fa
Feedback
ATC NEWS

ATC NEWS

رفتن به کانال در Telegram

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
127 532
مشترکین
-2224 ساعت
-1767 روز
-68630 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
#AAU 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፥ የቀድሞ ምሩቃንና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የቤተሰብ ቀንን ከነገ ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ያከብራል፡፡ ዩኒቨርሲቲው 75ኛ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ከባለፈው ወር ጀምሮ በተለያዩ ፕሮግራሞች በማክበር ላይ ይገኛል። የቀድሞ ተማሪዎች ሳምንት ከታህሳስ 18-24/2018 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል፡፡ የቀድሞ ተማሪዎች እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦች በበዓሉ ማክበሪያ ሳምንት ታህሳስ 18-19/2018 ዓ.ም በ6 ኪሎ ዋናው ግቢ እና ከታህሳስ 20-24/2018 ዓ.ም በሁሉም ካምፓሶች በመገኘት እንዲያከብሩ ጥሪ አድርጓል።
نمایش همه...
01:07
Video unavailableShow in Telegram
King's Computer ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ፣ ለቢሮ ስራዎች አና ለተማሪዎች የሚሆኑ 👉 አዳዲስ ጌሚንግ ላፕቶፖችን እና ዴስክቶፖቹን 👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን ከመልካም መስተንግዶ ከተሟሉ ሶፍትዌሮች በ ጥራት እና በ ብዛት ከ እኛ ጋር ያገኛሉ 👉 እንገዛለን እንሸጣለን ይዘው ይምጡ ይዘው ይሒዱ ። 👉ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር። የተለያዩ ዓይነት ላፕቶፓች ለማየትና ለመምረጥ ሊንኩን ይጠቀሙ - Telegram-  👉https://t.me/kingscom21 Inbox me:@Yime27 📩 Telegram - Inbox me : @Yime27 Join Us :https://t.me/kingscom21 ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️+251974060288 🏢 አድራሻ: -(https://g.co/kgs/HGQYoEP) መገናኛ ማራቶን የ ገበያ ማእከል ሁለተኛ ፎቅ ቁጥር B207 ኪንግስ ኮምፒውተር ብቅ ይበሉ
نمایش همه...
21.80 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሲ/ር የምሥራች ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ለ10 ዓመታት በሆቴል ኦፕሬሽን እና በእንክብካቤ ሙያዎች ባሰለጠነባቸው እና ከ6000 በላይ ሙያተኞችን ብቁ አድርጎ ሥራ ባስቀጠረባቸው የሙያ ዘርፎች ሰልጣኞችን እየተቀበለ ይገኛል። ቅዳሜ ታህሳስ 18፣ ጠዋት 4፡00 - 5:00 ስለስልጠናዎቹ ገለፃ እንድታገኙ ነፃ የኦረንቴሽን ጊዜ የተመቻቸ ስለሆነ መሳተፍ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት የምትፈልጉ ከታች ባለው ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 የሚሰጡት ስልጠናዎች: - የህጻናት እንክብካቤ - የአዋቂዎች እንክብካቤ - የቤት አያያዝ እና ላውንደሪ - ምግብና መጠጥ መስተንግዶ እና - እንግዳ አቀባበል ሲሆኑ በተሟሉ መሳሪያዎች ስልጠናዎቹን በ3 እና በ1ወር ተኩል የጊዜ አማራጮች እየተሰጡ ነው። ስልጠናዎቹን ወስደው: ✔️ የ COC ምዘና ሰርተፊኬት ✔️ የሲ/ር የምስራች ቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ሰርተፊኬት እና ✔️ በሆቴል ኢንዱስትሪ እና በእንክብካቤ ሙያዎች የስራ እድሎችን ያግኙ! ለተጨማሪ መረጃ በ 0998503377 ይደውሉ። የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/sr_yemisrachtvet ለነጻ የትምህር እድሎች እና ሌሎች መረጃዎች ይቀላቀሉ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 አድራሻ፡ ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ፊት ለፊት ሃና ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#FellowshipOpportunity በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል ለ2018 ዓ.ም በ Radiology Fellowship ፕሮግራም ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል። ለዚህ ዓመት ሁለት (2) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ጥር 02/2018 ዓ.ም የቅበላ መስፈርት፦ ዕውቅና ካለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በህክምና ትምህርት ዲግሪ ያለው/ያላት እና በአጠቃላይ ራዲዮሎጂ ስፔሻሊቲ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት (ዝርዝር መስፈርቶች፣ የምልመላ ሒደት እና የጥናት ዘርፎች በኮሌጁ ድረ-ገፅ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞች ያገኛሉ፡፡) የማመልከቻ ቦታ፦ በሬጅስትራር ቢሮ ወይም በራዲዮሎጂ እና MRT ትምህርት ክፍል እንዲሁም በኢሜል አድራሻ helu9273@gmail.com አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦ ➫ CV ➫ የስፔሻሊቲ ሰርተፊኬት እና የውጤት መግለጫ ➫ የማመልከቻ ደብዳቤ ➫ የምርምር ህትመቶች ➫ የድጋፍ ደብዳቤ ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ➫ ለተጨማሪ ሥራዎች የተሰጠ የአድናቆት ደብዳቤ (ቢቻል ከሰርተፊኬት ጋር) ➫ የድኅረ ምረቃ ፈተና ውጤት ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#WSU ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በዋናው ግቢ እና በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለተመደቡ ተማሪዎች ለታህሳስ 23/2018 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን የምዝገባ ጥሪ አራዝሟል። በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባ ጊዜው ለጥር 01/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ቦዲቲ ካምፓስ የተመደባቹ ተማሪዎች ለጥር 01/2018 ዓ.ም ተደርጎ የነበረው ጥሪ ላይ ለውጥ አለመደረጉ ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሲ/ር የምሥራች ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ለ10 ዓመታት በሆቴል ኦፕሬሽን እና በእንክብካቤ ሙያዎች ባሰለጠነባቸው እና ከ6000 በላይ ሙያተኞችን ብቁ አድርጎ ሥራ ባስቀጠረባቸው የሙያ ዘርፎች ሰልጣኞችን እየተቀበለ ይገኛል። ቅዳሜ ታህሳስ 18፣ ጠዋት 4፡00 - 5:00 ስለስልጠናዎቹ ገለፃ እንድታገኙ ነፃ የኦረንቴሽን ጊዜ የተመቻቸ ስለሆነ መሳተፍ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት የምትፈልጉ ከታች ባለው ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 የሚሰጡት ስልጠናዎች: - የህጻናት እንክብካቤ - የአዋቂዎች እንክብካቤ - የቤት አያያዝ እና ላውንደሪ - ምግብና መጠጥ መስተንግዶ እና - እንግዳ አቀባበል ሲሆኑ በተሟሉ መሳሪያዎች ስልጠናዎቹን በ3 እና በ1ወር ተኩል የጊዜ አማራጮች እየተሰጡ ነው። ስልጠናዎቹን ወስደው: ✔️ የ COC ምዘና ሰርተፊኬት ✔️ የሲ/ር የምስራች ቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ሰርተፊኬት እና ✔️ በሆቴል ኢንዱስትሪ እና በእንክብካቤ ሙያዎች የስራ እድሎችን ያግኙ! ለተጨማሪ መረጃ በ 0998503377 ይደውሉ። የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/sr_yemisrachtvet ለነጻ የትምህር እድሎች እና ሌሎች መረጃዎች ይቀላቀሉ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 አድራሻ፡ ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ፊት ለፊት ሃና ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
نمایش همه...
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም በተቋሙ ዋናው ግቢ፣ (ሆሳዕና ከተማ) እና ዱራሜ ካምፓስ (ዱራሜ ከተማ) ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሲ/ር የምሥራች ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ለ10 ዓመታት በሆቴል ኦፕሬሽን እና በእንክብካቤ ሙያዎች ባሰለጠነባቸው እና ከ6000 በላይ ሙያተኞችን ብቁ አድርጎ ሥራ ባስቀጠረባቸው የሙያ ዘርፎች ሰልጣኞችን እየተቀበለ ይገኛል። ቅዳሜ ታህሳስ 18፣ ጠዋት 4፡00 - 5:00 ስለስልጠናዎቹ ገለፃ እንድታገኙ ነፃ የኦረንቴሽን ጊዜ የተመቻቸ ስለሆነ መሳተፍ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት የምትፈልጉ ከታች ባለው ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 የሚሰጡት ስልጠናዎች: - የህጻናት እንክብካቤ - የአዋቂዎች እንክብካቤ - የቤት አያያዝ እና ላውንደሪ - ምግብና መጠጥ መስተንግዶ እና - እንግዳ አቀባበል ሲሆኑ በተሟሉ መሳሪያዎች ስልጠናዎቹን በ3 እና በ1ወር ተኩል የጊዜ አማራጮች እየተሰጡ ነው። ስልጠናዎቹን ወስደው: ✔️ የ COC ምዘና ሰርተፊኬት ✔️ የሲ/ር የምስራች ቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ሰርተፊኬት እና ✔️ በሆቴል ኢንዱስትሪ እና በእንክብካቤ ሙያዎች የስራ እድሎችን ያግኙ! ለተጨማሪ መረጃ በ 0998503377 ይደውሉ። የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/sr_yemisrachtvet ለነጻ የትምህር እድሎች እና ሌሎች መረጃዎች ይቀላቀሉ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 አድራሻ፡ ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ፊት ለፊት ሃና ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#EHPLE_Exam_Protocol ተመዛኝ የጤና ባለሙያዎች በፈተናው ዕለት ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ በፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ ካልፈረሙ ፈተናቸው የማይያዝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ ስሊፕ Print አድርጎ ካልያዘ፣ ፈተናውን መውሰድ አይችልም ተብሏል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
#ተጨማሪ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴዎድሮስ ካምፓስ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የ Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition ሙያ ተመዛኞች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ጥቁር አንበሳ) የፈተና ጣቢያ እንዲሁም የ Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy ሙያ ተመዛኞች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (5 ኪሎ) የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍፁም ፈተናውን መውሰድ እንደማትችሉ ተገልጿል፡፡ (ለፈተናው ብቁ ሆነው የተመረጡ ተመዛኞችን ዝርዝር፣ የተቋም እንዲሁም የፈተና ማዕከል ዝርዝር በጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ እና ማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል፡፡) ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ - ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ የፈተናው መርሐግብር ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition. ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy. ሁሉም ተፈታኝ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ-ገለጻ (Orientation) መከታተል፣ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እና የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል ተብሏል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"2025 አስቸጋሪ ዓመት ነበር፤ ነገር ግን አትጨነቁ፣ ምክንያቱም የሚቀጥለው ዓመት ከዚህ የባሰ የከፋ ይሆናል" ሲሉ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ተናገሩ። ​እሳቸው ይህንን መግለጫ የሰጡት በገና በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመንግሥት መስሪያ ቤት (ፓላዞ ቺጊ) ሠራተኞች ባደረጉት ንግግር ነው።
نمایش همه...
የዲቪ ሎተሪ መታገድ እና አንድምታው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪ(ዲቪ)ን ማገዳቸው በሕጋዊ መስመር ወደ አሜሪካ ለመግባት የሚፈልጉ ሰዎችን የሚጎዳ እርምጃ መሆኑ ተገለጸ። የፕሬዚዳንቱ እገዳ አንደምታን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያመጣውን ጫና በተመለከተ፣ የአትላንታው ወኪላችን ታሪኩ ኃይሉ፣ የሕግ ባለሙያ ትንተና ዘገባ አዘጋጅቷል። የዩኒቨርስቲው ጥቃት እንደምክንያት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የአሜሪካ ግሪን ካርድ ሎተሪ( ዲቪ)ን ባለፈው ሳምንት ያገዱት፣ በብራውን ዩኒቨርስቲ በተፈጸመ ጅምላ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች መገደላቸውና ዘጠኙ መቁሰላቸውን ትከትሎ ነው። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው ፖርቱጋላዊው ክላውዲዮ ኔቪስ፣ በእዛው ሳምንት፣ የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ተቋም ፕሮፌሰርና እና የቀድሞ የክፍል ጓደኛውን ኑኖ ሎሬሮንም ገድሏል ብለው እንደሚያምኑ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተናግርዋል። ከቀናት ፍለጋ በኋላ በተከራየው መጋዘን ውስጥ ሞቶ የተገኘው ፖርቱጋላዊው፣ እንደ ጎርጎሮሳዊው የዘመን አቆጣጠር በ2017፣ ዲቪ ሎተሪ ደርሶት፣ ወደ አሜሪካ እንደገባና የመኖሪያ ፈቃድ እንዳገኘ ተነግሯል። የዲቪ አጀማመር የዲቪ ሎተሪ፣ ከመላው ዓለም በዓመት 50 ሺህ ሰዎች ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ዕድል የሚሰጥ ፕሮግራም መሆኑን፣ ዶቼ ቨለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያ ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ ገልጸዋል። «ይህ ዲቪ ፕሮግራም፣ ሕግ በ1990 ኮንግረስ ባወጣው «የኢምግሬሽን ሕግ 1990» መሠረት የሚሰጥ፣በዓመት 50 ሺህ ከመላው ዓለም በተለይ ከአዳጊ አገሮች፣ የሚገቡ ሰዎችን ዕድል የሚሰጥ ሕግ ነው።በሕግ የተወሰነ 50 ሺህ ቪዛ አለ የተቀመጠ ማለት ነው። ይህንን ዶናልድ ትራምፕ የማስቆም መብት አለው የለውም የሚለውን እንግዲህ በኋላ ፍርድ ቤት ነው የሚወስነው ፤አሁን ለጊዜው አስቆሞታል።ነገር ግን አንድ ጊዜ በኮንግረስ የተሰጠን መብት ለማስቆም፣ ሌላ ሕግ አውጥቶ መሻር ያስፈልጋል።» የኢሚግሬሽን መብት ተሟጋቾች፣የትራምፕ ዲቪ ሎተሪ እገዳ፣ አንድ ግለሰብ በፈጸመው ጥፋት፣ብዙዎችን ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ የሚቀጣ ነው ሲሉ አጥብቀው እየተቹት ነው። በተጨማሪም እርምጃው የኮንግረሱን ሥልጣን የሚጋፋ፣ ሕጋዊውን መስመር ተከትለው ወደ አሜሪካ ለመግባት ረጅሙን ሂደት በትዕግስት የሚጠባበቁ ሰዎችን የሚጎዳ፣ ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትም መዘዝ ያለው ነው በማለት ተቃውሞ ይሰማበታል። ⚡️ውሳኔው ኢትዮጵያውያንን የሚጎዳ መሆኑ የዲቪ ሎተሪ፣ በአሜሪካ ዝቅተኛ የስደተኛ ምጣኔ ካላቸው አገሮች፣ ሰዎች ወደ አሜሪካ መጥተው ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲኖራቸው፣ በኋላም የአሜሪካ ዜግነት ለማግኘት ማመልከት የሚያስችላቸውን ዕድል የሚሰጥ ነው። በዚሁ መርኀ ግብር በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲጠቀሙበት መቆየታቸውን የተናገሩት ዶክተር ፍጹም፣ የመታገዱ ውሳኔ ብዙዎችን የሚጎዳም መሆኑን አመልክተዋል። «ከስድስት ሺህ እስከ ሰባት ሺህ አንዳንዴም እስከ ስምንት ሺህ በዓመት ኢትዮጵያውያን የሚመጡበት ዕድል ነው። አሸናፊዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ሚስቶቻቸው፣ ባሎቻቸው እና ልጆቻቸውን ይዘው የሚመጡበት ዕድል ነበር። እንግዲህ አሁን ነበረ ለማለት ገና ነው።» ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ውስጥ ከሚያበረክቱት በጎ አስተዋጽኦና ስኬታማነታቸው አኳያ፣ የኢትዮጵያውያን የዲቪ ኮታ በየዓመቱ ሲጨምር መቆየቱን፣ የሕግ ባለሙያው አውስተዋል። የሕግ ባለሙያው፣ ኢትዮጵያውያን ማወቅ የሚገባቸው ምንድነው በማለት ላቀርብንላቸው ጥያቄ ሲመልሱም፤ «እዚህ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያ ን፣ የቲክተሮችን እና ዩቲዩበሮች እና በተለያየ መንገድ በማኅበራዊ ሚዲያ፣ በቲውተርም በሌላም የሚለጥፉትን የሚናገሩትን ሳይሆን፣ በኢምግሬሽን ጉዳይ ላይ ዕውቀት ያለውን ጠበቃ አናግረው፣ ውሳኔያቸውን ቢወስኑ ጥሩ ነው። በተለይ፣በአሁኑ ሰዓት ቤተሰብን ለማስመጣትም ይሁን የሥራ ፈቃድ ለመሙላት፣ ማን መሙላት አለበት ማን መሙላት የለበትም፣ ግሪን ካርድ ለማሳደስ ማንኛውም ዓይነት የኢሚግሬሽን ማመልከቻ ከማስገባታቸው በፊት፤ ከጠበቃ ጋር መመካከር ይኖርባቸዋል።» ብለዋል። #DW ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#JinkaUniversity በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ መጥፋቱ በጤና ሚኒስቴር ተረጋግጦ ጥሪ እስከሚደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። በሌላ መረጃ፤ ከአሪ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ትምህርት ለመከታተል ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ የ21 ቀናት Quarantine ወስዳችሁ በዩኒቨርሲቲው ነፃ የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት እያገኛችሁ በመቆየት ከማርበርግ ቫይረስ ነፃ መሆናችሁ ሲረጋገጥና የምስክር ወረቀት ከተሰጣችሁ በኋላ ወደየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሲ/ር የምሥራች ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ለ10 ዓመታት በሆቴል ኦፕሬሽን እና በእንክብካቤ ሙያዎች ባሰለጠነባቸው እና ከ6000 በላይ ሙያተኞችን ብቁ አድርጎ ሥራ ባስቀጠረባቸው የሙያ ዘርፎች ሰልጣኞችን እየተቀበለ ይገኛል። ቅዳሜ ታህሳስ 18፣ ጠዋት 4፡00 - 5:00 ስለስልጠናዎቹ ገለፃ እንድታገኙ ነፃ የኦረንቴሽን ጊዜ የተመቻቸ ስለሆነ መሳተፍ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት የምትፈልጉ ከታች ባለው ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 የሚሰጡት ስልጠናዎች: - የህጻናት እንክብካቤ - የአዋቂዎች እንክብካቤ - የቤት አያያዝ እና ላውንደሪ - ምግብና መጠጥ መስተንግዶ እና - እንግዳ አቀባበል ሲሆኑ በተሟሉ መሳሪያዎች ስልጠናዎቹን በ3 እና በ1ወር ተኩል የጊዜ አማራጮች እየተሰጡ ነው። ስልጠናዎቹን ወስደው: ✔️ የ COC ምዘና ሰርተፊኬት ✔️ የሲ/ር የምስራች ቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ሰርተፊኬት እና ✔️ በሆቴል ኢንዱስትሪ እና በእንክብካቤ ሙያዎች የስራ እድሎችን ያግኙ! ለተጨማሪ መረጃ በ 0998503377 ይደውሉ። የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/sr_yemisrachtvet ለነጻ የትምህር እድሎች እና ሌሎች መረጃዎች ይቀላቀሉ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/zN4uTjyuRaBVzrfN9 አድራሻ፡ ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ፊት ለፊት ሃና ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል። የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#JinkaUniversity በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ መጥፋቱ በጤና ሚኒስቴር ተረጋግጦ ጥሪ እስከሚደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። በሌላ መረጃ፤ ከአሪ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ትምህርት ለመከታተል ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ የ21 ቀናት Quarantine ወስዳችሁ በዩኒቨርሲቲው ነፃ የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት እያገኛችሁ በመቆየት ከማርበርግ ቫይረስ ነፃ መሆናችሁ ሲረጋገጥና የምስክር ወረቀት ከተሰጣችሁ በኋላ ወደየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ለማሳወቅ በዛሬው ዕለት ማለትም እሁድ ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም በሃይል ማሻሻይ ጥገና ምክንያት በአዲስአበባ ፣ አፋር እና ሸገር ላይ መብራት ከ ጠዋቱ 1:30 ጀምሮ እንደማይኖር ይፋ ሁኗል ! ይሄንን አውቃቹ ቅድማቹ አስፈላጊውን ነገር እንዳተደርጉ እኛም ልናሳውቃቹ ወደድን ፤ የነገ ሰው ይበለን ! ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የ2018 ዓ.ም የመረጃ አሰባሰብ (HEMIS) ያለበት ሁኔታ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ሥራዎችን የተመለከተ የምክክር መድረክ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል። መድረኩ ታህሳስ 14 እና 15/2018 ዓ.ም ይካሔዳል። በዚህም ስማችሁ ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ ተቋማት፣ የተቋም ባለቤት/የበላይ አመራር እና ከተገለፀው ሥራ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው አንድ ባለሙያ የተቋሙን የተሟላ መረጃና ለሥራ የሚሆን ላፕቶፕ በመያዝ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 በትምህርት ሚኒስቴር ትንሹ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪ ተላልፏል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በቀጣይ ራስ ገዝ ሆነው የሚቋቋሙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚያደርጉት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ግብዓት የሚሆን የሽግግር ረቂቅ መመሪያ ላይ ምክክር ተደረገ። በመጪው ዓመት ራስ ገዝ ለመሆን እየሠሩ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች፥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተጀመረው ራስ ገዝ የመሆን ሂደት የተገኙ ተሞክሮዎች እና ፈተናዎችን በመለየት በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳስበዋል። በመድረኩ ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝነት ሽግግር የተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ውይይት ተደርጎበታል። ረቂቅ ሰነዱ ለራስ ገዝነት ሽግግር የሚያበቁ መስፈርቶችና ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የተካተቱበት ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲዎች በዚህ ረቂቅ መመሪያ እየተመዘኑ ሽግግር የሚያደርጉ መሆኑ ተገልጿል። በመድረኩ በቀጣይ ራስ ገዝ በመሆን ለሚቋቋሙ ዩኒቨርሲቲዎች ተሞክሮ እንዲሆን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝነት ሽግግርን የተመለከተ የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ ወይይት ተደርጎበታል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...