fa
Feedback
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

رفتن به کانال در Telegram

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
142 960
مشترکین
+6124 ساعت
-2137 روز
+1 06530 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏 https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb
نمایش همه...
14
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
2 ቀናት ብቻ ቀሩት 🙊 ⚡️ ያለድካም ⚡️ እጅግ በቀላሉ ⚡️ ቤትዎ ሆነው ⚡️ 300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ        ከፍለው የሚጀምሩት ⚡️  4500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ ብቁ የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ የመሆን ሕልምዎን ያሳኩ ! #Fiverr & #Upwork ሙሉ ኮርስ #5 ሆነው በቡድን ለሚመዘገቡ የ1 ሰው ኮርስ ክፍያ  ነጻ ስጦታ 🥰 ዛሬውኑ ይመዝገቡ ____ 📞 09 55 19 55 77       07 04 19 55 77 ይደውሉ 🐥 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን @greenbirdtechnology               ይጻፉልን ____ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ⚡️ https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs Green Bird Tech A Wing for Change ! ⚡️     ⚡️     ⚡️
نمایش همه...
31🎉 15👍 12🔥 12😍 11🥰 9💯 9
Dear readers, if you want real international news, we recommend subscribing to our good friends at @geopolitics_prime. Unlike many other channels that just repost the same content, they publish in-depth analysis, historical insights, and unexpected throwbacks—so their channel is truly unique, highly recommended: https://t.me/+gFX6jgrMiUszNDNi ጓደኞች፣ እውነተኛ አለምአቀፍ ዜናዎችን ከፈለጉ @geopolitics_prime ላይ ለአጋሮቻችን እንዲመዘገቡ እንመክራለን። ልክ እንደሌሎች ተመሳሳይ ይዘት እንደገና ከሚለጥፉ ቻናሎች በተለየ፣ ጥልቅ ትንታኔን፣ ታሪካዊ ግንዛቤዎችን እና ያልተጠበቁ ውርወራዎችን ያትማሉ—ስለዚህ የእነርሱ ሰርጥ በእውነት ልዩ ነው፣ በጣም የሚመከር። https://t.me/+gFX6jgrMiUszNDNi
نمایش همه...
22
Repost from TgId: 2131344856
00:54
Video unavailableShow in Telegram
3 ቀናት ብቻ ቀሩት 🙊 ዛሬውኑ ይመዝገቡ በቀላሉ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ !
نمایش همه...
5.79 MB
12👍 2
نمایش همه...
21💯 1
sticker.webp0.49 KB
60💯 9👏 2😍 2
🌼
#አውደ_ዓመት አውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ አውደ ዓመት ንዒ ማርያም ለምህረት ወሳህል(፪) #ትርጉም ማርያም ሆይ ለምህረትና ለይቅርታ አውደ ዓመቱን ለመባረክ ነይ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮     @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
አውደ ዓመት.mp36.63 KB
85👍 6🕊 4
ሼር 💛
🧠የአእምሮ ጤናና የአእምሮ ህመም ስለ አዕምሮ ሕመም ምን ያህል  ያውቃሉ? የአዕምሮ ሕመም ምንድን ነው? የአዕምሮ ጤና ማለት ምን ማለት ነው? ስለ አዕምሮ መረበሽ ማለት ምን ማለት ነው? የአንድ ሰው አዕምሮ  ጤነኛ አይደለም የሚባለው መቼ ነው?...ሙሉውን ለማንበብ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን t.me/Binigirmachew
نمایش همه...
2
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
🔴Join Now🔴
🌼 #የእንቁጣጣሽ_መዝሙር         🌼  🌼 🌼        በማኅበረ ፊልጶስ                   🌼 🌼 🌼 🌼 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮     @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
የእንቁጣጣሽ መዝሙር.mp35.44 MB
45👏 3🕊 2
​​🌼የእንቁጣጣሽ መዝሙር🌼                   🌼🌼 እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪) ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ       ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)ጌቶች አሉ ብለን       ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)እሜቴ አሉ ብለን አበባዮሽ 🌼 ለምለም   አበባዮሽ 🌼  ለምለም እንቆቅልሽ   - -  ንግሥት   ልትፈትል ሄዳ - - ንግሥት ንግስተ አዜብ - -  ንግሥት   እናት ማክዳ - - ንግሥት በልቧ ያለውን -  ንግሥት   አጫወታቸው - -   ንግሥት አሰቀምጣ አበባ🌼  ንግሥት  እያሳየችው - -    ንግሥት መአዛው የሚሸት  - - ከሁለቱ የቱ ነው አለቸው - -  ለንጉሥ            ንግስት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ(፪)       🌼የአገር አምባር የሚሆነው ከልብ ሽተሽ እንቆቅልሹ -  -  የሳባ    ከበድም ቢለው -  -🌼 የሳባ ጥበብ ሰላለው - - ንጉሡ  ሚሥጥሩን ሊያውቀው - - ንጉሡ ክፈት መስኮቱን - -  ሰለሞን   ቢለው ለሎሌው  - -ሰለሞን ገቡ ንቦቹ  - -  ሊቀስሙ🌼 ከአባባው አርፈው - - ሊቀስሙ ብልህ ጠቢቡ  - -   መለሠ     ለተጠየቀው - -  በእውነት ንጉስ ሰለሞን - -   አለ     አልተሠወረው      🌼     በእውነት 🌼አደይ ቅድስት ሀገሬ እልል በይ (፪) 🌼 ኢትዩዮጲያ የዝና ስሟ በዓለም ተሠማ (፪) 🌼 ለፈጣሪዋ - - ንግሥት   ምስጋና አቅርባ - -   ንግሥት ኢትዮጲያዊቷ - - ንግሥት   ንግስተ ሣባ   🌼   ንግሥት ጥበቡን አይታ - -  ንግሥት   አደነቀችው  - -    ንግሥት ወርቅ ሸቶውን - -  ንግሥት  ዕንቁ ሰጠችው - -   ንግሥት       ንግስት ሆይ ምስክር ሆንሽ ለሀገርሽ (፪)🌼🌼       የአምላክን የፈጣሪያችን ስሙን ጠርተሽ (፪)🌼🌼 የኢትዮጵያ ሠዎች  - -ለንግሥት   ቆሙ በተራ - -ለንግሥት እደጅ ሆነው     🌼   ለንግሥት   ለዙፋን ክብሯ - - ለንግሥት በመስከረም ወር - -  ለንግሥት   ሀገር ስትገባ - -  ለንግሥት ይዘው ሥጦታ - -  ለንግሥት   የፈካ አበባ    🌼ለንግሥት       🌼አደይ የብርሃን ጮራ በኢትዮጵያ በራ (፪)🌼🌼       🌼ኢትዮጲያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ (፪)🌼🌼 ኢየሩሳሌም - - ንግሥት   ደርሠሽ መጣሽ - -  ንግሥት እንኳን በክብር - - ንግሥት   ለዚህ አበቃሽ - - ንግሥት ከአምላክ በረከት - - ንግሥት  ፍሬ አግኝተሽ - - ንግሥት የዘሽ ስጦታ - -  ንግሥት   ዕንቁ ለጣጣሽ - - ንግሥት       🌼ንግስት ሆይ ለታሪክሽ ክብር አለሽ (፪)🌼🌼       🌼ልጆችሽ አበባዮሽ እያልን እናስታውስሽ (፪)🌼🌼 🌼የአባቶች ተስፋ - -   ለፃድቃን   የነቢያት ትንቢት - - ለፅናት የሙሴ ፅላት - -     ለፀሎት   የአሮን በትር  - -   ለፅናት የዳዊት መንግስት - - ለፅናት    ይዘሸ የመጣሽ - -   ከጥንት አምስቱን አውታር - - ለሠጠሽ   ለሀገር መሠረት -    በእውነት🌼🌼 🌼 አደይ ቅድስት ኢትዮጵያ እልል በይ (፪)🌼🌼       🌼ኢትዮጵያ በልጆችሽ ደስ ይበልሽ (፪)🌼🌼 በህገ ልቦና  - -   ህጉን     ፈጣሪን አውቀሽ - -  ህጉን ህገ ነቢያትን - -  ከዓለም  ፈጥነሽ ተቀበልሽ - - ከዓለም በብሉይ ኪዳን   🌼ለጌታ    መስዋዕት አቅርበሽ - -  ለጌታ ተስፋ ካረጉት - - ከአይሁድ ከአስራኤል - - ከአይሁድ ህገ ወንጌልን-  -በፊት    ይዘሽ ተገኘሽ    🌼    በፊት       🌼ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ትልቅ ፀጋ አለሽ(፪)🌼🌼       🌼ስለፈፀምሽ ሦስቱን ህግጋት ለፈጣሪሽ (፪)🌼🌼 ካለፈው ሰህተት - -  ሁላችን    እንድንመለስ - - ሁላችን አዲሱ ዓመት  - -  ለሁሉም   መጣ ማቴዎስ- -ለሁሉም ይህም ያልፍና - - በጊዜው    ይመጣል ማርቆስ - - በጊዜው ሌላው ይተካል - -  በጊዜው    ዘመነ ሉቃስ - - በጊዜው ወልደነጓድጓድ  - -  በጊዜው  🌼 ሲደርስ ዮሐንስ - - በጊዜው በየአራት ዓመት -  -  በጊዜው   ለሁሉም ሲደርስ - - በጊዜው በየዓመቱ  - -  መጥምቁ      ቅዱስ ዩሐንስ - - በጊዜው🌼🌼       🌼አደይ የብርሃን ጮራ በዮሐንስ በራ(፪)🌼🌼 🌼 ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋሽ የሚያኮራሽ (፪)🌼🌼 ልጅ አበባ ልጅ አበባዬ    🌼     አዬ ውዲቷ እናቴ ልጅ አበባ 🌼እያለች እማማ      አዬ ውዲቷ እናቴ ምክሯን ሁሌ እኔ እንድሰማ    አዬ ውዲቷ እናቴ እያሻሸች እንድሆን ጤናማ     አዬ ውዲቷ እማማ አዬ ውዲቷ እናቴ (፪)🌼 🌼አበባ ለምለም 🌼 ቀጤማ ለምለም     🌼ኢትዮጵያ እንዳንቺ የለም (፪)🌼 አብዬ ኧኸ ደግሞም እማምዬ መጣሁ ለሰላምታ ከቤት አሉ ብዬ🌼 እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሰዎት ብዬ (፪) 🌼 ይሸታል ዶሮ ዶሮ (፪) ከማምዬ ጓሮ (፪) ይሸታል የወይን ጠጅ (፪) ከጋሽዬ ደጅ (፪)       ከበረው ይቆዩ ከብረው 🌼        አመት አወደ አመት ደርሰው       ቅን ታዛዥ ልጅን ወልደው       ትሁት ሰው አክባሪ ሆነው       የፍቅር ሸማን ለብሰው🌼       ንስሐ ገብተው ቆርበው   🌼ከብረው ይቆዩ ከብረው                           መዝሙር       🌼በማህበረ ፊልጶስ🌼 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮     @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
125🏆 4🕊 3💯 3
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
4 ቀናት ብቻ ቀሩት 🙊 ⚡️ ያለድካም ⚡️ እጅግ በቀላሉ ⚡️ ቤትዎ ሆነው ⚡️ 300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ        ከፍለው የሚጀምሩት ⚡️  4500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ ብቁ የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ የመሆን ሕልምዎን ያሳኩ ! #Fiverr & #Upwork ሙሉ ኮርስ #5 ሆነው በቡድን ለሚመዘገቡ የ1 ሰው ኮርስ ክፍያ  ነጻ ስጦታ 🥰 ዛሬውኑ ይመዝገቡ ____ 📞 09 55 19 55 77       07 04 19 55 77 ይደውሉ 🐥 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን @greenbirdtechnology               ይጻፉልን ____ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ⚡️ https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs Green Bird Tech A Wing for Change ! ⚡️     ⚡️     ⚡️
نمایش همه...
🎉 18 17🔥 8💯 8🥰 7👍 6😍 5
Repost from TgId: 1204066070
በቴሌግራም ለረጅም ጊዜ እንግሊዘኛ ቋንቋን በማስተማር በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው Learn English language በአዲስ አቀራረብ እና በአዲስ ይዘት መቷል። በቴሌግራም ቻናላችን👇👇 ⭐️ Daily speaking practice ⭐️ Spoken English ⭐️ Most used vocabularies ⭐️ Daily phrases ⭐️ Idioms ⭐️ Listening practice ⭐️ Quiz ⭐️ English learning tips ቻናላችንንን ይቀላቀሉ 👇👇 Learn English LanguageLearn English Language
نمایش همه...
4
✞አዲሱን ቀን በምስጋና✞ እጀምራለሁ አዲሱን ቀን በምስጋና ቸርነትህ ለዚህ አድርሶኛልና ምህረትህ ዘመኔን ያድስ ጌታ ክርስቶስ ምህረትህ ዘመኔን ያድስ አምላክ ክርስቶስ ትናንትን አለፍኩት ቸርከኝ ይህን ዓመት ተባርኳል ሕይወቴ አንተ ኖረህበት ቃሉ የሚጠግን ሐዘን እየሻረ ማን አለ እንደ አንተ(፪)እኔን ያከበረ   /ሁሌ አዲስ ነው የአንተ ፍቅር   ክበር እላለሁ ክበር/(፪)        አዝ= = = = = አይተህ ቸል ያላልከኝ ጩኸቴን ሰምተህ ቁስሌን የፈወስከው ሐኪሜ አንተ ነህ በሚደነቅ ምህረት በደሌን የማርከው ሥራኝ በዚህ ዓመት(፪)አድርገኝ አዲስ ሰው   /ሁሌ አዲስ ነው የአንተ ፍቅር   ክበር እላለሁ ክበር/(፪)        አዝ= = = = = አእዋፍ በማለዳ ምስጋና ያቀርባሉ ለሊቱ እንዳለፈ ብርሃን ያበስራሉ ወራት እና ዓመታት ታድሰው ይመጣሉ ኃያሉ እግዚአብሔር (፪)ክብርን ይገልጣሉ   እጹብ እጹብ የአንተ ሥራ   እንዲህ በቀላል አይወራ   ግሩም ግሩም የአንተ ሥራ    እንዲህ በቀላል አይወራ        አዝ= = = = = አላማዬ አንተ ነህ ሕይወቴን የምትመራ ማንነቴ ይመስክር ማዳንህን ያውራ ይህን አመት ደግሞ ለንስሐ ተውከኝ ፍቅር ነህ ጌታዬ(፪)እንዲሁ የወደድከኝ    እጹብ እጹብ የአንተ ሥራ    እንዲህ በቀላል አይወራ    ግሩም ግሩም የአንተ ሥራ    እንዲህ በቀላል አይወራ                     መዝሙር   ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)                   ፩ጴጥ፬፥፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
አዲሱን ቀን በምስጋና.mp35.79 MB
83💯 3🔥 2
ሼር🌼
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
ማወቅ የሚፈልጉት የቱን ነው 🙊 ⚡️ ያለድካም ⚡️ እጅግ በቀላሉ ⚡️ ቤትዎ ሆነው ⚡️ 300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ        ከፍለው የሚጀምሩት ⚡️  4500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ በዚህ ሁሉ ብቁ የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ - ጥቂት ቀናት ብቻ በቀሩት 3ኛው ዙር ስልጠና ላይ ይሳተፉ ያሰቡትን ይሁኑ 🥰 ተጨማሪ የምስራችም አለን #Bonus 1⃣ #Upwork & #Fiverr Freelancing ከነጓዙ ጥቅልል አድርገን እናስተምረዎታለን 2⃣ 5 ሆነው በቡድን ለሚመዘገቡም የ1 ሰው ክፍያ #በነጻ ስጦታ እናበረክታለን 😊 ዛሬውኑ ይመዝገቡ ____ 📞 09 55 19 55 77       07 04 19 55 77 ይደውሉ 🐥 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን @greenbirdtechnology               ይጻፉልን ____ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ⚡️ https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs Green Bird Tech A Wing for Change ! ⚡️     ⚡️     ⚡️
نمایش همه...
5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
21👍 2
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
ማወቅ የሚፈልጉት የቱን ነው 🙊 ⚡️ ያለድካም ⚡️ እጅግ በቀላሉ ⚡️ ቤትዎ ሆነው ⚡️ 300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ        ከፍለው የሚጀምሩት ⚡️  4500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ በዚህ ሁሉ ብቁ የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ - ጥቂት ቀናት ብቻ በቀሩት 3ኛው ዙር ስልጠና ላይ ይሳተፉ ያሰቡትን ይሁኑ 🥰 ተጨማሪ የምስራችም አለን #Bonus 1⃣ #Upwork & #Fiverr Freelancing ከነጓዙ ጥቅልል አድርገን እናስተምረዎታለን 2⃣ 5 ሆነው በቡድን ለሚመዘገቡም የ1 ሰው ክፍያ #በነጻ ስጦታ እናበረክታለን 😊 ዛሬውኑ ይመዝገቡ ____ 📞 09 55 19 55 77       07 04 19 55 77 ይደውሉ 🐥 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን @greenbirdtechnology               ይጻፉልን ____ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ⚡️ https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs Green Bird Tech A Wing for Change ! ⚡️     ⚡️     ⚡️
نمایش همه...
41🔥 22🥰 17🎉 15😍 11💯 11👍 9🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
12
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Old telegram ግሩፖች ያላችሁ ✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም ✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን ዋጋ 🟥  🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ ✍️2018- 900ብር ✍️2019- 850ብር ✍️2020- 800ብር ✍️2021- 750ብር ✍️2022- 700ብር ✍️2023-650 ብር ✍️2024-300 ብር (Jan And Feb) ✍️2024-100 ብር (March-May) ✔️ክፍያ : 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox 👉 @dag_arshavin ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ    ➡️በተጨማሪም 📱ቴሌግራም premium እና 💎ቴሌግራም star  ከፈለጉ ያናግሩን @dag_arshavin TIKTOK እንገዛለን, እንሸጣለን ✔️                                                     FOR MORE  @ArshavinStore
نمایش همه...
12