን ክብር ይግባውና ክርስቶስን ወደ ማመን መልሶ የክርስትና ጥምቀትን አጠመቃቸው። ለቅዱስ ዲዮናስዮስም ለምእመናን እንዲፈርድ ሥልጣን ሰጠው እርሱ ግን ዓላውያንን ወደ ቀናች ሃይማኖት እስከሚመልሳቸው ድረስ ያስተምራቸውና ይገሥጻቸው ነበር። በወንጌላዊ ማርቆስ ወንበርም ዐሥራ ሦስት ዓመት ኑሮ በሰላም አረፈ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
❤ 93🕊 7
ቤዛ ኵሉ
ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ /4/
የዓለም ሁሉ መድኀኒት ዛሬ ተወለደ/4/
የአእላፋት ዝማሬ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
ቤዛ_ኲሉ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተዘመረ.mp31.82 MB
❤ 55🕊 4
እግዚአብሔር ፈቅዶ የቀረንን 25,651 ብር በቶሎ ሰብስበን ከጨረስን ለአንድ ተጨማሪ መጎናጸፊያ የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰብ እንጀምራለን። የቅድስ ገብርኤል ወዳጆች በሙሉ የአቅማችሁን በመርዳት አግዙን።
አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘባችሁን በመስጠት ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን በመስጠት የቤተ መቅደሱን አገልግሎት እናስቀጥል።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር🏦 1000142059022
❤ 76🥰 3🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን።
እስካሁን 53,349 ብር ደርሰናል። ለታኅሣሥ 19 ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አገልግሎት የታሰበ ስለሆነ ቀደም ብለን ገዝተን መላክ ይኖርብናል።
🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር
⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000
በጠቅላላ ለአንድ መጎናጸፊያ እና ለሶስት ጽንሐሕ መግዣ 79,000 ብር የሚያስፈልገን ሲሆን እስካሁንም 53,349 ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ ቀሪውን ለመሙላትም 25,651 ብር ያስፈልገናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ።
❤ 37😍 6🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንደምን አደራችሁ?
እግዚአብሔር ይመስገን።
እስካሁን 46,649 ብር ደርሰናል። ለታኅሣሥ 19 ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አገልግሎት የታሰበ ስለሆነ ቀደም ብለን ገዝተን መላክ ይኖርብናል።
🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር
⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000
በጠቅላላ ለአንድ መጎናጸፊያ እና ለሶስት ጽንሐሕ መግዣ 79,000 ብር የሚያስፈልገን ሲሆን እስካሁንም 46,649 ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ ቀሪውን ለመሙላትም 32,351 ብር ያስፈልገናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ።
❤ 33🥰 4
ታሕሳስ ፯ /7/በዚች ቀን በአባ መቃርስ ገዳም በደብረ ሲሐት የሚኖር አባ ዳንኤል አረፈ። ይህም አባ ዳንኤል ስሟን እንጣልዮስ አሰኝታ የነበረች ንግሥት በጥሪቃን የገነዛት ነው እርሷም ከሞቷ በኋላ እንጂ ሴት እንደሆነች አልታወቀችም ነበር። በአንዲት ቀንም ወደ እስክንድርያ አገር ከረድኡ ጋር ሲጓዝ ስሙ ምህርካ የሚባል እብድ አገኘ ብዙ እብዶችም ይከተሉታል ለአገር ሰዎችም በእውነት ያበደ ይመስላቸው ነበር። አባ ዳንኤልም እጁን ይዞ ወደ ሊቀ ጳጳሳቱ ወስዶ ትሩፋቱን ተጋድሎውን ነገረው እንዲነግራቸውም በአማሉት ጊዜ ከዝሙት ጦር በመሸሽ ራሱን እብድ እንዳስመሰለ ነገራቸው ሰምተውም እግዚአብሔርን አመሰገኑት። ዕረፍቱም በቀረበ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ነገረው ጥቂት ጊዜም ታመመ ክብር ይግባውና ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸለየና በሰላም አረፈ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ጻድቅ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
❤ 131🕊 6🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉
በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ።
እስካሁን 43,900 ብር ደርሰናል።
🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር
⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000
በጠቅላላ ለአንድ መጎናጸፊያ እና ለሶስት ጽንሐሕ መግዣ 79,000 ብር የሚያስፈልገን ሲሆን እስካሁንም 43,900 ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ ቀሪውን ለመሙላትም 35,100 ብር ያስፈልገናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት።
ስለሆነም እግዚአብሔር የፈቀደላችሁ ሁላችሁ በቀረችን ጥቂት ቀን አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘባችሁን በመስጠት ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን በመስጠት የቤተ መቅደሱን አገልግሎት እናስቀጥል።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ።
❤ 69🔥 4😍 4
እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ ለፊታችን ታኅሣሥ 19 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን ለመላክ አስበናል።
ጥሩ የሚባለው አንዱ መጎናጸፊያ ዋጋ 40ሺህ እና ከዚያ በላይ የሚባል ሲሆን ጽንሐሕ ደግሞ ከ13ሺ ጀምሮ ይጠራል።
በዚህም መሰረት እግዚአብሔር የረዳችሁ የፈቀደላችሁ እና የአቅማችሁን አስተዋጾ ማድረግ የምትፈልጉ በ @Zimaredawitmessanger ወይም +251 70 340 8851 ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። ከ1 ብር ጀምሮ የአቅማችሁን እርዳታ ማድረግ ትችላላችሁ። እኔ እንደ አንድ ክርስቲያን የዚህን ወር አስራቴን ለእነዚህ ሊዘጉ ለደረሱ የገጠር ቤተ ክርስቲያን ሰጥቻለው።
እግዚአብሔር ፈቅዶ ያሰብነው ገንዘብ ከሞላ ለዚህ በጎ ተግባር ከተሳተፋችሁ እና አ.አ ከምትኖሩ ወንድም እህቶች ጋር በጋራ የምንገዛ ሲሆን የተገዛበትን ደረሰኝ እዚሁ ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
❤ 49
Photo unavailableShow in Telegram
የአንድ መጎናጸፊያ መግዣ ለመሙላት 9,390 ብር ይቀረናል።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
❤ 25🕊 3
ይዌድስዋ
ይዌድስዋ ስዋ መላእክት ለማርያም /2/
በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት ወይብልዋ
በሓኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ /2/
የአእላፋት ዝማሬ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
ይዌድስዋ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተዘመረ.mp32.83 MB
❤ 98🕊 4🔥 2🥰 2
