Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
رفتن به کانال در Telegram
2025 سال در اعداد

262 544
مشترکین
-60124 ساعت
+7 0077 روز
+7 81230 روز
آرشیو پست ها
🖥️ አዲስ ቲቪ መግዛት አይጠበቅቦትም!
🎁አሁን በቲቪያችሁ YouTube ሆነ Netflix መጠቀም ፤ ካሻዎም የፈለጎትን ጌም አዉርደዉ መጫወት ይችላሉ 👏
🎁 በማንኛዉንም አይነት ቲቪ ( ቦርጫሙም ሆነ ፍላት) አንዴ ይሄንን ዕቃ ገዝተዉ ካለምንም ወረሀዊ ክፍያ ከስራ መልስ በቤትዎ በመረጡት የዩቱብ ሾዉ ፈታ ይበሉ👍
📍Storage: 128gb
📍Ram 8GB
📍4k resolution
✅ለአጠቃቀም በጣም ቀላል የሆነ✅
🚚አዲስ አበባ ላይ ፈጣንና በ 40 ደቂቃ ዉስጥ የሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን።
ዋጋ 💸4999 ብር ብቻ
Inbox 📨 @Dubaitera_shop
Call📞 0954633900
📞0954633900
🛍ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት
👉@Dubai_Tera2
12.95 MB
❤ 18👍 5💯 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የምያናማር ጥሪ‼️
የምያንማር መንግስት ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሃገራት ዜጎቻቸውን እንዲቀበሉት ጥያቄ አቅርቧል‼️
ምያንማርን እያስተዳደረ የሚገኘው ወታደራዊ መንግስት በማጭበርበሪያ ካምፖች የያዛቸውን የውጪ ሃገራት ዜጎች ሃገራቱ እንዲቀበሉት ጠይቋል።
በቅርቡ በታይላንድ ድንበር አካባቢ በተደረጉ ዘመቻዎች በርከት ያሉ የውጪ ሃገራት ዜጎች መያዛቸው ሲታወስ እነዚህን የያዛቸውን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር ስለተቸገረ የዜጎቹ ሃገራት በተቻለ ፍጥነት ቶሎ እንዲቀበሉ ምያንማር ጠይቃለች።
ምያንማር ዘመቻው ባለፈው ጥር ከተጀመረ ወዲህ ከ47 ሃገራት የተውጣጡ 13,272 የውጪ ሃገራት ዜጎችን መያዟን ስትገልፅ አብዛኞቹ ወደ ሃገራቸው ተመልሰው አሁንም 1655 ያህሉ እዛው እንደሆኑ ገልፃለች።
ከቀሩት መካከል ከ500 የሚበልጡት የቻይና ዜጎች ሲሆኑ ከ100- 300 የሚደርሱ #የኢትዮጵያ ዜጎች እንደዚሁም የቬትናም፣ የኬንያ፣ የኢንዶኔዥያ እና የህንድ ዜጎችም እንዳሉ ምያንማር አስታውቃለች።
ምያንማር አብዛኞቹ ወደ ሃገራቸው ያልተላኩ የአፍሪካ ሃገራት ዜጎች ሃገራቸው በታይላንድም ይሁን በምያንማር ኤምባሲ ስለሌላቸው ነው ብላለች።
ምያንማር በአመት 40 ቢሊየን ዶላር ለወንጀለኛ ቡድኖች የሚያስገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች መፍለቂያ ስትሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ የበርካታ ሃገር ዜጎች ተታለው በካምፖቹ በግዳጅ እንዲሰሩ ይደረጋሉ።
AP
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 130💔 12👍 10👏 3🤨 2
Photo unavailableShow in Telegram
✨የድርጅቶን ገበያ በ social media ማሳደግ እንደሚችሉ ያውቃሉ ✨
እንግዲያውስ አስደሳች ዜና ሹክ እንበሎ የሚላችሁ Bright Digital Marketing በተለያዩ የ package አማራጮች ቀርቦላቹሀል
👉🏻ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ discount😃
👉🏻content creation, video recording with camera man, edition, social media managing, ሁሉንም በአንድ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
👉🏻ድርጅቶን እናስተዋውቅሎት, በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ቢገኙ ለ promotion እንዳይጨነቁ: እርሶ ስራዎትን እኛ ስራዎት ሰው ዘንድ እንዲደርስ ማረግ ግዴታችን ነው 🤗
1st package
👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ
👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት
👉🏻ለ 3 የተመረጡ ቀኖች 1የ tiktok, 1 የ Instagram/Facebook እና 1የ LinkedIn ቨዲዮ posting
👉🏻price 6,500 ብር
2nd package
👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ
👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት
👉🏻ለ 2 የተመረጡ ቀኖች tiktok, Instagram/Facebook እና LinkedIn ቪዲዮ posting
👉🏻price 5,000 ብር
3rd package
👉🏻የአንድ ቀን ቀርፃ
👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልገሎት ለ አንድ ቪዲዮ
👉🏻ለ 1 የ tiktok እና የInstagram/Facebook ቪዲዮ ፖስቲንግ
👉🏻price 4,500ብር
✨ለሰርግ, ለልደት, ለተለያዩ ፕሮግራሞች የቀረፃ እና የኤዲቲንግ አገልግሎት እንሰጣለን
☎️ 0920541247
❤ 41👍 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ❓
ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ (ስማርት ስልክ) እንዲይዙ እና እንዲጠቀሙ መፍቀድ ልጆቹን ለድባቴ እንዲዳረጉ፣ ከመጠን በላይ ለሆነ ውፍረት ታጋላጭ እንዲሆኑ እና ለእንቅልፍ እጦት እንደሚዳርጋቸው አንድ ጥናት አመልክቷል።
አዳጊዎች በረጅም ጊዜ ሂደት የአዕምሮ ዕድገት እና ጤና በተመለከተ ከ2018 እስከ 2020 ባለው ጊዜ ከ10 ሺህ ሰዎች መረጃ በመሰብሰብ ነበር ጥናቱ በአሜሪካ ብሔራዊ የጤና እንስቲቲዩት ድጋፍ የተከናወነው።
በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የፊላደልፊያ የሕፃናት ሆስፒታል እና የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ በመሆን ነበር ሕፃናት የሞባይል ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ መፈቀድ የሚያስከትልው ጉዳት ምንድነው የሚለውን ጉዳይ ለመለየት እና የመፍትሔዎችን ለመጠቆም ጥናቱን ሲያከናውኑ የቆዩት።
ዩኒቨርሲቲዎቹ ዕድሜያቸው 12 ዓመት የሆኑ ሕፃናት ዘመናዊ ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ ከአእምሮ በሽታ እና ከመጠን በላይ ውፍረት ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው በዚሁ በሠሩት ጥናት ማረጋገጥ ችለዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 145🙏 16👍 9💯 6🔥 3😢 1🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሁሉም ፈቃድ ተሰረዘ‼️
የሁሉም የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተሰረዘ‼️
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰሩ የሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ (Betting) ድርጅቶች የተሰጠውን የሥራ ፈቃድ ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ መሰረዙን አስታውቋል።
የሥራ ፈቃዱ የተሰረዘው በውርርድ እና በፋይናንስ ዘርፎች ላይ በተካሄደ ጥልቅ አገር አቀፍ ግምገማ ውጤት ላይ ተመስርቶ ነው።
የሕዝብን ጥቅም ማስከበር እና የዘርፉን ስርአት ማስተካከል ነው።
በሂደት ላይ ያለው ምርመራ በዘርፉ ውስጥ ሰፊ የሆነ ሕገ-ወጥ አሰራር፣ የፈቃድ ውል ጥሰት፣ እና ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት የሚሆን ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር መኖሩን በግልጽ አሳይቷል።
የሎተሪ አገልግሎቱ ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ውሳኔው በሥራ ላይ ባሉትና ቀደም ሲል በይፋ በታገዱት በሁሉም የውርርድ ድርጅቶች በእኩልነት ተፈጻሚ እንደሚሆን ገልጿል።
የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች እና ሲስተም ኦፕሬተሮች/አቅራቢዎች ወዲያውኑ እንዲያቆሙ የተሰጠው መመሪያ፡
* ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአካልም ሆነ በዲጂታል መንገድ የሚካሄድ ማንኛውም የውርርድ ሥራ እንዲቋረጥ ተደርጓል።
* ሁሉም የገንዘብ ማስገቢያ መንገዶች አገልግሎት መስጠት እንዲያቆሙ ታዝዘዋል።
* አዲስ ውርርድ መቀበል ፈጽሞ አይቻልም።
ይህ እርምጃ በሀገሪቱ የፋይናንስ እና የብሔራዊ ደህንነት ስጋት የሆኑ ህገ-ወጥ አሰራሮችን ለመከላከል የተወሰደ ወሳኝ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 218👏 67😭 29🙊 11🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
☎️ ስልክ ፦ 0923526669
💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን
@Bussinessteam23
🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️
https://t.me/CQ2wKqFxyl4zYmM8
↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 21👍 4🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
96 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚገባው በላይ ጨው ይጠቀማል ተባለ‼️
በጨው ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር ሶዲየም የሰውነትን የፈሳሽ ሚዛን ለመጠበቅ እንዲሁም ኦክስጅንና ንጥረ ነገሮችን ለማጓጓዝ አስፈላጊ ቢሆንም በርካታ ዜጎች ከሚመከረው በላይ ጨው እንደሚጠቀሙ ተነግሯል።በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግብ ህክምና ባለሙያ ረዳት ፕሮፌሰር ዘላለም ደበበ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት አንድ አዋቂ ሰው በቀን ከአምስት ግራም የማይበልጥ ጨው መመገብ ይኖርበታል።
ነገር ግን በኢትዮጵያ 96 በመቶ የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል ከሚገባው በላይ ጨውን ይመገባሉ ብለዋል።ይህም የጤና መታወክን እንደሚያስከትል ረዳት ፕሮፌሰር ዘላለም ገልፀው በተለይም ደግሞ ለደም ግፊት ህመም ፣ ለጨጓራ ካንሰር፣ለስትሮክ እንዲሁም ለልብ ድካምና ተያያዥ በሽታዎች ሊያጋልጥ እንደሚችል ጠቁመዋል።
ቅጠላ ቅጠሎችንና ቅመሞችን በመጠቀም ሰዎች የሚያበስሉትን ምግብ ማጣፈጥ ሲገባቸው ከሚመከረው በላይ ጨውን ይመገባሉ። እንደዚሁም በአብዛኛው ምግብ ውስጥ ጨው የሚገኝ መሆኑን የስነምግብ ህክምና ባለሙያዋ ተናግረው ጤናን በአግባቡ ለመጠበቅ በልኩ መጠቀም እንደሚያስፈልግ አስረድተዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 112😢 19🤷♂ 5🙏 5🤨 4🥰 1
‼️የተለያዩ ሚያማምሩ ከለሮችን አስገብተናል ፈጥነዉ ይደዉሉ‼️
‼️በ2199 ብር ዝንጥ ያለ ሰዓት ከ ኤርፖድ ጋር በነፃ ዴሊቨሪ ባሉበት ይቀበሉ!
#አዲስአበባ ላይ ያሉበት በነፃ እናደርሳለን
ይደዉሉልን
📞0954633900
📞0954633900
🎁W26 pro max special Watch 🎁
✅ ለመለዋወጫ 2 የእጅ ማሰሪያ ያለው
✅ ነፃ wireless ኢርፓድ ያለው
✅ለወንድም ሆነ ለሴትም የሚሆን
✅የልብ ምትዎን ይለካል
✅ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል
✅ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለግ ያግዘናል
✅ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል
✅ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያስችላል
✅wireless charger
✅Blood Oxygen Detection
✅Stress & Mood Testing
✅ ለወዳጅ በስጦታ ቢሰጡት መቼም የማይረሱበት ስማርት ሰዓት
➡️ ያስመጣናቸው ጥቂት ፍሬዎች ስለሆኑ ሳያልቅ አሁኑኑ ይዘዙ ደስታን ያጣጥሙ።
📌ለማዘዝ
ፈጥነዉ ይደዉሉ 👇👇👇👇👇
📞 0954633900
📞 0954633900
📞 0954633900
🚚 አዲስ አበባ ላይ ፈጣንና ነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት እየሰጠን ሲሆን ከታች በተጠቀሱት ከተሞች ላላችሁ በቅርቡ በነፃ ለማድረስ ምዝገባ እያካሄድን ስለሆነ ሳናጠናቅቅ ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📍ደሴ 📍 ደብረ ብረሀን
📍ኮምቦልቻ 📍 ባህር ዳር
✍ወይም ስልኮን እና አድራሻዎን
በ👉@Dubaitera_Shop ላይ ይፃፉልን!
ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት
👉@dubai_tera2 ን ይቀላቀሉ!
10.32 MB
❤ 16👌 3👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንተርኔት ንግድን ወደ ግብር‼
ገቢዎች ቢሮ የኢንተርኔት ንግድን ወደ ግብር ሥርዓቱ የሚያስገባ አሠራር መዘርጋቱን አስታወቀ
: በአዲስ አበባ ከተማ ግብር የማይሰበሰብበት የኢንተርኔት (ኦንላይን) ንግድ እየተስፋፋ በመሆኑ ዘርፉን ወደ ግብር ሥርዓት ለማስገባት የሚያስችል አሠራር መዘርጋቱን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ፣ የማኅበራዊ ሚዲያው እየፈጠረ ባለው ተፅዕኖ የተነሳ፣ በአሁኑ ወቅት የኦንላይን ንግድ በከተማ እየተስፋፋ መሆኑን፣ ከፍተኛ የግብይት እንቅስቃሴ የሚከናወንበትና ሰፊ የገንዘብ ዝውውር የሚደረግበት እየሆነ መምጣቱን፣ ነገር ግን ቁጥሩ ይኼ ነው ብሎ ለመናገርና ምን ያህል ግብር አሳጥቷል የሚለውን ለማወቅ ጥናት ማድረግ እንደሚጠይቅ ተናግረዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 76😢 64🙈 9😭 8😎 8🔥 4🙏 4🎄 3🥰 2👏 2🤝 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
#ቴምርሪልስቴት
‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ
🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን
👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 135ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 25🔥 2👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትራኦሬ ዊግ ከለከሉ‼️
የቡርኪናፋሶው መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ አርቲፊሻል ጸጉር (በተለምዶ ዊግ በመባል የሚታወቁት) ወደ አገራቸው ቡርኪና-ፋሶ እንዳይገቡ ከልክለዋል። አፍሪካ አህጉር መሆኗን "ሙዚየም አይደለም" በማለት መዘናጋት ጀምረዋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
👏 784❤ 225👍 163😎 23🔥 17❤🔥 10🤨 10🕊 2😢 1
የኮማንዶ ምርቃት‼️
በዛሬው ዕለት በትግራይ ክልል አዲግራት ለወራት ሲሰለጥኑ የነበሩ የአርሚ 15 የኮማንዶ አባላት ወታደራዊ መሪዎች በተገኙበት የምረቃ ስነስርዓት ተካሂዷል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 115🤷♂ 43🥱 37👍 26🙊 24🕊 22😢 15🔥 9👏 7🤨 6😎 5
Photo unavailableShow in Telegram
"ጦርነትን ለማስወገድ እንሰራለን፣ ለሰላም ብለን የምንሸጠው ግዛት ግን የለም"ፕሬዘደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ‼️
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ይህን ያሉት 'የትግራይን ህልውና እና ደህንነት ለማረጋገጥ!' በሚል መሪ ሃሳብ ከታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ በቆየው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የአመራር አቅጣጫዎች፣ እቅዶች እና አፈጻጸም ላይ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ነው።
ትግራይ በተለያዩ ዘርፎች እጅግ በጣም አስቸጋሪ እና ጫና የበዛበት ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች ያሉት ፕሬዝደንት ታደሰ ወረደ፣ ያለን ምርጫ እነዚህን ተግዳሮቶች ተቋቁመን መውጣት ነው ብለዋል። በተለያዩ መንገዶች እገዳው እንዲጨምር እና እንዲወሳሰብ የሚያደርጉ ብዙ እንቅስቃሴዎች አሉ፤ በመሆኑም የአደጋው መጠን ከፍተኛ ነው ብለዋል።
ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ አደጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይሄዳል፣ በመንግስታዊ አገልግሎት ላይ ያለው ጫና መጨመሩ፣ በፍትህ እና ዳኝነት ላይ ያለው ውስብስብ ችግር፣ ያለን ደካማ ኢኮኖሚ፣ ስርአታዊ የሚመስል የሙስና ችግር፣ ተጠናክሮ የሚቀጥለው እገዳ እና በውስጣችን ሆነው የሚሰሩ አካላት በመጨመራቸው የተጋላጭነታችን መጠን በእጥፍ እንዲጨምር አድርጎታል ሲሉ ጀነራል ታደሰ ወረደ ተናግረዋል።
በተጨማሪም ጀነራል ታደሰ ወረደ እንዳሉት ደግሞ "ተቸገርኩ ብለህ ብትጮህ የሚሰማህ በሌለበት ዓለም አቀፍ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው። ሀገራት የራሳቸውን ፍላጎት የሚያስቀድሙበት፣ ብትሞትም የሚሰማህ በሌለበት እና ለሰብአዊነት የሚሰጠው ትኩረት በቀነሰበት ዓለም አቀፍ ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን" ብለዋል። ለዚህ መፍትሄውም በውስጣችን በምንፈጥረው አቅም ነው ሲሉ ፕሬዝደንት ታደሰ ገልጸዋል።
አደጋዎችን ተሸክሞ በማይቀጥልበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው፤ እነዚህንም መፍታት የምንችለው አንድ በመሆን፣ በመረጋጋት እንዲሁም በራሳችን አቅም ብቻ ነው ያሉት ጀነራል ታደሰ ወረደ፣ አንድ ከሆንን እና አቅም ከገነባን የመሰማት አቅማችንና የመደራደር አቅማችን ከፍ ያደርጋል ብለዋል።
በተጨማሪም ጀነራል ታደሰ ወረደ የበጋን መምጣት በመጠበቅ እና የመኸርን ምርት መጨመር በመምከር የሚለካ የኢኮኖሚ ጥንካሬ የለም ያሉ ሲሆን፣ ጠንካራ አቅም የሚኖረው ጠንካራ ኢኮኖሚ ሲገነባ እና በዝናብ ላይ ጥገኛ ያልሆነ ኢኮኖሚ ሲገነባ ነው ብለዋል።
ከጎረቤት ክልሎችና ከፌደራል መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በአግባቡ እንሰራበታለን ያሉት ፕሬዝደንት ታደሰ፣ የሚኖረንና የምንፈጥረው ግንኙነት ግን በአቻ ለአቻ መርህ፣ በራስ መተሳሰርና መደጋገፍ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት ብለዋል።
በጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ የቀረበው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የአመራር አቅጣጫዎች እና እቅዶች ሰነድ ላይ ውይይት ተደርጎበት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ ከተሰጠ በኋላ ቀጣይ የአመራር አቅጣጫዎችና አፈጻጸማቸው ተብራርተው በሙሉ ድምፅ ጸድቆ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው መድረክ ትናንት ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም ተጠናቋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 53😎 12👍 5🕊 4🥰 2🙊 2🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፌስታል‼️
በኢትዮጵያ ከጥር 23 ቀን 2018 ጀምሮ፣ ስስ ፌስታል መጠቀም እንደማይቻልና።ይዞ የተገኘም ከ5000-10,000 ብር እንደሚቀጣ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
🙈 134❤ 107🤨 29😭 26👍 19🤷♂ 15🙊 11😢 7😎 6🥰 3🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
Attention‼️
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
#ቴምርሪልስቴት
‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን
‼️አዋሬ
🎯65/35 አከፍፈል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 7👍 1🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአፍሪካ በርካታ ቤት አልባ ዜጎች ከሚገኙባቸው ሀገራት ናይጄሪያ በ 4.5 ሚሊዮን ዜጎች ቀዳሚ ስትሆን ኢትዮጵያ 600ሺህ ገደማ ቤት አልባ ዜጎችን በመያዝ 10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ለእነዚህ ዜጎች ቤት አልባ መሆን የፀጥታ ችግር እንዲሁም የከተማ መስፋፋት ምክንያት እንደሆነ በጥናቱ ተጠቅሷል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
🙈 90❤ 67👍 9🤨 5🔥 4😢 4👏 3🤷♂ 1🥱 1💔 1
‼️ጥራት ያላቸዉን ዕቃዎች ብቻ‼️
በ አዲስ አበባ እና በሁሉም ከተሞች
🛑ምን ይፈልጋሉ❓
💮 2 የዕጅ ማሰሪያ ያለዉ ዘመናዊ ሰዓት፤
💮ስልካችንን ጃርጅ ማድረግ የሚችል ኤርፖድ፤
💮 ወይስ ማንኛዉንም ቲቪ ስማርት የሚያርግ tv stick?
ፈጥነዉ ይደዉሉልን
👇👇👇👇👇👇👇
📞0990050575
📞0990050575
👑 W26 ሰዓት👑
✅👇👇👇👇👇👇👇👇✅
👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2 ማሰሪያ
👉ምርጥ ኤርፖድ በዉስጡ የያዘ
👉ስልክ መደወል ቢፈልጉ ቲክቶክ
👉ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን
👉ተቆጥረዉ ማያልቁ አገልግሎቶች
ከ ሙሉ ዋስትና ጋር🙏
💰በ 2199 ብር ብቻ
👑 M10 Airpod👑
👉አሪፍ ቤዝ ያለዉ
👉ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ የሚችል
(emergency powerbank) ያለዉ
👉 የ ጆሮ መቀያየሪያ ያለዉ
👉 ረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ
💰በ 1499 ብር ብቻ😱
👑🖥️ Android TV Stick 🖥️👑
▶️Convert any TV into Smart TV(Android tv)
🎁 በማንኛዉንም አይነት ቲቪ ( ቦርጫሙም ሆነ ፍላት) አንዴ ይሄንን ዕቃ ገዝተዉ ካለምንም ወረሀዊ ክፍያ ደስታን ያጣጥሙ🙏
📌አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ ይሄን እቃ በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም YouTube , Netflix ,እንዲሁም የፈለጉትን App መጫን ሚያስችል
📍Storage: 128gb
📍Ram 8GB
📍4k resolution
💰በ 4999 ብር ብቻ
#አዲስአበባ በ 30 ደቂቃ ሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ሌላ ቦታ ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን።
ፈጥነዉ ይደዉሉልን
👇👇👇👇👇👇👇
📞0990050575
📞0990050575
ወይም ስልክና አድራሻዎን
በ👉 @dubaitera_shop ይፃፉልን
❇️ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት❇️
👉@Dubai_tera2 ን
join ይበሉ!
12.95 MB
❤ 3👍 3🔥 1😢 1💯 1
22 ሺህ የሺሻ እቃ‼️
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 22,750 የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች እና 5000 ግራም አደንዛዥ ዕፅ ተወገዱ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፅ/ቤቱ በተለያየ ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተወረሱ 22,750 የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች እና 5000 ግራም አደንዛዥ ዕፅ መወገዳቸውን ተገለፀ።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 108👏 32👍 25😢 12🥱 10🤷♂ 3🥰 2🎉 2🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
📌 ከ 500,000 - 2 ሚሊዮን ብር ታላቅ ቅናሽ እንዲሁም 50% የባንክ ብድር ከ ሜሪት ፕሮፐርቲስ
📍በመሀል ፒያሳ አራዳ ፓርክ ፊለፊት
√ ባለ 1 መኝታ - 69 ካሬ
√ ባለ 2 መኝታ - 80 .95, ካሬ
√ ባለ 3 መኝታ - . 115 .130 ካሬ
√ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ ያሉ አፓርትመንቶችን ሲገዙ፤ ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል ከነመታጠቢያ ቤት፣ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍልን ያካተተ ሲሆን
√ ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሀን እንዲኖራቸው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ እና ማራኪ እይታን የተላበሱ ናቸው።
√ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ እነዚህ ግዴታዎቻችን ናቸው እና ሁሉንም ያሟላ መንደር
√ የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር እንዲሁም ዘመናዊ የገበያ ማዕከልን አካቶ እርሶን እየጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለማስያዝ :-
0927996207 / 0904902828
❤ 9🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ‼️
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ፣ የኢትዮጵያው ሕዳሴ ግድብ ከሁሉም የናይል ወንዝ ተፋሰስ አገራት ባለሙያዎች እና ከአፍሪካ ኅብረት ተወካዮች በተውጣጣ "የባለሙያዎች ቡድን" ሥር እንዲተዳደር ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኢትዮጵያን እንዲያሳምኑላቸው የመጠየቅ ፍላጎት እንዳላቸው ከምንጮቹ መስማቱን ጠቅሶ ዘ ናሽናል ድረገጽ ዘገበ።
ፕሬዝዳንት ሲሲ፣ በተያዘው ወር ወደ ዋሽንግተን አቅንተው ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር በግድቡ እና ሌሎች ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ማቀዳቸውን ዘገባው አመልክቷል።
ፕሬዝዳንት ሲሲ፣ የትኛውም የናይል ተፋሰስ አገር ሌሎች የተፋሰሱን አገራት ሳያማክር በናይል ወንዝ ላይ ግድብ እንዳይገነባ የሚያግድ "ቀጠናዊ ስምምነት" እንዲፈረም አሜሪካ ድጋፏን እንድትሠጥ የመጠየቅ ፍላጎት እንዳላቸውም ምንጮች እንደነገሩት ዘገባው ጠቅሷል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በግድቡ ውሃ ሙሌት እና አስተዳደር ዙሪያ አስገዳጅ ስምምነት እንዲፈርሙ ያቀረቡትን ረቂቅ የስምምነት ሰነድ ኢትዮጵያ ውድቅ ማድረጓ አይዘነጋም።
🤣 166❤ 141🥱 78👍 20😎 10🔥 7🙈 4👌 2🙊 2
