fa
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
27 363
مشترکین
-524 ساعت
-827 روز
-48530 روز
آرشیو پست ها
የሞባይል ስልክ ፈተና.mp31.32 KB
Photo unavailableShow in Telegram
🌹 بشرى سارة 🌹 📢...አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ 📚 📕 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- القول المفيد على كتاب التوحيد 🎙 ኪታቡን የሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አቡበክር መስጂድ 📍 የመስጂዱ አድራሻ ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ)  🚩 Google Map : https://maps.app.goo.gl/PTHViS6ibK3EMfMV9 🗓 ትምህርት የሚሰጥበት ቀናት :- ከሰኞ እስከ እሮብ 🕰 ሰዓት :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🛎 ትምህርቱ ሚጀመረው የፊታችን ሰኞ 🎁 በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
نمایش همه...
وإذا تزوّج الرجل امرأةً تناسب عقله وقلبه … كانت أوّل بناته. فالعلاقة التي تجمع بين الفكر والروح قبل الشكل، تُنجب نضجًا لا ينتهي، وحبًّا يزداد عمقًا مع الأيام. ~                            
نمایش همه...
المؤمن لا يكذب المؤمن صادق لا يلجأ إلى الكذب أبداً ابداً ~ አማኝ አይዋሽም። አማኝ እውነተኛ ነው። በጭራሽ፣ ወደ ውሸት አይጠጋም ። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
- العِلمُ قالَ اللهُ قالَ رسُولهُ.. قالَ الصَّحابةُ هُم أُلُو العِرفانِ .
نمایش همه...
2.01 KB
╭ الشَّيخ: عَبدُ الرزَّاق البَدْر حَفِظَهُ اللّٰه - «لذَّةُ تَرك المَعْصِيًّة»
نمایش همه...
لذة_ترك_المعصية_الشيخ_عبد_الرزاق_البدر_حفظه_اللهM4A_128K.m4a7.49 KB
ዱአ ተቀባይነት ያለባቸው ሰአታቶች.mp33.88 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- '' የልብ በሽታዎች ሁሉ ድምር፡- የጥርጣሬና የፍላጎት በሽታዎች። ቁርዓንም ለሁለቱም መድኃኒት ነው።”
[ إغَاثَةُ اللهفَان || ١ / ٧٠ ]
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- የአላህን እርዳታ የሚፈልግ፣ ኢስቲغፋር አጥብቆ የሚይዝ ፣  ጥረትን የሚያደርግ፣ አላህ ከችሮታው ፈጽሞ ሊያስበው የማይችለውን ይሰጠዋል።
الفتاوى الكبرى 62/5 .
=
نمایش همه...
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ ከቁርአን ጋር እንኑር ~
نمایش همه...
_أَفَرَأَيْتُمْ_مَا_تَحْرُثُونَ.mp37.78 KB
- اللَّهُم شعُور الرضىٰ ، بكُل شيءً ‏تعلمهُ ونحنُ لا نعلم خيرهُ لنا
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- ሶላትን ማቋቋም ኢማን ነው፤ ችላ ማለት ደግሞ ክህደት ነው። ሶላቱን ጠብቆ የሚኖር ሰው በልቡ፣ በፊቱ፣ በመቃብሩ እና በቂያም ቀን ብርሃን ሆኖ ያበራለታል። #الضياء اللامع ١٣٧ =
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔖ሸይኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦ «በነቢዩ ዘመን የነበሩ ሴቶች በመስጊድም ሆነ በገበያ ቦታ ከወንዶች ጋር አይቀላቀሉም ነበር።» 📔 الموسوعة البــازية【 ٢/ ١٠٥٥ 】 𝑻𝑒»
نمایش همه...