fa
Feedback
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
50 495
مشترکین
-1424 ساعت
+217 روز
+10530 روز
آرشیو پست ها
=>አምላከ ቅዱስ ሉቃስ መካሪ: ዘካሪ አባቶችን አያሳጣን:: ከቅዱሱ በረከትም ያሳትፈን:: =>ታሕሳስ 17 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ ሉቃስ ዘዓምድ 2.ቅዱስ ናትናኤል ጻማዊ 3.ቅዱስ ማርቆስ =>ወርኀዊ በዓላት 1.ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት (ወቀዳሜ ሰማዕት) 2.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ወልደ ዘብዴዎስ) 3.ቅዱሳን አበው መክሲሞስና ዱማቴዎስ 4.አባ ገሪማ ዘመደራ 5.አባ ዸላሞን ፈላሢ 6.አባ ለትጹን የዋህ 7.ቅዱስ ኤዺፋንዮስ ሊቅ 8.ቅድስት ወለተ ዼጥሮስ =>+"+ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል:: እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል:: በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል:: በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ:: ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ:: ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ:: +"+ (መዝ. 91:12) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
نمایش همه...
✝✞✝ እንኩዋን ለታላቁ ጻድቅ "ቅዱስ ሉቃስ ዘዓምድ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✞✝ +*" ቅዱስ ሉቃስ ዘዓምድ "*+ =>"ዘዓምድ" በሚል ስም ከሚታወቁ የቤተ ክርስቲያን አበው መካከል 4ቱ ቅድሚያውን ይይዛሉ:: እነዚህም:- *ቅዱስ ስምዖን ዘዓምድ: *ቅዱስ አጋቶን ዘዓምድ: *ቅዱስ ዳንኤል ዘዓምድ: እና *ቅዱስ ሉቃስ ዘዓምድ ናቸው:: +"ዘዓምድ" የሚለውን ቃል ምሥራቃውያን በልሳናቸው "THE STYLITE" ይሉታል:: የእኛው ቃል ደግሞ ከግዕዝ የተወረሰ ነውና በቁሙ ቢተረጐም "የምሰሶው" የሚል ትርጉምን ይይዛል:: ይህም በ2 ምክንያቶች ነው:: +አንደኛው ቅዱሳኑ ተጋድሏቸውን የፈጸሙት ከረዥም ምሰሶ ላይ ወጥተው በመጸለይ ስለሆነ ነው:: ሌላኛው ምክንያት ደግሞ እነዚህ አባቶች በዘመኑ ለነበሩ ምዕመናንና መነኮሳት አጽናኝ: አስተማሪ: መሪና ፈዋሽ በመሆናቸውና እንደ ምሰሶ ተተክለው ሳይነቃነቁ በመጸለያቸው ነው:: +ልክ ከዓለም ሃገራት ብዙ ስውራንን እና ቅዱሳን ነገሥታትን በመያዝ ሃገራችን ቀዳሚ እንደ ሆነችው ሁሉ ምሰሶ ላይ ወጥተው የሚጋደሉ ቅዱሳንም ሶርያውያንና ምሥራቃውያን ናቸው:: በዚህ ዕለትም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የታላቁን ቅዱስ ዘዓምድ ሉቃስን በዓል ታከብራለችና ከዜና ሕይወቱ ለበረከት ጥቂት እንካፈል:: +ቅዱስ ሉቃስ ተወልዶ ያደገው በፋርስ (በአሁኗ ኢራን) ሲሆን ዘመኑም ዘመነ ጻድቃን (ከ3ኛው እስከ 6ኛው ክ/ዘመን ድረስ) እንደ ሆነ ይታመናል:: ዛሬን አያድርገውና በጊዜው በጣም ብዙ: በዚያም ላይ ጽኑዕ የሆኑ ክርስቲያኖች በሃገሪቱ ነበሩ:: +በወቅቱ በየሥፍራው ዜና ቅዱሳን ሰፍቶ ነበርና ብዙዎቹ ወደ ምናኔ እየሔዱ ገዳማትን አጨናንቀው ነበር:: መንፈሳዊ ቅንዓት የሚያቃጥላቸው ክርስቲያኖችም ብዙ ነበሩ:: +ቅዱስ ሉቃስ ከልጅነቱ መሠረቱ ክርስትና ነው:: ልጅ ሳለም ሃይማኖቱን በሚገባ አውቁዋል:: ወጣት በሆነ ጊዜ ሠርቶ መብላት ሃይማኖታዊ ግዴታም ነውና ሥራ ፍለጋ ወጣ:: +በጊዜው ደግሞ በቀላሉ የሚገኝ ሥራ የሠራዊት አባል ወይም በዘመኑ ልሳን "ወታደር" መሆን ነበርና ሒዶ ገባ:: ውትድርና የኃጢአት ሥራ አይደለም:: ሃገርን: ዳርን: ድንበርን እየጠበቁ ራስን መስዋእት ማድረግ ነውና:: +ነገር ግን አንዳንዶቻችን የማይገባ ሥራ ስንሠራበት: ለእኛም ለወገንም የማይበጅ ድርጊት ስንፈጽም ይታያል:: ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔር በምድርም ሆነ በሰማይ ይፈርዳልና ሁላችንም በተሠማራንበት ሙያ ሁሉ እንደሚገባ ልንኖር ግድ ይለናል:: የአባቶች ሕይወት እንዲህ ነበርና:: +ቅዱስ ሉቃስም ወታደር (ጭፍራ) ነው:: ግን ደግሞ ክርስቲያን ነው:: በ2ቱም ማንነቶቹ የሚጠበቁበትን እየተወጣ: የወጣትነት ስሜቱን በፈጣሪው ኃይል እየገታ: ራሱን ለእግዚአብሔር እያስገዛ ቀጠለ:: +እንደሚታወቀው ሰው በሥራው መጠን ክፍያው (ደሞዙ) እና ማዕረጉ (ሥልጣኑ) ከፍ እያለ መሔዱ አይቀርም:: ምንም እንኩዋ ብዙ እንዲህ ዓይነት ተግባራት በዘመናችን ቀዝቃዞች ቢሆኑም:: የሠራውን ትቶ ላልሠራው መሸለም በክርስትናው ዓለም ትልቅ ስህተት ነው:: +ምናልባትም ይሔው ገርሞት ይመስለኛል:- "ሃገሬ ኢትዮዽያ ሞኝ ነሽ ተላላ:: የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ::" ሲል የሃገራችን ሕዝብ የተቀኘው:: +ቅዱስ ሉቃስም እንደ ሥራው መጠን ከፍ እያለ ሒዶ የፋርስ ሠራዊት ሃቤ ምዕት (የመቶ አለቃ) ለመሆን በቃ:: +ቅዱስ ሉቃስ የጦር መሪነት ስራውን እያከናወነ ጐን ለጐን ለፈጣሪው ይገዛ መጻሕፍትን ያነብ ነበር:: በተለይ ዜና ቅዱሳን ዕለት ዕለት ይስበው ነበርና ልቡናው ወደ ፍቅረ ክርስቶስ ተመሰጠ:: ይህችን ዓለም ትቷት ሊሔድም ተመኘ:: +በጐ ምኞትን የሚፈጽም ጌታም ልቡን አበርትቶለት ከዓለማዊ ንብረቱ አንድም ነገርን ሳያስከትል: ሹመቱንም ትቶ በርሃ ገባ:: በዚያም በረድዕ ሥርዓት የአባቶች ደቀ መዝሙር ሆነ:: አዛዥነትን ትቶ ታዛዥ: ተገልጋይነትን ትቶ አገልጋይ ሆነ:: +ትሕትናውንና ትጋቱን የተመለከቱ አበውም ወደ ምንኩስና ማዕረግ ከፍ አደረጉት:: አሁንም ታጥቆ አገልግሎቱን ቀጠለ:: እውቀቱን: ማስተዋሉንና ቅድስናውን ያዩ አባቶች በጐ እረኛ እንደሚሆን ስላወቁም ቅስናን ሾሙት:: +ከዚህ በሁዋላ ግን ቅዱስ ሉቃስ የተጋድሎውን ደረጃ ከፍ አደረገ:: በመጀመሪያ ጾሙን ከአንድ ቀን ወደ 3 ቀን አሸጋገረ:: ትንሽ ቆይቶ ግን ጾሙ 7 ቀን ሆነ:: ምን ጊዜም እህልን የሚቀምሰው በዕለተ ሰንበት (እሑድ) ብቻ ሆነ:: +ሁልጊዜም በዕለተ ሰንበት ቅዳሴን ይቀድሳል:: ለእርሱ ሥጋ ወደሙን ተቀብሎ ለሌሎቹ ያቀብላል:: ከዚያም ወደ በዓቱ ሒዶ አንዲት ዻኩሲማን ይመገባል:: "ዻኩሲማን" አባቶች በቀደመ ልሳን "የዳቦ ለከት" ይሉታል:: በዘመኑ ልሳን "ትንሽ የዳቦ ቁራጭ" እንደ ማለት ነው:: +ከዚህ ጐንም ወገቡን በሰንሰለት ታጥቆ በፍጹም መንፈሱ ይጸልይና ይሰግድ ነበር:: በዚህ ተጋድሎ ላይ ሳለም በታላቁ አባ አጋቶን ሕይወት መቅናትን ቀና:: በአንደበት ከሚወጣ ኃጢአት ይጠበቅ ዘንድም ሙልሙል ድንጋይ አዘጋጅቶ ጐረሰው:: +ያ ድንጋይ የሚወጣው በሳምንት አንዴ: ለሥጋ ወደሙና ለቁርባን ብቻ ነበር:: ማንም ምንም ቢያደርገውም ሆነ ቢናገረው ምንም አይመልስም:: ይህም ተጋድሎ "አርምሞና ትዕግስት" ይባላል:: +አርምሞ (ዝምታ) አንደበትን መቀደስ ሲሆን ትዕግስት ደግሞ ልብን ጸጥ አድርጐ መቀደስ ነው:: 2ቱ ጸጥ ካሉ ሰውነትም ከኃጢአት ማዕበል ጸጥ ይላልና:: የክብር ባለቤት መድኃኒታችን ክርስቶስም በመዋዕለ ስብከቱ ማርያምን "ኃርየት መክፈልተ ሠናየ - በጐ እድልን መረጠች" ያላት ስለዚህ ሃብቷ እንደ ሆነ መተርጉማን አትተዋል:: (ሉቃ. 10, ቅዳሴ ማርያም) +ቅዱስ ሉቃስ በዚህ ሕይወቱ ለ3 ዓመታት ቆየ:: በሁዋላ አምላክ ቅዱስ መልአኩን ልኮ ወደ ቁስጥንጥንያ መራው:: የብርሃን መስቀል እየመራውም ወደ ምሥራቅ ተጉዋዘ:: +በዚያም እስከ ዛሬ ድረስ የሚታወቅበትን ተጋድሎ ጀመረ:: ከቁስጥንጥንያ ከተማ አቅራቢያ አንድ ምሰሶ አግኝቶ በላዩ ላይ ወጣ:: በዚያም ከእርሱ በፊት የነበሩ ቅዱሳን አባ ስምዖንና አባ አጋቶን ዘዓምድ እንዳደረጉት ያደርግ ጀመር:: +በምሰሶው ላይ መቀመጥ ስለ ማይቻል ትልቁና የመጀመሪያው ገድል ያለ ዕረፍት መቆም ነው:: በተረፈ ግን ለአካባቢው ምዕመናን መሪ: አስተማሪ ነበር:: ዝናውን እየሰሙ ሰዎች ከተለያየ አሕጉር ይመጡ ነበር:: +ያላመኑትን በስብከቱ ማሳመን: ያመኑትንም በምክሩ ማጽናትን ቀጠለ:: እርሱ አስተምሮት የማይለወጥ አልነበረም:: ምክንያቱም ምሉዓ መንፈስ ቅዱስ (መንፈስ ቅዱስ የመላበት) ነውና አጋንንት በሥፍራው አይቆሙምና:: +በጊዜውም ዻዻሳቱም: ካህናቱም: ሕዝቡም: መሣፍንቱም ይወዱት ነበር:: ቢያዝኑ አጽናኝ: ቢታመሙ ፈዋሽ: ከፈጣሪ ቢጣሉ አስታራቂ ነበርና:: እንዲህ ባለ ተጋድሎ ቅዱስ ሉቃስ ለ45 ዓመታት በምሰሶው ላይ ቆየ:: ስለዚህ እስከ ዛሬም ድረስ "ዘዓምድ" (THE STYLITE) እየተባለ ይጠራል:: +እግዚአብሔር ሊያሳርፈው በፈለገ ጊዜም ደቀ መዝሙሩን ጠርቶ ወደ ከተማ ላከው:: መልእክቱን የሰሙት የቁስጥንጥንያ ከተማ መሣፍንት: ዻዻሳት: ሕዝቡና ካህናቱ እየተሯሯጡ ቢመጡ ታኅሳስ 15 ቀን በፍቅር ዐርፎ አገኙ:: +እያዘኑ በታላቅ ለቅሶና ዝማሬ ወደ ቁስጥንጥንያ አደረሱት:: በዚያም በክብር በዚህች ቀን ከአበው መቃብር ቀበሩት:: << ዛሬም ድረስ በአካባቢው ክቡር አባት ነው !! >>
نمایش همه...
✝እንኳን አደረሰነ! ✞በዓለ አበው ቅዱሳን፦ ✿ጌዴዎን ኀያል (በዓለ ጸምር ወጠል) ✿ማርያም እህተ ሙሴ (ዘባጢተ ከበሮ) ✿መርቆሬዎስ ጻድቅ(ዘገዳመ ድማኅ) ✿እመ-ምዑዝ እምነ (ፍቅርተ ክርስቶስ) ✿ሐርወግ ወሐናንያ ወኩዚ ✿ሰንሰራዲን ወአውንያስ ወጋውር ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ። ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ https://t.me/zikirekdusn
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🕊እንኳን አደረሳችኹ ወርኃ ታኅሣሥን በሰላም ያስፈጽመን የንስሐ ልብ ይሰጠን:: 🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/ 💥ስለ ንስሐ💥 ✝ከቅዱስ ሙሴ ጸሊም የምንማራቸው 7 ነገሮች። ፩, 🌿ቅዱስ አብርሃምን መምሰል( ፈጣሪውን ተመራምሮ አገኘ):: ፪,  🌿ዓለምንና የዓለምን ነገሮች መተው። ፫, 🌿የንስሐ ሕይወት( ንስሐን በትጋት መፈጸም)። ፬, 🌿መታዘዝ (የሚታዘዘውን ሳያጓድል መስራትን)። ፭, 🌿ለሌሎች መኖርን። ፮, 🌿በሰው አለመፍረድን። ፯, 🌿ትሕትናን።          1,💥ጥሩ ክርስትና ፈጥኖ የሚገኝ አይደለም፡፡ ትእግስትን ይጠይቃል፡፡ 2,💥ሰይጣን እኛን ኃጢአት በማሠራት አይረካም፡፡ የሚፈልገው ተስፋ ማስቆረጥ ነው፡፡ 3, 💥በእምነት የሚደረግ የትኛውም ጸሎት መፍትሔ አለው፡፡ 4,💥የበጎ ለውጥ እናት ዓላማና ቁርጥ ውሳኔ ናቸው 4 ነገሮችን በደንብ ልብ እንበል!     1, ✨አላማ     2 ,✨እምነት     3,✨ጥረት     4 ✨ጥንቃቄ 9ኙ የቅድስና መንገዶች ፩💥ሃይማኖት ፪💥ጾም ፫💥ጸሎት ፬💥ስግደት ፭💥ምጽዋት ፮💥ፍቅር ፯💥ትህትና ፰💥ትዕግስት ፱💥የዋህነት ✨እነዚኽን ያዟቸው ተጠቀሙባቸው 🌿እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) 🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር) ለ ፳፻፲፯ የቤት ሥራ የሚሆኑ ፭ መልእክቶች ፩.ለጸሎት ተነሱ ፪.ክርስትናን መኖርን እንጀምር ፫.የእውነት ንስሐ ያስፈልገናል ፬.ካቆሸሸን ማኅበራዊ ሚዲያ ጥቂት እንራቅ ፭.ትልቁ መከራ እንዳያገኘን 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
نمایش همه...
✞✞✞ Monthly Feasts 1. Queen-ship of Mary (The Seal of the Seven Covenants) 2. St. Elisabeth (Mother of St. John the Baptist) 3. St. Gebre Mariam the Righteous Emperor of Ethiopia (Brother of St. Lalibela) 4. St. Abba John, of the Golden Gospel 5. St. Honorius (Anorewos) the Righteous Emperor 6. Abba Daniel the Righteous 7. St. Abba Nofer (Onuphrius) the Anchorite ✞✞✞“And what shall I more say? for the time would fail me to tell of Gedeon, and of Barak, and of Samson, and of Jephthae; of David also, and Samuel, and of the prophets: Who through faith subdued kingdoms, wrought righteousness”✞✞✞ Heb. 11:32-33 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe)
نمایش همه...
✞And it came to pass as he had asked. And all this was an allegory. For the time being, the fleece of wool was the symbol for Israel and the earth was the symbol of the gentiles. The dew that came upon the fleece and not on the ground beside it symbolized the aid of God that came for Israel and not for the gentiles. ✞Also the allegory was reversed. Hence, let us change only the symbolism of dew, where dew symbolizes plague. The second time when dew came upon on the earth beside the fleece and not on the fleece, plague came on the gentiles avoiding Israel. (This was the mystery behind for the time being.) ✞But the actual mystery behind brings us to the New Testament. The fleece of wool is a symbol of our Lady and the dew of the Lord. The coming down of dew upon the fleece and not on the surrounding earth shows that the Lord was only born of the Virgin (not forgetting He was beget of the Father before time). ✞And in the 2nd allegory dew was the symbol of corruption and accursedness. Thus, the coming down of dew upon the earth and not on the fleece shows that the Virgin Mary was free/pure from corruption and accursedness. ✞And Gideon, for whom all these happened, had a statement declared amongst his kinsfolk and gathered 32 thousand soldiers. However, because God knew the wickedness of Israelites (that they will say they won because of their might) had Gideon proclaim, “Whosoever is afraid, let him return”. ✞And 22 thousand soldiers returned [as they were afraid] because the warriors of Midianites were more than a 100 thousand. Again, God said, “10 thousand is much. Take them to the river and separate them.” Thence, Gideon took them to the river and said, “Drink”. ✞And from the 10 thousand soldiers, 300 drank fetching the water with their hands and the 9,700 bent down and drank with their mouth [to the water]. And by this, God said, “Send back the rest (those that bent down) and fight [together] with the 300.” ✞And followed by the 300 soldiers taking with them trumpets and lamps within pitchers, he spent the night around the encampment of Midianites. And that night Gideon and his soldiers entered amongst the Midianites and broke their pitchers. ✞They sounded the trumpets and like a lion they roared saying, “Might from God and war from Gideon.” ✞And Midianites that were smitten with shock killed one another and in just a night they lost 102,000 of their soldiers. And the spared were humiliated. However, Israel were feared by the Power of their God. Thereafter, Gideon after administering Israel for 40 years departed on this day. (Judg. 6:1-8:35) ✞✞✞Mary the Sister of Moses✞✞✞ =>This mother was the elder sister of the Arch-prophet St. Moses and the Archpriest St. Aaron. And her parents were called Amram and Jochebed. And there is no other woman who has contributed as much as her when Israel were freed from the bondage of Egypt. ✞From the beginning, she was the mother who saw over St. Moses (kept him), who so that he would grow according to the rites and customs of the Jews had him come across with his mother and who led the women when they came out of Egypt. She also served her brothers Moses and Aaron. Above all, when God parted the waters and made the Erythraean Sea a dry land to cross over on, she praised her Creator saying, “Sing ye to the Lord” with a timbrel (Exod. 15:20-21). ✞And at one time, because she had spoken against Moses saying, “Why did you espouse the Ethiopian Zipporah” God angered smote her with leprosy. (Num. 12:1) Later, by his plea, the Saint had her forgiven. Mary departed on the way to the promised land (at Kadesh) and was buried. (Num. 20:1) ✞✞✞May the God of the Mighty send us a spiritual valor and weaken our enemy. And may He grant us from the blessings of His beloved. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 16th of Tahisas 1. St. Gideon the Mighty (One of the Judges of Israel) 2. St. Mary the sister of Moses
نمایش همه...
#Feasts of #Tahisas_16 ✞✞✞On this day we commemorate the departures of Gideon the Mighty Judge of Israel and Mary the Sister of Moses✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞The Mighty Gideon✞✞✞ =>After God created heaven and earth, the 22 creations, He made Adam their ruler. And after He had gave him a living soul, honored him with the Holy Spirit and made him a prophet and priest, He appointed him over all creation except the Tree of Knowledge. ✞However, our father Adam transgressed and left paradise. Thus, he encountered suffering and affliction. Then, he repented by weeping for 100 years. And the Lord gave him hope for salvation by accepting his repentance saying, “I will be born from your descendants and save you”. ✞And for this reason, for 5,500 years, prophecies were told, years were counted backwards and typologies were made. Beginning from the kind creature Adam to Noah, the children of Seth worshipped [God] in purity upon Debre Kidus (The Holy Mountain). ✞A bit later, because they intermingled, they were eradicated together with the children of Cain by the Flood of Destruction. And the new generations that started from the Righteous man Noah did not take much time to forget God as well. But from the seeds of Shem a sincere and righteous man Abraham was found. ✞And from him came Isaac and then Jacob. And Jacob was named “Israel” and by his children was established a nation which was called “The People of God”. Then, not to live in Canaan, the land which was anticipated, famine exiled them to the land of Egypt. ✞There, they subsisted for 215 years in a life of bondage. And God remembered Israel for the sake of His beloved Abraham. And He raised the meek and righteous man Moses and delivered them from the bondage of Egypt. ✞And this was done by a mighty hand and by a stretched out arm that destroyed with 9 plagues, a 10th - the death of the firstborn and an 11th - drowning of Egyptians. And in their path, He also passed vengeance upon their enemies. And starting that time, Israelites began to be led by Judges and Priests. ✞First, Moses as a Judge and Aaron as a priest led them. Then, Joshua replaced Moses and Eleazar replaced Aaron. It continued like this and reached to the Mighty Gideon. And this took place 4,151 years after the creation of the world. ✞And during that time, because Israel used to worship idols, God used to give them over to their enemies. The nations, Ammon, Amalec, Philistines, that were/are around them let alone then, as you can see now, are [as foes] as chicken and grain. ✞1,349 years before the birth of Christ, Midianites (this nation, Median, is said to have been part of the Ethiopian Empire) rose as enemies against Israelites and they were vexed. ✞And our God, wanting to save them, sent His angel to Gideon. The Holy Angel then appeared before Gideon and called him as, “thou mighty man of God”. However, Gideon responded with, “While slaves, where is our might?”. ✞To which the angel replied, “God is with thee, go! Save Israel from the hands of Midianites.” Nevertheless, Gideon continued with his inquiry and asked, “How would I know that God is with I?” ✞And Gideon said this not because he doubted his Creator rather it was stated to reveal the wisdom of God and to illustrate the mystery of the incarnation which would take place in later times. ✞Then, the angel raised the sacrificial offering of the Judge. After which, Gideon requested, “Let me place a fleece of wool on the floor. And let dew be on the fleece only, and dry upon all the earth beside it.” Then, the morning after, he found it as he had asked. ✞He then wringed the dew out of the fleece, filled a bowl, drank it and was filled with heavenly power. He then continued his inquiry and requested, “Lord! Again, let the reverse be done. Let not dew be upon the fleece of wool but let it be beside it.”
نمایش همه...