መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
رفتن به کانال در Telegram
☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

118 341
مشترکین
-16024 ساعت
-1 0107 روز
-4 57830 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
“እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ
ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሃገረ ዳዊት።
"ከአባቱ ሳይወጣ መጣ፣ ከአነዋወሩ ሳይለይ ወረደ። ከሦስትነቱ ሳይለይ መጣ፣ ከአንድነቱም ሳይለይ ወረደ። ከዙፋኑ ሳይለይ በሥጋ ልጅ አደረ። ምላቱ ሳይወሰን በማኅፀን ተጸነሰ፣ በላይ ሳይጎድል በማኅፀን ተወሰነ፤ በታችም ሳይጨመርበት ተወለደ። ከኃጢአት በቀር ፈጽሞ ሰው ሆነ። እንደ እግዚአብሔር እየሠራ እንደ ባርያ ታዬ። ወንጌሉን ያስተማሩ እንደመሰከሩ። ከአባቱ ዘንድ ተመሰገነ፣ ከራሱም ከበረ። የጌትነቱም ምስጋና በሰማይና በምድር መላ። እኛም እንግዲህ በልቡናችንዘወትር አናርፍም። ቅዱስ እያልንም የጌትነቱን ምስጋና እንናገራለን።"
/ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ/
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን። በግርግም ተወልዶ የእኛን ራቁትነት ያራቀ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በትልቅ መከራ እና ችግር ውስጥ ያለችውን ሀገራችንን ከመከራ እና ከችግር አላቅቆ የምሕረት እና የይቅርታ ልብስ ያልብስልን።
መሪጌታ አምደብርሃን ይትባረክ !!!
👍 1
❤️ሰላም ጤና ይስጥልኝ የጥበብ አፍቃሪያን እንዴት ሰነበታችሁ እንዴት አመሻችሁ እኔ ደና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!
❤️ዛሬ ስለ ደላሹት፣ ልበ ምድር ፣የሴት ልብ፣አእጋረ ፀሐይ ፣ደመ መለኮት፣ ዕፀ ደማኮል፣ አውታረ ፀሐይ
..ወዘተ በመባል የምትጠራው ድንቅ ዕጽ ገቢር እና አነጋገስ እንሆ!
📕አንቲ ውእቱ ዕፅ ቡሩክ፡ዕፀ:ሕይወት፡ወዕፀ መድሀኒት፡ዕፀ፡ሐድሶ፡ወአንግሶ፡በቃለመለኮት፡ዕፀ፡ደለሹት፡ከመ፡ዕፀ፡ኮሞል፡ኩኒ፡ወከመ፡ንጉሥነ፡እገሌ፡ንገሢ፡ወከመ፡ጳጳስነ፡እገሌ፡ተጰጰሲ፡ወከመ፡ታቦተ፡ማርቆስ፡ወኤልያስ፡ተቀደሲ፡እደ፡መሠርያን፡ደምስሲ፡ወልበ፡ጠቢባን፡ሐድሲ፡ወሊተኒ ፡እገሌ፡
(ስም አግባ)
አነግሲ፡ሙታነ፡አንስኢ፡ወሕሙማነ፡ፈውሲ፡ሰንተው፡ቀንተው፡ቀርነው፡ቀርነለው፡ዱኤል፡ጉኤል፡ኢያኤል፡አማኑኤል፡ኤራን፡ቄራን፡መፍርሐን፡በከመ፡አንገስኮሙ፡ለአዳም፡ወለሔዋን፡በውስተገነት፡ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወመክሥተ፡ጥበባት፡በላዕሌየ፡ሊተ፡ለገብርከ፡እገሌ፡ (ስም አግባ)
ቡታኤል፡ዱታኤል፡ዱክታኤል፡ንሂል፡ሕዮብ፡ደሂብ፡ሄራብ፡በእሉ፡ቃላት፡በከመ፡አንገሦኮ፡ለሰሎሞን፡በፈለገ፡ግዮን።ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወለመክሥተ፡ሲመት፡በላዕሌየ፡ እገሌ (ስም አግባ)
❇️ገቢሩ ❇️
ከላይ ያለው ጾሎቱን ቁመህ ፯ ጊዜ፡ደግመህ፡እጸዋቷን፡እየዞርክ፡በምስራቅ፡በምዕራብ፡በሠሜን፡በደቡብ፡በአራቱ፡ማእዘን፡እፍ እያልክ፡ንፁህ ማር እና ወተት ቀላቅለህ ወደ ዕፅዋ እየረጨህ በፈጣሪሽ በንጉስሽ ኃይል እና ስልጣን አዝዤሻለሁ።
ለክ እንደዚህ ማር እና ወተት ፈጣሪሽን በሰጠሽ ፀጋ በሰጠሽ የሀብት ጥበብ አጣፍጪኝ ሀብቱም ሲሳዩም አምጪ የሚገረግረኝ ዓይነጥላየም ቁረጪ ብለህ ቀንድ ካራ ይዘህ የዕፅዋን ጫፍ በአንዱ እጅህን ይዘህ!
🌿አይነጥላ።ገርጋሬ፡ሀብት፡ምቀኛ፡ተንኮለኛ፡ከራሴ፡እስከ እግሬ ያለውን ሀብት የሚገረግረኝን፣ጤና የሚገረግረኝን፣ ስራ የሚገረግረኝን፣ ትዳር የሚገረግረኝን፣ እንደዚሁ ቁረጪ ብለህ በቀንድ ካራ ከስሯ ቁረጥ መላ አካሏን ያዝ።
ወደ ምስራቅ ዙረህም ዓይነ ጥላየን እንዲህ ቅበሪ ብለህ ከተቆፈረበት ውስጥ ጥሬ ጨው እና ቅጠሏን ቀብረህ በአፈሩ አዳፍን።
🌿በስተ መጨረሻ ወደ ምስራቅ ዙረህ መዝሙረ ዳዊት መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞንን ሙሉውን ምዕራፍ ስምህን በስተመጨረሻ እያስገባህ ጸልይ። ዕጽዋንም ይዘህ ወደ ቤትህ ሂድ።
🌿ይህ የአንጋገስ ስርዓት ከአንድ ዕፅ ላይ ካከናወንክ አልያም ካነገስክ በኃላ በርከት አድርገህ ያለምንም ማንገሻ ዕፀ ደለሹት ቆፍረህ መሰብሰብ እና ማድረቅ ነው።
👉፩ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፦ሥሯን እና አበባዋን በእርጥቧ በንፁህ ጨቅጭቀህ በጣዝማ ማር ማክሰኞ ቀን በባዶ ሆድ በትንሹ መብላት መልካም ነው።
👉፪ኛ,ሀብት፣ ገበያ ለሚገረግር፦የደለሹት ዕጽ በብዛት በማሰባሰብ ከ ከርቤ እና ከዕጣን ጋራ ቀላቅሎ ቤት ውስጥ እንዲሁም ስራ ቦታ ጧት ጧት ማጨስ ገርጋሪ ክፉ መንፈስን ታባርራለች።
👉፫ኛ,ለፍቅረ ሰብእ፦ይህ ማለት ሰዎች እናንተ ዘንዳ መልካም አመለካከት እንዳይኖራቸው የሚያደርገውን የዓይነጥላ መንፈስ ማራቅ ነው። የደለሹት ሥር በደንብ አድርቀው አልመው ትዳር ለሚገረግራቸው ሴቶች ከንፁህ ቅቤ ጋር ቀላቅለው ለ ፫ ቀን ይቀቡ።
ለወንዶች ከሚቀቡት ቅባት ሁሉ በመቀላቀል እየተቀቡ መውጣት ይችላሉ።
👉፬ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ፦በሰዎች የተሰራቦት ተንኮል መተት ሥራይ ወዘተ ካለ።
ስሯን እና ቅጠሏን በብዛት በማሰባሰብ ጨቅጨቅ አድርገን በአዲስ ቅል በዕለት ውኃ በመዘፍዘፍ ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ ፯ ቀናት ያክል መላ ሰውነትን በደንብ አድርጎ መታጠብ ነው። እሙን ነው።
👉፭ኛ,ለማይድን ቁስል ለለምጽ የደለሹት ሥር በብዛት አሰባስበን አድርቀን በመደቆስ በንጹህ ቅቤ እስኪድን ድረስ በተደጋጋሚ መቀባት ያድናል። ለለምጽ ሲሆን ውኃ በየ ፫ ቀን ይታጠቡ ረዘም ላለ ጊዜም ይጠቀሙ።
👉፮ኛ ሀብት ለሚልከሰከስበት (ለሚበተንበት)
የደለሹት ሥር እና የጊዜዋ ሥር አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ማታ ለ ፯ ቀን ያክል እየታጠኑ መተኛት።
👉፯ኛ,ለሆድ ሥራይ የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው ነፍተው በማዘጋጀት ፫ የሾርባ ማንኪያ የደለሹት ሥር ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ሥር ቅርፊት ጋር በማቀላቀል በግማሽ ኪሎ ጣዝማ ማር ለ ፫ ቀን ለውሰው በማቆየት ከዛ በኃላ ለ አስራ አራት ቀን ያክል ጧት ጧት በባዶ ሆድ በትንሿ ማንኪያ አንድ አንድ እየቀመስክ ውጣ።
👉፰ኛ,ሥራ አልሳካ ላለው ሰው፦የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው በማዘጋጀት በቅብዓ ቅዱስ ለውሰው እጅ እና ግንባር እየተቀቡ መሄድ እንዲሳካ ይሆናል።
👉፱ኛ,ለድከመተ ወሲብ፦የደለሹት አበባ እና ሥር፣የችፍርግ ሥር፣የፍየለፈጅ ሥር፣እነዚህን አንድ ላይ በማቀላቀል በአንድ የሾርባ ማንኪያ እየለኩ በግማሽ ሊትር ወተት ጨምረው በማፍላት ማታ ማታ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።
👉፲ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፣ለግርማ ሞገስ፣ለፍቅረ ሰብእ፦የደለሹት ሥር አድርቀው ከቀረጽ ተቀጽላ እና ከዋርካ ተቀጽላ አንድ ላይ ቀላቅለው ከትበው ይያዙ።
🌿ከላይ የተጠቀሱት የደለሹት ገቢር አሰራር እና አነጋገስ ከፈጣሪ ስራ ያልወጣ መሆኑን እንድትገነዘቡት እሻለሁ።
🌿ይህ ማለት በሂወታችን እየገቡ ሀብታችን ፍቅራችን ጤንነታችን የሚረብሹ ክፉ አጋንንትን የማራቅ ሥራ ነውና።
🌿ይህ የአነጋገስ ስርዓት ከተቻለ ለዕጽዋት አቆራረጥ ግንዛቤ ያለው ሰው ቢቆርጣት የተሻለ ይሆናል።
ካልሆነ ደግሞ በንጽህና ቢቆርጧት ይመረጣል።
🌿የደለሹት ገቢር ከዚም በላይ በየሊቃውንቱ የተለያየ ስርዓት ያላት ከዚህም በላይ ብዙ ገቢር ያላት ስትሆን አንደኛው እሄው እንሆ በእንደዚሁ መልክ አቅርቤላችኃለሁ።
❤️#መሪጌታ አምደ ብርሃን !!!
👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
👉0918487073
👉0920253444
👉0918834904
መልእክት ለማስቀመጥ @merigetaamedeberhan 👈
@mergetaam 👈
እናመሰግናለን
👍 6😱 1
#ፀሐይ እና ፈተናዋ!
~የፀሐይዋ ጥንካሬ እና ታጋሽነት በእነዚህ እንደነገሩ በተደረደሩት ድንጋዮች ላለመሸነፍ ታግላ ለመውጣት የምታደርገው ግብግብ ይበል የሚያሰኝ ነው።
~ምክንያቱም እነዚህ የተደረደሩት ድንጋዮች ከልብ አይፈላለጉም፣ መሰረትም የላቸውም፣መተማመንም እንዲሁ! ምክንያቱም ልክ እንደዘመኑ ሰው ለጥቅም ወይም ለታይታ የተከመሩ ድንጋዮች ናቸው።
~ፀሐይዋ ግን እውነት እና ተፈጥሮን በማዋሃድ እንደነገሩ ተከምረው ብርሃንዋን ለማጨለም የሚኳትኑ የተከመሩት ድንጋዮችን በትዕግስት አሸንፋ ብርሃኗን ለመለገስ በመካከላቸው ብቅ ብላለች።
~ፀሐይ የዋህ ናት ልግስናዋም ገደብ የለውም፣ለማንም አታዳላም፣ሴት፣ወንድ፣ሙስሊም፣ክርስቲያን፣ብሔር አትመርጥም።
~የብልህ ሞኝም ናት።
#ተፈጥሮ እስካልገደባት ድረስ ብርሃኔን ሙቁ፣ ከጨለማም ውጡ፣ ደስተኞችም ሁኑ ብላ ለመላው ዓለም ብርሃኗን ለመለገስ በጥዋቱ በወጣች ጊዜ!
~ይሄው እንደምታዩት እንደነገሩ በተደረደሩት ድንጋዮች መፈተኗ አልቀረም።
#ይህ የፈተናዋ ጊዜ ግን የፀሐይ ጥንካሬን አይበግረውም ከሰዓታት በኃላ ይበልጥኑ ብርትታ እንድትወጣ ይረዳታል እንጂ!
ዛሬ ይህ ሰውየ ምን ነካው ከጥበብ ዓምድ ወጣሳ ትሉ ይሆን ይሆናል ?!እኔ በጣም ሰላም ነኝ።
#ሰይጣን_በሰዎች_ላይ_አድሮ_ሊጎዳኝ_ቢሞክርም_እግዚአብሔር_እስካልፈቀደ_ድረስ_በሂወት_እኖራለሁ !!!
#ነገር ግን ይህ ምክር ትልቅ ነው።
~በዙርያችሁ ያሉ ሰዎች ሁሉ የዋህ እንደ እርግብ ብልህ እንደ እባብ ሁናችሁ ጠብቋቸው።
~የእናንተ ብርሃን ሲታያቸው ለእነሱም እያበራቹላቸው እንደሆነ አያስተውሉም እና ተጠንቀቁ።
~ሁሌም እንደ ፀሐይ ብርሃን ብሩህ ሁኑ።
~ፀሐይ ዛሬ መሽቶብኝ ጨልሚያለው ብላ በበነጋታው ሳትወጣ አታድርም እንደ አዲስ አንፀባራቂ ኃይል ተጎናጽፋ ትወጣለች እንጂ።
~ከስር ያስቀመጥኳቸው የተደረደሩ ድንጋዮች ግን የራስ መተማመን እስከሌላቸው ድረስ እንዲሁ ተደራርበው የፀሐይ ብርሃን ለመከለል ይሞክራሉ።
#ይህ ራስ ወዳድነት ነው።
#ይህ አለማስተዋልን ያመላክታል።
#ይህ ቅናት የፈጠረው ተንኮል ነው።
#ይህ በራስን አለመተማመን ነው።
#ይህ ከጥበብ የራቀ ደካማ ሀሳብ ነው።
~እነዚህን ሃሳቦች ሰንቆ ጉዞ የጀመረ ሰው እንደሆነ ግን ጊዜያዊ ከሆነ ጥቅም በቀር ሃሳቡ እያደረ እራሱን እንደሚጥለው እርግጥ ነው።
~በጸሎት፣በጥበብ፣በሃሳብ፣በምግባር፣በእውቀት፣ጠንክሩ ሙሉ ሁኑ ኢትዮጵያን የሚያንጽ፣ሰላም የሚፈጥር፣ወዳጃችሁን የሚያስደስት፣ ሰዎችን የሚያነቃ ነገር አድርጋችሁ በሰዎች ደስታ ተደሰቱ።
~ይህ ድህረገጽ አያሌ ጥበበኞችን አንቅቷል፣የብዙ ሰዎች እንጀራም ከፍቷል ፣እንደ እግዚአብሔር ቸርነት የብዙ ሰዎች ሕይወትም ታድጓል።
#ዓላማውም ለዚሁ ነው።
60% ሀሳቤ ተሳክቶልኛል።የቀረውም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከፍጻሜ እናደርሰዋለን። ይህም በእናንተ ትጋት እና ድጋፍ እንደሆነ አልጠራጠርም።
~እኔ፣እኛ በዙርያችን ላሉ ሰዎች ሁሉ እንደ ፀሐይ ከለላ እንሁን።
#አምደብርሃን ይትባረክ !!!
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ከስር ባለው ቁጥር ይደውሉልኝ።
#0918834904
መልእክት ለማስቀመጥ @merigetaamedeberhan
👍 6
🌿❇️መፍትሔ ሥራይ የብራና ጸሎት❇️🌿
👉ይህ ድንቅ መፍትሔ ሥራይ ጸሎት በመመልከት ውስጣችሁን የተሰማችሁ ሃሳብ እና ጥያቄ በ መልክት ማስቀመጫ እንድታሰፍሩ ይሁን ለመመለስም እሞክራለሁ።
📕መፍትሔ ሥራይ ጸሎት📕
❇️በስመ ፡አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ ፡ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ ፡መፍትሔ፡ ሥራይ፡ ይፍታሕ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታሔ፡ ድንጣኤል፡ ድንጣኤል፡ ድንጣኤል ፡ክፍትኤል፡ ክፍትኤል፡ ክፍትኤል፡ ያግያንትዮን፡ ያዝኅዮን፡ በለስተፎርዮን፡ ቀበለስቲኖን፡ ኪራኪኖስብም፡ በገጽም፡ ኩኩኤል፡ ፩፡ ስሙ፡ ትሆሆኪን፡ ፩ ፡ስሙ፡ እምርናኤል፡ ፩ ስሙ፡ እዝራናኤል፡ ከመ፡ ኢይሞዖ፡ ሞት፡ ዘእንበለ ፡ጊዜሁ፡ ለገብረ፡ እግዚአብሔር ፡(የራስ ስም)
፡ከመ ፡ይፍታሕ፡ ኩሎ፡ ሥራየ፡ እመሂ፡ ሕማመ፡ ዓይን፡ ወሕማመ፡ ማሪት፡ ደሰክ፡ ወሥራይ፡ ጣዖት፡ ወነገርጋር፡ አቁያጻት፡ ሰብእ፡ ድድቅ፡ ዘውስተ፡ ማያት፡ እመሂ፡ በጣሩር፡ ዘብርዕ፡ እመሂ፡ ዘረገመ፡ ሰማየ፡ ነጺሮ፡ ወምድረ፡ ጎድጒዶ፡ ታቦተ፡ ገሲሶ፡ ቆጽለ ፡መቲሮ፡ አዕባነ፡ ወቂሮ፡ ዕጣነ፡ ውስተ፡ እሳት፡ ወጊሮ፡ ባሕረ፡ በጽቢጾ፡ ከመ፡ ታድኅኖ፡ ለገብርከ፡ (የራስ ስም)
አርክስ፡ ሥራዮሙ፡ በሥጋ ፡ቅዱስ፡ ወበደም፡ ክቡር፡ ከመ፡ ክቡር፡ በከመ፡ ተፈትሐ፡ ቆጵርያኖስ፡ በዘርእየተ ፡ገጹ ፡ወበሰሚዓ ፡አስማቲሁ፡ እለ፡ ይገብሩ፡ ሥራየ፡ ፈውስ፡ ወእለ፡ ያስተጼንሱ ፡ማየ፡በከርሥ፡ወእለ፡ይረግሙ፡ወዘርዝር፡ ምክሮሙ፡ወእንግልጋሆሙ፡ወመርገሞሙ፡ይግእባ፡ዲበ፡ርእሶሙ፡እለ፡ሐሰቡ፡ወእለ፡ተሐሰቡ፡በስምከ፡ራፎን፡ራኮን፡ያኮን፡ያዊ፡ሰተናዊ፡ቀተናዊ፡ወሮከ፡ዝንቱ፡አስማቲከ፡ይትፈታሕ፡ወይሕየው፡ለገብርከ፡(የራስ ስም)
ስሙ፡ርዝርኢላናዝር፡ፍታሕ፡ ወዘርዝር፡ኩሎ፡ሥይየ፡ግበር፡ ዘተገብረ፡በላዕለ፡ገብረ እግዚአብሔር (የራስ ስም)
ወጸውኡ ፡ወይቤሉ፡በስምከ፡ራፎን፡፫፡ራኮን፡፫፡ጲስ፡፫፡አፍሊስ፡፫፡ምልዮስ፡፫፡ጽራኤል፡፫፡ሕናኤል፡፫፡ሮሮስ፡፫፡ኪሮስ፡፫፡ፌሎስ፡፫፡ኤናስ፡፫፡ኤናንኤል፡፫፡ለፍርንስ፡፫፡ኤሮስ፡፫፡ወእምኩሉ፡ ዘዓዕቢ፡ስምየ፡ብርስባሔል፡አልቦ፡ዘየአምሮ፡ለዝንቱ፡ስምየ፡ዘእንበለ፡ካህናተ፡ሰማይ፡ወእንበለ፡ማርያም፡እምየ፡ወይቤሎሙ፡በዝንቱ፡ስምየ፡ወበአምሳሊክሙሂ፡ዘዓቀበ፡ወዘአምነ፡በዝንቱ፡ስምየ፡ይድኅን፡ወኢይትኃፈር፡በቅድሜየ፡ወኢይሬኢ፡ጢሰ፡ደይን፡ወእምኩሉ፡ዘተጽሕፈ፡ውስተ ፡መጽሐፈ፡ሕይወት፡ወእምዝንቱ፡ ጸሎት፡ዘተአመነ፡አነ፡እምሕሮ፡ወእሠሃሎ፡መሐልኩ፡በመንበርየ፡ልዑል፡መሐልኩ፡በማኅደርየ፡ንጹሕ፡መሐልኩ፡በርእስየ፡ወበማርያም፡ እምየ፡ መሐልኩ፡በቅዱሳን፡መላእክትየ፡አንሰ፡ኢይኄሱ፡ቃልየ፡ወኢይኤምፅ፡ ኪዳንየ፡በከመ፡አድኃንኮሙ፡ለቅዱሳን፡አርዳኢከ፡ከማሆሙ፡አድኅኖ፡ለገብርከ (የራስ ስም)
ወካዕበ፡ይቤሎሙ፡ኢየሱስ፡ብፁዕ፡ዘእንበለ፡ዘንተ፡ጸሎተ፡ብፁዕ፡ዘተሐፅበ፡በዝንቱ፡ጸሎት፡ይከውን፡ኃይሉ፡ከመ፡ኮክሕ፡ብፁዕ፡ዘፆሮ፡ወዘዓነቆ፡በዝንቱ፡ጸሎት፡አይቅርብ፡ኀቤሁ፡ኩሉ፡መናፍስት፡ርኩሳን፡ወአልቦ፡ዘይክል፡ገሢሠ ፡ሥጋሁ፡ወነፍሱ፡ኀበ፡ሀለወት፡ዛቲ ጸሎት፡ኢይበውእ፡ውስቴታ፡ሕማም፡ ወፈጸንት፡ወሰይጣን፡ይሰደድ፡ወኢይቅረብ፡ኀበ፡ማኅደሩ፡ወሠራቂኒ፡ኢይክሀል፡ሠሪቀ፡ወጸላዒ፡ኢይክል፡አድክሞ፡ኃይሉ፡ወይባርክ፡ቤቶ፡ወውልዶ፡ወመላእክትኒ፡ኢይርኅቁ፡እምኔሁ፡ወትረ፡ወበረከተ፡ነቢያት፡ወሐዋርያት፡ይባእ፡ ውስተ፡ ቤቱ፡ወይምላዕ፡ ውስተ፡ ቤቱ፡መንፈሰ፡ እግዚአብሔር ፡ያዕርፍ፡ላዕሌሁ፡ወመንፈሰ ፡ሰይጣን፡ይርኃቅ፡እምኔሁ፡ወአንተሂ፡ዘንተ፡ጸሎተ፡ለእመ፡አንበብከ፡ወተአመንከ፡ኩሎ፡ይትከሀለከ፡ወዝንቱ፡ማየ፡ጸሎት፡ኢይትከዓው፡ዲበ፡ምድር፡እስመ፡ክቡር፡በአምሳለ፡ሥጋሁ፡ወደሙ፡ለክርስቶስ፡መንጽሔ፡ኃጢአት፡በሥጋ፡ወነፍስ፡ወዘንተ፡አንቢበከ፡ለእመ፡ተማኅንፀከ፡ወአማኅፀንከ፡ወተሐፀብከ፡ነፍሰከ፡ወሥጋከ፡ኀበ፡ፀርኒ፡ርግዘተ፡ኲናት፡ትመውእ፡ወታገርር፡ኩሎ፡ፀረከ፡ወጸላእተከ፡ወአልቦ፡ዘይቀውም፡በቅድሜከ፡ወይጥዓም፡ነገርከ፡ይቤ፡እግዚአብሔር ፡ለሊሁ፡መድኃኔ፡ዓለም፡በዝ፡ኩሉ፡አድኅኖ፡እምሥራይ፡ብእሲ፡ወብእሲት፡ለገብርከ፡እገሌ(የራስ ስም)
እስመ፡ለከ፡ይደሉ፡ስብሐት፡ ወአኮቴት፡ለዓለመ፡ዓለም፡አሜን።
❇️ይህ ድንቅ ጸሎት እጅጉን መልካም የእግዚአብሔር የምሕረት ተአምር የሚያሳየን በአበው አባቶቻችን በብራና ተከትቦ ለትውልድ የተላለፈ ድንቅ አጭር መፍትሔ ሥራይ ወማእሠረ አጋንንት ነው።
፩፦አሐዱ
፫፦ጊዜ ይጸለይ፤ይጸሐፍ ለማለት ነው።
፯፦ሰባት ጊዜ
ዓዲ፦ግን በማለት ይተርጎሙ።
👉ይህ ጸሎት
🌿ለመተት መከላከያ
🌿ለዓይነ ጥላ መከላከያ
🌿ለጠላት መከላከያ
🌿ለበረከት
🌿ለሠራቅያን
🌿ለዛር መንፈስ ማራቅያ
🌿ለነፍስም ለስጋም ማዳኛ ይሆናል።
❇️ገቢሩ ለጥምቀት ሲሆን
#የእንቧጮ ተቀጽላ
#የሥረ ብዙህ ሥር
#ፀበለ ምስያጥ
#ፀበለ ፍልፈል
እነዚህን በአዲስ ሽክላ ዘፍዝፈው ጧት ጧት ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅ ፣ማጥመቅ ለሰባት ቀን ይሁን።
👉ዓዲ
#በቀይ ቀለም ጽፈው አንገት ላይ ከምትታሰረው ድርሳነ ሚካኤል ጨምራችሁ ከትባችሁ ማሰር።
~ለቅዠት
~ለቡዳ
~ለሕልመ ለሊት
~ለህፃናት ለዓይነ ጥላ ይሆናል።
👉ዓዲ
#በከርቤ ዕጣን እና በፀጉር ቅቤ ላይ ሰባት ጊዜ ለ ሶስት ጊዜ በመጸለይ ከርቤው ማታ ማታ መታጠን ቅቤው ጧት ጧት ለ ሶስት ቀን መቀባት ማታ መታጠብ።
~ትዳር ለገረገራቸው
~ሀብት ለገረገራቸው
~ፍርሃት ላለባቸው
~ለወር አበባ ሕመም
👉ዓዲ
#በአንድ ሎሚ ውኃ፣ በሰባት ዘቢብ፣ አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ፣በትንሿ ማንኪያ የወርቅ በሜዳ ሥር፣አንድ የሾርባ ማንኪያ የአቶች ሥር እነዚህን አንድ ላይ በሩብ ኪሎ የጣዝማ ማር በመለወስ ፯ ጊዜ ጸልየው ለ ፫ ቀን ጧት ጧት በባዶ ሆድ መብላት።
~ለሆድ ሥራይ
~ለጨጓራ በሽታ
~ሆድ ለሚነፋ
~ለሰውነት ቁርጥማት ይሆልና።
#አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና !!!
❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
📞#0918487073
📞#0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/mergeta_amdebrhan
የፌስቡክ ድህረገጽን ለመጎብኘት
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155
👍 6❤ 1
የአዳም ጤና/ጤና -አዳም
የጥርስ ቁርጥማት ስቃይ የቀመሰ ማነው?
#በጥርስ መቦርቦር ምክንያት ከፍተኛ እና አስቀያሚ ከሆነው የጥርስ ቁርጥማት ጋር በዚህ ግዜ ፍልምያ ገጥመዋል?
#ወድያውኑ ወደጓሮዎ በመሄድ የጤና-አዳም ፍሬን ይፈልጉ እንዲሁም ይፈወሱ።
♦የጥርስ መቦርቦር እንዴት ይከሰታል?
#በጥርስ ላይ ተለጥፈው የሚቀሩ ምግቦች ካልተፀዱ ይከማቹና የባክቴሪያዎች መራቢያ እና ምግብ ይሆናሉ።
#ባክቴሪያዎች በሚመገቡ ጊዜ ከውስጣቸው አሲድን ይረጫሉ፣ ይህም ጥርሳችን እንዲቦረቦርና እንዲበሰብስ ያደርጋል።
#ጥርስን በሚገባና በመደበኛ ሁኔታ አለማፅዳት
#ጣፋጭነት የበዛባቸው ምግቦች ማዘውተር
#የፍሎራይድ እጥረት መኖር
#የስኳር ህመም ተጠቂ መሆን
#በህመም ወይንም በተለያዩ መድሀኒቶች ምክንያት የአፍ ድርቀት ሲኖር
#ሲጋራን ማጤስ ናቸው።
♦የጥርስ መቦርቦር የሚያስከትላቸው ምልክቶች!
#የጥርስ ህመም ስሜት
#በተጎዳው ጥርስ አካባቢ የድድ ማበጥ
#መጥፎ የሆነ የአፍ ጠረን መኖር
#በጥርስ ላይ ነጭ፣ ግራጫ፣ ቡኒ ወይንም ጥቁር ቀለማት የያዙ የተቦረቦሩ ቦታዎች መኖር ናቸው።
♦የጥርስ መቦርቦርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
#ጥርስ በቀን ውስጥ ቢያንስ ሁለት ጊዜ (ከቁርስ በኃላ እና ከመተኛትዎ በፊት) የፍሎራይድ ኬሚካል ባለው የጥርስ ሳሙና መታጠብ።
#በማንኛው ግዜ ምግብ ከተመገቡ በኃላ አፍዎን በንፁህ ውሀ በሚገባ መጉመጥመጥ!
#ከእንቅልፍ በፊት ጥርስዎን ከታጠቡ በኃላ ምንም አይነት ምግብ አለመመገብ!
#ጣፋጭ የበዛባቸው ምግቦችን ከምግብ ፕሮግራም ውስጥ ማስወገድ!
#በጥርስ መቦርቦር እንዲሁም በሌላ ምክንያት ለሚከሰት የጥርስ ቁርጥማት መፍትሔ
♥የአዳም-ጤና /የጤና-አዳም ፍሬ
#ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው የጤና አዳም-ፍሬ በአብዛኞቻችን ቤት የማይጠፋው ጤና አዳም የጥርስ ቁርጥማት መፍትሔ መሆኑን ባለማወቃችን ብዙ ተሰቃይተን ይሆናል።
#የጤና አዳም ፍሬ በእርጥቡም/በደረቁም ፯ ራስ ፍሬ አዘጋጅተው በሚቆረጥሞት ክፍል ለ 10 ደቂቃ ያክል ማኘክ/ማላመጥ ውኃውን እየተፉ ይሁን።
#ወድያዉኑ ከከፍተኛ የጥርስ ቁርጥማት ይፈወሳሉ።
#ማሳሰብያ
#ይህ ፈውስ አሰጣጥ በተደጋጋሚ ካልተጠቀሙት በቀር ዘላቂ እና ፍፁም የሆነ መፍትሔ ላይሰጥ ይችላል።ከጊዝያዊ የጥርስ ቁርጥማት ግን ፍፁም ፈውስ ሰጪ መፍትሔ ነው።
♦ቢቻላችሁ የጓሮ ተክል በሆነው የጤና- አዳም ፍሬ የጥርስ ቁርጥማት ማዳንን እንደሚቻል ለመልካሙ እና ደጉ ህዝባችን ይደርስ ዘንድ የአነባችሁትን ለማህበረሰቡ ማሳወቅ አይዘንጉ።
መሪጌታ አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና
♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
#0918487073
#0920253444
መልእክት ለምስቀመጥ
@mergetaam
የሚከተሉትን ሰው ጠንቅቀው ይወቁ !!!
♦፩️ማይግሬን
♦፩️ጭንቀት
♦፩️ራስ ምታት እናመፍትሔዎቹ
✔️ለጭንቀታችሁ እኛ እንጨነቅላችሁ!
#የጭንቀት፤የራስ ምታት፣የማይግሬን በሽታ ምልክቶች እና መፍትሔዎች!!!
#እስካሁን ድረስ የማይግሬን ትክክለኛ መንስኤ አልታወቀም። ሀኪሞችም የማያዳግም ህክምና መስጠት አልቻሉም።
ለምን???
#ማይግሬን በዓለም ላይ ውስን ጥናት ከተደረገባቸው የጤና እክሎች አንዱ ሲሆን፤ ብዙ ጊዜ ሴቶችን ያጠቃል። ከአምስት ሴቶች አንዷ በማይግሬን የምትጠቃ ሲሆን በአንጻሩ ከ15 ወንዶች አንዱ ብቻ ማይግሬን ሊይዘው ይችላል።
ለምን ሴቶች ላይ ሊበዛ ቻለ???
❤️የማይግሬን በሽታምልክቶች!
#መነጫነጭ
#እረፍት ማጣት
#የድካም ስሜት መኖር
#የትኩረት ማጣት
#የደረት ላይ ህመም
#የራስ ምታት
#የትንፋሽ መቆራረጥ
#ማቅለሽለሽ
#የምግብ አለመፈጨት
#የእንቅልፍ ማጣት
#የአፍ መድረቅ
#የሰውነት ላብ መብዛት
#ራስን ከማህበረሰቡ ማግለል
❤️የጭንቀት እና የማይግሬን በሽታ መንስኤዎች
#ናይትሬትስ ፣ አሚኖ አሲዶች የያዙ ምርቶች ፡፡
# የአልኮል መጠጦች
#ድንገተኛ የአየር ሁኔታ ይለወጣል.
#የሚያበራ ብርሃን ፡፡
#የሚያበሳጭ ሽታ።
#የእንቅልፍ የእንቅልፍ መዛባት::
#በከፍታው ላይ ይቆዩ ፡፡
#ስሜታዊ ማዕበል ፡፡
#ፒ.ኤም.ኤስ.
#ዝቅተኛ የስኳር መጠን።
# ጫት እና ሌሎች አደንዛዥ እፆች
# የልብ በሽታ
#የደም ማነስ
#የስኳር በሽታ
#የታይሮይድ ሆርሞን መጠን መጨመር(Hyperthyro
idism)
#በአንድ ነገር ላይ ከልክ ያለፈ ፍርሀት መኖር(Phobia)
#ከሚወዱት ሰው መለየት
#የጠበቁት ወይም ያሰቡት ነገር አለመሳካት
#የጭንቀት በሽታን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም ይቻላል
❓አንድ የተረሳ ነገር ግን አለ!
የዓለም ሳይንስ የማያምንበት!
#የአጋንንት ሴራ! የራስ ምታት የማይግሬን ጭንቀት በሽታ 100%ይፈጥራሉ እመኑኝ።
#ይህ ጉዳይ ላለማመን ብዙ ምክንያቶች ስንደረድር እንውላለን።
ለምሳሌ፦ስራ ብዛት፣ፀሐይ መታኝ፣ተጨናንቄ፤እንቅልፍ አጥቼ ፣ወዘተ እንደምክንያት ይቀርባሉ። እውነት ነው መንስኤዎቹ እነሱ እና መሰሎች ሊሆኑ ይችላሉ።
ዳሩ ግን የዛር መፍናስቶች፤የዓይነ ጥላ መናፍስቶች፤የመተት መናፍስቶች፤የዘመኑ ሰዶማውያን መናፍስቶች የዚህ ችግር ምክንያት ናቸው።
#የነቃ ትውልድ ያለ እንደሆነ ምክሬን ያድምጥ።ፀበል እንጠጣ፤ እንጠመቅ፤እንጸልይ፤ጥበብን እንጠቀም፤
#ልዩ የማይግሬን መፍትሔ!
✔️የምድር እንቧይ ፍሬ
✔️የወርቅ በሜዳ ሥር
✔️የዕጸ መናሄ ሥር
🔶እነዚህን ለየብቻ አድርቀህ ለየብቻ በመፍጨት በስተመጨረሻ በወንፊት በመንፋት ሶስቱም እኩል ቀላቅለው በቀን 3 ግዜ ጧት :ቅን :ማታ:በሁለት ጣት በመቆንጠር በትንሹ በፋሻ ላይ ቋጥረው በአፍንጫዎት በደንብ አድርገው መሳብ ማሽተት ነው::
የመድኃኒቱ ጊዝያዊ ስሜት!
~ማስነጠስ ተደጋጋሚ
~ራስ ህመም
~ማስለቀስ ከ 20~30 ደቂቃ ሊከሰት ይችላል አይስጉ::
🌱በበሽታው የተጠቃ ወዳጅ ዘመድ ይድን ዘንድ ቢሹ የአንድ ሰከንድ ስራ የሆነችው ሼር ማድረግዎን አይርሱ!
🔶ስር ነቀል መፍትሔ ነው::
⏩ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበጠ መረጃ
📞0918487073
📞0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
የቴልግራም ቻናል ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
👉🏾👆👆👆ይህ በምስል የሚታየው የኛው የብራና የጥበብ መጽሐፍ ነው::ዓለማት እንዲሁም ፈረንጆች ለምርምር ሲሰባሰቡበት!
የኛው ትውልድ ደግሞ የሟርት መጽሐፍ የጥንቆላ መጽሐፍ እያልን ዝቅ አድርገነው
ወገባችን ጎብጦ ቀና ማለት አቅቶን ይሄው አለን እንዳጎበደድን!!! 😞
ጥበብን እናክብራት!
መሪጌታ አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና !!!
🌿🌿#ሳይነስ የአፍንጫ አላርጂክ!!!
#መንስኤው እና መፍትሔው፦
ሳይነስ የሳይነስ ክፍሎቹ ለበሽታ ሲጋለጡ ሳይኖሳተስ ይባላል፡፡
#ሳይነሶች የሚባሉት በፊታችን አጥንት ስር የሚገኙ ትናንሽ ክፍት ቦታዎች ሲሆኑ፣በጉንጫችን፣በአፍንጫችን ውስጥ በግንባራችን እና ከአንጎላችን በታች ያሉ ንፁህ እና በአየር የተሞሉ ሳጥኖች ናቸው፡፡
#የህክምና ባለሙያዎች አራት የሳይነስ ዓይነቶች አሉ ይላሉ እነሱም፦
1. ማክስለሪ ሳይነስ – ከልደት ጀምሮ ከሰው ልጅ አካላዊ እድገት ጋር አብሮ የሚያድግ ነው፡፡
ይህ የሳይነስ አይነት ከላይኛው የጥርሳችን አካል ማለትም ከመንጋጋችን ጋር ይያያዛል፡፡
በመሆኑም የጥርስ ህመም ባለባቸው ሰዎች ላይ በሽታው በቀላሉ ወደ ሳይነስ ሊተላለፍ ይችላል፡፡
2. ፍሮንታል ሳይነስ – የምንለው ደግሞ ከግንባራችን ስር የሚገኝ ነው፡፡
ከዚህ ሳይነስ ጀርባ አንጎላችን የሚገኝ ሲሆን ሳይነሱ ከአንጎላችን ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አለው፡፡
ስለዚህ የፍሮንታል ሳይነስ ለህመም ከተጋለጠ አንጎላችንን ለበሽታ የማጋለጥ እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡
3. ኤትሞይዳል ሳይነስ – የምንለው መገኛው ከአይናችን ክፍል ጋር ሲሆን የአይናችን ግድግዳ ከኤትሞይዳል ሳይነስ ግድግዳ ጋር ይገናኛል፡፡
በመሆኑም የኤትሞይዳል ሳይነስ በበሽታ ከተጠቃ በሽታው በቀጥታ አይናችንን ወይንም አንጎላችንን በቀላሉ ያጠቃል፡፡
4. ስፔኖዳል ሳይነስ – የሚባለው ከልደት ጀምሮ አይኖርም፡፡ነገር ግን ከስምንት ዓመት ጀምሮ ማደግ የሚጀምር የሳይነስ ዓይነት ነው፡፡
ይህ ሳይነስ ለአንጎላችን በብዙ አቅጣጫ በጣም ቅርብ ነው፡፡
ይህ ሳይነስ በበሽታ ከተጎዳ ለማጅራት ገትር በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል፡፡
#የሳይኖሳተስ በሽታ መንስኤዎች በአለርጂ፣በኢንፌክሽን፣በእብጠት፣ እጢ እና በአደጋ ሊከሰት ይችላል፡፡
#የሳይኖሳተስ በሽታ ምልክቶች – አፍንጫ በፈሳሽ መታፈን፣የራስ ህመም ወፍራም እና ቢጫ ከአፍንጫ የሚወጣ ፈሳሽ እንዲሁም ማስነጠስ የመሳሰሉ ምልክቶች ሊኖሩት ይችላል፡፡
#የሳይኖሳተስ በሽታ በሚከሰት ጊዜ የሳይነሳችን ክፍሎች ፈሳሹን የሚያስወግዱበት ጥቃቅን ቱቦ በመጥበብ መወገድ ያለበት ፈሳሽ እንዲጠራቀም ያደርጋል፡፡
በዚህ ጊዜ በእያንዳንዱ የሳይነስ ክፍላችን ላይ ያሉት ቆሻሻ አስወጋጅ አካላት ስራቸውን ባግባቡ መስራት አይችሉም፡፡
#የሳይነስ መከላከያ መንገዶች የሳይኖሳተስ በሽታ መንስኤዎች የሆኑትን አለርጂ፣ኢንፌክሽን፣እብጠት፣እጢ እና የተለያዩ አደጋዎች ሳይነሶቻችንን እንዳይጋልጡ አስቀድመን መከላከል እና እራስን መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡
#በተለይም ራስን ከአቧራ ማራቅ፣ቅዝቃዜን መከላከል እና አካልን በተቻለ መጠን ማሞቅ ያስፈልጋል፡፡
#ሽቶን ጨምሮ ለሳይኖሳተስ የሚያጋልጡ ሌሎች ሽታዎችን ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡
ይህ መልእክት ሊቃውንት ሳይንቲስቶቻችን እንዲሁም የክምና ዘመናዊ ተመራማሪዎች ያስቀመጡት ግንዛቤ መስጫ መልእክት ሲሆን!
#እኔ ግን እላለሁ ይህ እንዳለ ሁኖ ሳይነስ ፣የአፍንጫ አለርጂክ እና የአስም በሽታ ከክፉ መናፍስት የዛር መንፈስ ልክፍቶች የሚከሰት በሽታም ነው።
በፀበል፡በእምነት፡በተፈጥሮአዊ እጽዋቶች፡በጸሎት የሚስተካከል በሽታ ነው።
#የሳይነስ ስር ነቀል መፍትሔ
#የጤና አዳም ፍሬ
#የወርቅ በሜዳ ሥር
#የክትክታ ቅጠል
♥እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ በደንብ አድርቀው በደንብ ተነፍተው ላም ሲሉ ከሶስቱም በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ በመለካት፣
ሶስቱም አንድ ላይ ቀላቅለው የተቀላቀሉት ከ ሰባት እኩል ከፍለው ጧት ወይም ማታ በሚመቾት ሰዓት በአፍንጫ የተፈጨው እጽዋት በደንብ አድርጎ ለሰባት ቀናት ያክል በአፍንጫዎ መሳብ ወይም ማሽተት ነው።
ይህ ድርጊት እንደበሽታው ጥንካሬ እስከ 4 ሳምንት መጠቀም ይችላሉ።
♥ፍቱን የማያዳግም መፍትሔ ነው።
#አምደብርሃን የባህል ህክምና !!!
ለበለጠ መረጃ 0918487073/0920253444 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ።
♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
