Jafer Books 📚
Открыть в Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Больше2025 год в цифрах

30 525
Подписчики
+1624 часа
+797 дней
+20530 день
Архив постов
ዥዋዥዌ የሚመረቀው ዛሬ ነው!
መጽሐፌን አሰናድቻለሁ።
ቅድሚያ ላዘዛችሁ ፈርሜያለሁ።
ለተሸላሚዎች የሚሰጡትን ለይቼ አስቀምጫለሁ።
ጮርናቄውን ገዝቻለሁ።
ስኳር የበዛበት ሻይ አዘጋጅቻለሁ።
ጃፋር ደግሞ ቡና ሊጋብዛችሁ ነው።
ያለ ወትሮዬ ጠጉሬን ተተኩሻለሁ።
የዘነጋሁትን ታኮ ጫማ አድርጌያለሁ።
ዛሬ ከስምንት ሰዓት እስከ አስር ሰዓት በተመቻችሁ ብቅ እንድትሉ ለገሃር የሚገኘው ጃፋር መጽሐፍት መደብር በቤተሰብና ጓደኞቼ ታጅቤ ሽር ጉድ እያልኩ እናንተን እጠብቃለሁ።
ምክንያቱም ዥዋዥዌ የሚመረቀው ዛሬ ነው!
❤ 35
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የ_ቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ገዝታቹ ለማንበብ ያሰባችሁትን መጸሀፍ በ ስራ ጫና ምክንያት ያራዘማቹ፣በ አካል ተገኝታችሁም ሆነ ካሉበት ሆነዉ ማዘዝ ላልቻላቹ፣በተጨማሪም የወደዳቹትን መጸሐፍ ለመሸመት ቅዳሜ እና እሁድን የምትጠባበቁ ደንበኞቻችን በሙሉ በ አካል ተገኝታቹ ሆነ፣በዴሊቨሪ፣ መኪና ካላቹም ማቆሚያ ሳያሳስባቹ፣ ለራሳችሁም ይሆን ለልጆቻችሁ፣ ያሻችሁን መጸሀፍ መጥታችሁ መሸመት እንደምትችሉ ስንገልጽ በ ደስታ ነዉ።
ኑ ከባለሙያ እገዛና ከ ልዩ ቅናሾቻችን ጋር እየጠበቅናችሁ ነዉ።
Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website
📞+251911932088 || +251911125324
5.89 MB
❤ 9👍 1
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
o0kA1ivAmQYBSG2GQBZI25fkCcgiqEizoIgESG.mp41.40 MB
❤ 2
00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
The Harry Potter series of books has been published locally with high quality and is available for sale at reasonable prices. The books are available at all Jaafar Bookstores.
13.64 MB
🔥 4❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሰይድ ሙህዬ አህመድ የተደረሰው " ትርኳሽ " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
መጽሐፉን በሁሉም መደብራችን ይገኛል !
❤ 9👍 3🥰 1
00:08
Видео недоступноПоказать в Telegram
የደራሲ ሕይወት እምሻው የድርሰት ስራዎች ሁሉም በመደብሮቻችን ይገኛሉ ::
7.79 MB
❤ 21👍 3
Books written in English and widely read internationally, of various genres, are available for reading at affordable prices, printed locally with high quality. Come and visit us and shop at all our stores.
❤ 6👍 3
Books written in English and widely read internationally, of various genres are available for reading at affordable prices, printed locally with high quality. Come and visit us and shop at all our stores.
Jafer Book's !
❤ 8👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቅምሻ ከዥዋዥዌ መጽሐፍ
———————-
‹‹ የዐረብ ሀገር ሴት››
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
…..ሀገሬ ተመለስኩ፡፡
አራት አምስት ቀን እየሣቁ እየተጫወቱ፣ ቡና እያፈሉልኝ ገብስ ገብሱን ሲያወሩኝ፣ አብረውኝ እየዞሩ ጎረቤት ዘመድ ስጠይቅ ቆየሁ፡፡
ግን አንድ ሁለት ነገር አስተውዬ ግራ ተጋባሁ፡፡ ወንድሜ …ያ ባጃጅ ገዛሁለት ያልኩሽ፣ ከቤት አይወጣም፡፡ ቤት ቁጭ ብሎ ጫት ሲቅም ነው የሚውል፡፡ አንዱን ቀን ለስለስ አልኩና ባጃጁ የታለ፣ አንተስ ለምን ሥራ አትወጣም ስለው፤ “ነዳጅ እንደልብ ስለማይገኝ ከሸጥኩት ቆየ እኮ” አላለኝም… እንደ ዋዛ፡፡ እዚህ ጋር የነበረው አሮጌ በርጩማ የት ሄደ ያልኩት ነው ሚመስለው፡፡ አስቢው… አንድም ሰው ስለባጃጁ መሸጥ የነገረኝ የለም…
ብልጭ አለብኝ! ግን ራሴን እንደምንም ተቆጣጥርኩና፤ “ስንት ሸጥከው…? ገንዘቡንስ ምን አደረግክበት…? ምን ልትሠራ አሰብክ ታዲያ?” ብዬ ስጠይቀው
እናቴ ቱግ ብላ፤ “ልጄን አታሳቅቂው፡፡ ለራሱ ሞራሉ ተጎድቷል” በማለት ቀልቤን ገፈፈችው፡፡
የምለው ጠፋኝ፡፡
ሁለተኛው ደግሞ የእኅቴ ጉዳይ ነው… ለእሷም እንደዚሁ ቢዝነስ አስጀመርኳት አላልኩሽም… ባያት ባያት ሺቲ ለብሳ ሰፈር ለሰፈር ከመዞር ውጪ ሥራ አትሠራም… ያንቺስ ነገር ምን ደረሰ? ስል፤ ምን ዛሬ ከተማው ሁሉ ቺብስና ቡና ነው… አላዋጣ ሲለኝ ተውኩት አለችኝ፡፡ እና ታዲያ አሁን ምን ልትሠሪ ነው ብዬ ጠየቅኩ፡፡ እሱን ፈጣሪ ያውቃል፡፡ እሱ የከፈተውን ጉሮሮ፣ እሱ ይዘጋዋል አታስቢ አላለችኝም…
ፈጣሪ አያኖርም አልልም፤ ግን ፈጣሪ ጥራችሁ ግራችሁ ብሉ እንጂ እኅታችሁን ዘልዓለም የዐረብ ሀገር ገረድ አድርጋችሁ፣ በስንፍና ተቀምጣችሁ ብሉ አላለም . የእሷንም የልጆቿንም..የባሏንም ጉሮሮ እኔ እንጂ ፈጣሪ አይደለም የሚደፍነው!… ፈጣሪ የሚያግዘው የሚሠራን ነዋ! ሆ!
❤ 43
00:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
We have published Robert Green popular books locally and are available for sale at reasonable prices. They are available at all bookstores.
JAFER BOOKS
13.90 MB
❤ 2🔥 1
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
Entertaining fiction books written in English and widely read internationally are published locally with high quality and available for reading at reasonable prices in all our stores.
JAFER BOOKS
10.44 MB
🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ድፍርስ ጅረቶች
ሰለሞን አበበ
“የክርስቶስ ሙሽሪትም ይህን መጽሐፍ በልዩ ልዩ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዐቷ ብትጠቀምበት የሚመችና እጅግ የሚጠቅም ሥራ ነው።”
ሺፈራው ወልደ ሚካኤል
በሙያቸውና በስብኣዊ ገልጋሎት ቤተ ክርስቲያንንና አገራቸውን የሚያገለገሉ
“መጋቢ ሰሎሞን በጥልቅ ምልከታና ምርምር ላይ ተመሥርቶ ያቀረበልን ይህ መጽሐፍ፥ ስለ ድኽነት ያለንን እይታ ከመሠረቱ ሊለውጥ የሚችል ኾኖ አግኝቼዋለሁ።”
አክሊሉ ዳለሎ (ፕሮፈሰር)
“መጽሐፉ ከድኽነት ትንተና በላቀ መልኩ ስለ ድኾች ይሟገታል፡፡”
የኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ቢሮ ኀላፊ
“ይህ መጽሐፍ በቤተ ክርስቲያን መሪዎች፥ በነገረ መለኮት ምሁራን፥ በልማት ባለሙያዎች እና ከክርስትና እምነት አስተምህሮ አንጻር ስለ ድኽነት ጠለቅ ያለ ግንዛቤን በሚፈልግ ማንኛውም ሰው መነበብ ያለበት ነው።”
ቴስ ገለታ ሲሜሶ (ፒኤችዲ)
የሰላም ግን 'ግንባታ፥ እምነትና ልማት አሶሼት ዳይሬክተር፤ ወርልድ ቪዥን ዓለም ዐቀፍ-ኢትዮጲያ
“ድፍርስ ጅረቶች መንፈስን የሚያድስና ጥልቅ በኾነ ሰብኣዊ እይታ የቀረበ መጽሐፍ ነው። …የቋንቋና የይዘት ጥልቀቱም እጅግ ድንቅ ነው። …መጽሐፉ በውጭ ቋንቋዎች ተተርጕሞ ለዓለም ዐቀፍ ተደራስያን መድረስ ይገባዋል የሚል እምነትም አለኝ።”
- ፍቅሩ ታረቀኝ ዳዮ (ፒኤችዲ)
ዶርቃስ ኤይድ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ዳይሬክተር
“ድፍርስ ጅረቶች… 'ደኅና ነኝ'ያልሁባቸውና አሉኝ የምላቸው ኹሉም የሕይወቴ ገጽታዎች ድፍርስ እንደ ነበሩ አሳየኝ፡፡ …ለልጆቼ ዘመን ምን ዘር እንዳስቀመጥ እመለከት ዘንድ ልቡናዬን በረበረኝ።”
ዘርይኹን ኅይለ ሚካኤል (መጋቢ)
የገርጂ አማኑኤል ጎብረት ቤተ ክርስቲያን መሪ
❤ 24👍 3👎 1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ድፍርስ ጅረቶች " የተሰኘው የሰሎሞን አበበ ገብረ - መድኅን መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !
❤ 19🥰 2
00:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
We have published Robert Green popular books locally and are available for sale at reasonable prices. They are available at all bookstores.
13.90 MB
