fa
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
241 764
مشترکین
-57224 ساعت
+10 4727 روز
+19 74730 روز
آرشیو پست ها
ችሎቶቹ ለምን ይዛወራሉ? 👇 ችሎቶቹ ከደሴ ወደ ባህርዳር የሚዛወረው ከሰኞ በኋላ ነው ተብሏል።በቅድሚያ የሚወሰደው ሰበር ሰሚ ችሎቱ ሲሆን ጠቅላዩ ይከተላል ብለውኛል። ዛሬ ታህሳስ 10/2018 ዓም የአማራ ጠቅላይ ፍ/ቤት የደሴ ችሎት አስተባባሪ አቶ አሰሻግሬ አድማሱ:- 📌ከጠቅላይ ፍ/ቤቱና ከሰበር ሰሚ ችሎት ሁለት ቡድን መሪዎችን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተው እንደነበር ምንጮቼ ገልፀውልኛል። በቡድን መሪዎቹ አማካኝነት:- 📌ለችሎት ፀኃፊዎችን 📌ለሬጅስትራር ክፍል ባለሙያዎችንና 📌ለድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ንገሩ ብለው የገለፁላቸውና እነሱም ያስተላለፉት ከመጭው ሰኞ ታህሳስ 12/2018ዓም ጀምሮ አዲስ ደሴ ችሎት የሚታይ ፋይል እንዳይከፍቱ አስረድተዋል።በተጨማሪም አዲስ ይግባኞችን መቀበል እንደሚቻልም ማስገንዘባቸውን ስማቸው እንድገለፅ ያልፈለጉ ባልደረባ ተናግረዋል።ነገር ግን ችሎቱ የሚታየው ባህርዳር መሆኑን ለተገልጋዮች እየነገራችሁ በሬጅስትራር ቀጠሮ እየተሰጠ ይሰራ ሲሉ እንደነገሯቸው ምንጮቼ ጠቁመዋል። የአማራ ጠቅላይ ፍ/ቤት የደሴ ችሎት በፊት በጀት ያንቀሳቅስ ነበር።ለሰራተኞቹ ደመወዝ ይከፍላል:ግዥ ይፈፅማ:አበል ይከፍላል።አሁን ላይ ሁሉም ነገር ከክልል ነው የሚፈፀመው።ደመወዝ ከዋናው መስሪያ ቤት ነው።አበል ከዛው ነው።ሌሎችም በማዕከል ሆኗል።ያ ማለት ተደላድሎ እንድቀመጡ የተፈለገ አይመስልም።ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ ጥያቄጨቀርቦ መፍትሄ የመጣ ቢመስልም ከ2 ዓመት በኋላ እያገረሸ ነው። ቀደም ሲል በነበሩት ፖስቶች ለመግለፅ እንደሞከርኩት የችሎት መዝገቦችን በፋይላቸው መሠረት በካርቶን አሽጎ ለማጓጓዝ ማዘጋጀቱ ተዘጋጅተዋል።መሬት ላይ ያለው እውነታ ይሄ ነው።ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ህዳር ወር መጀመሪያ ያወጣውን ማስተባበያ ዛሬ ላይ እያመጡት ነው።ያላችሁት እውነት እንዲሆን ነው ፍላጎታችን።ሌላ አጀንዳ ያለው የለም። ከጠቅላይ ፍ/ቤቱ ደሴ ምድብ ቀድሞ ወደ ባህርዳር የሚሄደው ሰበር ሰሚ ችሎቱ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ለጉዳዩ ትጉረት ቢሰጠው ጥሩ ነገር የሚፈጠር ይመስለኛል።የህዝቡን እንግልት በሚቀንስ መልኩ መፍትሄ ቢሰጥበት ሁለቱም እንደነበሩ የሚቀጥሉበት መንገድ ሊመቻች ይገባል። ቀደምት ፖስት👇 https://t.me/wasulife/45743?single #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
نمایش همه...
129😱 36😢 7👍 5🏆 5🥰 4🙉 3🎉 2👏 1🕊 1
የቆዳን ወጣትነት ክፍል ይጎዳል‼ ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት። ቆዳችንን ከፀሐይ ጨረር ለመጠበቅ እንጠነቀቃለን፤ ነገር ግን በቀን ለሰዓታት ከምንመለከተው ስልክና ኮምፒውተር የሚወጣው "ሰማያዊ ብርሃን" (Blue Light) ተመሳሳይ ወይም የከፋ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ጥናቶች እያመለከቱ ነው። እንደ "Journal of Investigative Dermatology" ያሉ የቆዳ ጤና ጥናት ተቋማት ላይ የወጡ ጥናቶች፤ ለረጅም ሰዓታት ለዲጂታል ስክሪኖች መጋለጥ የቆዳን ጥንካሬ በማዳከም ቆዳችን ያለዕድሜው እንዲሸበሸብ ያደርጋል ይላሉ። ከስክሪን የሚወጣው ሰማያዊ ብርሃን ወደ ቆዳችን ጥልቅ ክፍል (Dermis) ዘልቆ በመግባት የቆዳን ወጣትነት የሚጠብቀውን ኮላጅን (Collagen) እና ኤላስቲን (Elastin) ይሰብራል። ይህም ቆዳ እንዲላላ፣ እንዲዝልና ጥቁር ነጠብጣቦች እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የቆዳ ሐኪሞች እንደሚመክሩት፤ በስልካችን ላይ "Blue Light Filter" ወይም "Night Mode" ማብራት የብርሃኑን ኃይል ለመቀነስ ይረዳል። በተጨማሪም፣ የቆዳን መከላከያ አቅም የሚጨምሩ በ"አንቲ-ኦክሲዳንት" የበለጸጉ የቆዳ ቅባቶችን መጠቀምና ከስክሪን ራቅ ያለ ጊዜን ማዘውተር ለቆዳ ጤና ወሳኝ እንደሆነም ያስቀምጣሉ። Via tikvahethmagazine
نمایش همه...
91😱 6😍 4🙏 3🏆 2👍 1🙉 1
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtu.be/arxRKpyulvE ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
نمایش همه...
9
አዲስ አበባ‼ የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። መሐል ላይ ተፈጥሮ ከነበረው የግንኙነት ጋፕ በኋላ ፕሬዝደንቱ በዚህ አመት ከ3 ጊዜ በላይ አዲስ አበባን መርገጣቸው ታውቋል።
نمایش همه...
94👍 20👏 12🤣 5👌 4😱 2🎉 2
ዲቪ ሎተሪ ታገደ‼ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ እና በሚኒስትር ክሪስቲ ኖም ውሳኔ የዲቪ (DV) የቪዛ ፕሮግራም በአፋጣኝ እንዲታገድ ተወስኗል። ለውሳኔው መነሻ የሆነው በብራውን ዩኒቨርሲቲ ጥቃት ፈጽሞ ሰዎችን የገደለው ግለሰብ ወደ አሜሪካ የገባው በዚህ ፕሮግራም መሆኑ በመረጋገጡ ነው።
نمایش همه...
44👍 14👏 13😭 8😱 5😢 4🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዲቪ ሎተሪ ታገደ‼ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ እና በሚኒስትር ክሪስቲ ኖም ውሳኔ የዲቪ (DV) የቪዛ ፕሮግራም በአፋጣኝ እንዲታገድ ተወስኗል። ለውሳኔው መነሻ የሆነው በብራውን ዩኒቨርሲቲ ጥቃት ፈጽሞ ሰዎችን የገደለው ግለሰብ ወደ አሜሪካ የገባው በዚህ ፕሮግራም መሆኑ በመረጋገጡ ነው።
نمایش همه...
😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን 👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
نمایش همه...
13
ይሄ አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የላምገጅ በተባለ ቀበሌ በፀጥታ ኃይሎች ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ የተቀበረ ቢራ፣ ዉስኪ፣ ወይንና ለስላሳ ተቀብረው መገኘታቸው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ዘግቦ ተመልክቻለሁ።
نمایش همه...
🤣 111 50😱 14👍 7😁 7🙉 6💔 3😍 2🤔 1
አማራ ክልል የት አካባቢ ህዝብን ባስቆጣ ይሻላል በማለት በሃሳብ ቆሞ የሚያድር አመራር ያለ ይመስላል።ከሰሞኑ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ደሴ ሰበር ችሎትን ከደሴ ከተማ አንስተው ወደ ባህር ዳር ከተማ ለማዘዋወር ሂደቶች እያለቁ ይገኛሉ።ህዝቡ በቅርበት የፍትህ አገልግሎት እንዳያገኝ በማድረግ ምን ታተርፋላችሁ? ይህ ሲሆን የደሴና የደቡብ ወሎ ፍትህ መምሪያ የስራ ኃላፊዎች እጃቸውን አጣጥፈው ተቀምጠዋል።ለምን ብሎ መጠየቅ የለም።ኧረ በህግ አምላክ።
نمایش همه...
301👏 41😭 26🤔 23😁 7🔥 6🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
# MON  Real Estate#   ሠፊ መንደር በመዲናችን አይን ቦታ    በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን    ፣ ሠፊ ሰገነት ፣  በቂ  ሊፍቶች ያላቸው፡ 50% ባንክ ከወለድ ነጻ  የተመቻቸላቸው እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ  እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ። እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ 8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ ማለትም        💝💝💝አንድ መኝታ         80.17ካሬ  =473,965ብር 💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇             97ካሬ=>573,464ብር              118,ካሬ=>700,453ብር 💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇     👉140ካሬ=827,680ብር          166ካሬ=>978,968ብር ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ  ይምረጡ ለበለጠ  መረጃ   💚በ+251960777779        +251988887676      ሀሎ ይበሉ
نمایش همه...
17👏 1😱 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
"ተከበናል" ህውሃት “አዲስ ከበባ ተጥሏል በተግባር ተከበናል የነዳጅ እጥረትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መገታት ህዝብ እየጎዳ ነው ብሏል ህውሃት ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ። ህወሓት “የፌዴራል መንግሥት ላለፉት አሥር ወራት በትግራይ የነዳጅ አቅርቦት መገደቡ፣ በትራንስፖርት፣ በኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና መሠረታዊ ማኅበራዊ አገልግሎቶች ላይ መስተጓጎል ፈጥሯል” ሲል ገለፀ፤ ይህም የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበር ላይ ሥጋት መፍጠሩን ጠቅሷል። ህወሓት ታኅሣሥ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሚያስተላልፈውን የበጀት ድጋፍ ማገዱን ገልጿል። ይህም የጤና፣ የትምህርት፣ የውኃ እና የጽዳት አገልግሎቶችን ጨምሮ የመንግሥት የሥራ እንቅስቃሴዎች እንዲስተጓጎሉ ከማድረጉም በላይ፣ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ሳይከፈላቸው እንዲቀሩ ማድረጉን አስታውቋል። መግለጫው አክሎም በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ሥር ያሉ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ መታገዱን ኮንኗል። ይህም የድርጅቶቹ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲቆም እና በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ያለ ደመወዝ እንዲቀሩ ማድረጉን ገልጿል። “የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ትግራይ የሚገባውን የነዳጅ አቅርቦት በከፍተኛ ሁኔታ ከገደበው አሥር ወራት ሊሞላው ተቃርቧል” ያለው ህወሓት “ይህም የሕዝብና የጭነት ትራንስፖርትን፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ለሴቶችና ለሕፃናት የሚሰጡ የድንገተኛ አምቡላንስ አገልግሎቶችን ጨምሮ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ሽባ አድርጓል” ሲል ገልጿል።
نمایش همه...
110🤣 59👏 13🏆 6👌 5😱 3💩 3🕊 3😍 3🙊 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
نمایش همه...
8
Photo unavailableShow in Telegram
ለሁሉም የባንክ ተጠቃሚዎች ጥብቅ የተባለ መልዕክት ተላልፏል። የባንክ አካውንታችሁን ከፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ጋር አገናኙ ነው የተባለው።ፋይዳ መታወቂያ ከባንክ ሂሳብ ቁጥር ጋር ካልተገናኘ አገልግሎት ማግኘት እንደማይቻል የጊዜ ገደብ ተቀምጦለታል።ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል።
نمایش همه...
80🤣 18👏 13😱 7👍 4🏆 4🔥 2👌 2 1🍌 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
نمایش همه...
36🥰 2👏 1😱 1
" የ1 ዓመት ከ8 ወር ህጻን ሰርቆ ለማምለጥ የሞከረ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ ተይዟል" የአዲስ አበባ ፖሊስ ተጠርጣሪው የወንጀል ድርጊቱን ፈጽሟል የተባለው ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ/ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሃዲድ ሰፈር ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ ነው። የህጻን አቢያለው ተክሉ ወላጅ እናት ወ/ሮ ማርሸት ሞገስ ቤቷ ውስጥ ስራዋን እያከናወነች በነበረበት ወቅት ህጻኑ ከቤታቸው አካባቢ እየተጫወተ በነበረበት ወቅት ማንነቱን የማያውቁት ግለሰብ ህጻን አቢያለውን ታቅፎ ይዞ ሲሄድ ያዩት የአካባቢው ነዋሪዎች እንደነገሯት ተናግራለች። አድማሱ አገዘ የተባለው ተጠርጣሪ ከመኖሪያ ቤቱ በራፍ አካባቢ ሲጫወት የነበረን ራሱን መከላከል የማይችል የ1 ዓመት ከ8 ወር ህጻን ታቅፎ በመሄድ ላይ እያለ በስራ ላይ የነበሩ የፖሊስ አባላት ባደረባቸው ጥርጣሬ ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ፖሊስ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር ካዋለ በኋላ ምርመራ የማስፋት ተግባሩን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በቀጣይም ክስ እንደሚያስመሰርት አስታውቋል። ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን አስቀድሞ ለመከላከል የህጻናት ወላጆች ልጆቻቸውን በጥንቃቄ መያዝ እና እንደዚህ አይነት አጠራጣሪ ነገሮች ሲመለከቱ አጥፊዎች በህግ አግባብ ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለፀጥታ አካላት ጥቆማ መስጠት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።via Addia Ababa plice Wasu Mohammed - Mereja
نمایش همه...
151👍 23👏 17🙏 11😱 10😍 6🥰 3🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
እርምጃ እንዲወስዱ ታዘዘ‼ የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት፣ በክልሉ ከጸጥታ ኃይሎች ውጭ ጦር መሳሪያ ይዘው በሚንቀሳቀሱ ማንናቸውም ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ላይ የጸጥታ ኃይሎች ርምጃ እንዲወስዱ አዘዘ። የሕዝቡ ሰላም "እንቅልፍ የሚነሳቸው" እና "ግጭት እና "የሰው ሞት የሚያስደስታቸው" ኃይሎች ሰሞኑን በጋምቤላ ከተማ እና ባንዳንድ ወረዳዎች "ትርምስ" ፈጥረዋል በማለት ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ የገለጠው የክልሉ መንግሥት፣ በዚህም የሰው ሕይወት መጥፋቱን፣ ጉዳት መድረሱን እና በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሷል። የክልሉ መንግሥት፣ እኩይ ኃይሎች በተለያዩ ቦታዎች ሰዎችን በመግደል፣ በተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት በማድረስ እና የጸጥታ አካላትን እና አመራርችን ዒላማ በማድረግ፣ ክልሉን ወደለየለት "የሕዝቦች እልቂት" ለማስገባት ሙከራዎችን አድርገዋል በማለትም ከሷል። የክልሉ ጸጥታ የደፈረሠው፣ የጋምቤላ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኡመድ ኡጁሉ ማክሰኞ'ለት በተፈጸመባቸው ድንገተኛ ጥቃት ከተገደሉ በኋላ ነው። የክልሉ መንግሥት፣ በግጭቱ የስንት ሰዎች ሕይወት እንደጠፋ ወይም ከግጭቱ ጋር በተያያዘ ስንት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ዛሬ 11 ሰዓት ሰዓት ድረስ በይፋ አልገለጠም።
نمایش همه...
88👏 35🤣 10🙈 10😱 7🕊 5👍 3😢 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን 👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
نمایش همه...
17😱 2👏 1😢 1
01:23
Video unavailableShow in Telegram
"አንድ የአማራ ክልል ቢሮ ኃላፊ በየወሩ ከኤርትራ መንግስት 2000 ዶላር ይከፈው ነበር።ዘርዝሮ የሚልክለት ልጅ እዚሁ አዲስ አበባ ነው ያለው" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ለኤቢሲ የተናገረው #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
نمایش همه...
25.21 MB
89🙉 58😁 38🙏 19😱 13😎 4💩 3🏆 3🆒 3😢 1🎉 1