fa
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
27 356
مشترکین
-2624 ساعت
-1027 روز
-50330 روز
آرشیو پست ها
ዜድ ነኝ የናስር የሰይፈዲን ልጅ ወይም ትክክለኛ ስሟ ዙልፋ ናስር ሰይፈድን 👆👆👆👆 ይቺ እህታችን ብዙዎች ታውቋታላችሁ። በተለይ ድሮ ኢጅማኡል ኡለማእ የሚል አህባሾችና ሱፍዮች ባጠቃላይ የተለያዩ የፊርቃ ቡድኖችና ግለሰቦችን የምትጋፈጥበት በነበረው ግሩፕና ኋላም ላይ የኡስታዝ ኸድር አህመድ ፈትዋ የሚተላለፍበት በነበረው ግሩፕ ላይ ስትሰራ ብዙዎቻችን እናውቃታለን። ለሱና ለሱና ሰዎች ያላት ፍቅር እንዲሁም ለቢድአና ለቢድአ ቡድኖች ያላት ጥላቻ ትንሽ እንኳ ለቀረባት በቀላሉ ይረዳል። ለዲን ያላት ቅናቻና ወኔ ልዩ መገለጫዋ ነበር። ዛሬ ላይ ማንነቱ ባልታወቀ ሰው እንደተገለች እየተነገረ ነው። አላህ ይዘንላት። አላህ ይማራት። ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት። ከቀብር ቅጣትና ጭንቅ ይጠብቃት። መልካም ስራዋ ተቀብሎ መጥፎውን ይቅር ይበላት። ሁላችሁም በዱአ አስታውሷት።
نمایش همه...
🌐 «ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።» 📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት። 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
የሴቶች ሀላፊነትና ተጠያቂነት.mp38.74 MB
🌐«የቁርአን ትልቅነትና በሸሪአ ያለው ቦታ ተዳሶበታል።» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩt.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
የቁርአን ትልቅነት.mp33.84 MB
كونوا رجالا....!ወንድ ሁኑ ! وصونوا بناتكم وحافظوا عليهن وعلموهن وأدبوهن وراقبوهن ولا تتركوا لهن المجال في الإنحراف والخروج عن #الآداب_الإسلامية . « ሴት ልጆቻችሁን ጠብቁ፣ አስተምሯቸውገስጿቸው እና ተመልከቷቸው፣ ከኢስላማዊ ሥነ ምግባርም እንዲያፈነግጡ እና እንዲርቁ አትፍቀዱላቸው። t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
القارئ_صالح_ا5.60 MB
🔖👉መውሊድን ጨምሮ ሌሎች በዲን ላይ ከሚጨመሩ ቢድአዎች ያስጠነቀቁ ነብይ ራሳቸው እንጂ ሰለፍዮች አይደሉም። قال ﷺ :"إن كل مُحدثة بدعة وكل بدعة ضلالة". 📚أخرجه مسلم 📩 صلو على أشرف الخلق نبينا محمد صل الله عليه وسلم
نمایش همه...
🔖የሱፍዮችና የአህባሾች አራት ዋና ዋና መገለጫዎች 👉በሚያውቁት አይሰሩም 👉የማያውቁትን ይሰራል 👉የማያውቁትን አይማሩም 👉ሰዎችንም ከኢልም ያግዳሉ قال محمد بن الفضل البلخي رحمه الله: ذهاب الإسلام من أربعة : لا يعملون بما يعلمون ، ويعملون بما لا يعلمون ، ولا يتعلمون ما لا يعلمون ، ويمنعون الناس من التعلم . قال الإمام الشاطبي معلقا إليه : هذا ما قال ، وهو وصف صوفيتنا اليوم ، عياذا بالله . 📕 الاعتصام للشاطبي ٧٣
نمایش همه...
የተከበረን የአላህ ቤት በመውሊድ ሰበብ አረከሱት። የአህለሱና ወልጀማኣ መስጅዶች ሁሌም በቁርአን፣ በኢልም፣ በዚክርና በተለያየ ኢባዳ ሲያሸበርቁ የአህለል ቢደእ የሱፍያና አህባሽ መስጅዶች ግን በጭብጨባ፣ በሽለላ፣ በመንዙማና በጫት ሲቆሽሹ ይውላሉ። መውሊድ የጥፋት ድግስ ነው
نمایش همه...
{ وَقِيلَ يَاأَرْضُ ابْلَعِي مَاءَكِ وَيَاسَمَاءُ أَقْلِعِي وَغِيضَ الْمَاءُ وَقُضِيَ الْأَمْرُ وَاسْتَوَتْ عَلَى الْجُودِيِّ وَقِيلَ بُعْدًا لِلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ } ከቁርአን ጋር እንኑር 🌸 =
نمایش همه...
eeu2n 3 2.m4a1.71 MB
Repost from TgId: 1473662915
{ وَقِيلَ يَاأَرْضُ ابْلَعِي مَاءَكِ وَيَاسَمَاءُ أَقْلِعِي وَغِيضَ الْمَاءُ وَقُضِيَ الْأَمْرُ وَاسْتَوَتْ عَلَى الْجُودِيِّ وَقِيلَ بُعْدًا لِلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ } ከቁርአን ጋር እንኑር 🌸 =
نمایش همه...
eeu2n 3 2.m4a1.71 MB
🛑👉 መውሊድ ቢድአ ከመሆኑ ጋር በውስጡ የሚፈፀሙ ግልፅ ጥፋቶች! በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
መውሊድ ውስጥ የሚፈፀሙ ስህተቶች.mp33.74 MB
የተጠላዉ ሀያዕ =
نمایش همه...
የተጠላው ሀያዕ.mp31.03 MB
0549488017 ጅዳ ያላችሁ ስራ ከሰማችሁ በዚህ ቁጥር አሳውቋት። የሱና እህታችሁ ናት ተባበሯት።
نمایش همه...
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────────╯
نمایش همه...
ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ.apk150.69 MB
- مِنْ صِفَاتِ الدَّيُّـــــوثِ صَالح الفَوزان - حَفظهُ الله .                           
نمایش همه...
4_6007979727443204122.m4a9.69 KB
«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት! t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 ☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 ☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 ☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 « ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 ☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 ☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 ☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 ☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 ☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 ☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 ☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 ☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 «ተጨማሪም ብዙ ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗⇗»
نمایش همه...
ከቁርአን ጋር እንኑር ⎷
نمایش همه...
عثمان محمد بوسو.mp32.64 MB
✅ መዉሊድን በተመለከተ ቂርአት       ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/Ibnuheyru123/4860 https://t.me/Ibnuheyru123/4860
نمایش همه...