ru
Feedback
4-3-3 ዜና ስፖርት ™

4-3-3 ዜና ስፖርት ™

Закрытый канал

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ @promotion_23 4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
58 306
Подписчики
+20224 часа
+2637 дней
+64630 день
Архив постов
የዛሬውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ማን ያሸንፋል ? ? ? ✅ ማንችስተር 🆚 ወልቭስ
Показать все...
2🥰 1😘 1
❤️ ማን.ዩናይትድ
ወልቭስ 💛
🤝 አቻ 🤝
Фото недоступно
🔝 የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል 📈 ቪላርያል ቀሪ ጨዋታውን የሚያሸንፍ ከሆነ ሁለተኛ ይሆናል። @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
4🤩 2😘 2💯 1
✅ ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🕰 ምሽት 5:00 🕰 ❤️ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ወልቭስ💛
Показать все...
🔛 በቴሌግራም ለመከታተል 🔛
🎙ማን.ዩናይትድ 🆚 ወልቭስ🎙
Фото недоступно
ወልቭስ ተከታታይ ስምንት ጨዋታ ተሸንፈዋል እንዲሁም በተከታታይ 5 ጨዋታ ጎል ማስቆጠር አልቻሉም። ዛሬ ማታ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል። @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
2😎 2👍 1😘 1
የዛሬውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ማን ያሸንፋል ? ? ? ✅ ማንችስተር 🆚 ወልቭስ
Показать все...
👍 1
❤️ ማን.ዩናይትድ
ወልቭስ 💛
🤝 አቻ 🤝
Фото недоступно
Leandro Trossard needed less than 10 minutes in the same game last season 🤯
Показать все...
🏆 4😘 3🥰 2
Фото недоступно
የዚህ ገናና ክለብ ደጋፊ ናቹ እንግዲያውስ ተቀላቀሉን
Показать все...
😘 3 2
🔥 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ 🔥
🫳 JOIN || ለመቀላቀል 🫳
Фото недоступно
📊 ማንችስተር ዩናይትዶች ዛሬ ከወልቭስ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚያሸንፉ ከሆነ በአንድ ጊዜ ከ 12ተኛ ወደ 5ተኛ የሚሸጋገሩ ይሆናል። |⇲ @ZENA_MANCHESTER_UTD ⇱| |⇲ @ZENA_MANCHESTER_UTD ⇱|
Показать все...
🔥 6🎉 1😍 1😘 1
Фото недоступно
ዋይን ሮኒ በንግግሩ ሞ ሳላ አሁን ላይ ከአርኔ ስሎት ጋር ነገሮችን በፍጥነት በንግግር መፍታት ይኖርበታል ያ ማይሆን ከሆነ ግን ሊቨርፑልን መልቀቅ እንዳለበት ማሰብ ይኖርበታል ብሏል። 👀 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
👎 3🤣 2 1🥰 1👌 1😘 1
Фото недоступно
ይህንን ሁሉ ባለፈው አመት ማሳካት የቻለው ተጫዋች ነው አሁን ብዙ ወሬ የሚወራበት እና ተጠባባቂ እንዲሆን የተፈረደበት። አጠቃላይ ሳላ ለሊቨርፑል ማድረግ የቻለው ቢወራ ደግሞ ተአምር ነው። 🔥 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
🏆 5 2🥰 2
Фото недоступно
ከልብህ ክለብህን ስትወደው እንዲ ታደርጋለህ 🥹💛 ኔይማር ባለፉት አራት ጨዋታዎች 5 ጎል እና 1 አሲስት ማድረግ የቻለ ሲሆን ይህም የብራዚሉን ክለብ ሳንቶስ ከመውረድ አድኖታል። ኔይማር ይሄንን ሁሉ ለክለቡ ያደረገው ከጉዳት ጋር እየታገለ ነው። Heroic. 👑🇧🇷 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
12😍 3🥰 1😎 1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
💼Hp EliteBook 1030 G3 🟰Core i5 🟰8Th Generation 🟰512GB SSD 🟰16GB RAM 🟰None Touch Screen 🟰X360 Rotation 🟰With Keyboard Light 🟰13,5Inch 💵55,000
Показать все...
4
Фото недоступно
❤ የእንግሊዙ ሀያል ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ናቹ ? እንግዲያውስ ስለ ቀያይ ሰይጣኖቹ የሚወጡ መረጃዎች እና ዜናዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ሁሉንም በጥራት እናቀርብላቹዋለን። ➥ በቻላችን ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇 ♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊 ♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣 ♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤 ♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ ማስተላለፍ 🎙 ♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄 ቻናላችንን በመቀላቀል አባል ይሁኑ ❤️❤️❤️ https://t.me/+M_zKefDC5LNhMTRk https://t.me/+M_zKefDC5LNhMTRk
Показать все...
👍 2🎉 1🤣 1
🎙 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ 🎙
🔛 #JOIN || #ለመቀላቀል 🔛
Фото недоступно
በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድእ ዘመን የትኛውም ተጫዋች ከሪያን ቼርኪ በላይ አሲስት ማድረግ አልቻለም። ቼርኪ እስካሁን በፕሪምየር ሊጉ 5 አሲስት ማስመዝገብ ችሏል። 😮‍💨🇫🇷🕺✨ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
🎉 5🥰 4 1👍 1🔥 1
Фото недоступно
ትላንት ምሽት በተደረገ የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ሁለት ቀይ ካርድ በማስተናገድ በሳንቲያጎ በርናባው በሴልታ ቪጎ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። አሁን ላይ በላሊጋው ከባርሴሎና ጋር ያለው ርቀትም 4 ሆኗል። 🤯❌🟥 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
😎 5 3👍 1😢 1😍 1🏆 1
Фото недоступно
🚨 𝗦𝗧𝗔𝗧: ራስመስ ሆይሉንድ አሁን ላይ ለናፖሊ 10 ጎል እና 3 አሲስት ማድረግ ችሏል በዘንድሮው የውድድር ዘመን። ✨ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Показать все...
🏆 7 6🤣 2
Repost from N/a
Фото недоступно
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+DWxW4i6VPTI5YjI8
Показать все...
2👍 1🔥 1🎉 1😍 1
FREE TICKET
JOIN
Repost from N/a
Фото недоступно
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+olVOChkDGwkzYzhk
Показать все...
🥰 3😎 3 1🎉 1
JOIN
Repost from N/a
Фото недоступно
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+DWxW4i6VPTI5YjI8
Показать все...
👍 1🔥 1😍 1😘 1
FREE TICKET
JOIN