ru
Feedback
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
83 023
Подписчики
-6024 часа
-3797 дней
-1 75430 день
Архив постов
ሰርቨር ለማስሞላት ስትፈልጉ about stb ላይ ከፎቶ በተጨማሪ የሪሲቨራችሁን serial number እየፃፋች @bkhabot ላይ ላኩ እናመሰግናለን
Показать все...
1
አስደሳች ዜና አዲስ ገበያ ላይ በቅርቡ የሚገባው Xcruiser V8 AI Box TV Smart ማድረጊያ ላይ ከ Red TV ውጪ ሌላ 2 አመት IPቲቪ ሰርቨር እንዲካተትበት እየሰራን ነው ሰርቨሩ ደግሞ 1 አመት Dates/Apollo5 Pro እና Netfly VIP ነው 🙈🙉🙊
Показать все...
6😁 3
Показать все...
5😁 3👍 1🔥 1🤩 1
Фото недоступно
⭐በSafaricom Sim የሚሰራው እና ሁለት Lens ያለው Honton 4G Security Camera አስገብተናል። ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
3🔥 1
Фото недоступно
MI C300 2K Security Camera •በቅድሚያ እራሱ Cameraw ላይ እስከ 256GB Memmory በማድረግ እላዩ ላይ Record አድርጎ Save ያረጋል ሲሞላም እየሰረዘ አዳዲሱን ቀን Save ያረጋል። እስከ 30 ቀን ያስጠቅማል። •Mi Home የተሰኘውን Application በመጠቀም ዓለማችን ላይ ከየትኛውም ስፍራ በመሆን Videoውን ማየት ፣ Cameraውን 360 Degree ማዟዟር ፣ ድምፅ መስማት እንዲሁም Cameraው አጠገብ ያሉ ሰዎችን ማነጋገር ይችላሉ። •በ AI የታገዘ SOFTWARE ስላለው የፈለጉትን ሰዓት መርጠው በዛ ሰዓት ላይ የሰው እና የንብረት እንቅስቃሴ ሲኖር መልክት እንዲደርስዎ ማድረግ ይችላሉ። ✅በቀን እና በሰዓት ከፋፍሎ Memmory ላይ ስለሚያስቀምጥ የፈለግነውን መርጠን ማየት እንችላለን። ✅Memmory ላይ ያለውን በስልካችን ማየት እና Download ማድረግ እንችላለን። አድራሻ 🕋መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር
Показать все...
4
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
​​ ✨MASTECH MY68 Auto Range Multimeter✨ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 🟢1. Auto Range ነው ይሔም ማለት ማንኛውንም ቮልቴጅ ወይም አምፒር ስትለኩ የግድ የሚያወጣውን ቮልቴጅ ወይም አምፒር ማወቅ አይጠበቅባችሁም በሌሎቹ auto range ባላሆኑ መልቲሜትሮች ግን የግድ ማወቅ ይጠበቅባችሗል ያለበለዚያ ትክክለኛውን ቮልቴጅ አይነግራችሁም ወይም እቃው የሚያወጣው ቮልቴጅ ካስገባችሁበት ቁጥር በታች ከሆነም ሜትራችሁ ሊቃጠል ይችላል ስለዚህ በ Mastech አውቶሬጅ መልቲሜትር ስትጠቀሙ ይሔ ችግር የለም እራሱን automatically ስለሚያስተካክል። 🟢2. ይሔ መልቲሜትር ሁሉንም ነገር ይለካል ለምሳሌ Easy Measure ✪DC Voltage ✪AC Voltage ✪DC Current ✪AC Current ✪Resistance ✪Capacitance ✪Frequency ✪Transistor hFE 0~1000 ✪Diode Open Voltage 3v 🟢3. ይሔ መልቲሜትር ኦርጅናል ስለሆነ (አለማቀፍ ጥራት ምዘና ያለፈ እና ሰርተፍኬት ያለው ስለሆነ) ምንም ሳይበላሽ ረጅም ግዜ ይቆያል 🟢4. Auto Power Off Function አለው ይሔም ማለት በዚህ መልቲሜትር እየሰራችሁ እያለ ሳታጠፉት ትታችሁት ብትሔዱ ባትሪ አይጨርስባችሁም በራሱ ጊዜ እየሰራችሁበት እንዳልሆነ ሲያውቅ ይጠፋል 🟢5. Data hold function አለው ይሔም እየሰራችሁት ያለውንን ዳታ መዝግቦ ያስቀምጣል 🟢6. ይሔን መልቲሜትር ከኛ ሲገዙ ረጅም ግዜ የሚቆይ ኦርጅናል ባትሪ ያለውን ነው የሚያገኙት ስለዚህ ከኛ መግዛታችሁ ብዙ ጥቅም አለው 🟢7. ይሔንን መልቲሜትር አብዛኛው ኢትዮጲያ ውስጥ የሚገኙ ፕሮፌሽናል ቴክኒሻኖች የሚጠቀሙበት እና የሚወዱት እቃ ነው 🟢8. ይሔንን መልቲሜትር ከኛ ፌር በሆነ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ ሁሉም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከማራኪ ኤሌክትሮኒክስ ሲገዙ ፌር የሆነ ዋጋ ያገኛሉ ክፍለሀገር ላላችሁ ያላችሁበት ቦታ መላክ እንችላለን!
Показать все...
7👍 1
Показать все...
3🔥 1
Фото недоступно
ውድ ደንበኞቻችን Q5 Smart Box ውስን ብዛት ስለሆነ የገባው የመግዛት ሀሳብ ያላችሁ @maraki_sales2 ላይ ትእዛዞቻችሁን ላኩልን!
Показать все...
5
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
🏆አዲሱን Q5 2nd generation Android box ለምን ይገዙታል።                🎯ምክንያቱም🎯 👍 አለም አቀፍ Brand ስለሆነ በየጊዜው Software Update ይወጣለታል። 👍 ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከየትኛውም አቅጣጫ ማዘዝ ይችላል። 👍 ሪሞቱ Voice Command መቀበል ይችላል። 👍 ሪሞቱ ከMI TV STICK ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ  ጥንካሬው አስተማማኝ ነው። 👍 የትኛውም ስማርት ማድረጊያ Miracast አይሠራም ይሄ ግን በጥራት ይሠራል። 👍 በተጨማሪም እቃው በ አውሮፓ STANDARD ስለተሠራ ገራሚ ጥራት እና ጥንካሬ አለው ለዚህም ዋስትና መስጠት እንችላለን። 👍 ዋጋው ያልተጋነነ እና ምክንያታዊ ነው! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
14🔥 1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
Q5 ANDROID TV BOX ጠፍታ የነበረችው እና ብዙዎች በፍጥነቷ እና እቃነቷ የወደዷት የመጀመሪያዋ 🔋Q5 2nd GENERATION ANDROID BOX በድጋሜ አስገብተናል። ማንኛውንም ቲቪ ወደ ስማርትነት በመቀየር ከጊዜው ጋር የምታዘምንዎ ገራሚ እቃ ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
3👍 3
00:27
Видео недоступно
ለ IPhone ተጠቃሚዎች MyHD IPቲቪ ኮድ ገዝታችሁ በስልካችሁ ኳስ ማየት ትችላላች አፕሊኬሽኑን download ለማድረግ https://apps.apple.com/jo/app/myhd-iptv/id1462592455 ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot
Показать все...
2.72 MB
4
Фото недоступно
ለ IPhone ተጠቃሚዎች MyHD IPቲቪ ኮድ ገዝታችሁ በስልካችሁ ኳስ ማየት ትችላላች አፕሊኬሽኑን download ለማድረግ https://apps.apple.com/jo/app/myhd-iptv/id1462592455 ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
IMOU RANGER2 - 3MP በድጋሜ በቆንጆ ዋጋ አስገብተናል። 🌟-Indoor (ለቤት ውስጥ) የሚሆን Security Camera 🌟-Night Vision አለው! 🌟-360Degree ይሽከረከራል! 🌟-H.265 3MP እና 2K resolution ጥራት አለው! 🌟-TWO WAY TALK አለው፡ 🌟-SMART TRACKING ስላለው ሰው እና መኪና እየተከተለ መቅረፅ ይችላል! 🌟-Alarm Zone,Alarm Detection,Sound Detection,Geo Fencing,Digital Zoom,Mobile Alert, ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
9😁 1
Фото недоступно
✅️ተፈላጊ Model✅️ imou Cruiser dual 2 በብዛት ገብቷል! ✅️ለብዛት ገዢዎች ምርጥ ዋጋ ነው! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0911961727 ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
5😁 1
Фото недоступно
✅️HY300 4K ULTRA Projector •ከፈለጉ ከሪሲቨር ጋር ይገናኛል! •ከፈለጉ Android ስለሆነ ኳስ እና ፊልም የሚያሳዩ App ጭነው መመልከት ይችላሉ! •Flashም ስለሚቀበል በFlash Media ማጫወት እና ሌሎችንም ነገሮች ማድረግ ይችላሉ! ✅️ተሽጦ በማያውቅ ዋጋ አስገብተናል! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
3
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
⭐HONTON 5G ⭐ ✅Dual Lens ያለው ✅በሲም የሚሰራ ✅የራሱ ሶላር ፓኔል ያለው ✅ባትሪ ያለው ✅️በጣም ምርጥ ዋጋ ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ
Показать все...
3
ኳስ ለማየት እና ፊልም ለማየት 1ኛ የሆኑትን Stream (IPTቪ) ሰርቨሮች ዋጋ NetFly VIP 1 Year 2700birr Apollo5/Dates IPTቪ 1 Year 2400birr ለማስሞላት inbox @bkjabot
Показать все...
😁 9 8
Фото недоступно
Wow የሆነ ፍጥነት ያለው ተንቀሳቃሽ ራውተር 🥰🥰
Показать все...
8😁 1🤩 1
Фото недоступно
ለማንኛውም Tv-Stick እና Projector የሚሆን ሪሞት🤙
Показать все...
4