fa
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

رفتن به کانال در Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
183 013
مشترکین
+4724 ساعت
+7487 روز
+4 55830 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ሓጃችሁ መብሩር፣ ሰዕያችሁ መሽኩር እንዲሆን ከልብ የሚመኘው አቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የዘንድሮውን የሐጅ ጉዞ ለነየታችሁ ሑጃጆች መልካም የዒባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ እያለ፤ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ ይገልፃል። ሐጀን መብሩር፣ ወሰዕየን መሽኩር! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
نمایش همه...
👍 51 35😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 30 6
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 43 16👏 4🤩 4
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ አቢሲንያ ፖስ ማሽን ካርድዎን ጠጋ ብቻ በማድረግ ይክፈሉ ! ፈጣንና አስተማማኝ የሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ፖስ ማሽኖች ሁሉንም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርዶች የሚቀበሉ ከመሆናቸውም በተጨማሪ በተለያዩ የዲጂታል የክፍያ አማራጮች ያስተናግዳሉ። እርስዎ ብቻ ይፈልጉን - በየቦታው አለን! የሁሉም ምርጫ መሆናችን በምክንያት ነው! #BankOfAbysinia #POSMachine #DigitalPayments #CashlessTransactions #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 58 22👏 6🤩 5
00:07
Video unavailableShow in Telegram
ሽርሽር ያለ ምንም ወጪ! ይመዝገቡ፣ ወዳጅ ዘመድዎን ያስመዝግቡ፣ ይሽለሙ ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና አይፎን 16፣ ሳምሰንግ S24 እና ሌሎች አጓጊ ዕጣዎችን የያዘው የባንኮክ ሽርሸር ተሸላሚ ይሁኑ! አፖሎ ከአቢሲንያ ባንክ የቀረበ ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጅታል ባንክ መተግበሪያ ሲሆን በቅድሚያ እርስዎ ተመዝግበው ለወዳጅ ዘመዶችዎ የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር በመላክ እነሱንም ያስመዝግቡ። • የሽልማቱ ዕጣ እንዲደርስዎ በቅድሚያ አዲስ አካውንት ይክፈቱና ከ1000 ብር ጀምሮ ይቆጥቡ • ሌሎች ወዳጆችዎንም ወደ አፖሎ ይጋብዙና በእዛው ልክ የዕጣ ቁጥሮችን በመሰብሰብ የባንኮክ ሽርሽር አምሮትዎን እውን ያድርጉ! መልካም ዕድል !
نمایش همه...
ለበዓሉ_ዘና_ብለው_ከአፖሎ_ይበደሩ!_pdf_9.mp41.22 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
35👍 14👏 4🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 39 12🤩 4🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
35👍 19🔥 6🤩 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 72 14🔥 11🤔 10🤩 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
አፖሎ ከአቢሲንያ ባንክ የቀረበ ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጀታል ባንክ መተግበሪያ ሲሆን በቅድሚያ እርስዎ ተመዝግበው ለወዳጅ ዘመዶችዎ የተመዘገቡበትን መለያ ስልክ ቁጥር በመላክ እነሱንም ያስመዝግቡ። የሽልማቱ ዕጣ አሸናፊ ለመሆን አዲስ አካውንት መክፈትና ከ1000 ብር ጀምሮ መቆጠብ ይኖርብዎታል። ወዳጅ ዘመዶችዎንም ወደ አፓሎ በመጋበዝ የዕጣ ቁጥሮችን በመሰብሰብ ባንኮክን የማየት ህልምዎን እውን ያድርጉ ። በተጨማሪም አይፎን 16 ፣ ሳምሰንግ S24 እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች በዕጣዎቹ ተካትተዋል። መልካም ዕድል! አፖሎ ዲጅታል ባንክ መተግበሪያውን ለማውረድ https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo ይጫኑ! ደንብ እና ግዴታዎች https://t.me/apollodigitalproduct/248 #ApolloReferral #መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewards
نمایش همه...
👍 72😁 17 12🔥 3🤩 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 34 12🤩 3👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 45 10🤩 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
27👍 19🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ የኤ.ቲ.ኤም ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋቦትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ጎራ ካሉ፣ በቆሙበት ፍጥነት ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ። አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሃል ሰሚት፣ በባህርዳር እና በመቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ይህ አገልግሎት በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የባንካችን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑን እንገልጻለን። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
نمایش همه...
👍 100 25🤔 7👏 6👌 6🔥 5🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
29👍 21😱 4🤩 1
00:05
Video unavailableShow in Telegram
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የባንካችንን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንኮችን ይጠቀሙ፡፡ https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ! #BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
Welcome to Mekedonia! (10).mp47.73 KB
👍 60 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 40 6😁 5
ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ‘‘ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ ጥር 30 እና የካቲት 1/ 2017 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የተገኙት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን አብረን በመውሰድ ወደ ተግባር መለወጥ ይገባል ብለዋል። ይህ ‹‹ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት!›› በሚል ርዕስ ለሁለት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የሙስና ምንነት ፣የሙስና ወንጀል ልዩ ባህሪያት፣በባንክ ዘርፍ የሚሥተዋሉ ሙስናና ብልሹ አሰራሮች እንዲሁም የሙስና መከላከያ ስልቶች የሚሉት ጉዳዮችን ያካተተ ሲሆን ስልጠናውም መቶ የሚጠጉ የባንኩ ከፍተኛ ፣መካከለኛ እንዲሁም ዝቅተኛ አመራሮች ተሳትፈውበታል፡፡ከስልጠናው ተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎች ከአሰልጣኙ እንዲሁም ከቤቱ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ በስልጠናው ማጠቃለያም ሰልጣኞች ለሁለት ቀናት ያገኙትን ዕውቀት የሚፈትሽ ምዘና ተከናውኗል፡፡ ስልጠናው ማጠቃለያም የባንካችን የሰው ሃብት ዋና መኮንን የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ ለሰልጣኞች ባስተላለፉት መልዕክት ስልጠናው የሙስና እና ብልሹ አሰራር ክፍተቶችን የጠቆመ በመሆኑ አመራሩ ወደ ተግባር መቀየር አለበት ብለዋል፡፡ በባንኩ ላይ የሚከሰቱ ሙስና እና መከላከያ ስልቶች ላይ ትኩረት ያደረገው ስልጠና በዶ/ር በረከት ሰለሞን ተሰጥቷል። ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/cr/ #Bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 88 10🔥 6🤩 4
ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ለባንካችን ከፍተኛ ስራ አስኪያጆች ጥር 30 እና የካቲት 1 ቀን 2010 በኃይሌ ግራንድ ሆቴል "የሥነ ምግባር አመራር ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት" የተሰኘ የሥልጠና ፕሮግራም ተካሂዷል። የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን በተግባር ማዋል አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው የተገኘው እውቀት በንቃት መተግበር እንዳለበት ጠቁመዋል። ለሁለት ቀናት በተካሄደው መርሃ ግብር የሙስና ምንነት፣ ልዩ ባህሪያቱ፣ በባንክ ዘርፍ ያሉ ብልሹ አሰራሮችን እና ውጤታማ የሙስና መከላከል ስትራቴጂዎችን ጨምሮ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስቷል። በስልጠናው 100 የሚጠጉ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና ጀማሪ ስራ አስኪያጆች ተሳትፈዋል። በክፍለ-ጊዜው ሁሉ ተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን በአሰልጣኙም ሆነ በአዘጋጅ ቡድኑ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ስልጠናውን ለማጠቃለልም በሁለት ቀናት ውስጥ የተገኘውን እውቀት ለመገምገም ግምገማ ተካሂዷል። ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/cr/
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
نمایش همه...
👍 96 29🤔 16😁 9🤩 9👌 9🔥 8🥰 6👏 6😱 6