fa
Feedback
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

رفتن به کانال در Telegram

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
222 459
مشترکین
-6224 ساعت
-1947 روز
-1 19830 روز
آرشیو پست ها
1 GB ስንት MB ነው?
نمایش همه...
1000
1024
ጎልልልልልልልልልል ዮኮሬሽሽሽሽሽሽሽሽሽ  ዮኮሬሽ ለአርሰናል በቮሊ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+LRkoKqYnreo2OTlk
نمایش همه...
⚽️ ለመመልከት ይህንን ይጫኑ ⚽️
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
نمایش همه...
🌷❤️✨የፍቅር ቃላት✨❤️🌷
🌷❤️✨አፈቅርሻለሁ ለማለት✨❤️🌷
🌷❤️✨አፈቅርሀለሁ ለማለት✨❤️🌷
🌷❤️✨የጋብቻ ጥያቄ✨❤️🌷
🌷❤️✨ፍቅረኛ ለመያዝ✨❤️🌷
🌷✨❤️ሴት ልጅ እንድትወድህ❤️✨🌷
🌷❤️✨ወንድ ልጅ እንዲወድሽ✨❤️🌷
🌷❤️✨የፍቅር አባባል ✨❤️🌷
🌷❤️✨የፍቅር ታሪኮች✨❤️🌷
🌷❤️✨ሰርፕራይዝ ለማደረግ✨❤️🌷
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
نمایش همه...
Join
ጎልልልልልልልልል ሳካካካካካካካካካ ቡካዮ ሳካ ለአርሰናል ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+LRkoKqYnreo2OTlk
نمایش همه...
1
⚽️ ለመመልከት ይህንን ይጫኑ ⚽️
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
نمایش همه...
💧A💧
💧B💧
💧C💧
💧D💧
🌪E🌪
🌪F🌪
🌪G🌪
🌪H🌪
❄️I❄️
❄️J❄️
❄️K❄️
❄️L❄️
☄M☄
☄N☄
☄O☄
☄P☄
🔥Q🔥
🔥R🔥
🔥S🔥
🔥T🔥
💦U💦
💦V💦
💦W💦
💦X💦
🌟Y🌟
🌟Z🌟
🎊ዛሬ ልደቴ ነው ቀድመው Like ላደረጉ 10ሰዎች የ25 ብር ካርድ👏👏🎉👇👇
نمایش همه...
👍 1
15👍
Photo unavailableShow in Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
نمایش همه...
⚛ መስከረም ⚛
⚛ ጥቅምት ⚛
⚛ ህዳር ⚛
⚛ ታህሳስ ⚛
⚛ ጥር ⚛
⚛ የካቲት ⚛
⚛ መጋቢት ⚛
⚛ ሚያዚያ ⚛
⚛ ግንቦት ⚛
⚛ ሰኔ ⚛
⚛ ሐምሌ ⚛
⚛ ነሀሴ ⚛
⚛ ጷጉሜ ⚛
🚨BREAKING ❤️ አርሰናል Vs ወልቭስ 🧡 የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኢንተርኔት ለመከታተል ከታች ያለውን LIVE ሚለዉን ይጫኑ
نمایش همه...
LIVE
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
نمایش همه...
ሀ, አሜሪካ
ለ, ህንድ
ሐ, ኢትዮጵያ
መ, ቻይና
💬 መልስ መስጫ 💬
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
نمایش همه...
🌷❤️✨የፍቅር ቃላት✨❤️🌷
🌷❤️✨አፈቅርሻለሁ ለማለት✨❤️🌷
🌷❤️✨አፈቅርሀለሁ ለማለት✨❤️🌷
🌷❤️✨የጋብቻ ጥያቄ✨❤️🌷
🌷❤️✨ፍቅረኛ ለመያዝ✨❤️🌷
🌷✨❤️ሴት ልጅ እንድትወድህ❤️✨🌷
🌷❤️✨ወንድ ልጅ እንዲወድሽ✨❤️🌷
🌷❤️✨የፍቅር አባባል ✨❤️🌷
🌷❤️✨የፍቅር ታሪኮች✨❤️🌷
🌷❤️✨ሰርፕራይዝ ለማደረግ✨❤️🌷
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨ ✨✨✨ክፍል 18✨✨✨ ግዛው የሰላማዊትን ስልክ ደጋግሞ ባለማመን ደወለ ፣ሰላማዊት ስልኳ ዝግ ነው ፣ተጨነቀ ኔትዎር ይሆናል ብሎ አሰበ ፣አዎ እራቅ ካለች እንደዛ ነው የሚሆነው እንጂማ ሌላ ምን ይሆናል ብሎ ፣ እራሱን አፅናና.... ሰላማዊት ግዛው የሴናን ጉዳይ መጨረሱን ከሰማች በዋላ ፣ ወደ ሳምሶን በመመለስ ፣በደስታ አቀፈችው ። ጥያቄ ለመጠየቅ እንኳ ፋታ አልሰጥ አለችው ጥምጥም ብላበት አንገቱን ከንፈሩን እየሳመች ግራ አጋባችው ፣ ሳምሶንም የሚፈልገው ጉዳይ ስለሆነ ፣ ጥያቄውን ለጊዜው በማቆየት ፣ ከማታ ጀምሮ ተሸብሽቦ አልፈታ ያለውን ሰውነቷን በፍቃደኝነት ስትሰጠው በደስታ ተቀበላት ፣ሰላማዊት በዚ ጉዳይ ላይ ካሰበችበት እብድ ናት አብዳ ማሳበድ ትችልበታለች ፣ ተወዘወዘች .... ከፍዝቅ አለች ....አይምሮዋ አንዴ ሳምሶን ጋር አንዴ ታሪኩ ጋር እየተመላለሰ ወሰወሳት ......ሳምሶን እጅ የሰጠ መሰለ ፣ከዚ በፊት ለየት ያለች እንደሆነች አይቷል ዛሬ ግን በሕይወቱ እንዲ አይነት የስሜት ወጀብ እየወዘወዘ ከጥግ አድርሶት አያውቅም ፣ ከሰላማዊት ስር ሆኖ ቁና ቁና እየተነፈሰ ፣በመገረም አያት የሴቶች ሁሉ የበላይ መስላ ታየችው ፣ለስሜቱ ተገዢ ነውና አከበራት ..... 🍋ሆስፒታል ውስጥ መሳይና ታሪኩ ቁጭብለው ሴና የተኛችበትን ክፍል እያዩ ደክተሩ እስኪወጣና አንዳቹ ግቡ እስኪላቸው ይጠባበቃሉ ፣ አልፎ አልፎ መሳይ በቁጭት እንደተንገበገበ ወደ ታሪኩ እያየ "ማን ሊሆን ይችላል ?"ይለዋል "እንጃ ማንስ ቢሆን እንዲ ያለ ጭካኔ...."ብሎ ታሪኩ አንገቱን ይነቀንቃል። ሁለቱም በየራሳቸው አሳብ ውስጥ ይገባሉ ፣እንዴት ለምን በዚ መልኩ ሴናን መጉዳት አስፈለገ ፣ ከሴና የእክምና መስጫ ክፍል ዶክተሩ ሲወጣ ሁለቱም ተነሱ ፣ "ዶክተር እህቴን ማየት እችላለው "አለ መሳይ "ትችላለህ አሁን ደና ናት ግን ብዙ ጥያቄ እንዳትጠይቃት ደንነቷን ብቻ !"ብሎ ማስጠንቀቂያ ሰጠው ።ወደ ታሪኩ በመዞር "አንተም ትችላለህ "አለው ። አመስግነው በቀስታ ወደውስጥ ዘለቁ ፣ሲገቡ ባዩት ነገር ግን ደስተኛ አልነበሩም ፣ሴና ጭንቅላቷ በፋሻ ተጠቅልሏል አይኖቿ እንዳበጡ ናቸው ፍፁም ሌላ ሰው ነው የምትመስለው ፣ መሳይ አልቻለም ከአልጋው አጠገብ ሄዶ ተንበረከከ ፣ ሴና እጇን አንስታ ጭንቅላቱ ላይ አሳረፈችው ...እጇን ከጭንቅላቱ አንስቶ መሳም ጀመረ ...ታሪኩ ያላሰበበት ዕንባ በጉንጩላይ ያለከልካይ ወረደ ፣ሴና አየችው የሷም አይን የዕንባ ዘለላዎችን አወረደ ፣ ዕንባዋን ሲያይ እሱም ከመሳይ ጎን ሄዶ ተንበረከከ ፣ ሁለቱም በቦታው ኖረው ልክ እንደ ጉርምስናቸው ወቅት የሰነዘረባትን ሰው አመድ ቢያደርጉት ተመኙ ...... "አ አትጨነቁ ደደና ነነኝ አሁን "አለች ሴና "አይዞሽ ሴናዬ ማን እንደሆነ በቅርብ እንደርስበታለን እንኳን አንቺ ደና ሆንሽ "አለ ታሪኩ ፣ "እሺ ታሬ "አለችው ልቧ ለሱ እየመታ ፣ ለታሪኩ ያላት ፍቅር ከቁጥጥሯ ለመውጣት እየታገላት ነበር "እሺ ሴናዬ በቃ አሁን ፈገግ ብቻ በይ እሺ! ለሁሉም እንደርስበታለን "አላት ።መሳይ የሴናን እጅ እየሳመ እህቱን ፈጣሪ ስላተረፈለት አመሰገነ ፣ "ሦስት ቀን ሙሉ እዚ እ እንዳደራቹ ዶዶክተሩ ነግሮኛል ወደ ...ወደ ቤት ሄሄዳቹ እረፍት አአድርጉ "አለቻቸው "እሺ የኔ ቆንጆ እህት "አለመሳይ ፣ በሩ ተንኳኩቶ አዳዬ ወደውስጥ ሲገቡ መሳይና ታሪኩ ወጡ አዳዬ በስስት መጥተው ግንባሯን ሳሟት ታሪኩ ተመለሶ በመምጣት ለእናቱ እንዲጠነቀቁላት ተናግሮ ተመልሶ ወጣ ። የሴናን ደንነት ካረጋገጡ በዋላ ፣እነ ታሪኩ ማን እንዳደረገው ለማወቅ መላምት ማምጣት ጀመሩ ........... .....ከሳምንት ቆይታ በዋላ ሴና ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ድና ወደቤቷ ገባች ፣ የሴና አባት ፈጣሪ ከጉድ ስላወጣቸው አመሰገኑ ፣ሴና የመታት ሰው ፊቱን እንዳየችውና አዲስ እንዳልሆነባት ግን የት እንዳየችው ለማስታወስ እንደተቸገረች ተናገረች ፣ ብዙ ሊያስጨንቋት አልፈለጉም ፣በደንብ ወደራሷ ስትመለስ ማስታወሷ አይቀርም ብለው ተዋት ፣ 🥀ከቀናት በዋላ ሰላማዊት ከሳምሶን ቤት ስደት ተመለሰችና ጉዳዩን ከምን እንደደረሰ ለማየት ወደነ ታሪኩ ሰፈር በድብቅ ሄደች ፣ የሆነ የተለየ ነገር ጠብቃ ነበር ነገር ግን አዳዬና ታሪኩ ከሆነቦታ ቆይታ አድርገው ሲመለሱ እየተሳሳቁ ወደ ቤታቸው ሲገቡ አየች ፣ እና ግራ ተጋባች ፣ ምንም አይነት አዘን ላይ እንዳልነበሩ አይነት ነው ሁኔታቸው ። ይህን ስታይ ወደቤቷ ሄዳ ስትብሰለሰል አደረች ስልኳን ከፍታው አታውቅም ፣ የዘጋችውን ስልክ በጥርጣሬ አየችው ..........ግዛው ምን አድርገህ ነው ?አታለኽኝ ነው ? አለች በቁጣ...........አጠገቧ እንዳለሁሉ........ በንጋታው በጠዋት እነ ሴና ሰፈር በመሄድ ሁኔታዎችን አጣራች ፣ተደብቃ ከነሴናቤት የሚወጣ የሚገባሰው ስትከታተል ፣ በመጨረሻ ሴና ሊጠይቋት የመጡ ዶክተር ጓደኞቿን ሸኝታ ስትመለስ አየች ፣ ሰላማዊት ለማመን ከበዳት ፣ እቅዷ የሰራመስሏት ከሳምሶን ጋር ያሳለፈችውን የእብደት ጊዜ ይበልጥ አሳበዳት ፣በእልህ እና በንዴት ታጅባ ወደቤቷ በመሄድ ስልኳን ከፈተችው ፣ ግዛው የላከላት የተለያዩ መልህክቶች ይገቡላት ጀመር 'ፍቅር የት ነሽ.....ምነው ዘጋሽኝ.......ችግር ውስጥ ገባሽ እንዴ ......ሁሉም ሲያልቅ አብረን እንሆናለን ያልሽው ቃልስ ...... ኧረ ምንድነው እንዳየሽው ደውዪ ፣ አዝናለው ልጅቷ ተርፋለች ......"መልህክቶቹ በተለያዩ ቀኖች የተፃፉ ናቸው "አፈር ብላ ግዛው ኡኡኡኡኡኡ"ብላ ጮኽች አንተ የማትረባ አንተንም አጠፋሃለው ገንዘቤን በልተህ በልተህ .......ብላ ተበሳጨች የግዛውን ስልክ ደወለች አያነሳም ደገመች ተዘጋባት ..... ከቆይታ በዋላ ግዛው እራሱ ደወለላት "ሃሉ ሰላማዊት ነሽ "አላት "አዎ አንተ የማትረባ እኔ ላይ መጫወትህ ነው "አለችው "ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጭራሽ አንቺ ነሽ እንጂ የማትረቢው እኔን ወንጀል አሰርተሽ ልትሸበለዪ ነበር አደል ልጅቷም ፈጣሪ ወዷት እኔንም በእጅህ ነብስ አይጥፋ ሲለኝ ሁለታችንንም አትርፎናል ፣ እንደውም ካገኘውሽ አልምርሽም ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ ሴጣናዊት !!!"አላት "ማንን ነው እንዲ የምታናግረው "አለችው "አሁን የት ነሽ እናውራ እስኪ"አላት "ነው ልታገኘኝ ትፈልጋለህ ..........."አድራሻ ሰጠችው አንዳች እቅድ እንዳቀደላት ብትረዳም እሷም አስባበት "እሺ በጣም ጥሩ ጭር ያለ ስለሆነ ለማውራት ይመቸናል ፣ስራችንን ከአሁን በዋላ እንደ አሰሪና ሰራተኛ ሆነን እናሳካዋለን ፣ ቅድሚያ ግን ክፍያውን ትፈፅሚያለሽ ቢያንስ ከአሁን በዋላ ቀብድ ሳልቀበል አልሰራም ፣ "አላት "እናያለን "ብላ ጀጆሮው ላይ ዘጋችበት አንተን አጠፋሃለው ከኔጋር መጫወት እንዴት ዋጋ እንደሚያስከፍል አሳይሃለው ፣ ያችን በረሮ ደሞ ካንተ ብትተርፍ ከኔ አትተርፍም........ብላ ዛተች ..... ✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ 🔵ይቀጥላል,,,,,,,,, ✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️ ♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️ @bewketuseyoum19
نمایش همه...
39👍 1
Are you single ? 😋
نمایش همه...
🥹YES🥹
☺️NO☺️
ጎልልልልልልልልል ያማልልልልል ያማል ለባርሳ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+LRkoKqYnreo2OTlk
نمایش همه...
1
⚽️ ለመመልከት ይህንን ይጫኑ ⚽️
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨ ✨✨✨ክፍል 17✨✨✨ ሆስፒታሉ ከትላንት ጀምሮ ተጨናንቋል ፣ ዶክተሮቹ እባካቹ ሰው ቀንሱ ከማለት አልቦዘኑም ፣ግን የሴናን ሁኔታ ያየ የሰፈር ሰው ። አንጀቱ አልቻለም አንዱ ሲሄድ ሌላው ይተካል ፣ በተደጋጋሚ አባቷን አቶወርቁን መጠየቃቸውንም ቀጠለዋል ፣ ዘግይቶ የሰማው መሳይ ዕንባውን ጨርሶ ጥግላይ ካሁን አሁን ምን ተፈጠረ በሚል ኩርምት ብሎ ተቀምጦ ይጠብቃል ፣ ሚስቱ ወደባሻ ብትሆንም የባሏ ሁኔታ አሳዝኗት ልታፅናናው እየሞከረች ነው ። ታሪኩ ከእናቱ ጋር ከማታ ጀምሮ እዛው ናቸው እሱም ዕንባውን ጨርሶ አይኑ ሞጭሙጮ በእንቅልፍና በፍርሃት ተወጥሮ ተቀምጦ የዶክተሮቹን መልካም ዜና ይጠባበቃል ፣ ስለሴና ምንም አይነት የከፋነገር መስማት ሊያሳምመው እንደሚችል ብቻ ነው የሚያውቀው ፣ ለሴና እንዲ አይነት መንሰፍሰፍ ይሰማኛል ብሎ ገምቶ አያውቅም ፣ በርግጥ ሴና ላይ የደረሰው ጉዳት ያሳዝናል ማንም ሰውላይ ደርሶም ቢያይ ይከብደዋል ፣ ሴና ልክ እንደእህት ናት እንደ ጓደኛም ናት ፣ልጅ እያሉ በጣም ይፈራት እንደነበረ ያስታውሳል ሆኖም ግን በጣም ቆንጆ ስለሆነችም ደስትለዋለች ከሷጋር ሲሄዱ ኩራት ይሰማው ነበር በሷ የተነሳ ሰዎች በቁንጅናዋ ተስበው ወደነሱ አቅጣጫ አየት ሲያደርጉ በተደጋጋሚ ልብ ብሏል ፣በተማሪነት ጊዜአቸው ፣እህታችንን ተናገሯት ብለው ከመሳይጋር ከተለያዩ ተላካፊ ወንዶች ጋር ተደባድቦላታል ፣ ያንን ሁሉ ጊዜ ሲያስብ ሴና ይበልጥ ናፈቀችው "እማዬ አልቻልኩም እእእ አየር ወስጄ ልምጣ ኡፍፍፍፍፍ.."ብሎ ተነሳ ሳግ እየተናነቀው ጭንቅላቱን እያሻሸ ወደ ጊቢው ሄደ ። አዳዬ እሺ ብለው አይናቸውን እየጠራረጉ ወደመሳይ ሄዱ መሳይ አዳዬን ሲያይ እንደማልቀስ ብሎ ተደገፋቸው ፣ ፀጉሩን እያሻሹ አፅናኑት ፣ ከቆይታ በዋላ ዶክተሩ ወጥቶ ፣ ሁሉንም ማፅናናት ጀመረ "አይዟቹ አሁን ሰላም ናት ያው ጭንቅላቷን በአይል ስለተመታች ትንሽ አስቸጋሪ ነበር ቢሆንም አሁን ፈጣሪያቹን አመሰግኑ በተሀምር ተርፋለች "አላቸው አዳዬ ዶክተሩን አቀፉት ፣ ዶክተሩ የናትነት ስሜታቸውን ተቀብሎ አፅናናቸው ፣የሴና አባት ያፈኑትን ዕንባቸውን ድብልቅልቅ ባለ ስሜት አወረዱት ፣ ሳራ መሳይን አቅፋ ደስታዋን ገለፀች ፣ "ዶክተር መቼ ነው የምናያት ታዲያ "አሉ የሴና አባት "አሁን ለጊዜው እረፍት እንስጣት ነገ ልታይዋት ትችላላቹ "አላቸው "ግን የሚያድርላት ሰው ያስፈለግ የለ "አሉ አባት "እሱማ አንድ ሰው እዚሁ ሆኖ መጠበቅ ይችላል "አላቸው እሺ አሉት ማናቸውም ወደቤት የመሄድ ፍላጎት አልነበራቸውም ...... 🥀 ሰላማዊት እንዲሁ ተጨንቃ አደረች ፣ ሳምሶን በተቻለው መጠን እንግዳውን ዘና ለማድረግ ጠብ እርግፍ ቢልም ልክ እንደበፊቱ ፈታ ልትልለት አልቻለችም ፣ በእርግጥ ሳምሶን ስለሰላማዊት መዝናናት ያን ያህል ግድ የሚሰጠው አይነት አይደለም ፣ ሰላማዊት መዝናኛው ናት እሱ ደሞ የራሱን ስሜት የሚጠብቅ አይነት ነው ። ዛሬን ካልተመቸችው ደግሞ ሊያገኛት ሁሉ ላይፈልግ ይችላል ፣ "ሰላሚና ግን ምን ሆነሽ ነው ? አካልሽ እንጂ አሳብሽ ከዚ የለም ችግር አለ"አላት የማታው ሳያንስ በጠዋት ተነስታ አስሬ ስልኳን ስትነካካ ታዝቧት "አይ ምንም ነገር የለም ጓደኛዬጋር እየደወልኩ ነው ከትላንት ጀምሮ አታነሳልኝም"አለችው "አሃ እሷ ስልክሽን ብታነሳልሽ ኖሮ እኔጋር አትመጪም ነበር አይደል ?"አላትና ሶፋው ላይ ገፋ አድርጎ አስተኛት ስልኳ ከእጇ ላይ ወደቀ ።ሳምሶን እላይዋላይ ተከመረባት "ተው በናትህ ይበቃሃል ደክሞኛል "አለችው "የምን ድካም ነው አንቺ ጉልበት አታወጪ እኔ ልድከም እንጂ "ብሎ በጣም ተጫናት ።ተናዳ ለመናገር አፏን ስትከፍት ስልኳ ጠራ ።እንዴት እንደሆነ ሳታውቅ ከሳምሶን ስር ፈትለክ ብላ ወጣች ና የወደቀ ስልኳን በፍጥነት አነሳችው ፣ ሳምሶን በጣም ተገረመ ምን አይነት ታምረኛ አይል ነው ያገዛት እና ከስሬ የወጣችው በሚል ያያታል ። "ሄሉ"አለችው ያልታወቀ ስልክ ስለነበር ፈርታለች "ሃሎ ግዛው ነኝ ሰላም ፍቅር "አላት ። ሰላማዊት ፍቅር ሲላት ዘገነናት "እሺ ......."እያለች ሳምሶን ለመራቅ መታጠቢያ ቤት ገባችእና በሩን ዘጋችው ፣ ሳምሶን ያልተለመደ ሁኔታዋ አሳስቦት ፣ ተከተላት "ወይ ግዛው እንዴት ሆነልህ " አለችው "አዎ ጨርሼዋለው ማታ ስልኬ ወድቆ ስለነበር ነው ያልደወልኩልሽ አሁንም ስልክ የሚሰራልኝ ልጅ ጋር ሆኜ ነው የምደውልልሽ በሱ ስልክ ፣እእ ውዴ ታዲያ እንዴት ነው የምናከብረው "አላት "እርግጠኛ ነህ ጨረሰኽዋል አብቅቷል!?"በመጠራጠር ጠየቀችው "ኧረ አታስቢ ከዛ ብረት በታምርም አትተርፍም እዛው ነው ፀጥ ያደረኳት "አላት "እሺ !"አለችው "እና አንገናኝም ዛሬ"አላት "አዝናለው እራቅ ብዬ ሄጃለው እደውልልሃለው "አለችው "ምምን አልሺኝ ውዴ ሰላም .........."ስልኩ ተዘጋበት ፣ሰላማዊት ስልኳን አጠፋች ። ግዛው እንደ እብድ አደረገው ሰላማዊት ስልክ ዘጋችበት ፣ፈፅሞ ያልጠበቀው ህልሙ ፣ ወንጀል ያሰራው ገንዛብና ፍቅሩ ........... ✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ 🔵ይቀጥላል,,,,,,,,, ✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️ ♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️ @bewketuseyoum19
نمایش همه...
33
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
نمایش همه...
Join
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?
نمایش همه...
6ኛ - 8ኛ
9ኛ - 10ኛ
11ኛ - 12ኛ
ዩኒቨርሲቲ
ተማሪ አይደለሁም
ሌላ
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
نمایش همه...
❤‍🔥 1
A💍
B💍
C💍
D💍
E💍
F💍
G💍
H💍
I💍
J💍
K💍
L💍
M💍
N💍
O💍
P💍
Q💍
R💍
S💍
T💍
U💍
V💍
W💍
X💍
Y💍
Z💍