ru
Feedback
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Открыть в Telegram

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
229 031
Подписчики
-18924 часа
-1 0017 дней
-4 47930 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
декабрь '25
декабрь '25
+110
в 0 каналах
ноябрь '25
+163
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+98
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+109
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+69
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+116
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+476
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+219
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+422
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+5
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+190
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+297
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+1 207
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+3 278
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+150
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+716
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+1 998
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+263
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+231
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+738
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+1 483
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+85 605
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+16 047
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+1 222
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+15 493
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+2 334
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+5 961
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+3 648
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+770
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+175
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+4 810
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+4 857
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+1 296
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+34 376
в 0 каналах
Get PRO
январь '230
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '220
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '220
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+394
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+4 397
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+14 456
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+6 788
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+9 447
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+7 763
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+4 427
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+4 017
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+274 632
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
26 декабря0
25 декабря+2
24 декабря+1
23 декабря+4
22 декабря+17
21 декабря+1
20 декабря+3
19 декабря+2
18 декабря+2
17 декабря+3
16 декабря0
15 декабря0
14 декабря0
13 декабря+1
12 декабря+8
11 декабря+2
10 декабря0
09 декабря0
08 декабря0
07 декабря+14
06 декабря+4
05 декабря+2
04 декабря+22
03 декабря+3
02 декабря+8
01 декабря+11
Посты канала
የሙፍቲህ እንባማ ገና… "…ወዳጄ የአሕመዲን ጀበል ያቺ የሸር የሴራ ሥልጠና እዚህ ጋር ነው የምትመጣው። ከች ነው የምትለው። አስቀድሜ እኔ ዘመዴ የዳዊት ጠጠሩ ይሄን ወደል 4 ሚስት ጎራሽ፣ በእስልም
የሙፍቲህ እንባማ ገና… "…ወዳጄ የአሕመዲን ጀበል ያቺ የሸር የሴራ ሥልጠና እዚህ ጋር ነው የምትመጣው። ከች ነው የምትለው። አስቀድሜ እኔ ዘመዴ የዳዊት ጠጠሩ ይሄን ወደል 4 ሚስት ጎራሽ፣ በእስልምና ስም ሲሸቅጥ የኖረን መናጢ ከይሲ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ፀረ ዐማራ ከርሳም አርጎቤ ግለሰብ በደብረ ብርሃን ተፈናቃዮች ስም ተደራጅቶ ሊዘርፍ አሰፍስፎ ነበረበት እንጀራ ቢዴናው ላይ አፈር በትኜ ካበሳጨሁት በኋላ ወዲያው የጎጃም ወርቅ አቶ ወርቁ አይተናው ደግሞ በ15 ሚልዮን ብር ርዳታ የዚህን አጋሰሰ ፌክ ሰብዓዊነት ውልቅልቁን አወጥቶለት ሊደብቀው ወደማይችል ውርደት፣ አዘቅት ውስጥ ከተን አረፍነው። "…አሁን የአህመዲን ያች ሥልጠና ሥራዋን ትጀምራለች። አጀንዳውን አሳንሶ ለማሳየት መላላጥ፣ ኡስታዜ፣ ኡስታዜ፣ የእኔ ጀግና የሚል የኡሮሞ የወሀቢያ ሠራዊት የፌስቡክ የኮመንት ሰንዱቅ ውስጥ ማሯሯጥ፣ መበተን። አጭቤዋም በየቦታው እየዞረች መንፈሳዊ ሰው መስላ ከስብራቷ ለመጠገን ትላላጣለች። አይደለም ማስተር አብነት ጋር እማማ ዝናሽ ጋር ጠብቁት። እንደ ጆን ዳንኤል ቱታ ለብሶ መንገድ ሲጠርግ፣ ጉሊት ተቀምጦ ሲሸጥ ሁላ ልታዩት ትችላላችሁ። "…ታማሚው ማስተር አብነት ጴንጤ ነው። ጠያቂው አቡበከር እስላም ነው። ደብረ ብርሃን ያሉትን እስላም ወገኖቹ የተላከላቸውን 15 ሚልዮን ብር ሃይማኖቴም፣ መንግሥቴም አይፈቅድም ብሎ በእስላም ተፈናቃይ፣ ኦሮሞ ላስራባቸው ምስኪኖች የመጣን እርዳታ አልቀበልም ያለ በሰብዓዊነት ላይ ስቅላት የፈረደ፣ ሰብአዊነትን በሰይፍ ቆርጦ የገደለው አረመኔው አቡበከር ታሞ የተኛውን ጴንጤውን ማስተር አብነትን ለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን ለጴንጤው ዱአ ሊያደርግለት ከሌላኛው ማፍያ ከሰይፉ ፋንታሁን ጓደኛ ጋር የካሜራ ባለሙያ አስከትሎ ሆስፒታል ድረስ በመሄድ ይሄን ሾርት ሚሞሪያም ትውልድ አቢይ፣ አቢይ ሊጫወትበት ሲላላጥ ይታያል። ማስተሩ እግዚአብሔር ይማርህ። 🙏 • አቡኪ ግን ወፍ፣ ወፍ የለም።

2 926111

2
"…ዘመኑ የመገለጥ ዘመን ነው። በአንድ ጦማር ሦሱቱን ወፎች እኮ ነው ጠብ ያደረግናቸው። በተራቡ ትግሬዎች ስም ሊበሉ፣ ሊግጡ ያሰፈሰፉ የቀን ጅብ የትግሬ ቲክቶከሮችን፣ እንደ አልቅት በቅድስት ቤተ ክ
"…ዘመኑ የመገለጥ ዘመን ነው። በአንድ ጦማር ሦሱቱን ወፎች እኮ ነው ጠብ ያደረግናቸው። በተራቡ ትግሬዎች ስም ሊበሉ፣ ሊግጡ ያሰፈሰፉ የቀን ጅብ የትግሬ ቲክቶከሮችን፣ እንደ አልቅት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ተጣብቀው ሊግጧት ያሰፈሰፉ መጤ ዘንዶ የመሰሉ ዋጭ ሰልቃጭ ፓስተሮችን እና ራብተኛ ቲክቶከሮችን፣ ደግሞም ደግሞም ከሁሉ ከሁሉ ወሎ ቤተ ዓምሓራን ለመገንጠል የሚንቀሳቀሰውንና በአርጎቤው የወሀቢያ እስላም በአቡበከር የሚመራውንና በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ በሚገኙ ከኦሮሚያ በተፈናቀሉ ዐማሮች ስም ብር ሰብስቦ ሊቀረጥፍ አሰፍስፎ የነበረውን አግማስ ኢትዮጵያ የተሰኘ የወሎ ኅበረት ዋነኛ ቀንደኛ ድርጅት ነው ቀንድበን ጥለን ክንብንቡን ያወለቅነው። "…ለወሎ ኅብረቱ፣ አቡኪ ለተባለው ለአግማስ መሰሪ ክፉ ሟርተኛ ወፍ መምቻ የተጠቀምነው ወንጭፍ ከነጠጠሩ ስሙ ወርቁ አይተነው የተባለ ሲሆን፣ ጠጠሩ የተገኘውም ከሊቃውንት ከጀግኖቹ ምድር ከምድረ ጎጃም ነው። ለሞጣ መስጊድ ቃጠሎ ድራማ ከጃልመሮ 5ሺ ብር ተቀብሎ ሳልሳ ሲጨፍር የነበረው አቡኪ ለደብረ ብርሃን ተፈናቃዮች 15 ሚልዮን ብር ከሰጠው ወርቁ አይተነው እጅ አልቀበልም በማለት የገዳዮች ገረድነቱን፣ ዘራፊ፣ ነፍሰ ገዳይ የሰብዓዊነት ዲስኩር ሓሳዊ መሆኑ የተገለጠበት ነው የሆነው። የወያኔ ትግሬና የሜንጤ ቲክታከሮቹን የዘረፋ ጭንብል እንኳ እኔው ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል የተባልኩ የዳዊት ጠጠሩ ነኝ ውልቅልቁን ያወጣሁት። ሌቦችን፣ ነፍሰ ገዳዮችን፣ መናፍቃንና አጭበርባሪ አጭቤዎችን በብዕር ብቻ ማደባየት፣ ቅስምና ጅስማቸውን መስበር፣ ለምዳቸውንም መግፈፍ ይቻላል። • ለማንኛውም … "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
20 432
3
"…ዛሬ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ላይ ነው ነጭ ነጯን የምንጋተው። ቤተሰብ ከታች ባሉት የሚድያ አማራጮች ገባ ገባ በሉና ተከታተሉንማ። 👉በዩቱብ /YouTube ♦https://www.youtube.com/li
"…ዛሬ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ላይ ነው ነጭ ነጯን የምንጋተው። ቤተሰብ ከታች ባሉት የሚድያ አማራጮች ገባ ገባ በሉና ተከታተሉንማ። 👉በዩቱብ /YouTube ♦https://www.youtube.com/live/FKMQdnHnpoU?si=yE9AHDnFY5IxbrlN 👉 በቲክቶክ / Tiktok https://www.tiktok.com/@ethiobetesebmedia?_r=1&_t=ZT-92WJZhuBNqH 👉በፌስቡክ Facebook ♦facebook.com/ethiobeteseb 👉    በቲውተር / Twitter ♦https://twitter.com/EBeteseb 👉 ቴሌግራም / Telegram ♦https://t.me/ethiobeteseb
27 420
4
መልካም…! "…የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ በርእሰ አንቀጹ ላይ እናንተ ደግሞ በተራችሁ ሓሳባችሁን እየተነፈሳችሁ አብረን እንቆያለን። "…የጻፍኩት ውሸት ከሆነ በጨዋ ደንብ+7
መልካም…! "…የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ በርእሰ አንቀጹ ላይ እናንተ ደግሞ በተራችሁ ሓሳባችሁን እየተነፈሳችሁ አብረን እንቆያለን። "…የጻፍኩት ውሸት ከሆነ በጨዋ ደንብ ሞግቱኝ። ስድብ ግን ያስቀስፋል። ምሕረትም የለኝም። "…ሰብአዊነት ሰባኪው ወደል ወሃቢያንም አንገቱ ላይ ነው የቆምኩት። አፈናቃዩን፣ ነፍሰ ገዳዩን ኦሮሙማ ደግፎ በዐማራ ተፈናቃዮች ስም ዐማራን እንደ ጥገት ላም ሊያልበው አሰፍስፎ የነበረውን መንጋ ነው አናቱን ብዬ የበታተንኩት። አቡበከር አርጎባ እና አፋር ደሴ የተወለደ ፀረ ዐማራ ነው። ይሄ ከባዶ ሜዳ ተነሥቶ ቢልየነር የሆነ የደም ነጋዴ ወሃቢያን ደም ነው ያስተፋሁት። ከበሮ የሚያክለው ሆዱ የዐማራ ደም ነው። "…ዐማሮች ደግሞ ስደቡኝ አሏችሁ። አቶ ወርቁ አይተነው ግን እግዚአብሔር ይስጥህ። መድኃኔዓለም ባለህበት ይጠብቅህ። "…በሉ ጀምሩ✍✍✍ በትግራይ ትግሬዎችን ያፈናቀለው፣ ያስራበው፣ ያስጠማው ማነው? መሬት የቀማ፣ በሌሚካል የፈጃቸው ማነው? ተንፍሱ። ~ ✍✍✍
25 926
5
👆⑤✍✍✍ …ደካማ ረጅም ምላስ ያለው ድንቡሽት የሆነ ስብስብ ነው። እናም ይሄ ጽንፈኛ ወሃቢያ በራብተኞች ስም ገንዘብ እንዲሰበስብ መፍቀድ ማለት በገዛ እጅህ ለአራጅህ ቢለዋ መግዣ እንደመስጠት ነው የምቆጥረው። ተፈናቃዮችን መርዳት የመንገሥት ግዴታውና ሓላፊነት ነው ባይ ነኝ። መርዳት ግድ ከሆነም ደግሞ ተፈናቃዮቹ ከራሳቸው ውስጥ መርጠው ባቋቋሟቸው ኮሚቴዎች በኩል ብቻ መሆን አለበት ባይ ነኝ። በሚልዮን የሚቆጠሩ ራብተኞችን ችግር ሚልዮን ፎሎወር ባላቸው ቲክቶከሮች ጩኸት፣ ከሺዎች ላይ በተሰበሰበ ድቃቂ ሳንቲም አይፈታም። አግማስ ወሀቢስቶች ማገዶ ሳታስጨርሱኝ በጊዜ በማቆማችሁ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ሰው የፈለገውን እምነት ሊከተል፣ የፈለገው አይነት የፖለቲካ አመለካከት ሊኖረው ይችላል። የተራበው፣ የተጠማው ሰው እስከሆነ ድረስ አንድ ሰው የተራበውን፣ የተጠማውን ሰው እረዳለሁ ብሎ ሲነሳ አይ አንተ ኦርቶዶክስ ስለሆንክ፣ ጎጃሜ ስለሆንክ፣ ዐማራ ስለሆንክ፣ ከመንግሥት ጋር በፖለቲካ ስለማትግባባ የሰጠኸንንም እርዳታ አንቀበልም፣ ራብተኞቹ ሲፈልጉ ድብን ይበሉ እንጂ የአንተን ርዳታ አንቀበልም ለማለት ሰገጤ፣ ፋራ፣ ማይም አራጅ ወሀቢያ የወሃቢያ እስላም መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። ወርቁ አይተነው አስረግጦ በደብረ ብርሃን መጠለያ ላሉት ዐማሮች ብቻ ይሰጥልኝ ያለውን 15 ሚልዮን ብር አንቀበልም ብለዋል በመግለጫቸው አግማስ የወሎ ኅብረት ወሀቢያዎች። አሁን የገባውን ብር መከታተል ነው። እርዳታም ከረዱ የሚረዱት እስላም እስላሙን ብቻ መርጠው እንደሚሆን ሁኔታቸው ያሳብቃል። ሌቦች። ነውረኛ አረመኔዎች። የፈለግኸውን በለኝ እኔ ዘመዴ በሕይወት እስካለሁ ድረስ እንደሁ በድፍረት የማይነኩ የሚመስሉ አጀንዳዎችን በመንካት የፈለገህን ሁን እጋፈጥሃለሁ። ምንም አባክ አታመጣም። ሁሉ ነገር በሕግና በሥርዓት ይሁን። በምስኪኖች ስም መነገድ፣ መክበርም ይቁም። ቱ…! ሲያስጠሉ በማርያም። ምን ጉድ እንደገጠመን እኮ አትጠይቁኝ። አከተመ። • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
25 781
6
👆④✍✍✍ ህ፦ ሹም ተምቤን ፓርቲ ፦ " …አምባገነንና ፀረ-ሕዝብ የሆነው የህወሓት ቡድን ዜጎቻችን ወደ ቄያቸው እንዳይመለሱ ለፓለቲካ ትርፍ ሲባል ለ5 ዓመታት ያህል ቁማር እየተጫወተና እንቅፋት ሆኖ ቀጥሏል። ተፈናቃዮች ለከባድ አደጋ ያጋለጠው ቡድን በሕግ እንዲጠየቅና እንዲወገድ ሁሉም የትግራይ ወዳጅና ፍትሕ ፈላጊ ተደራጅቶ ይታገል።" በማለት  ተፈናቃዮቹ ከየት እንደተፈናቀሉ በግልጽ ሳያገልፅ እሱም በደፈናው ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ ተፈናቃዮቹን መያዣ አድርጎ በመያዝ ቁማር እየተጫወተባቸው እንደሆነ ነው በግልፅ ወቅሶ የጻፈው። "…በአጠቃላይ የትግሬ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጭምር የተፈናቃዮቹን ዋነኛ ችግር አሳምረው እንደሚያውቁ፣ ነገር ግን እውነተኛውን የመፈናቀል ምክንያት ደብቀው የመፈናቀላቸው ምክንያት ዐማራንና የተፈናቀሉትም ከወልቃይት፣ ሁመራ፣ ጎንደር፣ ጠገዴ፣ ጠለምት አድርገው ያቀርባሉ። እንዲያውም ሣልሳዊ ወያኔ በመግለጫው "…የተፈናቃዮችን መጠለያ ድንኳን አፈራርሶ ያባረራቸው ህወሓት ነው።" በማለት ሕወሓትን የከሰሰ ሲሆን ሕወሓት የወርቅ ሽያጩ አልበቃት ብሎ "…ተፈናቃዮችን የአባልነት መዋጮ በመጠየቅ እያማረረ ነው።" በማለት በክረምት መኝታቸው በውኃ ተሞልቶ መኝታ በሌላቸው ተፈናቃዮች ላይ የሚያሳርፈውን ጭካኔ በግልጽ አውጥቶ ሀገር ይወቅልን ሲል ተደምጧል። ይሄንን ግን የትግሬ ቲክቶከሮች ያውቃሉ ነገር ግን ትንፍሽ አይሏትም። • ቀጥሎ ምንድነው የሚሆነው…? "…በቅርቡ ከኢትዮጵያ በሚቀየረው የአሜሪካ አምባሳደር በትውልደ ታንዚያናዊው ማሲንጋ አማካኝነት አማሪካ ለአቢይ አሕመድ ቢልዮን ዶላሮችን አፍሳለታለች። እናም በዚያም በኩል መቀሌ ብዙ ጊዜ ስለተመላለሰ ምን እንደሰጧቸው የሚታወቅ ነገር የለም። ግን የሆነ የሚሸት ነገር አለ። ምክንያቱም… የፊታችን ታህሳስ 21/2018 ዓም በተመሳሳይ ሰዓት በመላው በትግራይ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል። ይሄ ብቻ ሳይበቃ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዘዳንት ታደሰ ወረደ ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው በፍጥነት ካልተመለሱ ጦርነት መነሳቱ አይቀርም ብሏል። ለማንኛውም በትግራይ ክልል ህወሓት ሠራሽ ረሃብ ላይ የሚሳተፉ ዐማራዎች ቆም ብለው ቢያስቡ ይሻላቸዋል። የራስን ሀሰትም፣ ፖለቲካም የሌለበት በሚልዮን የሚቆጠር ተፈናቃይ በክልልህ እየተተራመሰ እያየህ ለራስህ እንደመድከም እወደድ ብለህ በራሱ በትግራይ ፖለቲከኞች ምክንያት ፍዳ መከራውን ለሚያይ የትግራይ ሕዝብ ከጸሎት በቀር ሰበር ሰካ ልበል ብለህ አትንበጭበጭ። ደህና መሥመር ይዞ የነበረው የዐማራ ትግል አሁን ላይ በቲክቶክ አማካኝነት በህወሓት ዐማሮች እና በብልፅግና ዐማራዎች ምክንያት ዝብርቅርቅ እያለ መጥቷል። ዐማሮች እንደ አዲስ ትግሉን መፈተሽ እና አዲስ ዓይነት የፕሮፓጋንዳ አቅጣጫ መያዝ አለባቸው ባይ ነኝ። "…ከቀያቸው የተፈናቀሉ ትግሬዎች ከተፈናቀሉበት ቀያቸው ላይ በአስቸኳይ ይመለሱ። ዐማሮችም፣ ኦሮሞዎችም፣ ሱማሌ፣ አፋርና ደቡቦችም፣ ጋምቤላዎችም ወደ ቀዬአቸው ይመለሱ። ራብተኞች በቲክታከሮች ሳይሆን ሀገር በሚመራው መንግሥት ይደገፉ። ይረዱ። በማኅበራት እና በግለሰቦች አማካኝነት በራብተኞች ስም የሕዝብ ገንዘብ መሰብሰብ ይቁም። የራብተኞች ጉዳይ የአንድ ሳምንት የቲክታከሮች ጫጫታ ሆኖ ተረስቶ እንዳይቀር ምራቅ በዋጡ ድርጅቶች ይመራ። በራብ ከመሞት በሰይፍ በጦርነት መሞት ይሻላል እንዲሉ ሐዋርያት ራብ የበረታበት ሕዝብ በራብ ከምሞት በሰይፍ ብሞት ይሻለኛል ብሎ ወደ ጦርነት እንዲገባ አትገፋፉት። ታደሰ ወረደም ያለው ይሄንኑ ነው። ጦርነት ከተነሳ ደግሞ በድሮን ያጭዳቸው ዘንድ ዓረቡና አማሪካ አውሮጳም ለጨፍጫፊ ቡቸሩ አቢይ አሕመድ የቦንብና የጥይት መግዣ በገፍ አሸክመውታል። በራብ የደቀቀን ዜጋ መድኃኒት፣ ምግብ እያለ ወጪ ከማወጣ በማለት ኦሮሙማው በጦርነት ሕዝብ  መፍጀቱ እንደሚቀለው ማወቁ መልካም ነው። ያን ሁሉ ሕዝብ ፈጅቶ የጠየቀው እንደሌለ አውቀህ በሃቅ ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ሥሩ። ወርቅ አወጣለሁ ብለህ የፋናቀልከውን፣ መሬቱን ነጥቀህ ያበረርከውን፣ ወንዞቹን በኬሚካል በርዘህ ከብቶቹን የፈጀህበትን ሕዝብ መልሰህ የተፈናቀለበትን ቦታ ሳትጠቅስ እኚኝ ማለት ልክ አይደለም። ይህን በመጻፌ የሚያኮርፍ ኳለ ለደንታው ነው። ጧ በል፣ ፈንዳ። "…በቀጣይ ዐማራውን ታኩር ከፊት አስቀድመው ከወለጋ የተፈናቀሉትን ዐማሮች እንረዳለን ብለው ሰፍ ብለው ዘው በማለት ደብረ ብርሃን የከተሙትንና ለገንዘብ ስብሰባው ከፊት የተሰለፉትን ፀረ ዐማራ የወሎ ኅብረቶችን በሰፊው እንገመግማለን ብዬ በትናንትናው ዕለት ጓ ማለቴን ተከትሎ ፀረ ዐማሮቹ የወሎ የወሀቢያ እስላሞችም መልእክቴን አይተው ዛሬ ሳይነጋ ገና በሌሊቱ ቲክቶከር ታኩርን ከፊት አስቀድመው የጀመሩትን የገንዘብ ዘረፋ በፍጥነት ለማቆም መገደዳቸውን መግለጫ ጭምር በማውጣት በጊዜ ነክተውታል። እነሆ የወሀቢስቶቹን አግማስ የወሎ ኅብረቶች መግለጫ ታነቡት ዘንድ ጋበዝኳችሁ። ጋዜጣዊ መግለጫ "…አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኢፌድሪ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶት ባለስልጣን ፈቃድ ወስዶ መንቀሳቀስ ከጀመረ አራት አመታትን አስቆጥሯል። በነዚህ አመታት ውስጥ በርካታ በጎ ተግባራትን የፈጸመና የመንግስት አጋዥም ሆኖ የቆየ ድርጅት ነው። በተለይም ተፈናቃይ ወገኖች ጋር በተያያዘ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በእለት ደራሽ ድጋፍና በቅርቡ ደግሞ በደቡብ ወሎ ሀርቡና ደጋን መጠለያ ካምፖች የዘላቂ መፍትሄ መርህን በመከተል በርካታ ወገኖችን እያደራጀ ወደ ስራ አስገብቷል። አግማስ ኢትዮጵያ እያንዳንዱን ስራዎቹን ሲሰራ በየአካባቢው ከሚገኙ የመንግስት መዋቅር ጋር የፕሮጀክት ስምምነት ( project Agreement) በመፈራረም ነው። ከክልልም ይሁን ከፌደራል መንግስት በሚቀመጡ አቅጣጫዎች መሰረት እየሰራ የቆየ ሲሆን በዚህም ድርጅታችን ከተለያዩ የዞን ሴክተር መስሪያ ቤቶች የእውቅናና የምስጋና ሰርቲፌኬቶችን ተቀብሏል። "…አግማስ ኢትዮጵያ ይህንን በጎ ተግባርና ወገኖችን በዘላቂነት ወደ ስራ የማስገባት እንቅስቃሴውን ለመደገፍ ያለመ የቀጥታ ስርጭት ( online) የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላለፉት ስድስት  ቀናት ያደረገ ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይም አንዳንድ ከድርጅታችን መርህ ጋር አብረው የማይሄዱ አካሄዶችን አይተናል። ድርጅታችን ከፖለቲካ ከዘርና ሀይማኖት የጸዳና ገለልተኛ ሆኖ የሚሰራ በመሆኑ ምንም አይነት የፖለቲካም ይሁን ሌላ አላማ ካለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት ድጋፍን የማይቀበል መሆኑንም ለማረጋገጥ እንወዳለን። በዚህም መሰረት እንድህ አይነት አመለካከት ያላቸው ጉዳዮን ከድርጅታችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው በማረጋገጥ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብራችንንም በይፋ ማጠናቀቅና መዝጋታችንን እንገልጻለን።                        አግማስ ኢትዮጵያ                        የሰብዓዊነት እልፍኝ                         ሰላም ለሀገራችን !! "…እህ… ሊበላ? ድንጋይ ትበላታለህ። አራዶቹ የወሀቢያ እስላሞች በዚያም በዚህም ብለው ዐማራውን ከክርስቲያኑ ማጋጫት በዚያም ቢዝነስ መሥራት ፈልገው የነበረ ቢሆንም ለጊዜው አልተሳካላቸውም። የወሀቢያ እስላም ሃይማኖት የለውም። ፈጣሪንም አያውቅ። ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ፋኖ የሆነ…👇④✍✍✍
22 194
7
👆③✍✍✍ …• The UAE dirty secret how gold from the dry fuel in global Empire? ~ የዩኤኢ ቆሻሻ ሚስጥር፡- በዓለም አቀፍ ግዛት ውስጥ ወርቅ ከደረቅ ነዳጅ እንዴት ይወጣል? • https://youtu.be/RyXNOqZ94Ts?si=Txq1mWuaFhLnK1dU "…ይሄ አጭር ቪድዮ ደግሞ ዛሬ በጦርነት የተበታተነውን የሰሜን ኢትዮጵያን ልብ የሚያናውጥ እጅግ ግዙፍና አሳዛኝ ቅሌት እናጋልጣለን። በትግራይ ውስጥ ከተከሰተው ጭካኔ የተሞላበት ግጭት ጀምሮ ገዳይ ስለሆነ አዲስ የወርቅ ፍልሚያ ነው የሚያነሣው። ከትግራይ ምድር የሚዛቀው ወርቅ እንዴት የጦር አበጋዞችን እንደሚያበለጽግ፣ የቀድሞ ወታደሮችን የሚበዘብዝ እና በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያወጣ ሕገወጥ ወርቅ በቀጥታ እንዴት ወደ ዱባይ የሚያብረቀርቁ ገበያዎች እንደ ወንዝ እንደሚፈስ ነው የምትመለከቱበት። ጦርነት ባለበት ስፍራ በሙሉ የምድር በረከት፣ ነዳጅ የሁን ወረቅ አልማዝ፣ የከበረ መዓድን አለ ማለት ነው። አፍሪካ በሙሉ፣ ኢትዮጵያም ጦርነቱ የሚካሄድበትን ስፍራዎች አንድ በአንድ ለይታችሁ አውጡና ገምግሙ። በውጤቱ የምታገኙት በስፍራው ማዕድን ቢጠፋ እንኳ ሰሊጥና ቡና በብዛት የሚኖርበት አካባቢ ነው ማለት ነው። በትግራይም ጦርነቱ የሚቆም አይደለም። ምክንያቱም ወርቁን ማን ይዛቀው? ማን ይብላው? ሚዲያ ላይ ወጥተው ግን ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት እያለ ያዝግሃል። "…በእነዚህ ጥቂት ቪድዮዎች ላይ የሕዝቡን መከራ (ትክክለኛ ተፈናቃዮቹ ከሁመራ ሳይሆን ከእነዚህ የወርቅ ማዕድን ስፍራዎች መሆኑን ያሳያል። የትግራይ ገበሬዎች እርሻቸውን መነጠቃቸውን። የትግራይ ወንዞች በወርቅ አውጪ ድርጅቶች መርዛማ ኬሚካሎች መበከላቸውን፣ የችግሩ ሰለባ የሆኑ የትግሬ ሰዎች ግለሰባዊ ታሪኮችን፣ ደግሞም ይሄ በሕገወጥ መንገድ የተቸበቸበውን ወርቅ ብዛትና መጠኑን፣ ከዚህ በገፍ ከሚወጣ የትግራይ ወርቅ በሽያጩ ተጠቃሚ ጀነራሎቹና ባለሥልጣኖቹ  መሆናቸውን፣ የትግራይዋ ወያኔና እና ኢትዮጵያን የሚመራው የአቢይ አገዛዝ አማካኝነት በተባበሩት ኤምሬቶች እና በቻይና ሕገወጥ ወርቅ አውጭዎች ወርቁን እየመዘበሩ ተሻምተው እየወሰዱ ሀገሪቱ መበዝበዟን፣ ሲጠቃለል በሌላኛው ገፅ ጦርነት ከመቀስቀስ ባሻገር ከላይ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ትግራይ ውስጥ ሊነሳ የሚችልን አብዮት የማስተንፈስም ሂደት ይመስላል በአንደዜ ሰግጥ ፈምስ ቲክቶከሮችን አንጫጭተው ትግሬ የተራበው ከወልቃይት ስለተነፈናቀሉ ነው ብለው የአብዬን ወደ እምዬ ለማላከክ ሲጋጋጡ የሚታዩት። "…ይሄ ብቻ አይደለም የትግሬ አክቲቪስቶች እና የትግሬ ልሂቃን ሲበዛ ቂመኞች ናቸው። በተለይ በዐማራ ላይ መቼም የማይበርድ ቂም ነው ያላቸው። የኤርትራ ጦር እየዘረፋቸው እነሱ የሚያለቅሱት ዐማራ ጎንደር እያሉ ነው። በ13 የኦሮሞ ጄነራሎች በሁለት አገው ትግሬ በአጠቃላይ በ15 ዐማራ ባልሆኑ ጀነራሎች በተመራ ጦር ተቀጥቅጠው፣ ሴቶቻቸው ተደፍረው፣ ተዘርፈው ሱያበቁ እነርሱ ግን የሚፎክሩት እና የሚለፋደዱት ዐማራ እንዲህና እንዲያ አደረገን እያሉ ሲያላዝኑ ይውላሉ። ኦሮሞና ሻአቢያ እየገረፏአቸው እነሱ ወየው ወየው ገደለኝ እያሉ የሚያለቅሱት ዐማራ ላይ ነው። ከምር ይሄ ክፉ ደዌ ነው። ቅናት ይሁን፣ ምቀኝነት አላውቅም። ግን ሁኔታው እንዲህ ነው። ደግሞም ቂመኛነታቸውን ማወቅ ከፈለጋችሁ Brown color movement በሚል ሰሞኑን በዐማራ ክልል ከ2,700+ ሴቶች ላይ የደረሰውን ፆታዊ ጥቃት የማውገዝ ዘመቻ ላይ ትግሬዎቹ እንደምን ባለ ተቃርኖ በተቃውሞ እየደነፉ እንደሚዘበዝቡ። ከላይ እንዳየነው ትግሬዎቹ እኮ ሁሉንም ነገር አሳምረው ያውቁታል። ማን ከየት እንደተፈናቀለ፣ ራሳቸውም ዓለምአቀፍ ሚዲያዎችም ጭምር በዶክመንተሪ የሠሩት ጭምር ነው። "…ሌላው ቀርቶ በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ስለ ሕፃፅ ምን አሉ ? ብሎ ጠይቆ ቲኪቫሕ ህወሓትን ጨምሮ ትግራይ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 6 የፓለቲካ ፓርታዎች በሕፃፅ ተከሰተ በተባለው የራብ አደጋን የተመለከተ የሰጡትን መግለጫ ሰሞኑን አውጥቶ ተመልክተናል። መግለጫዎቹን ያወጡት ፓርቲዎች የሚከተሉት ናቸው። - ህወሓት - ስምረት  - ሳልሳይ ወያነ ትግራይ - ብሔራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ - ዉድብ ናፅነት ትግራይ እና - ሹም ተምቤን የተባሉ ናቸው። ምን አሉ ? ሀ፦ ህወሓት ፦ " ከ5 ዓመታት በላይ በተቀዳደደ ፕላስቲክ እየኖረ ያለው ሕዝብ የአራዊት ሲሳይ ሆኗል፣ የተቀረው ደግሞ እየቀነሰ በመሄዱ ባለው የእርዳታ አቅርቦት ምክንያት ለከፍተኛ ቀውስ ተዳርገዋል።  በየቀኑ በራብና በሽታ ሰው እየሞተ ነው፤ ጊዜ እየሄደ ነው፤ ትዕግስትም ልክ አለው። የትግራይ ሕዝብ ከዚህ በላይ መከራ የሚሸከም ጫንቃ የለውም ስለሆነም ትግራይ ለማዳከም የተሸረበው ሴራ ተቋቁመን ሕዝባችን እስኪያልቅ አንታገስም።" በማለት ስለወርቅ ዘረፋው፣ ስለ ገበሬዎች መፈናቀል፣ ከየትና እና ማን እንዳፈናቀላቸው ሳይጠቅ ባላየ ባልሰማ ላሽ ይላል። ሕወሓት ሲበዛ ዋሾና ክፉ ጨካኝም ነው። ሁ፦ ስምረት ፓርቲ ፦ "… የድርጅት ደህንነት ከሕዝብ ደህንነት ይቅደም! ' የሚል አቋም ባለው ኋላቀር ቡድንና ጀሌዎቹ ከማንኛውም ጊዜ በላይ በመሬትና ወርቅ ስርቆት ኪሳቸው በሚያደልቡበት ወቅት በምግብና መድኃኒት እጦት ተፈናቃዮች መሞታቸው አንገታችን እንድንደፋ አድርጎናል። የተፈናቃዮች ስቃይ ከሚድያ ተሰውሮ ለዓለም እንዳይታይና እንዳይሰማ ያደረገው ኋላቀሩ ቡድንና አሽከሮቹ ናቸው። ስለሆነም ሁሉም ትግራዋይ ለዚሁ የሁሉም ዓይነት ጥፋቶች መነሻ የሆነው ኋላቀር ቡድንና አሽከሮቹ ለአንዴና ለመጨረሻ ተመንግሎ እንዲወገድ በጋራ መታገል ይገባል። " በማለት በድፍረት እኔ ከላይ ያሳየሁአችሁን የወርቅ ዘረፋ ሴራና በዚያ ምክንያት ስለተከሰተው ማኅበራዊ ምስቅልቅል ጠቅሶ መግለጫ ሲያወጣ ይታያል። የጌታቸው ወሮ ስምረት የችግሩን ምንጭ አግኝቶታል። አጠገቡ ስላለው ኦሮሙማ ግን ትንፍሽ አይላትም። ሂ፦ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ ፦ "…የራቡ ዋና ምንጭ ፓለቲካዊ ስንፍና ነው ። ስለሆነም ሕዝቡ የራብ አደጋውን የሚገታ አስቸኳይ ድጋፍ ከመለገስ ለጎን ለጎን የችግሩ መነሾ የሆነውን ሥርዓት እንዲለወጥ አብሮን እንዲታገል ጥሪ እናቀርባለን።"  በማለት እሱም እንደ እትዬ ስምረት ፓርቲ ህወሓትን ተጠያቂ በማድረግ ሕወሓት ከትግራይ ፖለቲካ ካልተወገደ በቀር ለውጥም የለም፣ ራቡም አይጠፋም ነው የሚለው። ሃ፦ ብሔራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ፦ "…የተደቀነው የራብ አደጋ በዘላቂነት እንዲገታ ' ከሕዝብ ህልውና ይልቅ ድርጅታዊ ህልውና ይቅደም ' በሚለው መፈክር የሚመራው ጊዚያዊ አስተዳደር ፈርሶ በአቃፊና አሳታፊ ጊዚያዊ አስተዳደር ሊተካ ይገባል።"  በማለት ነው በመግለጫው ያወራው። በፈረንሳይኛ ደብረ ጽዮንና ታደሰ ወረደ አንድ ናቸው። ግን ቢሆንም ታደሰ ወረደ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር ካልፈረሰ የራብ አደጋው ከትግራይ ምድር አይጠፋም ነው የሚለው። ሄ፦ ዉድብ ናፅነት ትግራይ ፦ " …አሰቃቂ ራቡ ሆን ተብሎ ከዓለም አቀፍ ማኅበረብ እንዲደበቅ በማድረግ በተፈናቃዮች ላይ ከፍተኛ ክህደት ተፈፅመዋል። ስለሆነም ይህንን አስነዋሪ ክህደት የፈፀሙ አመራሮች በሕግና በሞራል ተጠያቂ ናቸው። በማለት ነው በደፈናው የትኞቹ አመራሮች እንደሚጠየቁ በግልፅ ሳይነግረን ሾላ በድፍኑ ዝም ብሎ ብቻ ይጠየቁ በማለት መግለጫውን የሚቋጨው። …👇③✍✍✍
20 353
8
👆②✍✍✍ "…ትግሬዎቹ የራቡን ምክንያት ከአቢይ አሕመድ እና ከወያኔ ትከሻ ላይ አውርደው በተዘዋዋሪ ዐማራ ነው ያፈናቀለን እያሉ ኮተቱን ሁሉ ዐማራ ትከሻና ጫንቃ ላይ አራግፈው ሲጥሉ ነው የሚታዩት። እንዲህ ሲደረግ ዐማሮቹ እንዴት እንደማይነቁ ነው የሚገርመኝ። የትግሬ አክቲቪስትና የትግሬ ቲክታከሮች ወንጀሉን ከአቢይ አሕመድና ከደብረ ጽዮን ትከሻ ላይ አውርደው ዐማራን የሚከስ የክስ ዶሴ ሲያቀርቡ ዐማራ ተብዬው የቲክቶክ ሰፈር ሰገጤ ግን አራዳ አራዳ እየተጫወተ ከከሳሾቹ ጋር አብሮ ራሱን ሲከስስ ውሎ ያድራል። ተራቡ የተባሉት ከወልቃይት ጠገዴ፣ ከሁመራ የተፈናቀሉ ናቸው እያሏቸው ይሄንን እንኳ አያስተውሉም። መቼ?  እንዴት? ከየት ብሎም አይመረምርም። እንደው ኧረ ኤድያ የዐማራ አክቲቪስትና ቲክቶከርስ ነገር ቢቀር ይሻላል። ማርያምን ቢቸግር እኮ ናቸው። ከተንኮለኛ ጠላቶቻቸው እኩል ሲሰድቡኝ ነው የሚውሉት። ከምር በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ። "…በትግራይ ሺዎች ተፈናቅለዋል። አብዛኞቹ የተፈናቀሉት ግን እዚያው ትግራይ ውስጥ ነው። ያፈናቀላቸው ወያኔና የፌደራል መንግሥቱ ነው። የተፈናቀሉት ደግሞ ከትግራይ እንደጉድ ተዝቆ ወደ ዱባይ ለሚጋዘው ለወርቅ መዓድኑ ሲባል ነው። በትግራይ ወንዞች ለወርቅ ማውጫው ኬሚካል ሲባል በሚለቀቁ መርዞች ተበክለዋል። በትግራይ ከዚህ የተነሣ ከብቶች፣ የዱር እንስሳት ሳይቀሩ እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው። በትግራይ ነዋሪዎች አየሩም፣ አፈሩም፣ ወንዙም በኬሚካል እየተበከለ ስለሆነ ከቀዬአቸው እየተፈናቀሉ በድንኳን ለመኖር ተገደዋል። ይሄን የሚናገር የለም። የሚተነፍስ የለም። ሁሉም ተፈናቃይ ከወልቃይት፣ ከጠገዴና ከጠለምት የተፈናቀሉ ነው የሚመስላቸው። ከዚያ የተፈናቀሉ የሉም ማለት ሳይሆን አሉ ነገር ግን ትግሬ እየተፈናቀለው ለወርቁ ሲባል መሆኑን አይተነፍሷትም። "…ራቡ በትግራይ እውነት ነው፡፡ ሽሬን ጨምሮ በብዙ አካባቢዎች ራብ ገብቷል። የሚገርመው ነገር ከሽሬ የወርቅ ማምረቻ ብቻ ሰሞኑን ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ 32 ኩንታል 3,200 ኪሎ ወርቅ ነው ጭኖ የወሰደው። በምትኩም የተባበሩት አረብ ኤምሬትና ኢራን ቦንብና ድሮን እያሸከሙት ነው። በድሬደዋ፣ በደብረ ዘይትና በባህርዳር የጦር መሳሪያዎቹ እየተራገፉም ነው። ይሄ ለዜጎቹ መጨፍጨፊያ ነው። ወርቁ የተጋዘበት፣ የተወሰደበት የትግሬ ሕዝብ ግን ለማኝ፣ በላስቲክ ውስጥ የሚኖር ነው የሆነው። ሕወሓትም በወርቁ ጉዳይ እየተከሰሰች ነው። በኤርትራ በኩል በኮንትሮባንድ እየቸበቸበችው ነው። በምትኩ ለታጣቂዎቿ መሳሪያ እየሸመተችበት ነው። በራብ እየተጠቁ ነው ተብሎ አሁን አታሞ የሚመታባቸውን ምስኪኖች እንዴት አንደሚያፈናቅሏቸው ከዚህ በታች የማስቀምጥላችሁን ቪድዮዎች በጥንቃቄ ትመለከቱ ዘንድ ልጋብዛችሁ። "…Who's Profiting from Tigray's Gold? ከትግራይ ወርቅ ማነው ትርፍ እያገኘ ያለው? የሚለውን ተመልከቱ።  • https://youtu.be/4yIT30EuT2Y?si=nSQ8OiI10AsPsi-U "…ይህ አስደንጋጭ እውነታ ነው። በየወሩ በብዙ ሺ ቶን የሚገመት ወርቅ ከትግራይ በገፍ ይወጣል። ነገር ግን የተሸጠውን የወርቁን ሽያጭ ቼኩን የሚወስደው፣ የሚቀበለው ማነው? በዚህ ሁለት ደቂቃ በሚፈጅ አጭር ቪድዮ በትግራይ ሕገወጥ የወርቅ ማዕድን ማውጣትን በተመለከተ ዓይናችሁን ይከፍታል። መርዛማ ሳይናይድ እና የሜርኩሪ ብክለት በሕዝቡና በእንስሶች ላይ እያደረሰ የሚገኘውን አደጋ ቁልጭ አድርጋችሁ ታዩበታላችሁ። ወርቁ በኮንትሮባንድ መንገድ ወደ ሱዳንና ወደ ሌሎች ስፍራዎች እንዴት እንደሚጋዝ፣ በኮንትሮባንድ ተግባሩ ላይ ወታደራዊ መኮንኖች እንዴት እንደሚሳተፉ ሁላ ነው የሚጠቁመው። ከዚህ የተነሣ የሚነሱ ክሶች፣ አውዳሚና ገዳይ ግጭቶች እንዲሁም የአካባቢ ማኅበረሰቦች ያጋጠሟቸውን ኢኮኖሚያዊ ኪሳራዎች ትመለከቱበታላችሁ። አጭሯ ቪድዮ ዋቢ ያደረገችው ከአዲስ ስታንዳርድ፣ ከቪኦኤ፣ ከቻተም ሃውስ እና ከሌሎች ዘገባዎች በመነሳት፣ የተረጋገጡ እውነታዎችን ከሐሰት መገለጫዎች (ስለ ቻርሎት ቱዋቲ የሚቀርቡ ክሶችን ጨምሮ) ነው ለይቶ የሚያሳየው። ቪድዮው አጭር፣ በሚገባ የተመረመረ እና ወቅታዊ - ለጋዜጠኞች፣ ለተመራማሪዎች እና በአፍሪካ ቀንድ ሙስናን እና የአካባቢ ውድመትን ለሚከተሉ ሁሉ ተስማሚ የምርመራ መነሻ የሚሆን ቪድዮ ነው። ትግሬ እየወደመ ያለው በራሱ በትግሬ ነው። ነገር ግን ባልዋለበት ዐማራን መክሰስ ያረካዋል። ይሄ እርግማን ነው። • Illegal gold mining – the death of all our animals: Adiabo! June 8, 2025 ~ ሕገወጥ የወርቅ ማዕድን ማውጣት እና የሁሉም እንስሶቻችን ሞት፡ አዲያቦ! ሰኔ 8፣ 2025 https://youtu.be/qJK4nvOk2lo?si=MHeFLJOUutH5K4d1 "…ይሄ ደግሞ በራሳቸው በትግሬዎቹ የተዘጋጀ ዶክመንተሪ ፊልም ነው። አዲያቦ የመስቀል ዕለት በአውሮጵላን የተደበደበው ትዝ ይላችኋል አይደል? በተባበሩት መንግሥታት እነ ካናዳ ትግራይ ትግራይ የሚሉት ለምንድነው ካላችሁ መልሱ ወርቅ ነው። ትግሬን ከሌላው ኢትዮጵያዊ በተለየ መልኩ የሚወዱበት ምንም ምክንያት የላቸውም። እናስ ይሄ እርሻውን የተነጠቀ፣ ከብቶቹ ያለቀበት ሕዝብ ከመሰደድ፣ ከመራብ፣ ከመጠማት፣ ከመሞት ውጪ ሌላ አማራጭ እንዴት ይኖረዋል? አይደለም ወልቃይት አሜሪካ ብታሰፍረው ምን ይፈይዳል? ምን ይጠቅመዋል። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ። ከምር እኔ የሚያናድደኝ እውነታውን እያወቁ ግግም ብለው ሐሰት ላይ ተዘርፍጠው ራሳቸው ዝገው ሌላውን የሚያዝጉቱ ናቸው። ወልቃይት ወልቃይት እያሉ ሕዝብን ማደንዘዝ ምንም ትርፍ የለውም። ለወርቅ ብለህ እርሻውን በአዲያቦ ነጥቀህ ለማኝ ያደረግከውን ወልቃይት መሬቱ ተነጥቆ ነው ብለህ ብትጮህ ፈጣሪስ መች ይሰማሃል እንኳን ጎንደሬ። • Tigray Flagship Firms: Ribirth after war and the future of business. • https://youtu.be/zs33I4D8BS4?si=yAdG7uSCT_zTaMuS "…በደጉ ዘመን በዘመነ ወያኔ የኢትዮጵያን ቢዝነስ እና ኢንዱስትሪዎች በአናታቸው ላይ ቆሞ የነበረው እና በትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙት ሁለት ቁልፍ ኩባንያዎች ማለትም ኢዛና ማይኒንግ እና መስፍን ብረታ ብረትን ያነሣና ሁለቱም ከአውዳሚው የእርስ በርስ ጦርነት በኋላ የጀመሩትን ታላቅ ዳግም የመነቃቃት ሁኔታ ነው የሚያሳየው። ይህ ቪዲዮ ውስብስብ የሆነውን የፖለቲካ ገጽታ እንደገና ለመገንባት፣ ለማዘመን እና ለማሰስ ያደረጉትን ጥረት ለማሳየት ይጥራል። ጦርነቱ በኢዛና ማይኒንግ እና በመስፍን ሜታልስ ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ፣ የገንዘብ ኪሳራዎችን እና የአሠራር ተግዳሮቶችን፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንን ሽርክናዎችን ጨምሮ ሥራዎችን እንደገና ለማስጀመር የተጠቀሙባቸውን ስልቶች ያዩበታል። ትግራይ ከርሰ ምድሯ ተገልብጦ ከማኅጸኗ ወርቅ ሲዛቅም ይመለከቱበታል። ከዚያ ወያኔና ኦሮሙማ ተጠቃቅሰው ትግራይ ተፈናቀለ፣ ምዕራብ ትግራይ ዋይ ዋይ እያሉ ሀገር ምድሩን ያደነቁሩታል። በትግራይ ለወርቅ ተብሎ የተፈናቀለው የሀገሬው ሰው ወንዞቹ ተበክለውበት፣ ልጆቹ ወደ የመን፣ እሱ ወደ ድንኳን ተሰድዷል። ይሄንን ግን የሚተነፍስ የለም።…👇②✍✍✍
20 350
9
"ርእሰ አንቀጽ" • ተፈናቃዮችን እንደ ሽፋን፣ እንደ ጋሻ፣    የተፈናቃዮች ቦለጢቃ…! "…የቲክቶክ አዋርድ የሚባል አንድ ሰገጤ የሆነ የደነዘዘ ፕሮግራምን አንድ ነፈዝ ምስኪን ኦሮሞን የአዋርዱ ባለቤትና ዋና አዘጋጅ አድርገው የሽልማት መርሀ ግብር በኢትዮጵያ ዋና ከተማ በአዲስ አበባ ያዘጋጃሉ። ዕጩዎቹም የቲክቶክ አስደናቂ የማኅበረሰብ ችግርን የፈቱ በቲክቶክ አዲስ ግኝት ፈጣሪዎችን የሚሸልም ነው የተባለው። ውድድሩ ሄዶ ሄዶ ያው እንደተለመደው ለመጨረሻ ለሽልማቱም ዕጩ ሆነው ሁለት ቲክታከሮች መቅረባቸው ተነገረ። አንደኛው በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ካናዳዊው የሰግጥ፣ ደድብ፣ ፈምስ ባለቤት ትግሬው አዶኒ ሲሆን ሁለተኛዋ ደግሞ ሁሌ ወንድ መሆን የሚያምራት ከቤዋ የኦሮሞ እስላም ዩቲ ናስ የተባለችዋ ሴት ናቸው ለፍጻሜ መቅረባቸው ተነገረ። በመሃል ሰይፉ ፋንታሁን ኦሮሞዋን በሚዲያው ላይ አቅርቦ ቃለ መጠይቅ በማድረጉ በትግሬዎች ዘንድ አዋራ እና ሁከት አስነሳ። ሰይፉም ተወገዘ፣ ተዛተበትም። ትግሬዎቹ ነገሩን አጦዙት። የትግሬ ጋዜጠኞች፣ መንበረ ሰላማ ሳይቀር መግለጫ የሚመስል ሓሳብ ማንፀባረቅ ጀመሩ። ምስኪን ዐማራ ከዳር ሆኖ አንዴ ለአዶኒ፣ አንዴ ለዩቲናስ እያጨበጨበ ይመለከት ጀመር። "…ነገርየው እየከረረ መጣ። ግማሽ ኤርትራዊቷ የቴዲ አፍሮ ሚስት ወሮ አምለሰት ሙጬም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አረገፈችበት። በአንደኛው ሥጋዋ ሥቧት ትግሬውን አዶኒን በዩቲዩቧ ላይ አቅርባ ጥንተ ጠላቷን ሰይፉ ፋንታሁንን ቀን ጠብቃ ቀልጥማ ጣለችው። በዚያው ድንጋይ አዶኒን አቅርባ የቴዲ ሚስት በመሆኗ ያላገኘችውን የሰብስክራይበር ብዛት ሸመተችበት። የኦሮሙማ ደኅንነቶች ነገርየው መክረሩን አዩና መከሩ። መከሩና የሽልማት ድርጅቱን አዘጋጅ ባለቤትና ኮሚቴውን በኦሮሚኛ ኮቱ ብለው ጠሩ። ጠሩናም አነጋገሩአቸው። በድምፅ ማን እየመራ ነውም ብለው ጠየቁ? እስላሟ ኦሮምቲቲ ዩቲ ናስ ጋሽ ከቤ ብለው መለሱ። በቃ እንዲህ አድርጉ። ሽልማቱን ለትግሬው አዶኒ ስጡት። ልጅቷ ብታሸንፍም ኦሮሞ እንዲህና እንዲያ አደረገ ብለው ፖለቲካ ይሠሩብናል። ከልጅቷም ጋር ተነጋግረናል። በቀጣይ ብዙ ነገር እንድታሸንፍ እናደርጋታለን። የአሁኑን ግን ለትግሬው ወጣት ስጡት እና ግርግሩን አብርዱልን በማለት ተወያይተው ተስማሙ። ደግሞስ መኪናውን ያቀረበው ያው የታወቀ የእነ አዶኒ ሰው አይደል? ራሳቸው ይውሰዱት ብለው አስገደዱ። እንደ መከሩትም ሆነ። ካናዳዊው የትግሬ ወጣት የኢትዮጵያን የቲክቶክ አዋርድን ጥርግርግ አድርጎ በላው። ለዐማሮቹ  ለእነ ታኩር የቀረላቸው አልነበረም። "…መሸ ነጋ በስንተኛው ቀን አገዛዙ ለባህል ተቆርቋሪ ሆኖ ከች አለ። ከች አለና በአዋርዱ ላይ ተዋርደው የታዩትን፣ በሙታንታ ያለጡት መያዣ በዝግጁቱ ላይ የተገኙትን፣ እንደሴት ቀሚስ ለብሰው የመጡትን የትግሬ የተሸለሙትን ጭምር ሰብስቦ ዘብጥያ አወረደ። ከዚያ እነ ቢቢሲ፣ እነ አሲሲ፣ እነ ዲሲሲ፣ እነ ቲሲሲ፣ እነ ኤልሲሲ፣ እነ ኤልሲ የትግሬ ቲክታከሮች ታሠሩ፣ ዘብጥያም ወረዱ ብለው እሪሪ ቋቀምበጭ ብለው ቀወጡት። ወዲያው ብዙም ሳይቆይ የታሠሩት በሙሉ ከእስር ተፈቱ። የትግሬ ታሳሪዎች በሙሉ ከእስር እንደተፈቱ በቀጥታ ተዘጋጅቶ በጠበቃቸው አጀንዳ ላይ በኃይለኛው ተጥደው መረባረብ ጀመሩ። እነ ጉማ ሰቀታ ሳይቀር ነጠላ ዘቅዝቀው ማልቀስ ጀመሩ። ፍጥነታቸው፣ ኅበረታቸው፣ ጩኸታቸው ገራሚ ነበር። ህፃፅ፣ ህፃፅ የሚል የተጠና ነጠላ ዜማ ለቀቁ። ለቀቁና ወዲያው ብር ማሰባሰብ ጀመሩ። "…በአንድ ቀን ምድሪቷን ቀውጢ አደረጓት። ኦሮማራዋ ገንገበት፣ ረኸጧ ማማር አለባቸውም ጨዋታው ሳይገባት እወደድ ብላ ማስታወቆያ ትሠራላቸው ጀመር። ኦሮምቲቲዋ ቤታዮ፣ ሌሎችም ግራ ቀኝ ሳያጣሩ አብረው መጮህ ጀመሩ። በዚህ ዓይነት ሁሉም ቲክቶከር በተቀደደለት ቦይ ሊፈስ ነው እንዴ ብዬ አዘንኩ። ወዲያውም ይሄ የብር አሰባሰብ እንዴት ነው? እንዴት በግለሰቦች ባንክ ብሩ ይሰበሰባል? ምን ማለት ነው? ደግሞስ ለሽሬ አውሮጵላን ማረፊያ የሚቀርብ ቦታ ላይ ላሉ ተፈናቃዮች ተመርጦ ተራቡ፣ ሞቱ ብሎ ማጯጯህ ለምን ተፈለገ? ተራቡ የተባሉት በመላ ትግራይ ያሉ አይደሉም ወይ? ህፃፅ፣ ህፃፅ፣ ህፃፅ ብሎ ነጥሎ መጮህ ለምን አስፈለገ? ከረዳስ ራብተኛ ዜጎቹን መርዳት ያለበት ራሱ የሀገሪቱ መንግሥት አይደለም ወይ? ለራብተኞቹ የሚያስፈልገውን እርዳታ ቲክታከሮቹ ጭነው የተራቡት ምን መብላት እንዳለባቸው አውቀው ነው? ነገርየው ልክ አይደለም። የተራቡ አሉ አዎ አሉ። በምንና ለምን ተራቡ የሚለው ሳይገለፅ እንዲሁ እያወዛገቡ መጮህ፣ ልክ አይደለም። ነገር ግን ርዳታ አሰባሰቡ ሕጋዊ መንገድን የተከተለ አይደለም በማለት ጓ አልኩኝ። "…በነገራችን ላይ እነዚህ የትግሬ ቲክታከሮች በምንም መንገድ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ድምፅ ሆነው አያውቁም። ጆን ዳንኤል የሚባለው ከዩቲናስና ከኤርሚያስ ጋር ጌም እየተጫወተ የሌለ ግምኛ ቀልድ ሲቀልድ ኤርሚ የሚባለው ልጅ በሀገሪቱ ላይ ሰው እየተገደለ፣ እየሞተ አንተ እንዴት እንዲህ ትላለህ ብሎ ሲጠይቀው፣ አንድም የሞተ ሰው የለም፣ እንዲህ ብለህ የሌለ ነገር በመናገርህ በወንጀል ያስከስስሃል ብሎ የተሟገተ ጋለሞታ፣ ሴት አውል ቲክቶከር ነው እንግዲህ አንደኛ አዛኝ ሆኖ ከእስር ቤት እንደተፈታ በማግስቱ በተሰጠው ገፀ ባህሪ መሠረት መንገድ የሚጠርጉ እናቶችን ቱታ ለብሶ ሲጠርግ ቆይቶ፣ ማታውኑ መቶ ሃምሳ ሚልዮን ብር በቲክቶክ አንበሳ ሲወርድለት አምሽቶ፣ በማግስቱ ብሩንና ቲሙን ይዞ ሽሬ ገብቶ ጥቁር ለብሶ ዱቄት ተሸክሞ የታየው። ዱቄቱ መቼ እና እንዴት እንደተገዛ? ለ16 ሺ ተፈናቃይ እንዴት እንደሚዳረስ ፈጣሪ ይወቅ። "…ትግሬዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በደል የተፈፀመው በ2 ዓመቱ የጁንታውና የኦሮሙማው ጦርነት ወቅት ብቻ የሚመስላቸው ነገር ነው የሚገርመው። ችግር በእነሱ ላይ የተፈጸመ ብቻ አስመስለው የሚያላዝኑትን ሳይ ድንቅ ነው የሚሉኝ። ትግሬዎቹ ከ1983 ዓም ጀምሮ እስከ 2018 ዓም ድረስ በወያኔና አሁን ደግሞ ባለፉት 8 ዓመታት በኦሮሞ ብልፅግና አንድ ሊያረገን በሚገባን የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነትና አማኞች ላይ የሚፈፀም ጥቃትን እንኳን እያዩ ዝምታን ነው የመረጡት። በዐማራ ክልል፣ በኦሮሚያና በደቡብ በመጠለያ ካምፕ ለሚማቅቁት ቅንጣት ታህል ርህራሄ ያላሳዩ ጉዶች ለራስ ሲሆን ግን ሰማይ ምድሩን ነው የሚያደበላልቁት። ያውም በሚጠሉት፣ በሚፀየፉት በአማርኛ ቋንቋ ነው ልመናውን የሚያጧጧፉት። "…ይሄ ገንገበት በቲክቶኳ ቡቶክሳም በእነ ማማር አለባቸውና በጋሽ ቤታዮ የሚመራው ዐማራ መሳይ የአሞራ መንጋ ደግሞ ግራቀኝ ሳያይ ያጎረሱትን ሁሉ ነገር ሳያላምጥ እየወጣ በነገር ቁንጣን ሲሰቃይ ይኖራል። የዐማራ ቲክቶከር እወደድ ባይ ሆኖ ከነጎደው ጋር አብሮ ሲነጉድ ብታዩት ለጉድ ነው። ጠዋት ለጆን ዳንኤል አንበሳ ሲያወርድ ያረፍድ እና ከሰዓት ላይ ሲባንን የጨጓራ መድኃኒት ሲቅም ያመሻል። የዐማራ ሴቶች ምን እንደነካቸው ፈጣሪ ይወቅ። ከጥቂቶች በቀር ለሌላ መጫወቻ ይሆኑ ዘንድ የተፈጠሩ ነው የሚመስሉት። ጥቂት ልባም፣ ጀግና፣ ፅኑ የሆኑ ሴቶችን እያየሁ ቢሆንም መንጋው ግን እንደነዱት ነው የሚነዳው። የስድባቸው ክርፋት ደግሞ አያድርስ ነው። …👇①✍✍✍
21 125
10
መልካም… "…ዛሬ ምሽት ቀሲስ ሳሙኤል ግዛው እረፍት ስለሆነ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ላይ ከበድ ያለ መርሀ ግብር ይኖረናል። ከዚያ በፊት ግን ለትናንት የቀጠርኳችሁን የተፈናቃዮች ጉዳይ በግልብ መነዳት ሳ+6
መልካም… "…ዛሬ ምሽት ቀሲስ ሳሙኤል ግዛው እረፍት ስለሆነ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ላይ ከበድ ያለ መርሀ ግብር ይኖረናል። ከዚያ በፊት ግን ለትናንት የቀጠርኳችሁን የተፈናቃዮች ጉዳይ በግልብ መነዳት ሳይሆን በጥልቀት መርምረን ለተፈናቃዮቹ እና በራብና በጥም፣ በችጋርም ለሚሰቃዩት ወሀኖች ትክክለኛ እና ዘላቂ መፍትሄ ይመጣ ዘንድ የሚወተውተውን ርእሰ አንቀጼን ከወዲሁ ልለጥፍላችሁ ወደድኩ። ከዚያም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብራችን እስኪደርስ ድረስ በጉዳዩ ላይ ብንወያይ ብዬም አሰብኩ። "…ደግሞም ደግሞም ትናንት በቲክታከር ታኩር ተደከልለው በራብተኞች ስም ደብረ ብርሃን ከትመው ከሕዝብ ገንዘብ ሊሰብስቡ ቋምጠው የነበሩትን ፀረ ዐማሮቹን የወሎ ኅብረቶች ሸንቆጥ በማድረግ ልመጣባችሁ ነኝ ብዬ ቀጠሮ መያዜን ሲሰሙ ዛሬ ጠዋት እኔም ሳልዘበዝብባቸው በፊት ማገዶም ሳያስፈጁኝ አቶ ወርቁ አይተነው የተበሉት ባለሀብት እርዳታ መርዳታቸውን ተከትሎ እሱን ሰበብ አድርገው፣ ወርቁ አይተነው በመርዳቱ አገዛዙን እናስከፋዋለን በማለት ለራብተኞቹ ብለው ይሰበስቡ የነበረውን ገንዘብ ከመሰብሰብ ታቅበዋል። በቀጣይ እስከአሁን የሰበሰቡትን ሰይፍና ገጀራ ነው ወይስ ዱቄት የገዙበት? የተሰበሰበውስ ገንዘብ የት አደረሱት፣ ምን ያህልስ ብር ነው የተሰበሰበው የሚለውን በጥልቀት እንሄድበታለን። አሄሄ መች እንላቀቅና!! ሌባ ሁላ። • እህሳ ርእሰ አንቀጹን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?
23 737
11
"…ትግሬዎቹን ተፈናቃዮች፣ ማን አፈናቀላቸው? ማን አስራባቸው? መሬታቸውንስ ማን ነጠቃቸው? ከየት ነው የተፈናቀሉት? የትግሬ ቲክታከሮቹን እንዲህ እንደ ግሪሳ ማን አሰማራቸው? …ራሳቸው የትግሬ የፖለ+4
"…ትግሬዎቹን ተፈናቃዮች፣ ማን አፈናቀላቸው? ማን አስራባቸው? መሬታቸውንስ ማን ነጠቃቸው? ከየት ነው የተፈናቀሉት? የትግሬ ቲክታከሮቹን እንዲህ እንደ ግሪሳ ማን አሰማራቸው? …ራሳቸው የትግሬ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተፈናቃይ የተባሉትን በራብ እየረገፉ ነው ተብሎ እንዲጯጯህ እየተደረገ ያለውን ጉዳይ በተመለከተ ምን አሉ? …ከምር እኒህ ተፈናቃዮች ከወልቃይት የተፈናቀሉ ናቸውን? ጦማሬ ብዙዎቹን የሚያስቆጣ ቢሆንም መራር ሃቁን ከምስጋናው በኋላ በቪድዮ አስደግፌ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። • ለማንኛውም… • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ?
27 124
12
No text
No text
1