Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
رفتن به کانال در Telegram
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

249 066
مشترکین
+58324 ساعت
+10 8647 روز
+20 67730 روز
آرشیو پست ها
ፎርጅድ ማስረጃ ለማሰራት የሰጣችሁ ፈቷችሁን እዚህ ፈልጉ‼
በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ስም ሀሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት እና በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ ነበር የተባሉ 3 ግለሰቦችን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት ባደረገው ጥናትና ክትትል በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገልጿል፡፡
❤ 81👍 19😁 15😱 15👏 10🔥 4😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 16
Photo unavailableShow in Telegram
☕️ ቡና መጠጣት የእርጅናን ሂደት ያዘገየዋል‼
በየቀኑ 3-4 ኩባያ ቡና መጠጣት የእርጅናን ሂደት ያዘገየዋል
ነገር ግን፣ ከመጠን በላይ መጠጣት ተቃራኒ ውጤት ሊኖረው እንደሚችል ሳይንቲስቶች ያስጠነቅቃሉ።
አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው በቀን ሦስት ወይም አራት ኩባያ ቡና መጠጣት ባዮሎጂያዊ እርጅናን ሊያዘገይ ይችላል።
የሕዋስ እርጅናን መለኪያ የሆኑትን የቴሎሜሮች (telomeres) ርዝመት በመመልከት የተደረገ ጥናት እንዳመለከተው፣ ቡና የሚጠጡ ሰዎች ባዮሎጂያዊ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት ያነሱ ሰዎችን ይመስላሉ። ሚረር እንደዘገበው ቴሎሜሮች በክሮሞሶም ጫፎች ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ የጫማ ማሰሪያ ጫፍ ላይ ያለውን የፕላስቲክ ጫፍ የሚመስል ተግባር ያከናውናሉ።
ቴሎሜሮች ማጠር የእርጅና ተፈጥሯዊ አካል ነው። በቡና ውስጥ ባሉ ኃይለኛ የፀረ-ኦክሲዳንት እና ፀረ-ብግነት ውህዶች አማካኝነት ቴሎሜሮች በተሻለ ሁኔታ ሊጠበቁ እንደሚችሉ ይታሰባል።
በአንድ ጥናት ላይ 436 የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ኖርዌጂያኖች ለ 11 ዓመታት ያህል ክትትል የተደረገባቸው ሲሆን፣ በቀን ምን ያህል ቡና እንደሚጠጡም ተጠይቀው ነበር።
የጥናት ቡድኑ ለተመለከቱት ነገር ባዮሎጂያዊ ማብራሪያዎች እንዳሉ ገልጿል፣ ነገር ግን በቀን ከአራት ኩባያ በላይ ቡና መጠጣት ተቃራኒ ውጤት ሊኖረው እንደሚችል አስጠንቅቋል።via Ehionegari
❤ 119😁 46👍 17🏆 6👏 5😱 4🙉 3🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
❤ 20👏 1
"ኬላዎች የዋጋ ንረትን አስከትለዋል ይነሱ" አማራ ክልል
"በክልላችን በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ህገ ወጥ ኬላዎች የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርት እንቅስቃሴን በማስተጓጎል፡ በማዘግየት እና ያልተገባ ክፍያ በማስከፈል የምርት ዋጋ እንዲጨምር በማድረግ የኑሮ ውድነትን በማባባስ ሸማቾች ላይ ጫና አሳድሯል፡ የክልሉን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በመግታስ እነዚህ ኬላዎች የተነሱ ስለመሆኑ የእማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሠላምና ፀጥታ ቢሮ በቁጥር የw//m.c/01/885 በቀን 03/03/2018 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ ለቢሯችን አሳውቋል፡፡
በመሆኑም የአብክመ የከተሞች የአገልግሎት ገቢ አሰባሰብና ታሪፍ ማሻሻያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 220/2017 ዓ.ም አንቀጽ7፡ በከተማ አገልግሎት ግቢ አርዕስት 1778 መሠረት የሲጫን ሲራገፍ አገልግሎት ክፍያ መሰብሰብ ያለበት አገልግሎቱ በተሰጠበት ከተማ/ቦታ ብቻ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፡፡ ይሁን እንጅ የደን ምርቶች የግብርና ምርቶች የማዕድን፣ የእንስሳት፡ የጫት እና ማንኛውም የኢንዱስትሪ ምርት በሚጫንበትና በሚራገፍበት ቦታ ላይ ያለ ከተማ አስተዳደር ወይም ማዘጋጃ ቤት ብቻ በየከተማው የታሪፍ መጣኔ መሠረት ክፍያውን መሰብሰብ እንደሚችል የተደነገገ ቢሆንም በተለያዩ ቦታዎች ኬላ በመዘርጋት የምርት እንቅስቃሴን በማስተጓጎል በየከተማው ተደራራቢ ክፍያ እየተጠየቀ ይገኛል!
ስለሆነም የሲጫን ሲራገፍ አገልግሎት ክፍያ እና ሌሎች ክፍያዎችን ለመሰብሰብ በሚል ምክንያት ከሚጫንበት እና ከሚራገፍበት ቦታ ውጪ በተለያዩ ከተሞች መውጫና መግቢያ በር፣ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ በሚበዛባቸው ቦታዎች እና በማንኛውም የገጠር ቀበሌዎች በህገወጥ መንገድ የተቋቋሙ ኬላዎችን ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በፍጥነት እንዲነሱ መደረግ ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም ይህን ክልከላ ተላልፎ የተገኘ ማንኛውም የመንግስት አካል የፀጥታ ሃይሉ ለሚወስደው ዕርምጃ ሃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እያሳወቅን ዞን እና ከተማ አስተዳደሮች አሰራሩን ለታችኛው የገቢ ተቋም በማውረድ ድጋፍ እና ክትትል እንድታደርጉ በጥብቅ አሳስባለሁ፡፡" በማለት የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ማሳሰቢያ ለሁሉም ከተማ አስተዳደሮች ፅፏል።
Wasu Mohammed - Mereja
❤ 84👍 26👏 16🕊 6🎉 5🥴 3😍 2🏆 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🏢እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በ CMC በመሪ በአያት በዞን 3 እንዲሁም በአያት ዞን 8ና በካሳንቺስ የሚገኙ ሳይቶቻችን
✅ ግንባታቸው 85% የደረሱ
📌CMC ሚካኤል ወሰን
📌 አያት ዞን 2
❇️ የካሬ አማራጭ
📌ባለ 1 መኝታ
📌 ባለ 2 መኝታ.
📌 ባለ 3 መኝታ
📌 ባለ 4 መኝታ
✅ አዲስ የሚጀመሩ በ3 አመት የሚረከቡት
📌 መሪ 1
📌አያት ዞን 3
📌 ካሳንቺስ
📌 ልደታ
❇️ አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤
✅በብድር ለሚከፍሉ የቤቱን 60% እስከሚረከቡ ይከፍላሉ ቀሪውን 40% ተረክበው እስከ 30 አመት እየኖሩበት ይከፍላሉ
✅የቅናሽ አማራጮች
እንደአከፋፈሎ ከ 8- 20% የሚደርሱ ቅናሾችም አሉን
❇️ ርክክብ
* ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው።
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።
ለበለጠ መረጃ በቀጥታ @lilye በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ
☎️+251945158152
+251977806111
❤ 27👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ጌታቸው ረደ ከአልጀዚራ ጋር
📌ሜህዲ ሀሰን : በርካታ የትግራይ ተወላጆች እርስዎን እንደ ከሃዲ (traitor) ያዩዎታል። በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ሰዎች በእርስዎ የጦርነት ጥሪ (call to arms) መሰረት ወደ ጦር ግንባር ሄደው ሞተዋል። ወጣት ተጋሩዎችን በ"አስር ሺዎች" እንዲነሱ እና እንዲዋጉ አነሳስተዋል። ዛሬ ለትግራይ ህዝብ፣ ለጦርነቱ ሰለባ ለሆኑት፣ አሁን ግን የእነሱን ስቃይ ያቀነባበረውን ዐቢይ አሕመድን በመቀላቀል እንደከዷቸው ለሚያስቡት ምን ይሏቸዋል?
✔️ጌታቸው ረዳ : እዚህ ሁለት ነገሮች አሉ። ተጋሩዎች እራሳቸውን ለመከላከል በጅምላ መውጣታቸው ትክክለኛ ነገር ነበር። እነሱን ተነሱ ብዬ ጥሪ ማቅረቤም ትክክለኛ ነገር ነበር። ነገር ግን፣ እኛ እንደ አመራር አባላት፣ ህዝቡን ክፉኛ መክዳታችን (failed them miserably)... ይህ እስከ መቃብር የምሸከመው እና እኔም የዚያ ውድቀት አካል መሆኔ ነው።አሁን እየሰራሁ ያለሁት፣ እኛ በሰራናቸው ስህተቶች ለመጸጸት (atone) ብቻ ሳይሆን፣ ያ አይነት የተሳሳተ ስሌት (miscalculation) ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ ነው። ህይወታቸውን የከፈሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሞት፣ እኛ መሪዎቹ በቂ አስተዋይ ብንሆን ኖሮ ሊወገድ ይችል ነበር።
📌ሜህዲ ሀሰን: ...በ2022 እርስዎ የተደራደሩበት የፕሪቶሪያ ስምምነት... በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ፍትህ እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል። ሶስት አመት ሆኖታል፣ ነገር ግን ቁልፍ ቃል ኪዳኖቹ አልተፈጸሙም... ማንም ለጦር ወንጀል ተጠያቂ አልሆነም። እንዲያውም ብዙዎቹ አሁንም በስልጣን ላይ ናቸው። ባለፈው ወር ከሰብአዊ መብቶች ተቋም (Human Rights Watch) ክስ ከቀረበባቸው የአማራ ባለስልጣን ደመቀ ዘውዱ ጋር ተገናኝተዋል። ሂዩማን ራይትስ ዎች እንዳለው፣ እሱ ከስምምነቱ በኋላም በምዕራብ ትግራይ "የዘር ማጽዳቱን" የቀጠለ ሰው ነው። ... የትግራይ ህዝብ እንዴት አድርጎ በእነሱ ጥቅም እየሰሩ እንደሆነ ሊያምንዎት ይችላል?
✔️ጌታቸው ረዳ : ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰማ ነገር ነው? ይህንን ቀውስ ለመፍታት ፍላጎት ካለህ፣ አሁን በስልጣን ላይ ካሉ ሰዎች ጋር መስራት አለብህ። የፌደራል መንግስት በተያዙት የምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ ማንኛውንም የአማራ አስተዳደሮችን ማፍረስ እንዳለበት አምናለሁ... እናም ህዝቡ ወደ ቤቱ የሚመለስበትን እድል ማረጋገጥ ካለብኝ ደግሞ፣ ከፌደራል መንግስት ጋር እና ከእነዚህ ሰዎች ጋር መስራት አለብኝ።
ሜህዲ ሀሰን፡ አቋምዎን የቀየሩ ይመስላል...
ጌታቸው ረዳ : አይ፣ አይ... ኩራቴን መዋጥ አለብኝ።
ሜህዲ ሀሰን: ኩራትዎን መዋጥ ብቻ አይደለም። የአለም እይታዎን እየቀየሩ ነው። ከአመት በፊት እንዲህ ብለው ነበር፦ "ተፈናቃዮችን ያፈናቀሉት ሰዎች አሁንም በጎዳናዎች ላይ በሚዘዋወሩበት ወቅት ተመለሱ ብሎ መጠበቅ እጅግ ሞኝነት ነው"። አሁን ከእነዚያው ሰዎች ጋር ተቀምጠው (ይደራደራሉ)!
ጌታቸው ረዳ : ይሄ እኔ የጊዚያዊ አስተዳደር ኃላፊ በነበርኩበት ጊዜ ከፌደራል መንግስት ጋር ካደረግናቸው ስምምነቶች አንዱ ነው፤ ያ የአማራ አስተዳደር እንዲፈርስ እና ደህንነቱ በፌደራል መንግስት እንዲጠበቅ... አቋሜን አልቀየርኩም። ደመቀ ዞዱ ያንን አካባቢ የማስተዳደር ስራ ሊኖረው አይገባም፤ ነገር ግን ተፈናቃዮች የሚመለሱበትን ሁኔታ ከፌደራል መንግስት ጋር መፍጠር ካለብኝ፣ እንደ እሱ ካሉ ሰዎች ጋር መስራቴን መቀጠል አለብኝ።
📌ሜህዲ ሀሰን: ...በ2022 እርስዎ የተደራደሩበት የፕሪቶሪያ ስምምነት... በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ፍትህ እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል። ሶስት አመት ሆኖታል፣ ነገር ግን ቁልፍ ቃል ኪዳኖቹ አልተፈጸሙም... ማንም ለጦር ወንጀል ተጠያቂ አልሆነም። እንዲያውም ብዙዎቹ አሁንም በስልጣን ላይ ናቸው። ባለፈው ወር ከሰብአዊ መብቶች ተቋም (Human Rights Watch) ክስ ከቀረበባቸው የአማራ ባለስልጣን ደመቀ ዘውዱ ጋር ተገናኝተዋል። ሂዩማን ራይትስ ዎች እንዳለው፣ እሱ ከስምምነቱ በኋላም በምዕራብ ትግራይ "የዘር ማጽዳቱን" የቀጠለ ሰው ነው። ... የትግራይ ህዝብ እንዴት አድርጎ በእነሱ ጥቅም እየሰሩ እንደሆነ ሊያምንዎት ይችላል?
✔️ጌታቸው ረዳ : ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰማ ነገር ነው? ይህንን ቀውስ ለመፍታት ፍላጎት ካለህ፣ አሁን በስልጣን ላይ ካሉ ሰዎች ጋር መስራት አለብህ። የፌደራል መንግስት በተያዙት የምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ ማንኛውንም የአማራ አስተዳደሮችን ማፍረስ እንዳለበት አምናለሁ... እናም ህዝቡ ወደ ቤቱ የሚመለስበትን እድል ማረጋገጥ ካለብኝ ደግሞ፣ ከፌደራል መንግስት ጋር እና ከእነዚህ ሰዎች ጋር መስራት አለብኝ።
ሜህዲ ሀሰን፡ አቋምዎን የቀየሩ ይመስላል...
ጌታቸው ረዳ : አይ፣ አይ... ኩራቴን መዋጥ አለብኝ።
ሜህዲ ሀሰን: ኩራትዎን መዋጥ ብቻ አይደለም። የአለም እይታዎን እየቀየሩ ነው። ከአመት በፊት እንዲህ ብለው ነበር፦ "ተፈናቃዮችን ያፈናቀሉት ሰዎች አሁንም በጎዳናዎች ላይ በሚዘዋወሩበት ወቅት ተመለሱ ብሎ መጠበቅ እጅግ ሞኝነት ነው"። አሁን ከእነዚያው ሰዎች ጋር ተቀምጠው (ይደራደራሉ)!
ጌታቸው ረዳ : ይሄ እኔ የጊዚያዊ አስተዳደር ኃላፊ በነበርኩበት ጊዜ ከፌደራል መንግስት ጋር ካደረግናቸው ስምምነቶች አንዱ ነው፤ ያ የአማራ አስተዳደር እንዲፈርስ እና ደህንነቱ በፌደራል መንግስት እንዲጠበቅ... አቋሜን አልቀየርኩም። ደመቀ ዞዱ ያንን አካባቢ የማስተዳደር ስራ ሊኖረው አይገባም፤ ነገር ግን ተፈናቃዮች የሚመለሱበትን ሁኔታ ከፌደራል መንግስት ጋር መፍጠር ካለብኝ፣ እንደ እሱ ካሉ ሰዎች ጋር መስራቴን መቀጠል አለብኝ።(✍️Zehabesha)
Wasu Mohammed - Mereja
❤ 266👍 12😢 8😁 7😱 4🏆 4🙊 4👏 3🎉 3
Photo unavailableShow in Telegram
የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ‼
ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እንደገለፀው በቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶችና ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር በሚባሉ የገንዘብ ክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተባባሪ ተቋማት ዙሪያ ጥናትና ክትትል ሲከናወን ቆይቷል፡፡
ፈቃድ ያላቸውና ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር በገቡት ውል መሰረት የማይሠሩ፣ በሕገ-ወጥ ድርጊት ተሰማርተው በመገኘታቸው ፈቃዳቸው የተሰረዘባቸው እንዲሁም ምንም አይነት ፈቃድ ሳይኖራቸው በስፖርት አወራራጅነት ተሰማርተው የነበሩ አካላት በዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ትስስር አማካይነት በሕገ-ወጥ ድርጊት ተሰማርተው መገኘታቸው ተገልጿል።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የፀጥታ አካላት እንዲሁም በኅብረተሰቡ ትብብር አማካኝነት 24 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መግለጫው አስታውቋል፡፡
በተለይ በሕጋዊነት ሽፋን ፈቃድ ያወጡት ድርጅቶች ላይ ክትትል ለማድረግ ሙከራ በተደረገበት ወቅት ሁሉም ፈቃድ ሲያወጡ ይዘውት ከነበረው ቢሮ መልቀቃቸውና አድራሻቸውን መሰወራቸው ተረጋግጧል፡፡
የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር ተብለው ከሚጠሩ የፋይናንስ ስርዓቶችን ከሚያሳልጡላቸው የሀገር ውስጥ የክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተቋማት ጋር በመመሳጠር በአጠቃላይ ሲያንቀሳቅሱት ከነበረው የገንዘብ መጠን መንግሥት በተለያዩ የገቢ አማራጮች ማግኘት የነበረበትን 100 ቢሊየን ብር በላይ መሰወራቸው እንደተደረሰበት አመላክቷል፡፡
የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ በተለያዩ የገንዘብ ክፍያ ስርዓቶች አማካይነት የሚሰበስቡትንና የሚያዘዋውሩትን የገንዘብ መጠን ያማከለ ግብር አለመክፈላቸው እንደተደረሰበት የጠቆመው መግለጫው÷ በክሪፕቶከረንሲ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ የሃዋላ ገንዘብ ማስተላላፊያ አማራጮች አማካኝነት የሚያገኙትን ገቢ በውጭ ምንዛሪ በመቀየር ሲሰውሩና ከሀገር እንዲወጣ ሲያደርጉ መቆየታቸውን አስታውቋል፡፡
ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር የሚባሉት የሀገር ውስጥ የገንዘብ ክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተቋማቱ ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በመውሰድ የሚንቀሳቀሱ ቢሆንም፤ የደንበኛን ምስጢር መጠበቅ የሚል ሙያዊ አሠራርን እንደ ሽፋን ተጠቅመው የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች የሚያንቀሳቅሱትን የገንዘብ መጠን ከሚመለከታቸው የመንግሥት አስፈፃሚ ተቋማት በመደበቅ ወይም አሳንሶ በማቅረብ በግብር ስወራ እንዲሁም ከፍተኛ የሀገር ሀብትን ወደ ውጭ በማሸሽ ወንጀል ላይ ተሳትፎ እንዳላቸው የአገልግሎቱ መግለጫ አብራርቷል፡፡
የተለያዩ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ገለሠቦች ጭምር ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነው ሀገር ውስጥ ለሚገኙ ተባባሪዎቻችው ውክልና በመስጠት ሕገ-ወጥ ድርጊቱን ሲፈጸሙ መቆየታቸው እንዲሁም ውጭ ሀገር የበለጸጉ ሶፍትዌሮች ጥቅም ላይ መዋላቸውና ድርጅቶቹ ቋሚ አድራሻ የሌላቸው መሆኑ ወንጀሉን ውስብስብና ለቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎት ቢቆይም የደኅንነት ተቋሙ ከሌሎች የመረጃና የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ባደረጉት ስምሪት ተጠርጣሪዎቹ መያዛቸው ተመላክቷል፡፡
በሕገ ወጥ ድርጊቱ ከሀገር ሲሸሽ የነበረው ከፍተኛ ገንዘብ ሽብርተኝነትንና ጸረ ሰላም ቡድኖችን በገንዘብ ለመደገፍ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ ለማስመሰል እንዲሁም ለኮንትሮባንድ ንግድ ማካሄጃ እንደሚውል የጠቆመው መግለጫው፤ ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በመጻረር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅሞች ስጋት ላይ ለመጣል የሚደረግ እንቅስቃሴ አካል በመሆኑ ዜጎች ማንኛውም አይነት ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች ሲመለከቱ ለደኅንነትና ጸጥታ አካላት የሚሰጡትን ጥቆማ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በመግለጫው አመላክቷል፡፡
❤ 123👍 23👏 12😁 4😱 3🕊 2😍 2🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአቶ ጌታቸው ረዳ ሙሉ ቃለምልልስ ተለቋል።በፕሮግራም ማስታወቂያ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ የነበራችሁ።አቶ ጌታቸው በይፋዊ ገፃቸው ሙሉውን ቃለምልልስ ጋብዘው ተመልክተናል።
https://m.youtube.com/watch?v=11Eht3R87gA&fbclid=IwVERTSAOVYP9leHRuA2FlbQIxMABzcnRjBmFwcF9pZAwzNTA2ODU1MzE3MjgAAR5NFyWLoDbQurRI-h6z9oPNaPFbryZ7Pm3ss1TF-tAOW_VObXpYHSCEM3kVrg_aem_9jaV-wvkoqTrlz5EGDBqAA&sfnsn=wa
❤ 59👍 19😁 6😱 6🏆 6😍 5😢 3🤓 1
Photo unavailableShow in Telegram
በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል - የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
ክስ የተመሰረተባቸውም፡-
1ኛ ተከሳሽ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም ጋዎ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ፤
2ኛ ተከሳሽ አቶ ወልደአብ ደምሴ ክብረት በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ግብዓት ምርትና አቅርቦት ዐብይ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረ፣
3ኛ ተከሳሽ አቶ ተንሳይ ሜጫ ወ/ስላሴ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሀብት አመራር ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባል የነበረ፤
4ኛ ተከሳሽ ወ/ሪት መንበረ ኃ/ማርያም ነጋሳ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የኮርፖሬሽኑ የግዢ ኮሚቴ አባል የነበረች፤
5ኛ ተከሳሽ አቶ ሚሊዮን ገረመው እሸቱ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የግዢ ባለሙያ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባልና ፀሀፊ የነበረ፤
6ኛ ተከሳሽ አቶ ሰለሞን ገብሬ መላክ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ፣ የኮርፖሬሽኑ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባል፣ የብሄራዊ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ ፀሀፊ የነበረ፤
7ኛ ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ተስፋ ላቀ በኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የግብዓት አቅርቦት መሪ ሥራ አስፈጻሚ፣ የብሄራዊ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ቴክኒካል ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረ፤
8ኛ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ዳኜ ሮሪሳ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብዓት ግዢ እና ትራንዚት ክፍል ስራ አስኪያጅ የነበረ፤
9ኛ ተከሳሽ ካፒቴን ወንድወሰን ካሳ አሰፋ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ የነበረ፤
10ኛ ተከሳሽ አቶ ጸጋዬ በርሀ ኪዳኑ በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የነበረ፤
11ኛ ተከሳሽ አቶ አለባቸው ሞልቶት ዳኜ የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጅቡቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበረ
በወንጀል ድርጊቱ ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው እነዚህ ተከሳሾች በጋራና በተናጠል የተሰጣቸውን ስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም የክልል መንግስታት ለኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የዓለም አቀፍ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ እንዲፈፅም የሰጡትን ውክልና እና የኮፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ ውሳኔዎች፣ የግዢ መመሪያዎችን፣ ውሎችና ድንጋጌዎችን በመጣስ ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።
ተከሳሾቹ የተጋገረውን ማዳበሪያ ማስከስከሻ ወጪ 204 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ያለአግባብ በመክፈል፣ ከመቀሌ መርከብ ጊር ተነቀለ በማለት ኮርፖሬሽኑ 100 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ የማጓጓዣ ወጪ እንዲያወጣ በማድረግ፤ ጥራት የሌለው ማዳበሪያ የተጓጓዘበት ወጪ 39 ሚሊየን 992 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላርን ጨምሮ በድምሩ 40 ሚሊየን 296 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላር ወይም 5 ቢሊየን 681 ሚሊየን 857 ሺህ 260 በመመዝበር በሕዝብና በመንግስት ላይ ጉዳት በማድረሳቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዋናነትም በወንጀል አድራጊነት እና ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት ከባድ የሙስና ወንጀል የምርመራ መዝገብ አጣርቶ በፍትሕ ሚኒስቴር ለዐቃቤ ህግ ከላከ በኋላ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ እንደተመሰረተባቸውም አስታውቋል።
መንግሥት በሰጠው አቅጣጫ እና በተደረገ ሰፊ ጥናት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወንጀሉን አጣርቶ ተከሳሾች ለሕግ እንዲቀርቡ ያደረገው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቀጣይም በከባድ የሙስና ወንጀሎች ላይ የጀመረውን ክትትልና ምርመራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ አስታውቋል።
❤ 141👏 20🙏 9😱 8👍 5🔥 3😢 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካው ምግብና መድኃኒት አስተዳደር ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል ለአንደኛው ሕክምና የሚሆን አዲስ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠ
የአሜሪካው ምግብና መድኃኒት አስተዳደር ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በኩላሊት ላይ ጠባሳን በመፍጠርና በመጨረሻም ኩላሊት ሥራውን እንዲያቆም በማድረግ እስከሞት የሚያደርሰውን በሕክምና አጠራሩ “ኔፍሮፓቲ” በመባል የሚታወቀውን የኩላሊት በሽታ ዓይነት ለማከም የሚያስችል “ቮይሳክት” የሚል መጠሪያ ላለው አዲስ መድኃኒት ማረጋገጫ መስጠቱን አስታውቋል።
ኦሱካ በሚባል መድሃኒት አምራች ኩባንያ የተመረተው ይህ መድሃኒት በሽታን ለመከላከል ከሚያስችሉ ነጭ የደም ሴሎች በቤተ ሙከራ የሚዘጋጅ ሲሆን ለሕመምተኛው በመርፌ መልክ የሚሰጥ ይሆናል።
መድኃኒቱ በየአራት ሳምንቱ የሚወሰድ ሲሆን በባለሙያ ወይንም ራሱ ታካሚው በቤቱ ሆኖ ሊወስደው በሚችል መንገድ መዘጋጀቱ መድኃኒቱን ይበልጥ ለአወሳሰድ ምቹ ያደርገዋል።
ኖቫሪቲሰ፣ ፋብሃልታ፣ ትራቬር ቴራፒቲክስ፣ ፊልስፓሪና ካሊዲታስ ቴራፒክስ ታርፒዮ በአሁኑ ሰዓት ይህንን የኩላሊት በሽታ ዓይነት ለማከም ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙ መድሃኒቶች ሲሆኑ በኦሱካ ኩባንያ የተመረተው አዲሱ ቮይሳክት መድሃኒትም በቅርቡ ገበያውን ተቀላቅሎ ጥቅም ላይ እንዲውል ከአሜሪካ ምግብና መድሃኒት አስተዳደር ማረጋገጫን አግኝቷል።
የአዲሱ መድኃኒት ጥቅም ላይ መዋል በተለይም በአሁኑ ሰዓት ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል አንዱ የሆነውን የኩላሊት በሽታ ለማከም በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋለ ካለው ቬራ ቴራፒቲክስ(VERA.O) ጋር በመሆን ገዳዩን የኩላሊት በሽታ በማከም ረገድ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚኖረው የኦሱካ ዋና ሜዲካል ኦፊሰር ጆን ክራውስ ለሮይተርስ መናገራቸውን ተመልክቷል።via: Addis Maleda
❤ 78👏 7👍 2🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን)
‼️8 ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ
‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ
👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ
👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ
👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000ሚሊዮን 2ተኛ
👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ
👉 4.3ሚሊዮን 16ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.8ሚሊዮን ግራውንድ
👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን
👉6.9ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 3ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Telegram :@KalTemerRealEstate
❤ 19👍 2😱 1
በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ‼
በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር የአስር ዓመት ታዳጊ ናትናኤል ማይክልን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ የጠለፈው ተከሳሽ ወርቅነህ አሰፋ ደርሰው በሞት እንዲቀጣ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ።
ተከሳሹ የቀድሞ የመምህርነት ሥራውን ተጠቅሞ ታዳጊውን ናትናኤል ማይክልን ከትምህርት ቤት ሲመለስ ጠልፎ ወደ መኖሪያ ቤቱ ወሰደው።
ተከሳሹ ልጁን በቦክስ ከመምታት በኋላ በአፍና አፍንጫው ላይ በፕላስተር በማሸግ አፍኖታል። ልጁ ለማምለጥ ሲታገል ተመልሶ በመምጣት በአንሶላ አንቆ ሕይወቱን ካጠፋ በኋላ አስከሬኑን መፀዳጃ ቤት ውስጥ በመደበቅ ለመሰወር ሞክሯል።
የወንጀል ሕግ አንቀጽ 539(1)(ሐ) እና 590/2/(ሠ)ን የተላለፈው ተከሳሽ፣ አስቀድሞ በሕፃኑ ቤተሰብ ላይ ገንዘብ የመጠየቅና የራሱን ኑሮ የመቀየር አደገኛ አስተሳሰብ አንግቦ መሆኑ በክሱ ተገልጿል።
📌ውሳኔው:
የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዐቃቤ ሕግን ክስና ማስረጃዎች አጥጋቢ ሆኖ በማግኘቱ፣ ተከሳሹ በጭካኔ በተሞላበት መንገድ የፈጸመው አስቦ የመግደልና ታዳጊን የመጥለፍ ወንጀል ተረጋግጦበት፣ በሞት እንዲቀጣ ውሳኔ አስተላልፏል።
የዚህ ፍርድ ውሳኔ ለታዳጊው ናትናኤል ቤተሰብና ለሕዝቡ ፍትህ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ለሕፃናት ደኅንነት የተገባ መልእክት አስተላልፏል።
መረጃው ከአርባምንጭ ከተማ ኮሚኒኬሽን የተገኘ ነው።
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
❤ 25👏 3
ፓስፖርት በ30 ቀን ተቋረጠ‼
በአንድ ወር ቀጠሮ ይሰጥ የነበረው የፓስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ቅሬታ ፈጥሯል።ቀኑ ሲረዝም ብሩ አልቀነሰም‼
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚያቀርባቸው የፓስፖርት አሰጣጥ አገልግሎቶች አንዱ የሆነው በአንድ ወር ቀጠሮ ለዜጎች ይሰጥ የነበረውን ፓስፖርት አቅርቦት፣ የጊዜ ገደቡና ሁኔታው በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት መቋረጡ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡
ሪፖርተር ያነጋገራቸውና ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ አንድ ተገልጋይ ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው አገልግሎቱን ለማግኘት ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያ የሥራ ቀናት ወደ አገልግሎቱ ዋና መሥሪያ ቤት ጎተራ አካባቢ በሄዱበት ወቅት፣ በአንድ ወር ቀጠሮ በአምስት ሺሕ ብር ክፍያ ሲሰጥ የቆየው የፓስፖርት አቅርቦት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ እንደተነገራቸው ገልጸዋል።
‹‹ማሟላት የሚገባኝን ሰነዶች ሁሉ ይዤ ጎተራ አካባቢ በሚገኘው መሥሪያ ቤት ደርሼ ወደ ውስጥ ለመግባት ምክንያቴን ለሠራተኞች ባሳወቅኩበት ወቅት፣ በአሁኑ ወቅት እየተሰጠ ያለው ፓስፖርት በሁለት ቀናት በ25,000 ብር ክፍያና በአምስት ቀናት በ20,000 ብር ክፍያ የሚቀርበው ፓስፖርት ብቻ መሆኑ ተነግሮኝ አቅሜ ስለማይፈቅድ ትቼ ተመለስኩ፤›› ብለዋል፡፡
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት በሠጡት ምላሽ የሲስተም ሽግግር ላይ ሆነን ነው በአጭር ጊዜ ይስተካከላል ሲሉ እንደነገሩት ሪፖርተር በዘገባው አካቷል።
❤ 110😱 14😍 7😭 6👏 4🏆 4🥰 3😁 3🤝 3🕊 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ads
መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼
እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል።
👇 👇 👇 👇
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
Mewa Media
የሳቅ ምንጭ
መከላከያው ስልጣኑን ጨበጠ‼
የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመባቸው።
በቅርቡ ሀገሪቱ የተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ውጤት ነገ ይፋ ከመደረጉ አስቀድሞ ነው ፕሬዝደንቱ ላይ መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመባቸው።
የሀገሪቱ ጦር ፕሬዝዳንቱን አስሮ አገሪቱን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮታል ተብሏል።
የጦር መኮንኖች የምርጫ ሂደቱን አግደው ሁሉንም ድንበሮች ላልተወሰነ ጊዜ መዝጋታቸውን እየተናገሩ እንደሚገኝ ተዘግቧል።
❤ 77👏 38😱 9😢 4🙊 4👍 3💔 3🕊 2😍 2🥰 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🏢እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በ CMC በመሪ በአያት በዞን 3 እንዲሁም በአያት ዞን 8ና በካሳንቺስ የሚገኙ ሳይቶቻችን
✅ ግንባታቸው 85% የደረሱ
📌CMC ሚካኤል ወሰን
📌 አያት ዞን 2
❇️ የካሬ አማራጭ
📌ባለ 1 መኝታ
📌 ባለ 2 መኝታ.
📌 ባለ 3 መኝታ
📌 ባለ 4 መኝታ
✅ አዲስ የሚጀመሩ በ3 አመት የሚረከቡት
📌 መሪ 1
📌አያት ዞን 3
📌 ካሳንቺስ
📌 ልደታ
❇️ አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤
✅በብድር ለሚከፍሉ የቤቱን 60% እስከሚረከቡ ይከፍላሉ ቀሪውን 40% ተረክበው እስከ 30 አመት እየኖሩበት ይከፍላሉ
✅የቅናሽ አማራጮች
እንደአከፋፈሎ ከ 8- 20% የሚደርሱ ቅናሾችም አሉን
❇️ ርክክብ
* ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው።
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።
ለበለጠ መረጃ በቀጥታ @lilye በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ
☎️+251945158152
+251977806111
❤ 16🎉 3👏 2🔥 1
በቃጠሎ ወድሟል‼
ዛሬ ህዳር 17/2018 ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ጥጥ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በቃጠሎ ወድሟል።
አደጋው ያጋጠመው አማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ ሸክላ ሚላሚሌ ጎጥ አካባቢ ሲሆን የቃጠሎው መነሻ አልታወቀም።
ንብረቱን ማትረፍ ባይቻልም እሳቱ ወደ መኖሪያ ቤቶችና ወደ የእህል ክምር እንዳይዛመትመከላከያ በቦቲ ውሃ ማጥፋት መቻሉን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
#WasuMohammed
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤ 155😢 31💔 15👍 12😭 11😱 10🏆 8🕊 6🙉 5🔥 4
