fa
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
27 342
مشترکین
-824 ساعت
-1057 روز
-48530 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉እውነተኛ መሆንና ከውሸት መጠንቀቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿عَلَيْكُمْ بِالصِّدْقِ، فَإِنَّ الصِّدْقَ يَهْدِي إِلَى الْبِرِّ، وَإِنَّ الْبِرَّ يَهْدِي إِلَى الْجَنَّةِ، وَمَا يَزَالُ الرَّجُلُ يَصْدُقُ وَيَتَحَرَّى الصِّدْقَ ؛ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ صِدِّيقًا،﴾ በእውነተኝነት ላይ አደራችሁን! እውነት ወደ መልካም ነገር ያመራል መልካም ነገር ደግሞ ወደ ጀነት ያመራል። ሰውዬው በእውነትና በእውነተኝነት ላይ ከመሆን አይወገድም አላህ ዘንድ እውነተኛ ተብሎ እስከሚመዘገብ ድረስ።﴿وَإِيَّاكُمْ وَالْكَذِبَ، فَإِنَّ الْكَذِبَ يَهْدِي إِلَى الْفُجُورِ، وَإِنَّ الْفُجُورَ يَهْدِي إِلَى النَّارِ، وَمَا يَزَالُ الْعَبْدُ يَكْذِبُ وَيَتَحَرَّى الْكَذِبَ ؛ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ كَذَّابًا﴾ ውሸትን አደራችሁን (ተጠንቀቁ)። ውሸት ወደ አመፅ ይመራልና። አመፅ ደግሞ ወደ እሳት ይመራል። አንድ ሰው ከመዋሸትና ውሸት ላይ ከማተኮር አይወገድም አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ እስከሚመዘገብ ድረስ።” ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 1971 = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦ √ የመልካም ስራ በላጭነት √ የቁርአን የሀዲስ ጥቅሶች √ ለበላጭነታቸው 12 ነጥቦች 【ክፍል፦ ②በድጋሜ የተለጠፈ! 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
② የዙልሂጃ 10 ቀናቶች.mp36.98 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ጓደኛ በጓደኛው ላይ የሚያሳድረው ተፅእኖ ከፍተኛ ስለሆነ መልካሙን ምረጥ ከተባለ ሁሌ ከጎንህ የማትጠፋው ሚስትህ ደግሞ የበለጠ ተፅእኖ ስላላት ጥንቃቄ አድርግ። قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله : "والجليس له تأثير على جليسه فكيف بالزوجين؟".
المخرج من الفتن (١٩٠)
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉መች ነው ግን እንዲህ አይነት ፀባይ በኛ ላይ የሚመጣው ?! قال الامام يحيى بن معين - رحمه الله ما رأيتُ على رجلٍ خطأً إلا سترته ، وأحببتُ أن أزين أمره ، وما استقبلتُ رجلاً في وجهه بأمر يكرهه ، ولكن أبين له خطأه فيما بيني وبينه ، فإن قبل ذلك وإلاَّ تركته . " ኢማም የህያ ቢን ሙኢን (رحمه الله) እንዲህ ይላል። « ማንም ሰው ስህተት አላይበትም የደበኩለት ቢሆን እንጂ ! « ጉዳዩን ላሳምርለት ብወድ እንጂ! « ማንንም ሰው በሚጠላው ነገር ላይ ፊት ለፊቱ ቀርቤ አላውቅም !«ነገር ግን ስህተቱን አላልፍም በሱና በኔ መሀከል ማንም ሳይሰማ ብመክረው እንጂ ! « መክሬው ከተቀበለኝ እሰየው ! «እምቢ ካለኝ ደሞ እተወዋለሁ !
|[ سير أعلام النبلاء (11/83) ]|
👌 ማሳሰቢያ " ብዙ ሰዎች እንደዚህ አይነት ምክሮች ማለትም ነውሩን መሰተርና በውስጥ መምከር የሚባሉ ነገራቶች ቢድአቸውንና ጥመታቸውን በአደባባይ ለሚለቁ ሰዎች መልስ ሲሰጥ ሊጠቀሙት ይችላሉ ይህ ስህተት ነው። ለንደዚህ አይነት ሰዎች ህዝቡ ይጠነቀቅ ዘንድ በግልፅ ነው መልስ ሚሰጥባቸው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰 📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦ ⭞የሰዎች መዘናጋት ! ⭞ግንዛቤን ማስፋት ! ⭞ከረመዷን ይበልጣሉን? 【ክፍል፦ ①】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
① የዙልሂጃ 10 ውድ ቀናቶች.mp34.64 MB
📻 ||• تلاوة هادئة.
نمایش همه...
7275767945.mp312.14 MB
00:15
Video unavailableShow in Telegram
🔖 ሁሌም አስብ ሶላት ትልቅ ፀጋ እና ማረፊያ መሆኗን....! =
نمایش همه...
1.52 MB
00:38
Video unavailableShow in Telegram
🔖 ከደጋጎች ጋር ሁን ትንሺም ቢሆኑ !
نمایش همه...
3.17 MB
00:29
Video unavailableShow in Telegram
🔖ሴቶችን አነሳሳለሁ ፦ ∙ቁርአን መቅራት በማብዛት ላይ ∙ዚክር (አላህን) በማዉሳት ላይ 🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
3.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 በዘመናችን ያለ ችግር ፦ ወንድ ልብሱ ያስረዝማል ሴት ልብሷ ታሳጥራለች! =
نمایش همه...
00:30
Video unavailableShow in Telegram
🔖 ቅናቻን (መመራትን) ከፈለክ ቁርአንን አስተንትን! አትቸኩል፣ አትዘናጋ.....! =
نمایش همه...
5.74 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ሸህ ሙቅቢል አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። ነፍሴንም ጨምሮ ለሁሉ ሰው አደራ የምለው ነገር ቢኖር በዱንያ ጉዳይ ላይ ቢዚ መሆን ትተን በእውቀት ላይ ልናተኩር ይገባል። ምክንያቱም የዱንያ ጣጣና መከራ መቸም አያልቅምና። ጊዜያችን በዱንያዊ ጉዳይ ላይ ብቻ የምንጨርሰው ከሆነ ምንም አይነት እውቀት መሰብሰብ አንችልም።
البشائر في السماع المباشر (ص21)
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ከወሳኝ ጥቅል የሆነ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ፦ “አላህ ሆይ! መቀናትን፣ ጥንቅቁነትን፣ ጥብቅነትንና ራስን መቻልን እጠይቅሃለው።” ሙስሊም ዘግበውታል: 6761 =
نمایش همه...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
🔖ሙሉ የሆነ ጥረትን አድርግ አይንህን በመስበር ላይ! አይንን መስበር ትልቅ የሆነ ኢባዳ ነዉ ልብ ላይ የኢማን ጥፍጥናን የማያወርስ ! 🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله =
نمایش همه...
3.35 MB