ru
Feedback
ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

Открыть в Telegram

በዚህ ቻናል ፡ የተለያዩ ፡ አዲስ እና ቆየት ያሉ ፡ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ፡ ያገኛሉ። ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም! ፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ። Owner @BihereZ Buy ads: telega.io/channels/ETHIO_PDF_BOOKS/card ሌሎች ቅርንጫፎቻችንን ይቀላቀሉ። @ETHIO_PDF_BOOKS1 @BHERE_TREKA @YETMHRTPDF

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
112 369
Подписчики
+924 часа
+1047 дней
+89330 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
Set your rules once. We’ll handle the ads. You get paid—simple as that. -Add your channel / group -Set your terms -Submit for review -Ads are published -Get paid monthly our community channel 👉 https://t.me/waybien Sponsored By WaybienAds
Показать все...
Explore Now!
Фото недоступноПоказать в Telegram
📌#BOOK_COLLECRION ከታች ስማቸው የተዘረዘሩት ደራሲዎች በ pdf  ሁሉም መፅሃፍቶቻቸው አንድ ላይ ተሰድረው ለ አጠቃቅም እንዲያመች ሆነው ተዘጋጅተዋል :: የምትፈልጉትን ደራሲ መፅሐፍ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን click ያድርጉ :: የ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ 6 መፅሐፍቶች የ ይስማዕከ ወርቁ 14 መፅሐፍቶች የ ሲድኒ ሽልደን 14 መፅሐፍቶች የ ከበደ ሚካኤል 10 መፅሐፍቶች የ አዳም ረታ 10 መፅሐፍቶች የ አለማየሁ ገላጋይ 9 መፅሐፍቶች የ ስብሀት ገብረ እግዛቤር 9 መፅሐፍቶች የ እዮብ ማሞ 6 መፅሐፍቶች የ OSHO 10 መፅሐፍቶች የ አዘርግ አዳም G  14 መፅሐፍቶች የ ተስፋዬ ገብረአብ 9 መፅሐፍቶች የ አሌክስ አብርሃም 5 መፅሐፍቶች ከወደዱት react ያድርጉ:: 📖መልካም ንባብ📖
Показать все...
68👍 36🙏 7👏 2
#Advertisement ቀን 19/02/2018 📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ 09 57405025/0957405019 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉በስልክ ኦፕሬተር 👉በኤንጅዎ 👉በሪሴብሽን 👉ስምሪትሀላፊ 👉በሰው ሀይል አስተዳደር 👉በሆስተስ 👉እስቶር ኪፐር 👉በትኬተር 👉ቻይንኛ አሰተርጓሚ 👉በጥበቃ 👉ግራፊክስ ዲዛየን 👉በጽዳት 👉ቀለም ቀቢ 👉በፋይናንስ 👉ዳቦ ጋጋሪ 👉በሴልስ 👉ቡና አፍይ 👉በብየዳ 👉በባርማን 👉በፀሀፊ 👉በኬክ ጋጋሪ 👉በካሸር 👉በሜካፕ ስራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉በጉዳይ ማስፀም 👉በተላላኪ 👉በፋብሪካ ስራ 👉በኤሌትሪካል 👉በጤናው ዘርፍ 👉በብየዳ ስራ 👉በማርኬቲክ 👉በጫማ ፋብሪካ 👉በኪችን እረዳት 👉በሹፌር ዘርፍ 👉በእቃ አጣቢ 👉በጫኝ እና አውራጅ 👉በባሬስታ 👉በመስተግዶ 👉እሪል እስቴት ሴልስ 👉በጥፍር እና አይላሽ 👉ውሀ ሴልስ 👉በዴስቲቪ ሽያጭ 👉ዳታ ኢንኮደር 👉በመኪና እጥበት 👉በሜንቴናንስ 👉 ፀጉር አጣቢ 👉ላውንደሪ 👉በኢንጅነሪግ ዘርፍ 👉ቢል ቦይ 👉ቡቲክ ሴልስ 👉ፈርኒቸር ሴልስ 👉ባዛር ሴልስ 👉ባንክ ፍተሻ 👉ቴሌ ማርኬተር 👉ባርቴደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በሌሎችም በተለያዩ ስራዎች 👇👇👇👇 ☎0957405019/0957405025 አድራሻ  መገናኛ ሾላ መብራት ሲደርሱ ይደውሉ
Показать все...
16
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥 ተመሳሳይ ያረጁ ዜናዎችን ማንበብ ይብቃዎ! አልጎሪዝምዎን ይቀይሩ። 🇪🇹 🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም አቀፍ ዙሪያ የተሰሙ አዳዲስ ክስተቶችን በተለየ ምልከታ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ይከታተሉ ። እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን በየእለቱ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ብቻ ያገኛሉ ✅ከሌሎች መገናኛ ብዙኃን የማያገኟቸውን ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ለእርስኦ ያቀርብልዎታል። 📌አዳዲስ መረጃዎችን በየእለቱ ለመከታተል አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል ያልተሰሙ መረጃዎችን ይከታተሉ:: 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/+4tuUSK0ksORhMDEy https://t.me/+4tuUSK0ksORhMDEy
Показать все...
5
🔗ሁሉም ተማሪዎች ሊኖሯቸዉ የሚገቡ ወሳኝ ቻናሎች እነሆ 😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Ministry Of Education 📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 189K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 4️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 5️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 6️⃣. Bemnet Library 📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 7️⃣. Fetan English 📚 : እንግሊዘኛን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመልመድ እና ኢንትራንስ ላይ ከ 70 በላይ ለማምጣት የሚረዳችሁ ቻነል ነው። 8️⃣. Quiz Time - የትምህርት ጥያቄዎች
Показать все...
1
📚ርዕስ:-  ሰርቫንቲስ ዶን ኪሾት 📝ደራሲ:- ሚካኤል ደ ሰርቫንቲስ ላቬንድራ 👤ትርጉም:- ሳሙኤል ፑትናም 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 1977 📑የገፅ ብዛት :- 289 💰ልጥፋ ዋጋ:-3.5ብር 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
ሰርቫንቲስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf69.78 MB
24👍 3🔥 1🙏 1
#Advertisement ✅✅ከቀን 17/02/18-22/02/18 ክፍት የሆኑ ስራዎች ቀድመው በመምጣት የመረጡትን ስራ ማግኘት ይችላሉ✅✅ ☎️📞0935173689            ☎️📞0935125089 የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption     🌕ደመወዝ===150dollar     🌕ፆታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===0አመት     🌕የት/ት ደረጃ===10&12 🔵የስራ አይነት👉NGOበሁሉም ግማሽ ቀን/ሙሉ ቀን/አዳር/     🌕ደመወዝ===200-1000 dollar     🌕ፆታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===0-5አመት     🌕የት/ት ደረጃ===#anydiploma/#anydigree/#anymasters/ 🔵የስራ አይነት👉ቡና ቀማሽ/አሻጊ/አዘጋጅ    🌕ደመወዝ===16000+     🌕ፆታ===ሴት/ወ     🌕ልምድ===አሠልጥኖ     🌕የት/ትደረጃ===10-12+   🔵የስራ አይነት👉መኪና ሽያጭእና ማስተዋወቅ       🌕ደመወዝ===10ሺ+ኮሚሽን       🌕ዖታ===ሴት       🌕ልምድ===0አመት       🌕የት/ት ደረጃ===10-digree 🔵የስራ አይነት👉Acconting&managment        🌕ደመወዝ===15-25000        🌕ዖታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0-3        🌕የት/ደረጃ===dig&dip 🔵የስራ አይነት👉፡  ሽያጭ በሁሉም/ግማሽ ቀን&ሙሉ ቀን     🌕ደመወዝ፡8500+     🌕ዖታ===ወ/ሴት      🌕===0-1አመት      🌕የት/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉፡ሞዴስ ፋብሪካ/ማምረት/መጫን/ማከፋፈል        🌕ደመወዝ===12500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የ/ት ደረጃ===8 🔵የስራ አይነት👉ውሀ ሽያጭበመኪና ማከፋፈል       🌕ደመወዝ===13000+       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0አመት       🌕የት/ት ደረጃ===8+ 🔵የስራ አይነት👉ቢራ እና ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ        🌕ደመወዝ===14500        🌕ዖታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት=== 8-12 🔵የስራ አይነት👉ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ለኤጀንሲ/ለራይድ/        🌕ደመወዝ===12500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት ደረጃ==10-12 🔵የስራ አይነት👉ፕላስቲክ ፋብሪካእና ቀለም ፋብሪካ        🌕ደመወዝ===10500        🌕ፆታ===ወ/ሴት        🌕ልምድ===0አመት        🌕የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም 🔵የስራ አይነት👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅት/ለኤጀንሲ/         🌕ደመወዝ===11000+         🌕ፆታ===ወ/ሴት         🌕ልምድ0===0አመት         🌕የት/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሶፍት ማምረት እና ማሸግ          🌕ደመወዝ===8500          🌕ፆታ===ወ/ሴት          🌕ልምድ===0አመት          🌕የት/ት ደረጃ===8ኛ 🔵የስራ አይነት👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/ለሆቴል/ለድርጅት/       🌕ደመወዝ===12000       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0-1አመት       🌕የት/ትደረጃ ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሹፌር ለፋብሪካ/NGO/ለድርጅት     🌕ደመወዝ14-22000     🌕ፆታ===ወ/ሴ     🌕ልምድ===0-3አመት     🌕የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/auto 🔵የስራ አይነት👉መካኒክ     🌕ደመወዝ===14000      🌕ፆታ===ወ/ሴት      🌕ልምድ===0-5አመት      🌕የት/ት ደረጃ===digree 🔵የስራ አይነት👉ሆስተስ አየር መንገድ/ለሆቴል/         🌕ደመወዝ===13000+         🌕ፆታ===ወ/ሴት         🌕ልምድ===0-1አመት         🌕የት/ት ደረጃ10-12 🔵የስራ አይነት👉አየር መንገድ ሽያ   🌳ደመወዝ===14000ጥቅማጥቅም       🌕ፆታ===ወ/ሴት       🌕ልምድ===0-1አመት       🌕የ/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉ሞባይል ፋብሪካ     🌕ደመወዝ===8500     🌕ዖታ===ወ/ሴት     🌕ልምድ===አይጠይቅም     🌕የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም 🔵የስራ አይነት👉አየር መንገድ ጫኝ አውራጅ      🌳ደመወዝ===13000ጥቅማጥቅም      🌕ፆታ===ወ/ሴት      🌕ልምድ===0-1አመት      🌕የት/ት ደረጃ==8-12 🔵የስራ አይነት👉water enjinering/mechanichal&electrical enjinering   🌕ደመወዝ===15000+መነሻ   🌕ዖታ===ወ    🌕ልምድ===0-5    🌕ት/ት ደረጃ===digree ለበለጠ መረጃ👇👇👇              ☎️📞0935173689            ☎️📞0935125089 አድራሻ ሀያ ሁለት/22/ ጎላጎል ህንፃ ጋር ሲደርሱ ይደውሉ። 👉👉ማሳሰቢያ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉ📵📵 🚫ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50አመት በለይ አይቻልም
Показать все...
10🙏 3🔥 2😁 1
Repost from TgId: 1831284268
የሶቅራጠስ ሶሰቱ ማጣሪያዎች በጥንታዊቷ ግሪክ ውስጥ ሶቅራጠስ ከሰው ሁሉ የተለየ እውቀት እንዳለው ይነገር ነበር። ፍልስፍናው እና እውቀቱ በዘመኑ ከነበሩት ሰዎች እንዲለይ አድርጎታል ። ከእለታት አንድ ቀን አንድ ለወሬ የቸኮለ ሰው ሶቅራጠስን በመንገድ ያገኘውና እንዲህ ሲል ይነግረዋል። “ሶቅራጠስ……ስለ ጓደኛህ የሰማሁትን ነገር አውቀሃል?” ብሎ ወሬውን ሊቀጥል ሲል “አንዴ አቁም” አለው ሶቅራጠስ ቀጥሎም “አንድ ፈተና አለኝ…….”ሶስቱ ማጣሪያዎች” ብዬ እጠራቸዋለው፤ እነሱን ካለፍክ የሰማኸውን ወሬ ትነግረኛለህ ፤ እኔም አዳምጥሃለው ……ካላለፍክ እና ከወደቅክ ግን የሰማኸውን ወሬ እንድትነግረኝ አልፈቅድልህም “ ሰውየው ግራ ቢገባውም ከሶቅራጠስ ጋር መሟገቱን አልፈለገምና በነገሩ ተስማማ። ሶቅራጠስም ወደ ጥያቄው አመራ “የመጀመሪያው ማጣሪያ “እውነት” ነው፤ የሰማኸው ወሬ እውነት መሆኑን አረጋግጠሃል?” ሰውየውም-“ መስማቱን ነው እንጂ የሰማሁት ……እውነት መሆኑን እንኳን አላረጋገጥኩም” ሲል መለሰ ሶቅራጠስ- “እሺ….እውነት መሆኑን አላረጋገጥክም…..ወደ ሁለተኛው ማጣሪያ እንለፍ….ሁለተኛው ማጣሪያ “ጥሩነት” ነው….ስለጓደኛዬ የሰማኸውና ልትነግረኝ የፈለግከው ነገር ጥሩ ነገር ነው?” ሰውየው- “አይ…ጥሩ ነገር አይደለም….በአንፃሩ መጥፎ ነገር ነው” ሲል መለሰ ሶቅራጠስ- “እሺ….የምትነግረኝ ነገር መጥፎ ነው…..በዛ ላይ እውነትነቱን አላረጋገጥክም…… ሶስት ፈተናዎች ናቸው ብዬህ የለ…..አሁንም እድል አለህ….ሶስተኛውን ካለፍክ ማለት ነው……ሶስተኛው ጥያቄ “ጥቅም” ነው…..ስለጓደኛዬ የምትነግረኝ ነገር ምን ያህል ይጠቅመኛል?” ሰውየው-“ አይ…..ጠቃሚ እንኳን አይደለም” አለው ይሄኔ ሶቅራጠስ ነገሩን በማጠቃለል “እሺ ወዳጄ…..የምትነግረኝ ነገር እውነት ካልሆነ፤ ጥሩ ነገር ካልሆነ፤ ጥቅም ከሌለው ለምን ትነግረኛለህ?” አለው፤ ሰውየውም መልስ አልነበረውምና በዝምታ ተሰናበተ። ሰዎች ስለ ሰው ሲያወሩ፤ አንድ ነገር አስባለው ከራሳቸው ህይወት የተረፈ ሰዓት እንዴት ኖራቸው? ወይስ የራሳቸውን ኑሮ ወደ ጎን አስቀምጠውት ነው? የራሱን ኑሮ የሚኖር ሰውማ እርግጥ ነው በዚህ በተጣበበ ኑሮ እንዴት ጊዜ ተርፎት የሌላውን ኑሮ ይኖራል? እንደው የምንኖርበትን ማህበረሰብ እናስተውል፤ የራሳችንን ኑሮ ባለመኖራችን፤ ሌላውም የራሱን ኑሮ እንዳይኖር አደረግን። አፍ ፈርተው ስንት ሰዎች ችሎታቸውን ደበቁ? አፍ ፈርተው ስንቶች የተመኙትን ኑሮ መኖር አቃታቸው? አፍ ፈርተው ስንቶች ልዩነታቸው ካዱ? በአፍ ስንት እውነት እረከሰ? በአፍ ስንት ተስፋ ጨለመ? በአፍ ስንት ስህተተት ሳይታረም ቀረ? በአፍ ስንት ስብራት ሳይጠገን ቀረ? በአፍ ስንቱ ነፃነቱን ተነጠቀ? ጣቶቻችንን እየተቀሳሰርን ለምን ኑሯችንን የተጠንቀቅ ኑሮ እናደርገዋለን? ተፈጥሯችንማ እንደ ወፍ በነፃነት መብረር ነበር፤ እንደ ሁሉም የምድር እንስሳ በነፃነት መኖር፤ ምን ያደርጋል ከተፈጥሮ እርቀን በገዛ ካቴናችን ነፃነታችንን አሰርነው እንጂ። ለማነኛውም የሶቅራጠስን መንገድ መከተሉ ምን አልባት የወሬን በሽታ በትንሹ ያስታግስ ይሆናል፤ ስለ ሰው ወሬ ከመስማታችን በፊት ሶስቱን ፈተናዎች ማለፋቸውን እናረጋግጥ። @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS1
Показать все...
67👍 17🔥 4🙏 3💘 3
#Advertisement ቀን 18/02/2018 📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ 09 57405025/0957405019 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉በስልክ ኦፕሬተር 👉በኤንጅዎ 👉በሪሴብሽን 👉ስምሪትሀላፊ 👉በሰው ሀይል አስተዳደር 👉በሆስተስ 👉እስቶር ኪፐር 👉በትኬተር 👉ቻይንኛ አሰተርጓሚ 👉በጥበቃ 👉ግራፊክስ ዲዛየን 👉በጽዳት 👉ቀለም ቀቢ 👉በፋይናንስ 👉ዳቦ ጋጋሪ 👉በሴልስ 👉ቡና አፍይ 👉በብየዳ 👉በባርማን 👉በፀሀፊ 👉በኬክ ጋጋሪ 👉በካሸር 👉በሜካፕ ስራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉በጉዳይ ማስፀም 👉በተላላኪ 👉በፋብሪካ ስራ 👉በኤሌትሪካል 👉በጤናው ዘርፍ 👉በብየዳ ስራ 👉በማርኬቲክ 👉በጫማ ፋብሪካ 👉በኪችን እረዳት 👉በሹፌር ዘርፍ 👉በእቃ አጣቢ 👉በጫኝ እና አውራጅ 👉በባሬስታ 👉በመስተግዶ 👉እሪል እስቴት ሴልስ 👉በጥፍር እና አይላሽ 👉ውሀ ሴልስ 👉በዴስቲቪ ሽያጭ 👉ዳታ ኢንኮደር 👉በመኪና እጥበት 👉በሜንቴናንስ 👉 ፀጉር አጣቢ 👉ላውንደሪ 👉በኢንጅነሪግ ዘርፍ 👉ቢል ቦይ 👉ቡቲክ ሴልስ 👉ፈርኒቸር ሴልስ 👉ባዛር ሴልስ 👉ባንክ ፍተሻ 👉ቴሌ ማርኬተር 👉ባርቴደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በሌሎችም በተለያዩ ስራዎች 👇👇👇👇 ☎0957405019/0957405025 አድራሻ  መገናኛ ሾላ መብራት ሲደርሱ ይደውሉ
Показать все...
15🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥 ተመሳሳይ ያረጁ ዜናዎችን ማንበብ ይብቃዎ! አልጎሪዝምዎን ይቀይሩ። 🇪🇹 🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም አቀፍ ዙሪያ የተሰሙ አዳዲስ ክስተቶችን በተለየ ምልከታ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ይከታተሉ ። እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን በየእለቱ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ብቻ ያገኛሉ ✅ከሌሎች መገናኛ ብዙኃን የማያገኟቸውን ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ለእርስኦ ያቀርብልዎታል። 📌አዳዲስ መረጃዎችን በየእለቱ ለመከታተል አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል ያልተሰሙ መረጃዎችን ይከታተሉ:: 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/+4tuUSK0ksORhMDEy https://t.me/+4tuUSK0ksORhMDEy
Показать все...
15👏 1
📚ርዕስ:-  ከሞናሊዛ ጀርባ 📝ደራሲ:- እዮብ ጌታሁን 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 1997 📑የገፅ ብዛት :- 135 💰ልጥፋ ዋጋ:- 10ብር 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
ከሞናሊዛ ጀርባ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf16.27 MB
26👍 4👌 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የበውቀቱ ስዩም መፅሐፍ የሆነውን ከ #ከአሜን_ባሻገር መፅሐፍ በ ትረካ መልክ ለማድመጥ #ብሄረ_ትረካ የትረካ ቻናላችንን በመቀላቀል ሙሉ ክፍሉን ማግኘት ይችላላሉ:: Join us 👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿 @BHERE_TREKA @BHERE_TREKA @BHERE_TREKA @BHERE_TREKA @BHERE_TREKA @BHERE_TREKA
Показать все...
31👎 6🙏 4
📚ርዕስ:-  ካፖርቱና ሌሎችም 📝ደራሲ:-  👤ትርጉም:- መስፍን አለማየሁ 📜ዘውግ:-አጫጭር ልቦለዶች 📆ዓ.ም:- 1978 📑የገፅ ብዛት :- 281 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
ካፖርቱ እና ሌሎችም @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf216.36 MB
24👍 6🙏 3🔥 2
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
መልክዐ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ.pdf7.67 MB
👀 16 15🔥 2👍 1👏 1
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
Показать все...
the-destruction-of-black-civilization.pdf22.71 MB
New Criminal Code (Amharic).pdf9.70 MB