fa
Feedback
Hulugram Messenger

Hulugram Messenger

رفتن به کانال در Telegram

Hulugram is chat based superapp that makes your everyday lifestyle easier!

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
113 705
مشترکین
-6224 ساعت
-5397 روز
-2 76130 روز
آرشیو پست ها
ሰላም የሁሉግራም ቤተሰቦች፤ ሰሞኑን አንድ አንድ የሁሉግራም ተጠቃሚዎች የተለያዩ ችግሮች እያጋጠማቸው እንደሆነ ደርሶናል። ይህንን ችግር ለመፍታት እንዲረዳን ፤ እርሶ ሁሉግራምን ሲጠቀሙ ምን እንዳጋጠመዎት በዝርዝር ኮሜንት ላይ ይጻፉልን። ለትብብችሁ እያመሰገንን፤ መልካም የእረፍት ቀን ተመኘን ። 🙏🏽
نمایش همه...
👍 678 112😁 63👏 39🔥 36🤩 28🤯 25🎉 16🥰 9😱 3
🎮⚡️ ጌሞችን የያዘው የሁሉግራም ሜሴንጀር አፕዴት ተለቀቀ :: አዲሱ አፕዴት ምን ይዟል ? 🎮ጌሞችን ወይም ጨዋታዎች፡ ከመተግበሪያው ሳይወጡ እዛው የተለያዩ ተወዳጅ ጌሞችን እንደነ ካንዲ ክራሽ፤ ቶምብ ራነር፤ በብል ክራሽ፤ 2048 የመሳሰሉ 14 ጌሞችን መጫወት ያስችላል። 🎄ገጽታዎች/ ቲም፡ የሁሉግራም አፓችሁን መተግበሪያዎን መልክ እና ስሜት ወደ ተለያዩ ገጽታዎች መለወጥያስችላል ። የዩአይ ማሻሻያዎች፡- ለተሻሻለ የመልእክት ልውውጥ የበለጠ ንፁህ፣ ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ የገጽ ማሻሻያዎች። የተለያዩ ተጠቃሚዎችን ያሚያስቸግሩ ችግሮችን ፈትተናል። አዲሱን ሁሉግራም ለማውረድ ወይም ለማዘመን ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑhttps://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
نمایش همه...
👍 301 61🔥 32🎉 31😱 17👏 15🥰 11😁 9🤩 7🤯 2
🎮 የሚወዷቸውን ጌሞች በቅርቡ በሁሉግራም ከጓደኛዎ ከቤተሰቦ ጋር እየተጻጻፉ የተለያዩ ተወዳጅ ጌሞችን መጫዎት እንዲችሉ ፤ ጨዋታዎችን ወደ መተግበሪያችን እንደጨመርን ስንገልጽ በደስታ ነው። በቅርቡ የምንለቀውን አፕዴት ይጠብቁ። ለማይጠገብ መዝናኛ እና ጌሞች ይዘጋጁ። ♠️♥️
نمایش همه...
176👍 162👏 17🤯 16😱 11🔥 6😁 1
⚡️ Themes For Hulugram New feature,users can choose from a variety of unique and creative themes created by a diverse range of artists. this collections of themes offer users a new way to personalize hulugram app. we will also publish new themes every day, ensuring that there is always fresh content for users to enjoy. #UPCONING_UPDATE
نمایش همه...
👍 94🥰 10🤯 9🔥 7😱 6 5
Photo unavailableShow in Telegram
☑️ ለተወሰኑ ተጠቃሚዎች ሁሉግራም auto VPN እያስቸገረ መሆኑን መረጃ ደርሶናል ⚡️እርሶም ካስቸርዎ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ያገናኙ 👇👇👇 Hulugram Proxy Server ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
نمایش همه...
👍 409 48👏 47🥰 38😁 32🔥 3🤯 1
🔴 አስቸኳይ ማሳሰቢያ 🔴 በተለያዩ የዜና ምንጮች እና ቻናሎች እየተላለፈ የሚገኘው ሁሉግራም ከተወሰነ ቀናት በኋላ ስራ ያቆማል የሚለው ዜና ከእውነት የራቀ ነው። ሁሉግራም ከሁልግዜ በላይ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ በመስጠት ላይ ይገኛል። አሁን ቴሌግራም በተቋረጠበት ሰሃትም ቢሆን፤ ያለምንም ግኑኝነት መቆራረጥ የሚስራው ብቸኛው አፕልኬሽን ሁሉግራም ነው። ይህንን የሃስት ዜና እያስራጩ የሚገኙትን የዜና ምንጮች ኮመንት ላይ በመጻፍ የሃሰተኛ ዘገባዎችን እንዲያጋልጡ በትህትና እንጠይቃለን። ለማንኛውም አዳዲስ ዜናዎች እና ለውጦች @huluchat_official ቻናላችንን ይከታተሉ። ሁሉግራምን ለማውረድ https://bit.ly/3IbZutj ይጫኑ። ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ። መልካም ቀን ተመኘን። #Share #Share #Share
نمایش همه...
👍 338 41👏 27🥰 24😁 3🤯 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ቢቋረጥም፣ በሁሉግራም ያልተቋረጠ ግንኙነትን ያድርጉ! Download and Share Hulugram: 👉 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
👏 134👍 106 40🤯 7
Hulugram Updated to v5.6.1 on Play Store 👏 What's New? ◾️In this version, we said goodbye to some annoying bugs, ◾️ Real-time chat translation for all users, ◾️UI improvement for Mini apps, ◾️Update to the latest Telegram Version, ◾️ Profile Picture Maker, Emoji Categories, ◾️Improved other small things in the app. ☑️We have also enabled the proxy server so that you can use Hulugram without interruption ⚡️ Download and Share Hulugram: 👉 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
👍 136 28👏 15🔥 3🥰 3🤯 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
Hulugram for Android have been updated to version 5.5 📌Updates From Hulugram 🔘The ability to keep the original file name when sending files - (Bug Fix) 🔘 The option to copy photos in messages 🔘 The ability to clear cache for individual chats directly from the chat list 🔘 The ability to hide media files 🔘 Zero Storage Usage 🔘 New Drawing and Text Tools 🔘 Profile Pictures for Your Contacts 🔘 Public Profile Pictures 🔘 The ability to hide group members 🔘 New Progress Animations on Android 🔘 New Animated Emojis 🔘 More Interactive Emoji - 🎅🎄☃️💅🗿🆒🤪 🔘 Auto-Delete All Chats,No-SIM Signup, Topics 2.0, Detailed Storage Usage , New Custom Emoji,Temporary QR codes 🔘 More Shortcuts 🔘 Bug fixes and improvements Download Hulugram 👉 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
👍 270 50🥰 33👏 29🔥 21😁 12🤯 12
Photo unavailableShow in Telegram
ያሎትን ለወደዱት ከማካፈል ወደ ኃላ አይበሉ! መልካም የጥምቀት በዓል ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
👍 326 70👏 35🎉 35🤩 25🔥 21🥰 9😁 7
ውድ የ Hulugram ተጠቃሚዎች፣ 🔧 ለትዕግስትዎ ከፍ ያለ ምስጋና እያቀረብን፤ ያጋጠመን ችግር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መፈታቱን ልናበስር እንወዳለን። አሁን ያለምንም ችግር ሁሉግራም አፕልኬሽን መጠቀም ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ያቻላል። ማንኛቸውም ጥያቄዎች ወይም ስጋቶች ካሉዎት እባክዎ እኛን ለማነጋገር አያመንቱ። @hulugram_suggestion_bot
نمایش همه...
⛑ውድ የ Hulugram ተጠቃሚዎች፣ እኛ ይህን እየጻፍን ያለነው ሁሉግራም አፕሊኬሽን በሚጠቀሙበት ወቅት በአንዳንድ መሳሪያዎች ላይ መልዕክቶችን መጫን ላይ ችግር እንደነበረ ለማሳወቅ ነው። የሶፍትዌር ቡድናችን በአሁኑ ጊዜ በጉዳዩ ላይ እየሰራ ሲሆን ይህ ለተፈጠረው ማንኛውም ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን። ችግሩን በተቻለ ፍጥነት ለመፍታት የምንችለውን ሁሉ እያደረግን መሆኑን ልናረጋግጥልዎ እንፈልጋለን። ችግሩን ለማስተካከል በምንሰራበት ጊዜ እባካችሁ ታገሱን። ስለ ትዕግስትዎ እና ግንዛቤዎ እናመሰግናለን። ማንኛቸውም ጥያቄዎች ወይም ስጋቶች ካሉዎት እባክዎ እኛን ለማነጋገር አያመንቱ። @hulugram_suggestion_bot
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ዛሬ 800,000 ያህል ብርቱዎች ነን!!! Google has updated 500k+ install mark for Hulugram. 🚀 Hulugram to the moon! እንኳን ደስ አለን። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉግራምን ያውርዱ፥ ይገምቱ ፤ ያሸንፉ! የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ውጤት በመገመት የ1000 ብር የሞባይል ካርድ ያሸንፉ። ስፔን ከጀርመን ጨዋታውን ማን ያሸንፋል? ስንት ለ ስንት? በትክክል የጨዋታ ውጤቱን የገመተ ያሸንፋል። ሁሉግራምን ዳውንሎድ ማረግ አይዘንጉ፤ ግምቶን ኮሜንት ላይ ያሳውቁን። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
00:08
Video unavailableShow in Telegram
50+ በላይ የቋንቋ አማራጮች— በሁሉግራም በሁለት መንገዶች መልክትን መተርጎም እንችላለን። አንደኛ መልእክት ሲላክልን የተላከልንን መልዕክት በመንካት ከሚመጣልን ዝርዝሮች ውስጥ Translate የሚለውን በመጫን ወደፈለግነው ቋንቋ መተርጎም እንችላለን። ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ሁሉግራምን ስንከፍት በስተቀኝ ጥግ ላይ ባለው Floating Button በመጫን ወይም Menu ወስጥ በመግባት Translate የሚለውን በመንካት መተርጎም እንችላለን። ሶስተኛ መልእክት ከጻፋችሁ በኋላ ከመላኩ በፊት መልእክቱን በመምረጥ ወደፈለጉት ቋንቋ ለውጠው መላክ ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
نمایش همه...
Hulugram_Motion_Tutorial_Language Translator_2.mp42.18 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራምን በሁሉግራም  መተግበሪያ የምትጠቀሙበት 5 ዋና ምክንያቶች ፦ 1. የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት (ወደ አፋን ኦሮሞ እና ትግረኛን ጨምሮ) 2. በቀላሉ ካርድ በቴሌብር እና አሞሌን ተጠቅመው እዛው መግዛት የሚችሉበት (10% ቦነስ ያገኛሉ) 3. ለዲኤስቲቪ ፤ ካናል ፕላስ እና ለኢትዮጵያ ኤርላየንስ ክፍያ መፈጸም የሚችሉበት። 4. ስቶሪ የሚያጋሩበት፤ የጓደኛ ፕሮፋይል ፎቶ ላይክ ማረግ የሚችሉበት እና 5. በቀላሉ እቃ ባንድ ቦታ ከቴሌግራም ቻናሎች መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት እንዲሁም ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያገኙበትን ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://bit.ly/3IbZutj
نمایش همه...
⚠️ Today we have noticed Hulugram wasn't working on some phone devices. We are sincerely apologize for the error. Hulugram has been updated to version 5.0.3 on the play store now. All issues has been fixed! Please Click Here To Update Hulugram From Google Playstore. ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
نمایش همه...
Hulugram is updated to version 5.0.2 👏 What's New? • In this version we said goodbye to some annoying bugs and improved other small things of the app. • Hulugram translator is back • Adding Support for old phones starting from Android 4.1 👉 ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! 👈 Download Hulugram SuperApp
نمایش همه...
🍾 Hulugram has been updated to version 5.0.1 Hulugram Changes 🌐 Improved Translator— The in-app translation feature has been updated with new options, such as the auto-translation of messages 👤 Message Shortcut Buttons— Edit Button, Bookmark Button,translate button, copy buttion 🔐 Lock Chats— We let you lock any chat with pin 🌀 Quick Switch Shortcut In Chats— 🎷 Music Player 2.0— The music player feature has been updated 💬 More Chat filters including— Premium Users,Online Users,Mutual Contacts,Deleted Users,Secret Chats,Live Stream ⬇️ Download Filters— You can filter your downloads by channel Video , Music and File 📚 Bookmark Message— Bookmark message allows you to mark and save specific messages. 📰 Wide Post for channels and Bottom Navigation Tab— ❤️ Telegram Changes • Infinite Reactions ⭐️ • Emoji Statuses ⭐️ • Improved Login Flow • New Username Links • Prioritize Downloads • New Animations • Themed Icon on Android 13+ Telegram Emoji Platform • Custom Animated Emoji Packs • Gifting Telegram Premium • Privacy Settings for Voice Messages ⭐️ Telegram Premium • 4 GB Uploads. • Faster Downloads. • Doubled Limits. • Voice-to-Text Conversion. • Premium Stickers. • Unique Reactions. • Advanced Chat Management. • Animated Profile Pictures. • Premium Badges. • Premium App Icons. • No Ads. 👉 ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! 👈 Download Hulugram SuperApp
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Hulugram በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የቴክኖሎጂ ክንውኖች አንዱ በሆነው በGITEX GLOBAL 2022 ከ Oct 10-13 ይሳተፋል። እኛን ለመጎብኘት አስበዋል ? 📍 ይምጡ በፖዳችን በዛቢል አዳራሽ 7፣ Stand P-C309h - Dubai world Trade center ከ Oct10 እስከ Oct13፣ 2022 ያገኙናል። ትኩስ ዜናዎችን ከቦታው ለማወቅ የኦፊሺያል ገጻችንን ይከታተሉ። መልካም የእረፍት ቀን።
نمایش همه...