መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
رفتن به کانال در Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

17 974
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-9130 روز
آرشیو پست ها
“በሐፈ ገጽከ" ሲል ___ማለቱ ነው ።Anonymous voting
- የመጻሕፍት ገጽ
- በፊትህ ላይ
- በግንባርህ ወዝ
- በአፍህ እና በግንባርህ
👍 22❤ 3
“በአፈ ገጽከ" ሲል ____ ማለቱ ነው ።Anonymous voting
- የመጽሐፍ ገጽ
- በግንባርህ ወዝ
- በአፍህ ብላ
- በፊትህ መልክ
እሷ እሱን ወደደች ወደ ግእዝ ሲተረጎም ____ ነው ።Anonymous voting
- ይእቲ አፍቀረት ዚአሁ
- ይእቲ አፍቀረት ኪያሁ
- ይእቲ አፍቀረት ለሊሁ
- ይእቲ አፍቀረት እሊኣሁ
👍 6🥰 6
ጾመ ብሎ ጹም ካለ ጸለየ ብሎ _______ ይላል ።Anonymous voting
- ጸለዩ
- ጸሊ
- ይጸሊ
- ጸልዪ
👍 9👎 1🥰 1👏 1
ኮቢ_ሊንክ_እያደረጋቺውሁ_ፈጣኖቹን_ልጆች_እንያቸው_ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒_
https://www.vidmateapp.com/subpub/yqh5/site?url=aHR0cHM6Ly93d3cudGlrdG9rLmNvbS9Ac2VseW1vbGxhMi92aWRlby83Mjg5MTM4Mjc5MjcyNzQ2MjQ1P19yPTEmX2Q9c2VjQ2dZSUFTQUhLQUVTUGdvOHNlTFhETW9nQTFQNnplMW5vMTBscCUyRlVVdWJ2SXBxJTJCeFpkbUhCZWZURURSS2clMkJEUktVa2lqY25tJTJGV3NIYTNpSTFJY0ZnUWc5anlXZ1RrNVBHZ0ElM0QmcHJldmlld19wYj0wJnNlY191c2VyX2lkPU1TNHdMakFCQUFBQTlrc2liUVMtcjNSekhBcnhsaHR0TG1RZnFNZXpURjVycEFuQkxqQlVfbG9aQmFzRklpd0thN3NBYlZGalhGdVMmc2hhcmVfYXBwX25hbWU9dGlrdG9rJnNoYXJlX2l0ZW1faWQ9NzI4OTEzODI3OTI3Mjc0NjI0NSZzaGFyZV9saW5rX2lkPWE0NWZiOWY5LTkzN2UtNGQ2Zi1hYTg5LTI5NDdiYzc2MGNlNSZzaGFyZXJfbGFuZ3VhZ2U9ZW4mc291cmNlPWg1X20mdGltZXN0YW1wPTE2OTcyMjM0NDUmdV9jb2RlPWRjbTZiNjZhbWFiMGppJnVzZXJfaWQ9NjgzNjY3ODg3NjY5ODczOTcxOCZ1dG1fY2FtcGFpZ249Y2xpZW50X3NoYXJlJnV0bV9tZWRpdW09YW5kcm9pZCZ1dG1fc291cmNlPWNvcHk=&f=sy
🔥Trending video shared via VidMate🔥
🎉Best downloader for video and image on YouTube, WhatsApp status, Facebook, Instagram...
🎉Platform for FREE latest movies🎥🎥
👇Download VidMate Now!👇
https://www.vidmateapp.com/?subpub=sharing
نمایش همه...
❤ 10👍 4😁 1
በትክክለኛው ፊደል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
- አውደ ዓመት
- አውደ አመት
- ዓውደ ዓመት
- ዓውደ አመት
❤ 28👍 5🔥 3
👧ማርታ ፧ እፎ አምሰይከ ዳዊት
👦ዳዊት ፧ እግዚአብሔር ይሰባሕ 👧ማርታ ፧ አይቴ ውእቱ ታከብር በዓለ መስቀል በዝ ዓመት 👦ዳዊት ፧ ...................Anonymous voting
- አከብር በሐዲስ ጽጌ እኅትየ ።
- አከብር በቤተ ክርስቲያን አኅትየ።
- አከብር በሀገረ ኢትዮጵያ እኅትየ ።
- ሁሉም መልስ ነው /ኵሎሙ/
👍 11❤ 6🥰 1
🧒ያሬድ ፧ ሐዲስ ዓመት እፎ ውእቱ ።
🧒አብርሃም ፧ ....................Anonymous voting
- ዘመነ ዮሐንስ ውእቱ ።
- ሐዲስ ዓመት ሠናይ ውእቱ እኁየ ።
- ሠናይ በዓል ይኩን ለከ ።
❤ 13👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌻 ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ 🌻
🌸መዝ ፷፬ ፥ ፲፩ 🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐነ እምዘመነ ሉቃስ ኀበ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ።
🌼 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።
🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
🌼
መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@MesereteGeez❤ 26👍 10
