ru
Feedback
ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

Открыть в Telegram

በዚህ ቻናል ፡ የተለያዩ ፡ አዲስ እና ቆየት ያሉ ፡ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ፡ ያገኛሉ። ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም! ፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ። Owner @BihereZ Buy ads: telega.io/channels/ETHIO_PDF_BOOKS/card ሌሎች ቅርንጫፎቻችንን ይቀላቀሉ። @ETHIO_PDF_BOOKS1 @BHERE_TREKA @YETMHRTPDF

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
112 390
Подписчики
+3024 часа
+1077 дней
+86930 день
Архив постов
🔗ሁሉም ተማሪዎች ሊኖሯቸዉ የሚገቡ ወሳኝ ቻናሎች እነሆ 😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Ministry Of Education 📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 189K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 4️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 5️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 6️⃣. Bemnet Library 📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 7️⃣. Fetan English 📚 : እንግሊዘኛን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመልመድ እና ኢንትራንስ ላይ ከ 70 በላይ ለማምጣት የሚረዳችሁ ቻነል ነው። 8️⃣. Quiz Time - የትምህርት ጥያቄዎች
Показать все...
7
Repost from TgId: 1831284268
የሐበሻ ጀብዱ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ገጽ - 349 ስለ ሀገርና ዓላማ ተብሎ መከፈል ያለበትን ዋጋ ለመክፈል እሚፈጥርew ስሜት የተለየ ነው ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ለሀገር ብሎ ሞትን ተሽቀዳድሞ መዋደቅ አለ ነገን ማሰብ አለ ሃይማኖት አለ ስለ ሰው ብሎ ራስን አሳልፎ መስጠት አለ። ጀግንነት ከፍልስፍና ጋር አለ በፊት በፊት ይህችን ሀገር አባቶቻችን ደማቸውን አፍስ ሰው አጥንታቸውን ከስክሰው አቆዩልን ሲባል የቃላት ግትልትሎሽ ይመስለኝ ነበረ ፦ ለካስ ኢትዮጵያዊነት እውነትም ደም አፍስሶ አጥንትን ከስክሶ ጠላትን አንገት ላንገት ተናንቆ መግቢያና መውጫ አሳጥቶ ይችን ምድር የረገጠባትን ቀን እንዲራገም ማድረግ ነው ምን ይሄ ብቻ ፦ በሀገሩ መጥቶበት ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶ የተጋጠመውን የፋሽስት ወታደር በማረከ ጊዜ ፡ አቤት ኢትዮጵያዊነት ሩህሩህነቱ !! ስለሀገር ብሎ ራሱን በሞት ፊት ያጀገነ ማነው ቢባል ከአባቶቻችን ሌላ ማን አለ ? ይህን መጽሐፍ ያነበበ ሀገር በእያንዳንዱ ግለሰብ ልቡናና አዕምሮ ውስጥ የራስዋ ግዛት ያላት መሆኑን አዛውንት እናቶች ፣ ልጅ የሚያጠቡ እመጫቶች ፣ ተጫውተው ያልጠገቡ ለጋ ሕፃናት ለድግስ የተጠሩ እንጂ መስዋዕት ሊሆኑ የሚሄዱ እልመስላቸው እስኪል ድረስ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ውስጣቸውን በደስታ ስሜት ሲቆላው አይቶ ማመን ይችላል በጠላት ላይ ስነ ልቡናዊ ብልጫና ሰማይ የደረሰ በራስ መተማመን በነዚህ ጀግኖቻችን ልብ ውስጥ ማደሪያው ነው ። አንዱ ቆፍጣና በራስ ካሳ የሜዳ ላይ ዙፋን ቀርቦ ጎራዴውን እያወናጨፈ "በዚህ ጎራዴ 15 አንበሶች ገድያለሁ ። 2 እጥፍ ጣልያንም እገላለሁ ። " እያለ ሲፎክር ታያለህ አዛውንቱ ደግሞ " በዚህ ጎራዴ ከእምዬ ምኒልክ ጋር 10 ጣልያን ገድያለሁ ፡ አሁንም መቶ እጥፍ እገድላለሁ ! " ሲሉ ትሰማለህ ያ ሃያ ዓመት እንኳን በቅጡ ያልሞላው ጎረምሳ እኔ ወጣት ነኝ ከዚህ በፊት ጀግንነቴንና ታማኝነቴን ለማሳየት ዕድል አልነበረኝም አሁን ግን ሀገሬን ሊወር የመጣን ጣሊያን እንደ ቆሎ እቆላዋለሁ አንዱንም አልምርም ሲል ስት ሰማ ግን እውነትም ኢትዮጵያዊነት ምሥጢር ነው ትላለህ ይሄ ሁሉ በ አባቶቻችን ውስጥ አለ መጽሐፉ በፋሽስት ጣሊያን የወረራ ዘመን አባቶቻችን ስላደረጉት ጀብዱ የሚተርክ ድንቅ ቅርስ ነው ✍✍✍ ምናልባት ባላነበው ኖሮስ ብለህ ልትቆጭበት የምትችልበት መጽሐፍ ይኖር ይሆን ብባል ከዚ መጽሐፍ ራስ አልወርድም 💚💛❤️ ድሮም ኢትዮጵያዊ መሆን ይናፍቀኝ ነበረ አሁን የተዳፈነው ረመጥ በደምብ ነፃነቱን አግኝቶ ተቀጣጥሏል አሁን እንዴት መኖርና ለሀገሬ ባለሁበት ሙያ ማገልገል እንደሚገባኝ ገብቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ✍✍✍ ብሎኝ ነበረ አንድ ወንድሜ ስለመጽሐፉ ሲያወራኝ በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ወዲያውኑ ነበር ያነበብኩት እውነትም ባይነበብ ያስቆጫል እንዳውም ከዛ በላይ ሊባልለት ይገባል በጣም ልዩ ነው ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS1
Показать все...
36👍 7👏 1🙏 1
Repost from TgId: 1831284268
የሐበሻ ጀብዱ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ገጽ - 349 ስለ ሀገርና ዓላማ ተብሎ መከፈል ያለበትን ዋጋ ለመክፈል እሚፈጥርew ስሜት የተለየ ነው ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ለሀገር ብሎ ሞትን ተሽቀዳድሞ መዋደቅ አለ ነገን ማሰብ አለ ሃይማኖት አለ ስለ ሰው ብሎ ራስን አሳልፎ መስጠት አለ። ጀግንነት ከፍልስፍና ጋር አለ በፊት በፊት ይህችን ሀገር አባቶቻችን ደማቸውን አፍስ ሰው አጥንታቸውን ከስክሰው አቆዩልን ሲባል የቃላት ግትልትሎሽ ይመስለኝ ነበረ ፦ ለካስ ኢትዮጵያዊነት እውነትም ደም አፍስሶ አጥንትን ከስክሶ ጠላትን አንገት ላንገት ተናንቆ መግቢያና መውጫ አሳጥቶ ይችን ምድር የረገጠባትን ቀን እንዲራገም ማድረግ ነው ምን ይሄ ብቻ ፦ በሀገሩ መጥቶበት ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶ የተጋጠመውን የፋሽስት ወታደር በማረከ ጊዜ ፡ አቤት ኢትዮጵያዊነት ሩህሩህነቱ !! ስለሀገር ብሎ ራሱን በሞት ፊት ያጀገነ ማነው ቢባል ከአባቶቻችን ሌላ ማን አለ ? ይህን መጽሐፍ ያነበበ ሀገር በእያንዳንዱ ግለሰብ ልቡናና አዕምሮ ውስጥ የራስዋ ግዛት ያላት መሆኑን አዛውንት እናቶች ፣ ልጅ የሚያጠቡ እመጫቶች ፣ ተጫውተው ያልጠገቡ ለጋ ሕፃናት ለድግስ የተጠሩ እንጂ መስዋዕት ሊሆኑ የሚሄዱ እልመስላቸው እስኪል ድረስ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ውስጣቸውን በደስታ ስሜት ሲቆላው አይቶ ማመን ይችላል በጠላት ላይ ስነ ልቡናዊ ብልጫና ሰማይ የደረሰ በራስ መተማመን በነዚህ ጀግኖቻችን ልብ ውስጥ ማደሪያው ነው ። አንዱ ቆፍጣና በራስ ካሳ የሜዳ ላይ ዙፋን ቀርቦ ጎራዴውን እያወናጨፈ "በዚህ ጎራዴ 15 አንበሶች ገድያለሁ ። 2 እጥፍ ጣልያንም እገላለሁ ። " እያለ ሲፎክር ታያለህ አዛውንቱ ደግሞ " በዚህ ጎራዴ ከእምዬ ምኒልክ ጋር 10 ጣልያን ገድያለሁ ፡ አሁንም መቶ እጥፍ እገድላለሁ ! " ሲሉ ትሰማለህ ያ ሃያ ዓመት እንኳን በቅጡ ያልሞላው ጎረምሳ እኔ ወጣት ነኝ ከዚህ በፊት ጀግንነቴንና ታማኝነቴን ለማሳየት ዕድል አልነበረኝም አሁን ግን ሀገሬን ሊወር የመጣን ጣሊያን እንደ ቆሎ እቆላዋለሁ አንዱንም አልምርም ሲል ስት ሰማ ግን እውነትም ኢትዮጵያዊነት ምሥጢር ነው ትላለህ ይሄ ሁሉ በ አባቶቻችን ውስጥ አለ @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS1
Показать все...
#Advertisement ከቀን 10/03/18-12/03/18 ክፍት የሆኑ ስራዎች ቀድመው በመምጣት የመረጡትን ስራ ማግኘት ይችላሉ ☎️📞0935173689 ☎️📞0935125089 የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption     🌕ደመወዝ===150dollar     🌕ፆታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===0አመት     🌕የት/ት ደረጃ===10&12 🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/     🌕ደመወዝ===200-1000 dollar     🌕ፆታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===0-5አመት     🌕የት/ት ደረጃ===#anydiploma/#anydigree/#anymasters/ 🔵የስራ አይነት👉ቡና ቀማሽ/አሻጊ/አዘጋጅ    🌕ደመወዝ===16000+     🌕ፆታ===ሴት/ወ     🌕ልምድ===አሠልጥኖ     🌕የት/ትደረጃ===10-12+   🔵የስራ አይነት👉Acconting&managment        🌕ደመወዝ===15-25000        🌕ዖታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0-3        🌕የት/ደረጃ===dig&dip 🔵የስራ አይነት👉፡  ሽያጭ በሁሉም/ግማሽ ቀን&ሙሉ ቀን     🌕ደመወዝ፡8500+     🌕ዖታ===ወ/ሴት      🌕===0-1አመት      🌕የት/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉፡ሞዴስ ፋብሪካ/ማምረት/መጫን/ማከፋፈል        🌕ደመወዝ===12500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የ/ት ደረጃ===8 🔵የስራ አይነት👉ውሀ ሽያጭበመኪና ማከፋፈል       🌕ደመወዝ===13000+       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0አመት       🌕የት/ት ደረጃ===8+ 🔵የስራ አይነት👉ቢራ እና ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ        🌕ደመወዝ===14500        🌕ዖታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት=== 8-12 🔵የስራ አይነት👉ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ለኤጀንሲ/ለራይድ/        🌕ደመወዝ===12500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት ደረጃ==10-12 🔵የስራ አይነት👉ፕላስቲክ ፋብሪካእና ቀለም ፋብሪካ        🌕ደመወዝ===10500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም 🔵የስራ አይነት👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅት/ለኤጀንሲ/         🌕ደመወዝ===11000+         🌕ፆታ===ወ/ሴት         🌕ልምድ0===0አመት         🌕የት/ት ደረጃ==8-12          🌕የት/ት ደረጃ===8ኛ 🔵የስራ አይነት👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/ለሆቴል/ለድርጅት/       🌕ደመወዝ===12000       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0-1አመት       🌕የት/ትደረጃ ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሹፌር ለፋብሪካ/NGO/ለድርጅት     🌕ደመወዝ14-22000     🌕ፆታ===ወ/ሴ     🌕ልምድ===0-3አመት     🌕የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/auto 🔵የስራ አይነት👉አየር መንገድ ሽያ   🌳ደመወዝ===14000ጥቅማጥቅም       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0-1አመት       🌕የ/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሞባይል ፋብሪካ     🌕ደመወዝ===8500     🌕ዖታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===አይጠይቅም     🌕የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም 🔵የስራ አይነት👉water enjinering/mechanichal&electrical enjinering   🌕ደመወዝ===15000+መነሻ   🌕ዖታ===ወ    🌕ልምድ===0-5    🌕ት/ት ደረጃ===digree ለበለጠ መረጃ👇👇👇              ☎️📞0935173689            ☎️📞0935125089 አድራሻሀያ: ሁለት/22/ ጎላጎል ህንፃ ጋር ሲደርሱ ይደውሉ። ማሳሰቢያ: በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉ📵📵 🚫ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50አመት በለይ አይቻልም
Показать все...
7👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥 ተመሳሳይ ያረጁ ዜናዎችን ማንበብ ይብቃዎ! አልጎሪዝምዎን ይቀይሩ። 🇪🇹 🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም አቀፍ ዙሪያ የተሰሙ አዳዲስ ክስተቶችን በተለየ ምልከታ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ይከታተሉ ። እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን በየእለቱ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ብቻ ያገኛሉ። ✅ከሌሎች መገናኛ ብዙኃን የማያገኟቸውን ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ለእርስኦ ያቀርብልዎታል። 📌አዳዲስ መረጃዎችን በየእለቱ ለመከታተል አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል ያልተሰሙ መረጃዎችን ይከታተሉ:: 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/+xL8RHHfku6pkNGMy https://t.me/+xL8RHHfku6pkNGMy
Показать все...
1
📚ርእስ፡ የዳ ቬንቺ ኮድ 📝ደራሲ፡ ዳን ብራውን 👤ትርጉም፡ ሀብታሙ ተስፋዬ 📅ዓ.ም፡ 2012 📜ዘውግ፡ የምርምር ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት፡ 528 ክፍል:- አንድ 1 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
የዳ ቬንቺ ኮድ ክፍል -1 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf37.91 MB
የዳ ቬንቺ ኮድ -ክፍል 2 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf38.32 MB
27👍 4🔥 1🙏 1👀 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅FOREX TRADING ከ33.000 በላይ ተከታይ ባለው ቻናላችን ይማሩ ↗️ ✅ PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ ✅ FREE SIGNALS ONLY በነፃ ✅ ACC MANAGEMENT በ #HFTBOT ✅ FUND ACC PASS ለማስደረግ በHFTBOT https://t.me/+XfkXshXhxHw3ZDZk https://t.me/+XfkXshXhxHw3ZDZk
Показать все...
6👍 1🔥 1🙏 1
📚ርዕስ:- የፍልስፍና ሀሁ 📝ደራሲ:- ፖል ክሌንማን 👤ትርጉም:- ራሴላስ ጋሻነህ 📜ይዘት:- philosophy ( ፍልስፍና ) 📖የገፅ ብዛት:- 333 📆ዓ.ም:- 2013 📌አዘጋጅ:- unknow 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Показать все...
የፍልስፍና ሀሁ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf73.30 MB
15👍 3🙏 3
00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
#Advertisement Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process. 📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa 📅 Dates: >> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB >> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB 💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events 🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities: >> Princeton University >> Columbia University Who Should Attend? >> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid 🎓Each event includes: - Learining the U.S admissions process, - Personalized feedback, - Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and - One-on-One application strategy or essay review after the event. 🔗To register use the link below: https://forms.gle/TXqu8x8SWr7CDSH86 Contact us: Phone: +251970289778 Telegram: @mosaichubglobal
Показать все...
IMG_1681.MP48.43 MB
2
Repost from TgId: 1853630721
🗣️🗣️🗣️💻💻💻🗣️🗣️🗣️ ✍️ሁሉንም አይነት የላፕቶፕ አማራጮችን ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር ከኛ ያገኛሉ። ✅ለተማሪዎች ✅ለቪዲዮ ኢዲተሮች ✅ለጌመሮች ✅ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ✅ለቢሮ ስራዎች የሚሆኑ ላፕቶፖችን እንዲሁም የኮምፒውተር መለዋወጫዎችን ከኛ ጋር ያገኛሉ። 👇👇👇 🎁 ቀድመው ለሚመጡ ሦስት ደንበኞቻችን ተጨማሪ "orginal mouse gift"ይኖረናል 🎁 ይደወሉ👇 👉📞0920726666 👉📞0940711692 🖇️🖇️🔗የተለያዩ የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት ከስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ። 👇👇👇join us:- https://t.me/merry_05 Inbox me: @Merrycomp 📍አድራሻችን: መገናኛ ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ከመሠረት ደፋር ህንፃ ከፍ ብሎ እንገኛለን። 💻Merry Computer
Показать все...
😮😮New company😮😮 😀 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። ✅After login payment💥💥 🛡የ LinkedIn አካውንት እንከራያለን ! 🌐 😀 የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። Daily and weekly payment available 💵 New Price weekly payment 💵 ✔️ 100 connection  10+5$ ✔️ 200 connection    10+5$ ✔️ 300 connection 15$+5$ ✔️ 500+ connection  25+5$ ✔️ 1000+ connection  30+5$ 👨‍💻አሁኑኑ አናግሩኝ። 😊 ታማኝ ፈጣን አስተማማኝ😊 🔗 contact @fuye00                      @fuye00 ✉️proof @fuye_linkedin
Показать все...
7😱 1
🗣️🗣️🗣️New arrival🗣️🗣️🗣️ 🔥🔥🔥Lenevo x1yoga with pen 🖊️ 🌟core i7 🌟8th generation 🌟512gb ssd storage 🌟16gb ram 🌟x360° convertible 🌟touch screen with pen 🖊️ 🌟14.1inch screen 🌟best battery life 🌟Dolby sound system Price:- ይደወሉ👇 👉📞0920726666 👉📞0940711692 🖇️🖇️🔗የተለያዩ የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት ከስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ። 👇👇👇join us:- https://t.me/merry_05 Inbox me: @Merrycomp 📍አድራሻችን: መገናኛ ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ከመሠረት ደፋር ህንፃ ከፍ ብሎ እንገኛለን። 💻Merry Computer
Показать все...
1
📚ርእስ፡ የዳ ቬንቺ ኮድ 📝ደራሲ፡ ዳን ብራውን 👤ትርጉም፡ ሀብታሙ ተስፋዬ 📅ዓ.ም፡ 2012 📜ዘውግ፡ የምርምር ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት፡ 528 ክፍል:- አንድ 1 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
የዳ ቬንቺ ኮድ ክፍል -1 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf37.91 MB
የዳ ቬንቺ ኮድ -ክፍል 2 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf38.32 MB
📌እነዚህንና መሰል የጥፍር ስራዎች ባሉበት ሆነዉ መሰራት ከፈለጉ በ @teshomemelody ወይም በ 0940105165 እየደወሉ ቀጠሮ ያሲዙን:: 📌Telegram ለመቀላቀል https://t.me/tehomemelody https://t.me/tehomemelody
Показать все...
9
ቦንዳ ጫማዎች siz & price ለማየት Telegram 👉 https://t.me/rthriftits 📍አድራሻ ሰሚት ፍየል ቤት መብራት ከ ፌጋ ሲመጡ መብራት ጫፍ በስተቀኝ በኩል ከ ብሪቲሽ ትምህርት ቤት ገባብሎ ከ ሰኒ ሳይድ ሆቴል አጠገብ ያለው ህንፃ ግራውንድ ፍሎር ላይ ያገኙናል contact us 📞0973837035 Join us 👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿 https://t.me/rthriftits https://t.me/rthriftits
Показать все...
15
✅✅ከቀን09/03/18-12/03/18 ክፍት የሆኑ ስራዎች ቀድመው በመምጣት የመረጡትን ስራ ማግኘት ይችላሉ✅✅✅ ☎️📞0935173689            ☎️📞0935125089 የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption     🌕ደመወዝ===150dollar     🌕ፆታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===0አመት     🌕የት/ት ደረጃ===10&12 🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/     🌕ደመወዝ===200-1000 dollar     🌕ፆታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===0-5አመት     🌕የት/ት ደረጃ===#anydiploma/#anydigree/#anymasters/ 🔵የስራ አይነት👉ቡና ቀማሽ/አሻጊ/አዘጋጅ    🌕ደመወዝ===16000+     🌕ፆታ===ሴት/ወ     🌕ልምድ===አሠልጥኖ     🌕የት/ትደረጃ===10-12+   🔵የስራ አይነት👉Acconting&managment        🌕ደመወዝ===15-25000        🌕ዖታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0-3        🌕የት/ደረጃ===dig&dip 🔵የስራ አይነት👉፡  ሽያጭ በሁሉም/ግማሽ ቀን&ሙሉ ቀን     🌕ደመወዝ፡8500+     🌕ዖታ===ወ/ሴት      🌕===0-1አመት      🌕የት/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉፡ሞዴስ ፋብሪካ/ማምረት/መጫን/ማከፋፈል        🌕ደመወዝ===12500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የ/ት ደረጃ===8 🔵የስራ አይነት👉ውሀ ሽያጭበመኪና ማከፋፈል       🌕ደመወዝ===13000+       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0አመት       🌕የት/ት ደረጃ===8+ 🔵የስራ አይነት👉ቢራ እና ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ        🌕ደመወዝ===14500        🌕ዖታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት=== 8-12 🔵የስራ አይነት👉ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ለኤጀንሲ/ለራይድ/        🌕ደመወዝ===12500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት ደረጃ==10-12 🔵የስራ አይነት👉ፕላስቲክ ፋብሪካእና ቀለም ፋብሪካ        🌕ደመወዝ===10500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም 🔵የስራ አይነት👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅት/ለኤጀንሲ/         🌕ደመወዝ===11000+         🌕ፆታ===ወ/ሴት         🌕ልምድ0===0አመት         🌕የት/ት ደረጃ==8-12          🌕የት/ት ደረጃ===8ኛ 🔵የስራ አይነት👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/ለሆቴል/ለድርጅት/       🌕ደመወዝ===12000       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0-1አመት       🌕የት/ትደረጃ ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሹፌር ለፋብሪካ/NGO/ለድርጅት     🌕ደመወዝ14-22000     🌕ፆታ===ወ/ሴ     🌕ልምድ===0-3አመት     🌕የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/auto 🔵የስራ አይነት👉ሆስተስ አየር መንገድ/ለሆቴል/         🌕ደመወዝ===13000+         🌕ፆታ===ወ/ሴት         🌕ልምድ===0-1አመት         🌕የት/ት ደረጃ10-12 🔵የስራ አይነት👉አየር መንገድ ሽያ   🌳ደመወዝ===14000ጥቅማጥቅም       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0-1አመት       🌕የ/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሞባይል ፋብሪካ     🌕ደመወዝ===8500     🌕ዖታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===አይጠይቅም     🌕የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም 🔵የስራ አይነት👉አየር መንገድ ጫኝ አውራጅ      🌳ደመወዝ===13000ጥቅማጥቅም      🌕ፆታ===ወ/ሴት      🌕ልምድ===0-1አመት      🌕የት/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉water enjinering/mechanichal&electrical enjinering   🌕ደመወዝ===15000+መነሻ   🌕ዖታ===ወ    🌕ልምድ===0-5    🌕ት/ት ደረጃ===digree ለበለጠ መረጃ👇👇👇              ☎️📞0935173689            ☎️📞0935125089 አድራሻ፡፡፡፡፡ሀያ ሁለት/22/ ጎላጎል ህንፃ ጋር ሲደርሱ ይደውሉ። 👉👉ማሳሰቢያ:::::በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉ📵📵📵📵📵📵📵📵 🚫🚫ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50አመት በለይ አይቻልም
Показать все...
12👎 10👍 2
ተፈላጊው መፅሐፍ ተገኝቷል!! 📚ርዕስ:- የስንብት ቀለማት 📝ድርሰት:- አዳም ረታ 📜ይዘት:- ... 📆የመጀመሪያ ዕትም:- 2008 📖የገፅ ብዛት:- 940 📌አዘጋጅ:- Sebah🥰 #ORIGINAL_FILE 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Показать все...
የስንብት ቀለማት @ETHIO_PDF_BOOKS..pdf122.61 MB
የስንብት ቀለማት @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf46.38 MB
25👍 6👎 1🔥 1🙏 1
📌እነዚህንና መሰል የጥፍር ስራዎች ባሉበት ሆነዉ መሰራት ከፈለጉ በ @teshomemelody ወይም በ 0940105165 እየደወሉ ቀጠሮ ያሲዙን:: 📌Telegram ለመቀላቀል https://t.me/tehomemelody https://t.me/tehomemelody
Показать все...
7
🗣️🗣️🗣️New arrival🗣️🗣️🗣️ 🔥🔥🔥Lenevo x1yoga with pen 🖊️ 🌟core i7 🌟8th generation 🌟512gb ssd storage 🌟16gb ram 🌟x360° convertible 🌟touch screen with pen 🖊️ 🌟14.1inch screen 🌟best battery life 🌟Dolby sound system Price:- ይደወሉ👇 👉📞0920726666 👉📞0940711692 🖇️🖇️🔗የተለያዩ የላፕቶፕ አማራጮችን ለማየት ከስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ። 👇👇👇join us:- https://t.me/merry_05 Inbox me: @Merrycomp 📍አድራሻችን: መገናኛ ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ከመሠረት ደፋር ህንፃ ከፍ ብሎ እንገኛለን። 💻Merry Computer
Показать все...
9
ቦንዳ ጫማዎች siz & price ለማየት Telegram 👉 https://t.me/rthriftits 📍አድራሻ ሰሚት ፍየል ቤት መብራት ከ ፌጋ ሲመጡ መብራት ጫፍ በስተቀኝ በኩል ከ ብሪቲሽ ትምህርት ቤት ገባብሎ ከ ሰኒ ሳይድ ሆቴል አጠገብ ያለው ህንፃ ግራውንድ ፍሎር ላይ ያገኙናል contact us 📞0973837035 Join us 👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿 https://t.me/rthriftits https://t.me/rthriftits
Показать все...
1