fa
Feedback
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

رفتن به کانال در Telegram

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
142 972
مشترکین
-1224 ساعت
-1947 روز
+1 07530 روز
آرشیو پست ها
Repost from TgId: 1204066070
Photo unavailableShow in Telegram
🔊 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🧾 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ     🌟እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ! ✅ JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇 https://t.me/LEARN_ENGLISH_LANGUAGE_USA/13342 https://t.me/LEARN_ENGLISH_LANGUAGE_USA/9353
نمایش همه...
4
በነፃ ይማሩ📖
Photo unavailableShow in Telegram
የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ 👨‍👨‍👧‍👧 ያላቹ መልካም ዜና በጣም በከፍተኛ ዋጋ💵💵 እየገዛው እገኛለው ➡️ 2016 - 2022  በከፍተኛ ዋጋ 💰 ➡️ 2023 በከፍተኛ ዋጋ 💰 ➡️ 2024 January February በከፍተኛ ዋጋ💰 ➡️ 2024 March April May 💰 💙Two Step Verification: on መሆን አለበት 💙 History Clear ያልሆነ ትክክለኛ old ብቻ ነው ምፈልገው 💙 Members 1 ቢሆንም ችግር የለውም😎 መሸጥ የሚፈልግ 👇👇 🌐 @Nahom_oldgroup_buyerቅድሚያ ክፍያ አልከፍልም👎 😮Owner ካዞራችሁ በኋላ ነው ክፍያው የሚፈፀመው⚠️ ⚠️ግሩፑ private ከነበረ ወደ public ሳትቀይሩ፤ public ከነበረ ወደ private ሳትቀይሩ አምጡት
نمایش همه...
23👍 5
✞በአባቶች ልመና✞ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ረሃብሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ ግብሬን አውቀዋለሁ ምንም ምን ጽድቅ የለኝ(፪) ውኃ ያልጎበኝው አዳፋ ልብስ ነኝ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ጥምሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ ለብሼ ሲያምርብኝ ጻድቅ እመስላለሁ (፪) ድንግል ሆይ ታውቂያለሽ ውስጤን ጎስቁያለሁ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ልቅሶሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ በኃጢያቴ ሳለቅስ ከጠዋት እስከ ማታ(፪) ድንግል ሆይ አትርሺኝ ሁኝልኝ አለኝታ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ስደትሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ ካጠጣሽው ውሻ ያን ጊዜ ተጠምቶ(፪) እኔም በምግባሬ አልሻልም ከቶ               መዝሙር           በማህበረ ቅዱሳን "ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።"             መዝ፹፯፥፭ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮     @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
በአባቶች ልመና.mp32.74 MB
124💯 6🕊 2
ሼር 💛
نمایش همه...
7👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
25
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
🌿✞ በዘንባባሽ ባርኪኝ ✞🌿 በዘንባባሽ ባርኪኝ አርሴማ (2) የተጋድሎሽ ዜና በአለም ተሰማ              በረከትሽ ብዙ ቃልኪዳንሽ ሀያል ስምሽን ጠርቼ ልቤ መች ይረካል በጨለማዉ ልሂድ ቢበዛ መከራ ሁሉን አለፈዋለዉ ስምሽን ስጠራ            አዝ= = = = =              ገድልሽን ስሰማ ደነቃት ሂወቴ ዘንባባሽን ይዘሽ ግቢልኝ ከቤቴ ፀሎቴ ደረሰ ስለቴ ተሰማ ሞገሴ ሆነሻል እናቴ አርሴማ           አዝ= = = = =  አጋንት ወደቁ ሲጠራ ስምሽ ልዩ ክብር አለሽ አምላክ የሰጠሽ ነይ ተመላለሺ ግቢ ከቤታችን የሂወትን ፅዋ ይዘሽ ለነብሳችን                 መዝሙር     ከንግስ በዓል ላይ የተቀረፀ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮     @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
በዘንባባሽ ባርኪኝ .mp36.86 KB
111👍 8😍 4🏆 3🕊 2💯 1
ሼር🔥
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
20
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
🌼 ✞ተራሮች አጌጡ✞ ተራሮች አጌጡ በቅጠል በአበባ 🌿 ከዳዊት በሚበልጥ ከሰሎሞን ካባ የእጁ ድንቅ ሥራ በመስከረም ታየ አዲስ ዓመት ጠባ ቀን ከሌ'ት ተለየ 🌼 🌼 ፍሬም ባናፈራ ብንመክን ልጆቹ ይቺን ዓመት ትቶን በምሕረት ዓይኖቹ አዲስ ዓመት መጥቶ አዲስ ቀን አሳየን 🌧 ከጭጋግ ከክረምት ከጨለማ ለየን(፪)         አዝ= = = = =☘ ቅዱሳን መላእክት ትጉኃን የሆኑ ይቺን ዓመት ተዋት ብለው ሲለምኑ ብዙ ተመላልሶ ባያገኝም ፍሬ🌺 እድሜ ለንሥሐ አበቃን ለዛሬ(፪)       💐 አዝ= = = = = እንዳናባክነው ይህንን ስጦታ🌹 ኃጢአት እያበዛን ጽድቅ በመሥራት ፋንታ መሄጃችንን ቀን አናውቀውምና እንደ እንግዳ እንኑር በምግባር እንጽና(፪) 🌾 አዝ= = = = = ⛪️ቤተክርስቲያን ሆይ ለአዘኑት መጽናኛ የምሥጢራት ሙዳይ የቁርባን መገኛ ለሃይማኖት ቀንተው ክርሰቲያን ልጆችሽ ጽድቅ የሚሠሩበት ዘመን ያድርግልሽ(፪) አዝ= = = = = 🌼 ከፊቱ የምትቆሚው ተጫምተሽ ጨረቃ ከልጅሽ አማልጅን ሁኝን ዋስ ጠበቃ🌙 ወደ እርሱ ሲወስደን ዘመናችን አልቆ በንሥሐ ይጥራን እዳችንን ፍቆ(፪)              መዝሙር       ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት           ዘደብረ ይድራስ "ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤ አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም።" ማቴ፮፥፳፰ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
ተራሮች አጌጡ.mp34.45 MB
114🏆 9🥰 7👍 6🕊 6😍 2
ሼር 💛
ሁለቱ የሕይወት መንገዶች መ/ር ኢዮብ ይመኑ https://youtube.com/watch?v=NYGPFB-Whxs&si=9dGk-L5eK77C6MCl
نمایش همه...
19
✞ንግሥት እመቤቴ✞ ንግሥት እመቤቴ ድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ተራበ መድኃኔዓለም ከገነት ተሰዶ እንዳይቀር አዳም አንቺ ተንገላታሽ ከህፃንሽ ጋራ ባልበደልሺው በደል አገኘሽ መከራ አንቺ ንግሥት ስትሆኝ የሁሉ እመቤት ሄሮድስ ዳረገሽ /አንቺን ለስደት/(፪) እንዴት አደረገሽ ርሃብ እና ጥሙ ዋዕዩና ብርዱ እንዲሁም ድካሙ ልጅሽ መድኃኔዓለም ሁሉን ማድረግ ሲችል ተሠደደ ለእኛ ከአንቺ ጋራ ድንግል አዝ= = = = = ተሠደድሽ ድንግል በግብጽ በረሃ ለሦስት ዓመት ከሳድስ አውርሃ እንዴት አለቀልሽ የበረሃው ቦታ የጨለማው ጥልቀት የአራዊት ሁካታ አዝ= = = = = እንግዲህ ጠብቂኝ ድንግል የእኔ እመቤት ተሠድጄ እንዳልቀር ከዘለዓለም ሕይወት ጨምሪልኝ እድሜ በጎ እንድሰራበት ለንስሐ አብቂኝ በነፍሴም እንዳልሞት(፫) "ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት" ሆሴ፲፩፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
ንግሥት እመቤቴ.mp33.51 MB
93🥰 10😍 7😘 7👍 2
ሼር 💛
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
15
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
21👏 1💯 1
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
•|| የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮችን ለማግኘት •|| የቤተክርስትያንን ዶግማ እና ቀኖና ሙሉ የሚያገኙበት •|| መዝሙሮች // ትምህርቶች // ኮርስ // በነፃ ሚያገኙበት ቻናል ነው ‼️ ❑•  @Z_TEWODROS  •❒ ❑•  @Z_TEWODROS  •❒ ❑•  @Z_TEWODROS  •❒
نمایش همه...
1
👤የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💽 የቆዩ መዝሙሮች
🎬 አዳዲስ መዝሙሮች
🧲ለመንፈሳዊ ስኬት ሚጠቅሙ ምክሮች
🦚ኢሬቻ ባህል ወይስ ሐይማኖት?
نمایش همه...
👍 1
ኢሬቻ/ ዋቄ ፈና ለክርስቲያን ምኑ ነው?
ኢሬቻ ምንድነው ? ባህል ነውን?
ኢሬቻ ባሕል ወይስ ሐይማኖት?
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
7
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
🦚ኢሬቻ ባህል ወይስ ሐይማኖት?
نمایش همه...
1
ኢሬቻ/ ዋቄ ፈና ለክርስቲያን ምኑ ነው?
ኢሬቻ ምንድነው ? ባህል ነውን?
ኢሬቻ ባሕል ወይስ ሐይማኖት?
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
3
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
21👍 3👏 1
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች