ru
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

Открыть в Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
12 269
Подписчики
-724 часа
-317 дней
-17230 день
Архив постов
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። https://www.hatricksport.net/transfer-news-45/
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአሰራ አንደኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ8ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች ነቀምቴ ከተማ 0-0 ጋሞ ጨንቻ ቡራዩ ከተማ 0-0 ባቱ ከተማ ቤንች ማጂ ቡና 1-0 ሻሸመኔ ከተማ 11' ጽዮን ተስፋዬ ሀላባ ከተማ 2-2 ሶሎዳ ዓድዋ 82' ጅላሉ ሙህዲን|72' ጅላሉ ሙህዲን (ራሱ ላይ) 90+1' ሚኪያስ ታምራት | 90+3' የማነ ገ/ሥላሴ
Показать все...
1
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከነገ ጀምሮ በአስራ አንደኛ ሳምንት መርሐ-ግብር በሚደረጉ ጨዋታዎች ይመለሳል። https://t.me/hatricksport
Показать все...
2🔥 2👏 1
ፉዓድ ፈረጃ ከአስር ወራት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል እግር ኳስን በአሰልጣኝ ዳዊት ታደለ ይሰለጥን በነበረው የትውልድ ሀገሩ አዳማ ከተማ ከ17 አመት በታች ቡድን ውስጥ በመጫወት ነበር ብቅ ማለት የቻለው በመቀጠል በፕሪምየር ሊጉ ወደሚሳተፈው ዋናው የአዳማ ከተማ ቡድን በማደግ ከብዙሃኑ የእግር ኳስ ቤተሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለ ሲሆን ሰበታ ከተማ ፣ ባህርዳር ከተማ እያለ የእግር ኳስ ህይወቱን ቀጥሎ 2016 መስከረም ወር ላይ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ማምራት ቻለ። በሚያሳየው የሜዳ ላይ ልዩ ክህሎት እና የሚያስቆጥራቸውም ጎሎች መለያዎቹ የሆኑለት ወጣቱ የመሐል ሜዳ ሞተር ንግድ ባንክን በተቀላቀለበት የመጀመሪያው ዓመት ክለቡ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ሲችል የላቀውን ድርሻ ከቡድን አጋሮቹ ጋር መውሰድ የቻለው እርሱ ነበር። ባለፈው የውድድር ዘመን ውሉን በሚቋጭበት ዓመቱ ማለትም ከአስር ወራት በፊት ያስተናገደው ጉዳት ግን ከሜዳ አርቆት አቆይቶታል። በ2017 ህዳር ወር ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት መርሀግብር ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም እያደረገ በነበረው ጨዋታ መሐል 33ኛው ደቂቃ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ለመውጣት ተገዶ የነበረው አማካዩ በገጠመው የACl (መጠነኛ ቲር) ጉዳት የተነሳ ሰርጀሪን በማድረጉ ለአስር ወራት ያህል ከሜዳ ርቆ ቆይቶ አሁን ላይ ግን በሙሉ ጤንነት ወደ ሜዳ ይመለሳል። "ማገገሚያ በደንብ ወስጃለሁ አሁን አስረኛ ወር ላይ ደርሻለሁ የሜዳ ልምምዶችን መስራት ከጀመርኩ አንድ ወር ሊሆነኝ ነው የጂም ልምምዶችንም እየሰራሁ እገኛለሁ አሁን በጣም በሙሉ ጤንነት ላይ ነኝ ፈጣሪ ካለ በአንዱ ክለብ እገኛለሁ ብዬ አስባለሁ"። ሲል ከተጫዋቹ ጋር በነበረኝ ቆይቶ አረጋግጦልኛል። ቴዎድሮስ ታከለ
Показать все...
6👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
❤️❤️❤️የሻምፒዮኖች ኩራት፣ ሁሌም ተመራጭ ነው የኦሜጋ ምርት!! ❤️❤️❤️ 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
Показать все...
1
ከአወዛጋቢው የምኞት ደበበ የቀይ ካርድ ቅጣት በኋላ አፄዎቹ ይግባኝ ሊጠይቁ ቢሆንም ውሳኔው ግን ሊፀና ይችላል። https://www.hatricksport.net/fasil-news-12/
Показать все...
3
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር https://t.me/hatricksport
Показать все...
1🔥 1👏 1🎉 1
ምኞት ደበበ የአራት ጨዋታዎች እና የሶስት ሺ ብር ቅጣት ሲጣልበት ፋሲል ከነማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል። https://www.hatricksport.net/disciplinary-decisions-38/
Показать все...
😁 7🤔 3 2
በደጋፊው ዘንድ ተደጋጋሚ ቅሬታን እያስተናገዱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ እና ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው። https://www.hatricksport.net/eth-bunna-news-3/
Показать все...
6😁 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ከሁለት አመታት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ወጣቱ የመስመር አጥቂ ከገጠመው አስከፊ ጉዳት መልስ በሁለተኛው ዙር ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ ነው። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፅዕኖን መፍጠር ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ወጣቱ የመስመር አጥቂ አደም አባስ ይጠቀሳል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ውስጥ የልጅነት ጊዜውን በስልጠና ካሳለፈ በኋላ በከፍተኛ ሊግ ይወዳደር በነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የክለብ ህይወቱን መጀመር የቻለው ይህ ፈጣኑ ተጫዋች በመቀጠል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰበታ ከተማ በኋላም ደግሞ በባህርዳር ከተማ በመጫወት ራሱን በይበልጥ እያጎለበተ በሊጉ ስማቸውን ከፍ ማድረግ ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆንም ችሏል። ከሁለት አመት በፊት ባህርዳር ከተማ በሰባተኛ ሳምንት የሊግ ጨዋታውን ከሀዋሳ ከተማ ጋር ለማድረግ ዝግጅት በሚያደርግበት የመጨረሻ ልምምድ ላይ ጉዳት አስናግዶ ከሜዳ ርቆ የቆየው ተጫዋቹ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ጤናማ በመሆኑ በሁለተኛው ዙር ውሉን ቢያጠናቅቅም ለባህርዳር ከተማ በመፈረም ወደ ሜዳ እንደሚመለስ በነበረኝ ቆይታ አረጋግጦልኛል። "የገጠመን Acl እና ይባላል ሰርጀሪ ከተሰራው በኋላ ሁለት አመት ሆኖኛል አሁን ላይ በጣም በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ ፊትነሴም ጥሩ ነው። በቀጣይ ወደ ባህርዳር እመለሳለሁ ውሌ ካለቀ አንድ አመት ቢሆንም እንደ አዲስ ፈርሜ በቀጣይ ዝግጅትን ከእነርሱ እገባለሁ"። ሲል ተናግሯል።
Показать все...
👏 5🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
Показать все...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። https://www.hatricksport.net/match-report-135/
Показать все...
1
በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቱ ጊዜያዊ አሰልጣኛቸው ይፋ ሆኗል። https://www.hatricksport.net/70-enderta-news/
Показать все...
6😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  የአስረኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ https://t.me/hatricksport
Показать все...
10👏 2