ru
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

Открыть в Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
155 471
Подписчики
-5824 часа
-3317 дней
-27130 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
#DambiDolloUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 21 እና 22/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
26👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
Показать все...
19👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
#FellowshipOpportunity በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ህክምና ትምህርት ክፍል ብቁ አመልካቾችን ለ2018 ዓ.ም Adult Nephrology Fellowship ፕሮግራም አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል። ለዚህ ዓመት ሦስት (3) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የቅበላ መስፈርት፦ ➫ ከታወቀ የህክምና ትምህርት ተቋም በህክምና ዲግሪ ያለው ያላት, ➫ በ Internal medicine የሬዚደንሲ ፕሮግራም ያጠናቀቀ/ች፣ ➫ Internist ሆኖ/ሆና ለሁለት ዓመት ያገለገለ/ች፣ ➫ የቅበላ ምልመላ ሒደት የሚያጠናቅቁ፣ ➫ በኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ህክምና ለመስጠት ተመዝግቦ ፈቃድ ያለው/ያላት፣ ➫ ጥሩ አዕምሯዊና አካላዊ ጤና ያላት/ያለው፣ ➫ አጭር የፍላጎት መግለጫ ማስገባት፣ የማመልከቻ አማራጮች፦ ፍላጎት ያላችሁ አመለልካቾች በ Internal ህክምና ትምህርት ክፍል በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻዎች ayantu17@yahoo.com / lejahamza@yahoo.com ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦ ➫ የማመልከቻ ደብዳቤ ➫ የቅርብ ጊዜ CV ➫ የትምህርት ማስረጃዎች (ዲግሪ እና የውጤት መግለጫ) ➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤዎች ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በመንግሥት ስፖንሰር ለምትደረጉ) ➫ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ውጤት ለበለጠ መረጃ፦ ➫ Dr. Ayantu Tesfaye 0911890635 ➫ Dr. Leja Hamza 0917804057 የፅሑፍ እና የቃል ፈተና የሚሰጥባቸው ጊዜያት በቀጣይ ይገለጻል የተባለ ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
54👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
Показать все...
11
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የአማርኛ መዝገበ ቃላት እያዘጋጀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው “የአማርኛ ልሳነ ዋሕድ መዝገበ ቃላት ዝግጅት ጥናት ንድፍ“ በሚል የውይይት መርሐግብር በቅርቡ አካሒዷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚዘጋጀው መዝገበ ቃላት ዘመኑን የዋጀ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር የተቀመረ እና ዲጂታልንም ታሳቢ ያደረገ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ የመጀመሪያው የአማርኛ መዝገበ ቃላት እ.አ.አ. በ1698 ዓ.ም የታተመ ሲሆን፤ የከሣቴ ብርሃን አማርኛ መዝገበ ቃላትን ጨምሮ በተለያዩ ጊዚያት የአማርኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት ታትመዋል፡፡ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት በቅርቡ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ለህትመት መብቃቱ ይታወሳል፡፡
Показать все...
102👍 17👏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
Показать все...
11😁 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#AdigratUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
47👍 3😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ሰርኩላር የስራ ዕድል ፈጠራ ልማት (CEED) ማዕከላት ያሉበትን ደረጃ ሪፖርት እነዲልኩ ጠይቋል፡፡ የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2018 ዓ.ም የስራ ዕድል ፈጠራ ልማት (CEED) ማዕከላትን በማደራጀት ለተማሪዎች እና ሠራተኞች ተከታታይነት እና ተገቢነት ያላቸውን የማማከርና የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች እንዲሰጡ እንደሚጠበቅ ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡ ስለሆነም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባቋቋሙት ማዕከላት ስር እስካሁን የተሠሩ ስራዎችን ለመገምገም እንዲቻል፤ የተላከላችሁን የጉግል አድራሻ በመጠቀም የምታገኙትን መጠይቅ በመሙላት እስከ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜይል አድራሻ tamiratk95@gmail.com ሪፖርት እንድትልኩ ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
45🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
Показать все...
13👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#MaddaWalabuUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
47👍 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
#WallagaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት የሚጀምረው ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ የምዝገባ ቦታ፡- ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ጊምቢ ካምፓስ፣ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወንዶች ከፊደል A-D እና ሴቶች ከፊደል A-H ሻምቡ ካምፓስ እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወንዶች ከፊደል E-Z እና ሴቶች ከፊደል I-Z ዋናው ግቢ ነቀምቴ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት መጠኑ 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
19👍 1
የአማራ ክልል ትሞህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የ4 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ትምህርት ስራዎች በተመለከተ ከዞን እና ወረዳ አመራሮች ጋር የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ ተገኝተው የስራ መመሪያ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ከድህነት እና ከግጭት ለመውጣት ትምህርት ላይ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል። ተወዳዳሪ ክልል እና ሀገር ለመፍጠር በትምህርት ዘርፉ ላይ ያልተሻገርናቸውን ችግሮች በፍጥነት እና በመፍጠር መሻገር ይገባል ብለዋል። ኃላፊው በቀጣይ ጊዜያት ሊተገበሩ የሚገባቸውን የትምህርት ስራዎችን በተመለከተ አቅጣጫ አስቀምጠዋል። ወደ ትምህርት ገበታ ያልመጡ ተማሪዎችን በንቅናቄ ማስመዝገብ ይገባል ብለዋል። መማር ማስተማርን ማጠናከር የተመዘገቡ ተማሪዎች ተገቢውን እና ለደረጃው የሚመጥነውን ትምህርት አግኝተው ብቁ እንዲሆኑ መስራት የሁሉም ሀላፊነት መሆኑን አስገንዝበዋል። የተጎዱ የትምህርት ተቋማትን በመረጃ ላይ ተመስርቶ በግብዓት መደገፍ ይገባል ብለዋል። የመምህራን እና የትምህርት አመራሮች ላይ የሚፈጠሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ምቹ የመማር ማስተማር መፍጠር ላይ በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። ለትምህርት መሰረት የሚሆነው የቅድመ መደበኛ ትምህርትን ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል። ተስፋ ሰጭ ተግባር የታየበትን የትምህርት ቤት ምገባን ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት እና ደረጃ ማሻሻል ላይ ከአልማ፣ አጋር ድርጅቶች እና ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ማሟላት ይገባል። ለትምህርት የተለዬ ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንደሚገባም አቶ ይርጋ አስገንዝበዋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
52👎 15👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
Показать все...
15
Фото недоступноПоказать в Telegram
Join Ethiopia's premier competitive programming hackathon. A full-day, on-site event dedicated to advanced problem-solving, data structures and algorithms. Form a team of three and compete in divisions open to both advanced (Elite) and intermediate (Open) coders for national recognition and exciting prizes! 🏆 🗓 ቅዳሜ, ኅዳር 27 2018 (December 6, 2025) ⏰ 3፡00 - 11፡00 ሰአት (9:00 AM – 5:00 PM) 📍 CapStone ALX Tech Hub, Lideta 🔗 Register now: https://luma.com/9pobz8sd #ALXEthiopia #CodeLeagueEthiopia #CompetitiveProgramming #DSA #dohardthings #ALXAfrica #lifeatALX
Показать все...
14🔥 1🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያመልክቱ! ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። የምዝገባ ጊዜ፦ ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
99👎 28👍 3🔥 2🥰 2👏 2🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎓🇨🇳 STUDY IN CHINA WITH FULLY FUNDED SCHOLARSHIPS Applications are now open for the 2025 intake! If you have strong grades and dream of studying abroad, this is one of the easiest and most affordable pathways. And the best part? 🚫🚫🚫No Pre-Payment until your visa is approved. 📘 Programs Available: • Bachelor’s Degrees • Master’s Degrees • Top universities across China • STEM, Business, Medicine, Engineering & more 💰 Scholarships Cover: • Full tuition • Accommodation • Monthly stipend (for top-performing applicants) ⚠️ Slots are extremely limited -- early applicants get priority. 👉 Apply now through the official Google Form: https://forms.gle/KcvaKMkBWZf2iRPT6
Показать все...
24👍 5🥰 2🔥 1
እስካሁን አልተመዘገባችሁም? Remedial Tutorial በልዩ ሁኔታ ገፅ ለገፅ በ Video ሙሉ Chapter ከነ ጥያቄዎቹ ጭምር ተሰርቷል። ለ Remedial ተማሪዎች Maths እና Physicsን ከ 9-12 ሙሉ ቲቶሪያል በ 400 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። ለ Social ተማሪዎች Maths ብቻ 250 ብር ከፍላችሁ ማግኘት ይችላሉ ። ከሌሎቹ በተለየ መልኩ የተዘጋጀ ቲቶሪያል ስለሆነ ምንም ሳትጨነቁ ፈተና ትሰራላችሁ ። ለ Freshman ተማሪዎች MidExam  እና Final Exam መስራት እና አሪፍ ውጤት ለማምጣት የኛን ቲቶሪያል በ 300 ብር ያገኛሉ። ለመመዝገብ @PromotionNew ላይ አካውንት ወስዳችሁ መመዝገብ ይችላሉ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
27😁 8👍 1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ጥቆማ ጤና ሚኒስቴር የማርበርግ ቫይረስ ዝግጁነት #የኦንላይን ትምህርት ለጤና ባለሙያዎች መስጠት ጀምሯል። ይመዝገቡ 👇 https://cpd.moh.gov.et/cpd/course/view.php?id=112 የኦንላይን ስልጠናውን ይውሰዱ! ዝግጁነትዎን ይጨምሩ! ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
40🥰 2👍 1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ❗️ Italy 🇮🇹 Belgium 🇧🇪 📞+251908749494
Показать все...
22🔥 1

17