12 216
Подписчики
-724 часа
-357 дней
-14730 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
እነዚህንና ሌሎች መሰል የክር ጥበቦች(string-Arts) ደንበኛው በፈለገው መጠን እና ሁኔታ የሚሰራ ሲሆን ስራዎቹም
☞ ለ መኖሪያ ቤት ማስዋቢያ
☞ለ ቢሮ ማስዋቢያ እና ስያሜ
☞ለ ድርጅት ስያሜ
☞ለ ሆቴሎች መኝታ እና ዉስጥ ማስዋቢያ፣ለካፌ፣ ለባር እና ሬስቱራንቶች ማስዋቢያ
እንዲሁም
🚥የተለያዩ ቀናትን አስመልክቶ ለስጦታ መሰራት የሚችሉ ናቸው(ለልደት፣ለፍቅር፣ለጋብቻ፣ለህፃናት ክፍል/አሻንጉሊቶች/ ፣ለሠርግ ...
እነዚህንም በጥራት እና ዉብ በሆነ መልኩ አዘጋጅተን በተመጣጣኝ ዋጋ ስናቀርብ በደስታ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን✆ አልያም በቴሌግራም አድራሻችን ፃፉልን መልክቶን ተቀብለን የልቦን እናደርሳለን::
@be_arch
@be_arch
@be_arch
Contact us :
✆ +251 948393553
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram

